/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
Ойын-сауық
ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
Пікірлер: 220
😂😂 ቆይ ኮሜንት ላይ ከድራማው ሃሳብ ውጪ የራሳቹን ፍልስፍና ምርቃት ምትጽፉ ሰዎች 🤔 ደና ናቹ?😂😂 በስንቱ ምርጥ ሲትኮም ❤❤❤❤
@kibromzerai9113
7 ай бұрын
እኮ! ! እኔም ኮ ኣስተያየት ልሰጥ ገባውና ስለ ሙሉቀን፡ ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ እወዳለውና እንደገለጽካቸው ዓይነት ኮማኪዎችን ሳይ የኮመንት ትርጉም ገብቷቸዋል ወይ ብዬ ራሴን እጠይቃለው
@DAILYARADA
7 ай бұрын
@@kibromzerai9113 አረ ሲጀመር የራሳቸዉን ሀሳብ ለመጻፍ አዲስ ቪዲዮ ቁጭ ብለው ሚጠብቁ ነው ሚመስለኝ እየገብ ለነሱ የሚመልሱ ይብሳሉ እንጂ😂
@MuluGisme-fo3ct
7 ай бұрын
እኮ ንገርልኝ እማ
@user-us5hz5uz9n
7 ай бұрын
😂😂😂
@user-lm7nm2mv9j
2 ай бұрын
Alen😂😂😂
አላህ ፍላጎታችንን ሁሉ ያውቃል እና ከምናስበው በላይ ፍላጎታችንን ይሟላልን።
@user-ge7zo4ns2o
7 ай бұрын
Amiin
@Funworld-yf8df
7 ай бұрын
Amen
@meryemmohammedyassin7795
7 ай бұрын
አሚን
@user-lc7ts3cs9h
7 ай бұрын
አሚን ያርብ
@rozanurrr
7 ай бұрын
Amennnñnnn❤
እህታችን ለይላን አላህ ያግዛት በዱአ እናሥታውሣት ፍትህ ለኒቶርክ ቤተሠቦቻችን ባሎቻችን ናፈቁን 😢😢
@HshwqiHsuauw
7 ай бұрын
KSMHU.GMERO.SALNSAT.WEYIALKUM.KBIRUT.50DOLAR.ASGBCALWE.ALRSATUM.TRUENKLFMAYZGMU.EGZABHIR.YRDANAL.EHUTYIN.LAYLAN
አላህ ያሰባችሁትንሁሉ ያሣካላችሁ ጭቀታችሁን ሀዘናችሁ በደሥታይቀይርላችሁ አላህወቶከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን አሚንን
@AminaMuhammed-cw2fx
7 ай бұрын
አሚን እስኪ ዱአ አርጊልኝ ብዙ ሀም አለብኝ
@almazotterbein2525
7 ай бұрын
ቅ😊❤ቅ
አረ ወይዘሮ ዙፋን ናፈቁንኮ አይመለሱም እንዴ
የሙሉቀን ምርምርና የአብይ ስልጣን ተመሳሳይ ናቸው
@sofiaabera4362
7 ай бұрын
You are very narrow minded and small minded that is why you are talking about people
እህት ወንድሞቼ ዱባይ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ🎉ኧረ አማራ ክልል ኢንተርኔት ክፈቱልን ቤተሰቦቻችን ናፈቁን😥😥
በስንቱ ቅጣዉ ምንግዜም በጉጉት የምንጠብቀዉ ሓሙስ ቅዱስ ቀናቹ ይባረክ አሜን
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
@edantirfe8994
7 ай бұрын
Amen 🙏
@user-vx7id7wt3m
7 ай бұрын
አይ ሙሉ ቀን ቁንዶ በርበሬውን አበዛሁት እንደ አላለም 😂😂😂😂😂
ሞት የተደገሰለት የምወደው ህዝብ አለኝ።።።። ፍትህ ለአማራ ህዝብ የሰው የማይነካው ፈትፍቶ ሚያጎርሰው።።። ይህ አይገባውም ነበር።
@frehiwetyonas22
7 ай бұрын
እና አልቆችሽን ተው ብያቸዋ
@bruktawitnebret4121
7 ай бұрын
@@frehiwetyonas22 ?????
