ብሬክስ ከሻወር ሲወጣ ጠብቄ ሰራሁለት 🤣

Ойын-сауық

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabeshawi
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale KZread | Alex Brown | Ale KZread | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy , Ethiopian KZreadr, funny reaction, Ale Tube Ethiopia, Famous KZreadr, Ethiopian Artist, Ethiopian movie,Nahi Tube,mahikid vlogs,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, brex, brexhabeshawi, ብሬክስ,ብሬክስሀበሻዊ,ብሬክስሐበሻዊ,brex&messi,messitube,messibrex,mahikid vlogs,Fanisamri,Vlogs,
ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ethiopian music,new ethiopian mmusic,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash

Пікірлер: 1 300

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi2 жыл бұрын

    ቭድዮውን ከወደዳችሁት LIKE በማድረግ መልካም አጋርነታችሁን አሳዩኝ 😍😍😍 ከስር ያለው ሊንክ በመጫን የእህታችን ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛቹኋል kzread.info/dron/_jk0JsvWz4z1BLExtIXp-Q.html

  • @rabiarabia1881

    @rabiarabia1881

    2 жыл бұрын

    ሮቤልን በትግረኛም አውራው 🍇🍓🍒

  • @alwaseem993

    @alwaseem993

    2 жыл бұрын

    ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sofity3120

    @sofity3120

    2 жыл бұрын

    ብሮክሶ ምን ልትበቀለባት ነው 🥰😲❤️

  • @user-gw1kz8kl7r

    @user-gw1kz8kl7r

    2 жыл бұрын

    ብሬክስ በብዙ መልካም ስራህ አደንቅሀለሁ ግን ዩቲበር ባልና ሚስት እስከሆናችሁ ድረስ ፕራንክ ትደራረጋላችሁ ስለዚህ ቁጣ ስድብ መማታት አይጠበቅባችሁም ብሬክስየ አትሳደብ መሲን ለሮባየ እሄን ለማለት ፈለኩ የእናት ውለታዋን ባወሳ እወዳለሁ ውለታዋ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጂ እናት እኮ ፉፁም ሳትሰለች ከራሷ አስበልጣ ልጇን ትወዳለች ሮባየ ♥ በተረፈ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በዚህ ኮሜትት ቀጣይ ቪድዩ ባትሰሩ ጉድ ነው

  • @neima7645

    @neima7645

    2 жыл бұрын

    ስብስክራይብ በሉኝ በቅንነት 😘😘😘😘

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello46852 жыл бұрын

    ወንድ ልጅ ይወለድ አባቴ የእናቱ ጥፍት ሳይሆን የአባቱ ነው የታየው አንበሳ ይመችህ የሮቤል አድናቂ ነኝ

  • @user-wz4kh4uc6p

    @user-wz4kh4uc6p

    2 жыл бұрын

    ወላሂ አሥለቀሠኝ🥺🥺🥺

  • @feventube288

    @feventube288

    2 жыл бұрын

    እማ በቅንነት ደምሪኘ

  • @feventube288

    @feventube288

    2 жыл бұрын

    @@user-wz4kh4uc6p ውዴ ቤተሠብ እንሁን

  • @zeynebwello4685

    @zeynebwello4685

    2 жыл бұрын

    @@feventube288 አብሽር እህት ደግሞ ለመደመር

  • @zuzutube58

    @zuzutube58

    2 жыл бұрын

    @@zeynebwello4685 ወሎዬዋ ደመርኩሽ

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s2 жыл бұрын

    ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ ወገኖቻችን💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️

  • @feventube288

    @feventube288

    2 жыл бұрын

    ውዴ ደምሪኘ በቅንነት

  • @feventube288

    @feventube288

    2 жыл бұрын

    @@abibagirm4118 ውዴ በቅንነት ደምሪኘ

  • @user-cp6vi2ri3y

    @user-cp6vi2ri3y

    2 жыл бұрын

    ያረህማኑ እዝነትህን አውርድልን

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸደምሮኘ ወዴ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh39812 жыл бұрын

    ሮቢዬ ግን በናቱ አይደራደርም። እድግበል ሮቢዬ❤❤

  • @zebibaali7119
    @zebibaali71192 жыл бұрын

    ወይ ልጂ መዉለዲ ያስደስታል ያረብ እኛንም ከስደት አዉጥተህ ጡሩ ትዳር ወፍቀን ስታምሩ

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

  • @user-gq6sf3dk8k

    @user-gq6sf3dk8k

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @gggttttt2680
    @gggttttt26802 жыл бұрын

