በሰባቱም ቀናት፣ ለ24 ሰዓታት፣ በአራት ልሳናት ከቤትዎ እንደርሳለን!

#eotcmk , #mahiberekidusan
የቴሌቪዥን ቻናልዎን ከማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ላይ በማድረግ መንፈሳዊ አገልግሎታችንን ይከታተሉ። ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ!!

Пікірлер: 234

  • @sofifamily
    @sofifamily4 жыл бұрын

    አምላካቺን ተምስገን ማህበረ ቅዱሳን ያስነሳህ 🤲

  • @FikirteAsres-ng6bp

    @FikirteAsres-ng6bp

    3 күн бұрын

    💚💛❤🤝

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x4 жыл бұрын

    *እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣ ይቀድስሽ ፣ ፊቱንም ያብራልሽ ፤ እህታችን መሲ ።*

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5694 жыл бұрын

    እጠብቃለን ማህበረ ቅዱሳን እየ።👏👏👏👏👏😘እልልእልእልእልእልእልእልእልእእልልእልልእልእእልልእእልእል ያየነውን እንናጋራለን የሰማነውንም እንመሰክራለን 😘😘😘😘😘😘እኔም ተመልካች ነኝ። ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ ኑ #Mahibere Kidusan# ሰቡስክራይብ ላይክ ሸር አድርጉ ።የህይወት መስኮት ነውና። ኑ ተማሩ የተማራችሁትን መስክሩ።😘😘👏👏👏

  • @user-ns9ey2pf7g

    @user-ns9ey2pf7g

    4 жыл бұрын

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን እህት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ

  • @user-ns9ey2pf7g

    @user-ns9ey2pf7g

    4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-xd2tx1ek9e

    @user-xd2tx1ek9e

    4 жыл бұрын

    😘😘😘😘 ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💗💗💗

  • @hiretabirhanedengelemareya1929

    @hiretabirhanedengelemareya1929

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen yega mesy seuedeshi eko

  • @berhanenigusie8563
    @berhanenigusie85634 жыл бұрын

    ሙሲዬ የኔ ቆንጀ እሽ ብዙ እንጠቃለን እናመሰግናለን 👏👏💒💒💒 ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏

  • @betezegeyemmikedemehyelem1477
    @betezegeyemmikedemehyelem14774 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን መሲዬ የኛ ምሳሌ💕💗💞💚💙❤️

  • @user-sk4qp3ss3k
    @user-sk4qp3ss3k4 жыл бұрын

    *መስዬ የኔ መልካም ስወድሽ እኮ* *እሺ እጠብቃለን* *ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን*

  • @MJ-py2np

    @MJ-py2np

    4 жыл бұрын

    Selam selam kojnoo Ameee ee

  • @MJ-py2np

    @MJ-py2np

    4 жыл бұрын

    ❤💛💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hebeshawithebeshawit1896
    @hebeshawithebeshawit18964 жыл бұрын

    ግን የተዋህዶ ልጆች ለምንድነው፡ሚድያችነን ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን የማናበረታታው?

  • @user-fo3tc2xl9g

    @user-fo3tc2xl9g

    4 жыл бұрын

    በትክክል ብለሃል፡ብለሻል በጣም

  • @sajidaberro6172

    @sajidaberro6172

    4 жыл бұрын

    መሲ እግዛቤር ይጠብቅሽ መቼ ነውየሚጀምረው

  • @hiretabirhanedengelemareya1929

    @hiretabirhanedengelemareya1929

    4 жыл бұрын

    bmnfesau khona ena sibskrayeb argaleu

  • @nigestadmase6358

    @nigestadmase6358

    4 жыл бұрын

    በእውነት የነኔም ጥያቄ ነው ሁሌም ሳይ ብዙ ሰው የለም

  • @azebtufa8535

    @azebtufa8535

    4 жыл бұрын

    እኛ እኳ ጠፍተናል ፈጣሪ ብቻ ወደቤቱ ይመልሰን አሁን ዘፈን ቢሆን እንሽቀዳደማልን ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልስ አሜን እናንተ በርቱ ቸሩ ፈጣሪ ይቀድማል