የተገለበጠው መስቀል መቅረቱን ስንቶቻችን አስተዋልን❤❤ በጣም እናመሠግናለን አሁን ልቤ ፈቅዶልኝ እከታተላለሁ ❤❤❤❤
ሙሌ ዛሬ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂የዛሬው ይለያል 👌👍
ያረብ ሐገራችንና ህዝባችን ሰላም የረግልን አሜን
ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ❤❤🙏🙏
@ZegeyeFetene-ky2vh
7 ай бұрын
አሜን
@DagimeBinalfwe-dk6cx
7 ай бұрын
አሜን
@adanetesfaye5907
7 ай бұрын
amen
@shawaye5579
7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲❤
@user-hs2xk8ev8b
7 ай бұрын
አሜን አሜን
ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያርግልን ❤❤❤
@yusra6822
7 ай бұрын
አሚን
@cabdiraxmanxasanxasan9126
7 ай бұрын
አሚን አሜን ❤❤
የኪነ-ጥበብ ሰው comment ተቀብሎ ተግባር ኣድርጎ ማሳየት ነውና፡ ዩኒፎርም ኳሌታው ላይ የነበረ ስለ ቀየራቹ ደስ ይላል እግዚኣብሔር ራሱ ያክብራቹ።
ለለይላ ድምፆሁኖት እባካችሁ
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏
እኔ ግን ሙሉቀንን ስወደው ገፀ ባህሪው ከባድ እኮ ነው አቤት ሲችልበት ❤
ያረብ የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን
በስንቱ በጣም ድንቅ ኮሜዲ ነው ።
@user-yq4ml7zw5b
7 ай бұрын
በጣም
ወይኔ በስዬ በቃ የሳቃችን ምንጭ እኮ ናችሁ 🤣🤣
ፈጣሪ ይቅር ይበለን።ወደ ልቦናችን ይመልሰን።
@Hanan6073
7 ай бұрын
Mot hoy mewgiah yetal yetbalew be krstos dil mensat bcha new ehe keklelbachu...backgroundachu yitara.... kezagnw gora mehon albet.
ስለ ሲትኮሙ ሳይሆን ስለሌላ ነገር የምታወሩ ሰዎች ግን ጤናችሁ ያሳስበኛል። በጊዜ ብትታዩ ጥሩ ነው!
@melkamelak9882
6 ай бұрын
የበረሮውን መርዝ ቢስጣቼውና ትንሽ ቢተኙ ሲነቁ ይለወጡ ይሆን?
ኧረ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂 ሙለቀን የዛሬዉ ያበደ ነዉ😂😂😂
በጣም ገራሚ ሲትኮም ነውኮ ስወዳችሁ
ሞትን አትፍራ አላለም አይ በስንቱ አልሞትም 😁😁የሳቄ ምንጭ
EBC ነቀሉ ላኣንድነት 🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹🌹🇪🇷🇪🇹🇪🇷👍👍👍👍👍👍
አለማየሁ ትችላለህ 👏👏👏
ዛሬ የመጨረሻዋ ፓርት ብቻ ናት ደስ ያለችኝም ያዝናናኝም በርቱ
አይ በስንቱ ሙቸ ነበርደ አላለም ሀሀሀሀሀሀ
የዛሪው ልዩ ነው❤❤❤
የሳቄ ምጭ እኳን በሰላም መጣቹ
በሮሮወችን ከምንገላቸዉ ብናስተኛቸዉ 😂😂😂😂😂እር በሳቅከከከከ😅😅😅
Bravo
Hagarachenan selam yaregalan❤
እንደዛሬ በበስንቱ ድራማ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂
ያምራል
በስንቴ ጨዋታ ጨምረሃል😂😂😂
ሒሩቴ ከሞት የተነሳ ባልዋን ጥምጥም ትልበታለች ብለን ስንጠብቅ.......
