/በስንቱ/ Besintu EP 51 "የዮናስ እንግዳ 1"

Ойын-сауық

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#besintu_sitcom
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 332

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme952010 ай бұрын

    አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን የሠው እጅ ከማየት ከመከጀል ይጠብቀን የራሣችንን ርዝቅ እንጀራ በሀገራችን ያድርግልን ያረብ አሚን😢😢

  • @emumiftah2467

    @emumiftah2467

    10 ай бұрын

    አሚን

  • @zemzmzemzm6347

    @zemzmzemzm6347

    10 ай бұрын

    አሚን

  • @tsinatkonjo9200

    @tsinatkonjo9200

    10 ай бұрын

    Amen

  • @yemanehaile8980

    @yemanehaile8980

    10 ай бұрын

    Amen

  • @alefiyatoyib6808

    @alefiyatoyib6808

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tube1434
    @tube143410 ай бұрын

    ህንዶች ሻሩክ ካን አለን ብለው ቢኩራሩ እኛ አለማየሁ ታደሰ ስላለን እንኮራለን!!!

  • @innerpeace5476
    @innerpeace547610 ай бұрын

    በስንቱ የተባለው ገጸባህሪ ሁሌ ሳይሳካለት ነው የምናየው.........ለምን? አንዳንዴ ሲሳካለት ብታሳዩን ደስ ይለናል። ከዚህ ብኋላ ቤተሰብ ስለሆንን ስቃዩ ይሰማናል።

  • @omsomi4897

    @omsomi4897

    10 ай бұрын

    ለኔም ጥያቄ ነቀር

  • @ethiopias1724

    @ethiopias1724

    10 ай бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው 😂

  • @Mamdliet

    @Mamdliet

    10 ай бұрын

    ልክብለሃል tom and Jerry ያለው ቶም ሆኖነው የሚሰማኝ ልክ ጄሪ እንደምትጫወትበት

  • @ameensuiij8076

    @ameensuiij8076

    10 ай бұрын

    ኢቢኤስም አይቀርብም እዴ እሄም አልተሳካም እዳትሉኝ

  • @fetiabubyed

    @fetiabubyed

    10 ай бұрын

    በጣም እንጂ የበስንቱ ስቃይ ይሰማናል

  • @mmn8883
    @mmn888310 ай бұрын

    ጌታዬ ሆይ ደካማ ነን ና አተ ቅረበን ረብል አለሚን

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan846210 ай бұрын

    በቸር ይደር ዙርያዉ በቸር ይደር ያሳደገን መንደር ❤❤❤❤ ኢትዮዽያዬ ለዘላለም ኑሪ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga243810 ай бұрын

    ምርጥ ተዋናዮቹን የሚመጥን በናፍቆት የምጠብቀው አዝናኝና አስተማሪ ሲትኮም::

  • @mahfuzbeshir5333
    @mahfuzbeshir53339 ай бұрын

    ደራሲዎቹ በጣም ይደነቃሉ በመቀጠል ተዋናዮቹ specialy በስንቱ 😄👌

  • @helugjoy81
    @helugjoy8110 ай бұрын

    ዮኒ በዚህ መልኩ ሰላየንህ ደሰ ብሎናል ከዚህ በበለጠ በትልቅ ፈሊሞች ላይ መሪ ተዋናይ ሁነህ እናያለን ብቃት አለህ

  • @user-go6dc3ec5j

    @user-go6dc3ec5j

    10 ай бұрын

    እረ ተው ግን ሙያን ለሙያተኛው እንተወው ለዚህ ራሱ አይመጥንም ሰዎቹ አለቁ እንጂ የኢቢኤስ አዘጋጆች ከጥቂቶች በስተቀር ችሎታ ዜሮ ናቸው እንደበፊቱ በችሎታ ተመዝነው ቢሆን አንዶችም ስራ አይቀጠሩም ነበር የነ ሙላለም የነ ሰራዊት ዘመን ቢሆን

  • @helugjoy81

    @helugjoy81

    10 ай бұрын

    @@user-go6dc3ec5j 🤣🤣🤣 ሁሉንም ሰትነቅፈ 10 ጣትሺን ሰትጠቁሚ የማሰቀጥጥሺ ቅቃጪ ወራዳ ደሞ ሳጠሩሺ አቤት አትበይ አበት አሊሺ ዝብ !