  • @abrahamzekios9944
    @abrahamzekios99444 жыл бұрын

    We love you so much for Ethiopian tewedo orthodox Christians for spiritual song keep up the good job from tigrays USA Ethiopia tikdidem

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom21124 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t4 жыл бұрын

    ማህበር ቅዱን አ ባቶቻችን እድሜ ጤና ይሰጥልን መሰየ መሉ አደረጉ የፍጠርሸ አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @albadr666
    @albadr6664 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህታችን መሲየ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዞልሸ አሜን፫ እሸ እንጠብቃለን

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu4 жыл бұрын

    እንጠብቃለን የኛ እንቁ አይዞን በርቱ ተዋህዶ በልጆቿ ሁሌም ከፍ ትላለች

  • @genettube8943
    @genettube89434 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-eh6he1ly4r
    @user-eh6he1ly4r4 жыл бұрын

    እሽ እጠብቃለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @shewit1307
    @shewit13074 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እኛም ተካፋይ ያደረገን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @jebutadesi7673
    @jebutadesi76734 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልእልእልእልእልእል

  • @user-yq5qp4js1c
    @user-yq5qp4js1c4 жыл бұрын

    እንጠብቃለን ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያን ቀኝ አይን ነው ፈጣሪ ከጠላት ይታደግልን

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit39994 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ማኅበረ ቅዱን የቤተ ክርስቲያን አለኝታ የተዋሕዶ ልጆች እስኪ ይልመድብን ሁሌም ከማኅበረ ቅዱሳን ጎን እንቁም comment እና like እናድርግ እውነት የተዋሕዶ ልጆች የሌላ ቤተ እምነትና ፓለቲካ አናድምቅ እባካቹሁ

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome62384 жыл бұрын

    እሽ መስየ እንጠብቃለን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @astedeastede8124
    @astedeastede81244 жыл бұрын

    እንጠብቀልን። ስደት ብዙ አስተማረ ነዉ እግዚአብሄር ይመሠገን

  • @mussieteklit2258
    @mussieteklit22584 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna

  • @tigisttigist3168
    @tigisttigist31684 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለትውልድ የሚጠቅም ሚዲያ መከፈቱ ደስ ያሰኛል ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ማህበረ ቅዱሳን እግዚያብሔር በፈተና ድል የሚያደርጉበትን ሀይል ይስጣቸው የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን

  • @user-rz3ri6hn3t
    @user-rz3ri6hn3t4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመገነ ይሁን ማህበረቅዱሳንን ያቋቋመልን በርቱ እኛም እንበረታለን

  • @hibaalmasri1606
    @hibaalmasri16064 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @abudhabi495
    @abudhabi4954 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን በርቱልን እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @yoditkahsay9472
    @yoditkahsay94724 жыл бұрын

    Amen Amen Amen qale hiwt yasemalin

  • @sigmam6557
    @sigmam65574 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን! ወገኖቻችን በጭልፊቶች ከመነጠቅ ለመጠበቅ ጠንካራ ብብዙሀንን መገናኛ ሊኖረን ይገባል. ኦርቶዶክሶች በእግዚአብሔር የተሰጠን ብዙ ሀብት እያለን ወገኖቻችን መጠበቅ አልቻልንም. ዘመኑ የsocial media በመሆኑ ወጣቶቻችን ከውስጥ ገብቷቸው ሳይሆን በሚያዩት ነገር እየታለሉ ቤተ- ክርስትያናችንን እየተው እየሄዱ ነው. ማህበር ቅዱሳን ይህን ተረድቶ ጠንካራ ሚድያ ሊኖረው ይገባል, እኛም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንወጣ. ለስራወቻችን እግዚአብሔር ይይርዳን. ይጠብቀን. ይመስገን. * አሜን*

  • @mekoninmekonin1138
    @mekoninmekonin11384 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲዬ

  • @meseretadane4763
    @meseretadane47634 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እህታችን መሠረት እንጠብቃለን እልልልል