Bese ante betam tleyalek bewnet 🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙
😂😂😂😂ወይ በረሮ😂😂
ዛሬ በጣምነውያሳቁኝ😅😂በህልሜ በረሮስጠብቅነበር😂
Are besentu😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ከማንኛውም ሰው ትምህርት ማግኘት ይቻላል ።
በስንቱ ከውሮ 9ኛው ሺ ላይ ያለችው ከሷ ጋር ነበር መስራት ያለበት😂
ሙሉቀን በጣምነው የሚመቸኝ
Wow😂😂😂😂👌👌👌👏👏👏👏
ወይኔ በቃ የዚህ ድራማ ሱስ ሊደፍኝነው😅
መቼም መቼም ሁላችሁም አሪፎች ናቹህ ።
OMG 😂😂😂😂Bereroam selato
አይ አከላቴና .....ሚስትዬዋ ረሳሗት
😂😂😂ሞቷል
😂😂beseyeeeee
በሳቅ ነው ዛሬ
በሴ ቦርሳዋን ወደ ታች ብታወርዳት ማድያት ልታወጣ እኮ ነው ባንተ ንዴት
Basintu yesaqe mic 😂😂😂😂😂
Wowwwww 😅😅😅😅❤️
ወንዶቹ 😂
እኳን ሰላም መጣችሁ
Wowww
በረሮ ገዳይ😂😂😂
ፌንት አወዳደቁን ወደድኩት
Zare tejajalachu
የዛሬው ያበደ ነው አቦ ይመቻችሁ😂😂❤❤❤❤
እንደመር እናአ የሙሉቀን ምረምሪ አድናቸው😂😂😂😂
Have you download
ሞቼ ነበር አትደብቂኝ😂😂😂😂😂😂
Sew enhun please
ሞተእደ አላለም😂😂😂😂
ይህን ድራማ እኮ ምንም የሚጠቅም ነገር የለውም
@bei77
7 ай бұрын
ሁሉም ነገር እየተደረገ ያለው ኢትዮጵያዊያንን ለማስቆዘም በሚመስልበት በአሁኑ ሰዓት ለኢትዮጵያዊ ከሚያስፈልጉ ነገሮች አንዱ በስንቱ ድራማ ነው😢
I like you
❤❤❤❤
መሮዞ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
ፐ ሙሉቀን እውቀት ጨቅነው😂😂😂😂
ኧረ ጥራኝ ጫካው ኧረ ጥራኝ ዱሩ ላንተም ይሻልሀል "ብቻን ከማደሩ" ነው የሚባለው "ለብቻ ማደሩ" የሚለው ትርጉሙን ያዛባዋል
betam ko nafeku
❤❤❤❤❤
ሂሩቴና በስቱ የምር ባልናሚስት ነውኮ እሚመስሉት
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Kkkkkkkkkk.wayne.besintu
how funny
የአባቱ ልጅ ያደርቁዋታል ሂሩትን
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😂😂
Minim ayasikim jilinetachu beza, wezachu tefa...
@melkamelak9882
6 ай бұрын
Alemesakeh tenegna alemehonehn yasayal. Merzun belah ende antem.?
ሲጥ ኮም ብየዋለሁ ይሄን ሲትኮም ሳይ በሳቅ ሲጥ ልልነው የምደርሰው
😂😂😂❤❤❤❤
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Ehe....Drama menfsawinegrochn betam yakalilal...zare demochrash bemsafkdus tikshoch mesafkdus Felgen..wey gud ..geta yirdan
😂😂😂❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Why always war we need Peace
😮❤
👍👍👍
አይ በስቱ ይመቻችሁ
❤😂😂😂
AMEEN LEULAENEME YREGIEN