  • @user-go6dc3ec5j

    @user-go6dc3ec5j

    10 ай бұрын

    ስለ ችሎታ የማያቅሰው የደመቀለት ሁሉ ባለሙያ ይመስለዋል እበትነቱንም ቁጫጭነቱንም እዛው ለአንቺ ባለጌ አይደለሁም ባለጌም አላሳደገኝም፤ ነገሮችን ከሩቅ እና በጥልቅ ከማይመረምር ሰው ጋር ጊዜም ቦታም የለኝም የታችኛው ሰፈረ ነሺ መሰል

  • @helugjoy81

    @helugjoy81

    10 ай бұрын

    @@user-go6dc3ec5j lol አንቺ ትሰረዉ የኛ ባለሙያ ቅናታም የምቀኛ ዘረ

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh972310 ай бұрын

    እንደ በስንቱ ደፋር ሰዉ አላየሁም አማቹን አሁንም እንደበጥክነዉ አጅሬ የሚል😂😂😂😂😂😂ምቹዎቼ ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary10 ай бұрын

    ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች በጣም እያዝናና የሚያስተምር ነው የሚቀረብልን እናም አንድ ነገር ልጠቁማችሁ አቡ ማሒር ብላችሁ በሰረች ግቡ ከኢትዮጵያ ነው የሚያቀረበው የአሏህን ቃል ነው በሚማረክ ድምጽ እሱንም እናበረታታው በተቻለን እንኳን የፈጣሪን ቃል ቀልዱንም እናበረታታ የለ እናም ተቀላቀሉት አሳድጉት የማዳም ቅመሞች በእዚህ አንታማማም ሰውን ለመለወጥ በሰላም በፍቅር ለሀገራችን ያብቃን እላለሁ👈👈

  • @user-pm1zq2nf9d

    @user-pm1zq2nf9d

    10 ай бұрын

    ​@@user-xn3ir6gs3n አመሰግናለሁ የእኔ እህት😍

  • @AzebAzeb-er3lp
    @AzebAzeb-er3lp10 ай бұрын

    የ በስንቱ ትልቁ ችግር በራስ መተማመን የለውም ትክክለኛውን ነገር ከ ማድረግ ይልቅ ሌሎችን ለ ማሳመን ይደክማል

  • @farhiwotassefa1951
    @farhiwotassefa195110 ай бұрын

    ለምን ለምን ለምን በስዬ ሁሌ እንዳዘነ ምንም አይሳካለትም እነዴ በሚቀጥለዉ ስኬታማ ሆኖ ማየት እንፈልጋለን በተረፈ ምርጦች ናቹ❤❤❤❤

  • @BlackThug1998

    @BlackThug1998

    10 ай бұрын

    Betkekel

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    10 ай бұрын

    ለምን ለምን የሚለውን ስወድለት 😅😅😅

  • @user-ll1qm6xg7c

    @user-ll1qm6xg7c

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    10 ай бұрын

    ርዕሱን ነገረኝ ሲለው አንዱ ባርት ላይ ለምን ይላል እረ ርዕሱን ሲል አሁን እኮ ለምን እንዴት እንደሳቅሁ😅😅

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme952010 ай бұрын

    እዴኔ የሠውሀገር የሠው ቤት የመረረው እስኪልያችሁ

  • @juvaraw2711

    @juvaraw2711

    10 ай бұрын

    ይኸው

  • @user-de8jl7bc6o

    @user-de8jl7bc6o

    10 ай бұрын

    መተናል😢

  • @user-hl9jq4sl8t

    @user-hl9jq4sl8t

    10 ай бұрын

    እኔ አለሁ

  • @mimidawit245
    @mimidawit24510 ай бұрын

    የሚረ ነው በጣም ነው የተመቻቹኝ እድሜ ና ጤና ያብዛለን ጌታ❤❤

  • @tsigebekele1494
    @tsigebekele149410 ай бұрын

    ዮኒ የትዝታዉ ጀግናችን

  • @tsedekelignminda5267
    @tsedekelignminda526710 ай бұрын

    እኔ ተመልካች ነኝ። በስንቱ አልተሳካለትም የሚባለዉ ስተት ነው ። ደስ የሚል ቤተሰብ ያለው የተማረ ሰው ገጸባህሪ ነው ብዬ ነው የማስበው ። ለመሳቅ አዳዲስ ሀሳብ ስለሚያመጡ ነው ። ይመቸኛል ።