    ልጁ እናቱን ነው የምዋደው ወድ ልጅ ለናቱ ሴት ልጅ ለአበትዋ ነው የሚባለ አይደል ሮቤል ፋጣሪ ያሳድግክ 😍😍😍

  • @sreda1847

    @sreda1847

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😍

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    😂ደምሪኝውደ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ​@sreda1ደምሪኝ❤847

  • @user-dn6hr8ui2u
    @user-dn6hr8ui2u2 жыл бұрын

    እሶ ደግሞ ተኝታ ስትነሳ ቁርስ ሰርተህ ፕራንክ አድርጋት

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ​@@HtymiTuba5335ደመርኩሽውደ❤አንችምደምሪኝ

  • @almasa2668
    @almasa26682 жыл бұрын

    ትግሰት ይኑረህ ውድማቸን🧡👏የውድልጀ ትግሰት ሲኑረው ነው ጥሩ💞

  • @samiraadnan2757

    @samiraadnan2757

    2 жыл бұрын

    ትክክል ለስዋ እራሱ ክብር ሊኖርክ ይገባል እንዲ አታመናጭቃት

  • @user-wd5ij6ht9y

    @user-wd5ij6ht9y

    2 жыл бұрын

    @@samiraadnan2757 ሌላ.ወድ.ቢሆን.ያቃት.ነበር.......

  • @madinamadina1065

    @madinamadina1065

    2 жыл бұрын

    @@danitube8639 ክብርአታቂምወላሂጅልብሎ ሠደባት ሚሥቱን ዉርደት

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    15 күн бұрын

    ይስደባታ ተሠድባችሁ የማታቁ የምትመሥሉትነገር​@@madinamadina1065

  • @medinabintendris
    @medinabintendris2 жыл бұрын

    😂😂እረ ይመችህ ህፃኑ ልጅ ተመችኘረ አላህ ያሳደግህ ቅመም

  • @Halimahasee
    @Halimahasee2 жыл бұрын

    አይ ልጂ መከታዬ የኔ ምስኪን ሮቤልዬ ዋ አላለም አላህ ያሳዲገዉ

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein47602 жыл бұрын

    ሮባግን ጀግና ነዉ ለናቱነዉ እሚያግዘው ጎበዝ ክብር ለናቱች እድግበል

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርከሸ ወ።ዴ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube2 жыл бұрын

    እኔም የመጀመሪያ ልጄ ወንድ እንድሆንልኝ ምኞቴ ነው ሮቤል ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @user-dc2pq5lm2z

    @user-dc2pq5lm2z

    2 жыл бұрын

    እኔም ወንድ እድሆንልኝ ዱአ እዳደረኩነው አላህ ይወፍቀን

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደምርኩሸ ደመርኘ ወዴ

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    @@user-dc2pq5lm2z ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @user-dc2pq5lm2z

    @user-dc2pq5lm2z

    2 жыл бұрын

    @@user-el8yv2kr2n እሽ

  • @mashaalamulhim6908
    @mashaalamulhim69082 жыл бұрын

    ቢሪክስ ማተብ እሰር ስበሉ በስማም በሉ ፍቅር ለስጋም ለነፍስም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @salamst8116

    @salamst8116

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-wz8mj5fx6o
    @user-wz8mj5fx6o2 жыл бұрын

    ወይኔ ገደላት እኮ ልጅ ግን አስይ ወንድ ልጀ የሚወደይ ለዛ ነው ለናቱ መከታ ነው።ይወለድ

  • @meh2832
    @meh28322 жыл бұрын

    አንበሳ ሮቤል ወንድ ልጅ የእናቱ መከታ ነው♥♥ ብሬክስ ደሞ ምነው ተፈራገጥክ ፕራንክ ነው በቃ ሆ መሲ ይመችሽ አንጨረጨርሽው♥

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ከይቅርታ ጋር

  • @munirhusen4150

    @munirhusen4150

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-hx5mm5yv6c
    @user-hx5mm5yv6c2 жыл бұрын

    ብሬክስ የዱሮውን ትግስትህን አጥተሀል ወንድሜ ማህተብ አድርግ ሮቤል ስወድህ መሲ ዬ አንች የትግስት ሙሉ የሆንሽ ልጅ ስወድሽ

  • @lovetube5728
    @lovetube57282 жыл бұрын

    ይቅርታ ግን ብሬክስየ የሰው ልጂ ጂል አይባልም ስዲብህን አስተካክል

  • @zzzzzz8488

    @zzzzzz8488

    2 жыл бұрын

    😂😂የስድብ ደህና አለው እድ ጂል😂😂😂

  • @emebet591

    @emebet591

    2 жыл бұрын

    @@zzzzzz8488 ደምሪኝ ውድ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    2 жыл бұрын