  • @alamitugamachu8285
    @alamitugamachu82854 жыл бұрын

    Zamare melakten yasemalen Amen Amen Amen

  • @orthodox2645
    @orthodox26454 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ።አሜን መሲዬ

  • @menidaabebe3728
    @menidaabebe37284 жыл бұрын

    Amen Zemare Melaekt Yasmalen 💒💒💒👏

  • @user-vk4nk7cj8l
    @user-vk4nk7cj8l4 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ቃለኸይወት ያሰማልን

  • @user-zp1wf3gk3e
    @user-zp1wf3gk3e4 жыл бұрын

    Elelelelelelel zemare melakte yasemaln msiye sewdesh💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @gghhgrv514
    @gghhgrv5144 жыл бұрын

    እሺ እንጠብቃለን ቃለ ህይወት ይስጥልን ዝማሬ መላህክት ይሰማልን መሲይ የኔ ውዴ

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs4 жыл бұрын

    እልልልልልልል ተመስገን ጌታየ በርቱሉን።

  • @hirutfelekehe4932
    @hirutfelekehe49324 жыл бұрын

    አሜን ቃለሂወት ያሰሜልን

  • @dadaa16
    @dadaa164 жыл бұрын

    Thanks mesi, Endefekadu enketatelalen

  • @asmamawtesfaye4079
    @asmamawtesfaye40794 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @tirumeku2939
    @tirumeku29394 жыл бұрын

    mesiye merete yetewahedo leje egezehabeher yatsnash God bless u

  • @enathagertube4619
    @enathagertube46194 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesiyirga2490
    @mesiyirga24904 жыл бұрын

    Mesi እግዚአብሔር ይባረክሸ

  • @mulu6793
    @mulu67934 жыл бұрын

    እሽ እጠብቃልን ቃል ህይወት ያሰማልን መሲየ በርች እመብርሃን ከሁላችን ጋር ትሁን

  • @semagnsisay2708
    @semagnsisay27084 жыл бұрын

    እሺ እጠብቃለን ቃለህይወትንያሰማልን

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema56134 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሠግናለን እንግዲ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi43874 жыл бұрын

    መሲ እመብርሐን ትጠብቃቹ ሁላቹም በርቱ እኛም በናተ ብዙ ተስፋአለን

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን!

  • @user-ok3zo2yr9f
    @user-ok3zo2yr9f4 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @seble9868
    @seble98684 жыл бұрын

    tabarakilag masiya rajm idme tamagnahulash

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat35174 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!🙏🙏🙏

  • @qwerqwer6467
    @qwerqwer64674 жыл бұрын

    እጠብቃለን የኛ ውብ እቁ የተዋህዶ ልጅ

  • @orthodox2645
    @orthodox26454 жыл бұрын

    መሲዬ ብርክ በይ የኔ ውብ ልጅ በበረከት ሙልት ትርፍ እፍ በይልኝ ።ማህበሩንም ያስፍልን።አሜን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro88844 жыл бұрын

    Eshe beguguti Entebekalen mesiye tebarklegn. mahebere kidusan Egziabher Amelak beretatun tenawn yadelachihu beretulen

  • @tigst6985
    @tigst69854 жыл бұрын

    እሽ እህታችን እናመሰግናለን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መሲ ውድ እህታችን ተቀብለናል

  • @mesitube1628
    @mesitube16284 жыл бұрын

    Mesiye yene melkam enamesgenalen

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans69424 жыл бұрын

    እሺ እህታችን እግዚአብሄር ይባርክሽ ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sj2nq3ow4h
    @user-sj2nq3ow4h4 жыл бұрын

    ተመስገን እግዚአብሔር ለዚህ ያበቃን።

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x4 жыл бұрын

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti68934 жыл бұрын

    እናመሠግናለን መሢአሥተዋይ !!