  • @meskeremegza1448

    @meskeremegza1448

    10 ай бұрын

    ታድለሽ/ህ😂😂 ሚስኪን ነፈር😂😂

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre82410 ай бұрын

    አለማየሁ ታደሰ የሀረርጌ ሰው ነህእንዴ ሚጣጢስ የምንለው ሀገራችን ሀረርጌ ላይነው❤❤❤ ያንተ ዩቱብን ጀጎል ያልከው ለዛነው ለካ

  • @EtuYeTadeLiji

    @EtuYeTadeLiji

    10 ай бұрын

    አዎ እዚያ ነው ትውልዱ ብለዋል

  • @user-gx7nk4yu3q

    @user-gx7nk4yu3q

    10 ай бұрын

    እረ አማራክልልም በጣጥስ እንላለን ወላሂ 😂😂እንደውም በጠጢሳ ነው በትክክለኛው

  • @aregashgabre824

    @aregashgabre824

    10 ай бұрын

    @@EtuYeTadeLiji ነውእንዴ በጣም ደስይላል ሀረር እክ ፍቅር ብቻ ነን

  • @aregashgabre824

    @aregashgabre824

    10 ай бұрын

    @@user-gx7nk4yu3q አዎ ሊባል ይችላል ሲጀመር አንድ ኢትዮጵያ አይደለን

  • @ethiopia819
    @ethiopia81910 ай бұрын

    እባካችሁ ዮኒን የሆነ ነገር ስጡትና በስንቱ ላይ ይስራልን የሰው ልክ ዮኒዬ

  • @dinatekadina7676
    @dinatekadina767610 ай бұрын

    ምርጥ ቁም ነገር አዘል ድራም ይመቻቹ❤❤❤

  • @HabtieYimie
    @HabtieYimie10 ай бұрын

    የበስንቱ የስራ መልቀቅ የማህበረሰባችንን አመለካከት ፍንትው አድርጎ ያሳየ ይመስለኛል

  • @anegach9112
    @anegach911210 ай бұрын

    እፍፍፍፍ በሳቅ ነዉ የሞትኩት ወይ በሰንት😂😂😂😂😂 በጣም ነዉ ደሰ እምትሉት👍👍👍😍😍😍❤

  • @marthatesfaye334
    @marthatesfaye33410 ай бұрын

    በስንቱ ደስ የሚል ገጸባህሪ አለው😊 🎉😮

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia442410 ай бұрын

    በስንቱ በግድ እኮ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂

  • @WosenFikadu
    @WosenFikadu10 ай бұрын

    በስንት በጣም ቅን ሰው ነው አንዳንዴ በጣም ያሳዝነኛል ሁሌ. ውስብስብ ነገር ውስጥ ይገባል. ግን የየዋህ አምላክ ያወጣዋል ይረዳዋል. ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን!!🎉

  • @user-dw8gl1ge4h
    @user-dw8gl1ge4h10 ай бұрын

    ሳላይ ነው comment አየጻፍኩ ያለሁት በስንቱ በጣም አሪፍ ሲትኮም...

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m10 ай бұрын

    ሙሌ እና በስንቱ መች ይሆን እሚሳካላችኩ ግን ልክ እደ አረብ ሀገር ስራ ይችን አመት እገባለሁ እያልን እደምንቀረው በስንቱ እና ሙሌም ሁሌ መግበስበስ ሆነባቸው 😢😢😢 እያረሩ መሳቅ ሆነ 😂😂😂

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave788410 ай бұрын

    Yoniye melkm sew selyew desblogal ❤😊 desblogal

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti162010 ай бұрын

    አይ በሰንቱ ምንም ብታወራ ያምረብሀል የቀጣዩ በጉጉ እንጠብቃለን 😂😂😂❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede593110 ай бұрын

    ማካበድማ ልማዳችን ነው😂😂😂😂 አይ በስንቱ የሳቃችን ምንጮች ናችሁ እንደ አስተያየት አማቹን የሚያንጏጥትበትን ፓርት አስቀሩት በባህላችን ሽማግሌ ስለሚከበር ይሄ የቤተስብ ሾው ስለሆነ በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    10 ай бұрын

    አንተም እኮ እየተሳደብክ ነው ድራማ መሆኑን እረስተህ ነው😃😃😃

  • @user-oq4ne2pb1s
    @user-oq4ne2pb1s10 ай бұрын

    ውይ ውይ ውይ እንደ በስንቱ አይነት ባል ያላችሁ ማስቻያውን ይስጣችሁ😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya464510 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @yashitube6070
    @yashitube607010 ай бұрын

    ቢሲካ ስወደው ❤

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f10 ай бұрын

    የዚህ ድራማ ሱስ እኮ አዙሮ ሊደፍኝነው😂

  • @user-kk7dp3pq7h

    @user-kk7dp3pq7h

    10 ай бұрын

    እኔም😂

  • @fentayebenjamin4977

    @fentayebenjamin4977

    10 ай бұрын

    Hulachnenm Nw Lidefan New😂

  • @saraahmed293
    @saraahmed29310 ай бұрын

    አዝናኝ አስተማሪ ተከታታይ ሲትኮም ድራማ ነው እናመሰግናለን

  • @user-mi5xc6xp8o
    @user-mi5xc6xp8o10 ай бұрын

    እንዴ ሰዉ ራሱኮ ያሳብዳል አይዞህ በስንቱ😂😂😂❤

  • @minilikz3rd407
    @minilikz3rd40710 ай бұрын

    Alemayehu Tadesse is one of my heroes!!! i like ur today's performance very much!!!

  • @BlackThug1998

    @BlackThug1998

    10 ай бұрын

    Yemechekulaw negers

  • @nardosberehe1390
    @nardosberehe139010 ай бұрын

    Alex u r amazing 😂I cannot stop laughing when I watch Besentu

  • @FilimonSemere
    @FilimonSemere8 ай бұрын

    Bravo

  • @simenehasrata7475
    @simenehasrata747510 ай бұрын

    ብዙውን አንተ ባትይዘው ብዙ እሷ እንድትናገር እድል ብትሰጣት ትወናው በጣም ያማረ ይሆናል ለምን መሰከረም በጣም ትችላለች::

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896Ай бұрын

    ደስ የሚል ድሪማ

  • @user-my9iu2rs8h
    @user-my9iu2rs8h10 ай бұрын

    አይ በስንቱ እሱጋ አትንኪኝ ታስጠፊኛለሽ አለ😂😂😂😂😂

  • @tsigebekele1494
    @tsigebekele149410 ай бұрын

    በዚሁ ቀጥሉ በርቱ በርቱ

  • @tsigebekele1494

    @tsigebekele1494

    10 ай бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @bethabt
    @bethabt10 ай бұрын

    ቅሉ😂 ዮኒ አንተን ሥላየውህ ደሥ ብሎኛል 😊❤

  • @haylu8198
    @haylu819810 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አይ ትረባ ይለዋል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v10 ай бұрын