  • @user-kd4yn8dp8f
    @user-kd4yn8dp8f4 жыл бұрын

    እሺ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጠጋውን ያብዛልሽ የኔ ቋጇ

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew88644 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh57574 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w4 жыл бұрын

    እጠብቃለን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ውድ እህቴ መሠረት መብራቴ

  • @serawitabera8201
    @serawitabera82014 жыл бұрын

    egzaber yimesgen

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu71234 жыл бұрын

    የእኔ እመቤት መሲዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እንጠብቃለን እግዚአብሔር በፈቀደ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew80824 жыл бұрын

    Zmare melaakt yasemaln

  • @abuabu4096
    @abuabu40964 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-er3tg9rk5t
    @user-er3tg9rk5t4 жыл бұрын

    እንጠብቃለን መስዬ

  • @user-to4rj8bf9e
    @user-to4rj8bf9e4 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን እንጠብቃለን እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew80824 жыл бұрын

    Egziaebher bebetu yachnash

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho13924 жыл бұрын

    እሽ እንጠብቃለን የኔ ቅመም ዘመንሽእግዚሔብር ይባርከዉ እመብርሃን ትጠብቅሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lb4ns2iq4l
    @user-lb4ns2iq4l4 жыл бұрын

    እሽ እንጠብቃለን መሲየ በርቱልን የተዋህዶ እቆወች

  • @maragnishtaey2105
    @maragnishtaey21054 жыл бұрын

    አሚን ምርጫዎችን መሀብር ቅዱሳን

  • @tsioncoffee5525
    @tsioncoffee55254 жыл бұрын

    እንጠብቃለን ልእልቷ ተባረኪልኝ

  • @hawltabey928
    @hawltabey9284 жыл бұрын

    አሜን በርቱልን እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @hanalancho128
    @hanalancho1284 жыл бұрын

    Mesi yna konjoooo sewdsh ♡♡♡♡♡ Amen zimara melikte yasemalen

  • @alkhormobi9485
    @alkhormobi94854 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij27094 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።

  • @ethiovirtualfashion9301
    @ethiovirtualfashion93014 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @sagasaga6508
    @sagasaga65084 жыл бұрын

    Kalhiwet yasemalne

  • @werkatafese3944
    @werkatafese39444 жыл бұрын

    እግዙያብሄር ይመስገን ያደረገልን ብዙ ነው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4644 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እሽ እንጠብቃለን

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u4 жыл бұрын

    እንጠብቃለን መሥየ በጉጉት ሥወድሽ ማር እግዚአብሔር አምላክ ያድርሠን

  • @hanahana9731
    @hanahana97314 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን እእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur65524 жыл бұрын

    Zemare melket yasemalne

  • @user-vm1qv9sr3p
    @user-vm1qv9sr3p4 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @yebiyewondi843
    @yebiyewondi8434 жыл бұрын

    zemari melketin yasmalen mesiye😘

  • @hamufikir4491
    @hamufikir44914 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በተለይ በስደት ላይ ላለን ትልቅ ተስፋ ነው እመቤቴ ትጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏!!!

  • @mesimesi2532
    @mesimesi25324 жыл бұрын

    ዝማሬመላእክትን ያሰማልን

  • @user-cl8is7xu8f
    @user-cl8is7xu8f4 жыл бұрын

    ቃለህውት ያሠማልን አሜን

  • @hamiyeorthodoxlij7724
    @hamiyeorthodoxlij77244 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልንንን እህትይ

  • @yedingllij8598
    @yedingllij85984 жыл бұрын

    mesiye tru melikt nw kalehiwet yasemalin

  • @GOD-127
    @GOD-1274 жыл бұрын

    Congratulations

  • @elfneshalemu8588
    @elfneshalemu85884 жыл бұрын

    Zemare malikete yasemalen Ameen

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u4 жыл бұрын

    አናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-oh1br3fs3m
    @user-oh1br3fs3m4 жыл бұрын

    መሥየ ሥወድሽ

  • @zxc836
    @zxc8364 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይበረክሽ አሜን እውነት አይቶአንም

  • @youssef7918
    @youssef79184 жыл бұрын

    እሽ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @salammalkorashi2967
    @salammalkorashi29674 жыл бұрын

    እንጠብቃለን መሲዬ ማሬ

Келесі