    አይ በስንቱ የሳቄ ምንጭ የኔ እና ያንተ ሒወት መቼ ነው የሚስተካከል 🤔

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale544210 ай бұрын

    ሚስቱ ግን ለባልሽ ያለዉ ፍቅር ድስ ይላል😊😊😊

  • @abacustech0912
    @abacustech091210 ай бұрын

    በስዬ የእኔ ቆንጆ እስኪ በስዬን ያላችሁ ልያችሁ

  • @BirukZ2023-xq5oe
    @BirukZ2023-xq5oe10 ай бұрын

    Wow YELIJUN VOICE YASTEWALE Kana voice actor nw 🤞🔥

  • @Chern6541Ha
    @Chern6541Ha10 ай бұрын

    I love besintu

  • @hannabiru8367
    @hannabiru836710 ай бұрын

    እናመሰግናለን 😂😂😂 አሪፍ ነው

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs10 ай бұрын

    በስንቱን አሳበዱት አይ አበሻ እንዲ እኮ ነው ሚያጨረጭሩት😢😢😢ቢጣጢስ ስኳር ድንች😂😂😂❤❤❤

  • @Sara-nm2gm
    @Sara-nm2gm9 ай бұрын

    😂😂😂በስቱ አደከምከኝ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti966310 ай бұрын

    Erif besenetu endezi asekogne ayawekem hahaha Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.

  • @user-jh2zl9wt7z
    @user-jh2zl9wt7z10 ай бұрын

    ውይ ውይ አቃጠሉት በእውነት አሁንስ አሳዘነኝ😂😂😂

  • @birukaynayehu1479
    @birukaynayehu147910 ай бұрын

    bertu betam new dess new mitlu ❤❤

  • @abebawmariyam2829
    @abebawmariyam282910 ай бұрын

    ወይኔ እንዴት ነው ሳምንት የምቆየው😋😋😧😧😧😧😧😧 በስንቱ የአሁኑስ ይሳካልህ በእውነት

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes338710 ай бұрын

    እንኳን በስንቱ መሪዪቻችንም አብደዉ ይህዉ መቶ ሚሊዬን ህዝብም እያበደንነዉ የሚያረጋጋም በሌለበት

  • @mariouset142
    @mariouset14210 ай бұрын

    አይ በስንቱ ስወድህኮ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh10 ай бұрын

    አይ በስንቱ ሳታብድ አሳበዱክ ክክክክ በስንቱ የሳቃችን ምንጭ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @didy898
    @didy89810 ай бұрын

    እረ ፍትህ ለበስንቱ😂😂😂

  • @mahletabebe4905
    @mahletabebe490510 ай бұрын

    የበስንቱ አለቃ በጣም ነው የምወደው በተለይ በስንቱን የሚጠራበት ሁኔታ በስንቴ😂😂😂😂

  • @getachewhibebo-ey7fu
    @getachewhibebo-ey7fu10 ай бұрын

    Bese andane betam afralehu

  • @nothing178
    @nothing1789 ай бұрын

    Ay besnte

  • @muluadamdesalew
    @muluadamdesalew10 ай бұрын

    Besintun alemadnek aychalim❤

  • @MrAddisabera
    @MrAddisabera10 ай бұрын

    Betam Arif ,. new bertu

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j10 ай бұрын

    በስቱዬ የኔ አዝግ😍😍😆😆😆

  • @sematbefikadu3913
    @sematbefikadu391310 ай бұрын

    በዚ ሰዓት እንኳን ስራ ለቀን እንዲሁም ነቅለናል

  • @desuman8727
    @desuman872710 ай бұрын

    Bexam des yemil sitcom

  • @ethiopias1724
    @ethiopias172410 ай бұрын

    በጣም የምወዳቹ♥️🥰😍

  • @Joels398
    @Joels39810 ай бұрын

    እኔ ምለው ከቤሀሰብና ከጎረቤት ድምፅ ተሰብስቦ ነውዴ በሱዬ የተባረረው 😂😂😂ተበደለ ከምር አሁንስ አንዳንዴ እንኳን የተሳካለት ገፀባህሪ ፈልጉና አስገቡት 👉አሌክስ የኔ 1ኛ ኑር አቦ ትችላለህ👌

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash268110 ай бұрын

    በስንቱ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ😊

  • @user-kw7rl7pv7k
    @user-kw7rl7pv7k2 ай бұрын

    በርቱ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera653310 ай бұрын

    ውይይይይይይ ሥወዳቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen435910 ай бұрын

    ክፉ አማት 😂😂😂😂 ሚጣጠስ 😂😂

  • @hashtag4675
    @hashtag467510 ай бұрын

    መስከረም ኣንደኛ

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad985110 ай бұрын

    ነጭ ሽሚዝ እሥኬር የለበሠው ልጅ ድምጽ ያምራል ለቃና ትረጉም ይመችል

  • @tinbitgetye4988
    @tinbitgetye498810 ай бұрын

    አረ የበስንቱ አይነት ባል ፈልጉልኝ❤❤❤😂😂😂😂

  • @fatumatube5204
    @fatumatube520410 ай бұрын

    Liverpool አለፈለት😂😂😂

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj10 ай бұрын

    ሀሀሀሀ አልጋ ላይ የሚቀልዱትስ ነገርስ

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta763310 ай бұрын

    በስንቱ ገልከኝ፣እንዴት ላንሳሽ አላለም።😀😆🤣

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb365910 ай бұрын

    በስንቱዬ❤

  • @wintainternet4925
    @wintainternet492510 ай бұрын

    alekso betam iko nw metchelew lene ante hulem andenga nek

  • @wasihundiriba9110
    @wasihundiriba911010 ай бұрын

    ሰላሙን ያብዛልን ወዳጆቼ ❤❤

  • @eyerusalemshiferaw6601
    @eyerusalemshiferaw660110 ай бұрын

    betam arif beretu

  • @saydmifta4760
    @saydmifta476010 ай бұрын

    አጅሬው😄😄😄

  • @saragetenet5948
    @saragetenet59489 ай бұрын

    It's so funny 😊😊😢😅😊🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @biniamkefyalew8317
    @biniamkefyalew831710 ай бұрын

    Super Alexo

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk10 ай бұрын

    አዳዴ የኔ ባል እና በስቱ አድ ይመስሉኛል ድርቅናቸው

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet451810 ай бұрын

    ለእኔ ሁሉም አንደኛ ናቸው 😂😂😂

  • @yaredargaw9933
    @yaredargaw993310 ай бұрын

    እንዴትናቹያገሬልጆች

  • @user-il6tn4eq3l
    @user-il6tn4eq3l10 ай бұрын

    Bertu! Gobezoch!

  • @fatmahhhhh5447
    @fatmahhhhh544710 ай бұрын

    እሱጋ አትኪኝ 😂😂 ሀሳቤ ይጠፋብኛል

  • @anwarmuzemil1314
    @anwarmuzemil131410 ай бұрын

    Alemayehu tadese wellahi tleyaleh ante tewn

  • @gediman8749
    @gediman874910 ай бұрын

    በናትሽ በጥሩ ጥፊ አጠናግሪልኝ ይሄ ደነዝ

  • @samira7639
    @samira763910 ай бұрын

    ሱስ ሆነብኝ እኮ የበስንቱ ድራማ👍🙏😂

  • @wubanchiatugar-3001
    @wubanchiatugar-300110 ай бұрын

    ለምን ለምን ለምን ተባረርክ በስንቱዬ😢😂😂😂😂

  • @fitawegene3173
    @fitawegene317310 ай бұрын

    ቀጣይ ሳምንት ሐሙስ ነገ ቢሆን ብዬ እያሰብኩ ነው። 😃🤦‍♂️

  • @Amen27OMEGA27

    @Amen27OMEGA27

    10 ай бұрын

    ሀሙስ ደሞዝ ነው!

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew96388 ай бұрын

    በስንቱ የተናደደው እውነቱን ነው ያልሆንከውን ሆነሀል ሲሉ እንዴት እንደሚያናድ

  • @robelles5114
    @robelles511410 ай бұрын

    በዝ ድራማ ላይ ብዙ ጊዜ በስንቱ ለሂሩት አባት ያለው ንቀት በዛ

  • @rimrima6135

    @rimrima6135

    10 ай бұрын

    እሳቸው ጉፍያ ሚሉት ምርቃት ነው እንዴ

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    10 ай бұрын

    እሳቸውናቸው የሚንቁት

  • @WehibMohammedYusuf
    @WehibMohammedYusuf10 ай бұрын

    አይ ሚጣጢስ ❤

Келесі