    ✅✅😘

  • @withoutislamnolife6949

    @withoutislamnolife6949

    2 жыл бұрын

    @@zzzzzz8488 ደህና ባይኖረውም ሚስት ጅል አትባልም ክክክክክ

  • @user-ok2tv2dw3i

    @user-ok2tv2dw3i

    2 жыл бұрын

    የስድብ ጥሩ የለም

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube99362 жыл бұрын

    እሮቤል ግን ለነቱው ያለወፈቅር ዋው በጣም ይገርማል የምር እሮባዬ እድግ በል ዋ አለአባቱን

  • @user-uy5kv3bc2m
    @user-uy5kv3bc2m2 жыл бұрын

    ሮባየ እግዛብሔር ያሳድግህ ወንድ ልጅ ለናቱ ለእህቱ መከታ ነዉ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q2 жыл бұрын

    ወድ ልጂ እኮ እናቱን ይወዳል እሮባ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤መሲ ሰው እየተራባ በሚበላ ነገር አትጫዎቺ አይኑ ውስጥ ቢገባበት ለአይኑ አደጋ ነው በል ብሬክስ መወልወያ ይዘህ የቆሸሸውን አፅዳ

  • @user-pe4qz1qz6b

    @user-pe4qz1qz6b

    2 жыл бұрын

    በጣም ወላህ 😄😄😄

  • @feventube288

    @feventube288

    2 жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ

  • @feventube288

    @feventube288

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ ቤተሠብ እንሁን

  • @user-xu9ve6kx4q

    @user-xu9ve6kx4q

    2 жыл бұрын

    @@feventube288 ደምሬሻለሁ እህት

  • @user-xu9ve6kx4q

    @user-xu9ve6kx4q

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ እህት ሙያ ያለው ሰው እማ እናበረታታለን

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l2 жыл бұрын

    ያጋጥማል ሲናደድ እለመማታቱም እሱ ሆኖ ነው ሚስቶች ግን ባሎች ደክመው ሲመጡ ምሳ ማቅርብ ቡና እቅርቦ መጠበቅ ቀረ ፕራንክ ይብሉ ነው በይ እቅፍፍፍ እርገሽ ሳሚው😂😂😂😂

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማር

  • @frehiwetbaraku6246

    @frehiwetbaraku6246

    2 жыл бұрын

    ትክክል ነው

  • @user-ij9lb1wc4o
    @user-ij9lb1wc4o2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🎤

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

  • @zenaali9815

    @zenaali9815

    2 жыл бұрын

    😭😭😭💔💔

  • @user-ed2bm2ls9r
    @user-ed2bm2ls9r2 жыл бұрын

    አቤት ልጁ ለእናቱ ያለውክብር

  • @ruhamaethiopian6219

    @ruhamaethiopian6219

    2 жыл бұрын

    በጣም ልጆች ለእናታቸው ይወግናሉ

  • @user-ed2bm2ls9r

    @user-ed2bm2ls9r

    2 жыл бұрын

    @@ruhamaethiopian6219 በጣም

  • @myloveyoutube4455
    @myloveyoutube44552 жыл бұрын

    እኔ እሚስቀኝ እሮቤልነው የኔማር እድግበልልልኝ ❤❤❤❤❤

  • @emebet591

    @emebet591

    2 жыл бұрын

    Ekram ውድ እህቴ ቤተስብ እንሁን

  • @myloveyoutube4455

    @myloveyoutube4455

    2 жыл бұрын

    @@emebet591 እሽነይይ

  • @thfg8981

    @thfg8981

    2 жыл бұрын

    ልጃች ማደግ ይለባቸው እናት አባት ጋረ ሲሆኑ ነው የሚይምረባቸው እሮቤል እንደት እዳማረበት በደሰታ ፈነጠዘ

  • @user-ze7ql6gs4j
    @user-ze7ql6gs4j2 жыл бұрын

    አረ ሮባ ኣልተቻለም ለእናቱ ወግኖ ሲማታ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @meriamawol6888

    @meriamawol6888

    2 жыл бұрын

    በጣምነው የገረመኝ ዋዋ አለውኳ

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j2 жыл бұрын

    ሮባዬ የኔ ፍቅር ዋውውው ለእናቱ ስያግዝ ❤❤❤እመብርሃን ታሳድግህ

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @ekram2819
    @ekram28192 жыл бұрын

    😅😅😅😅😅አይ ሮቢል ወንድ ልጅኮ ለናቱ ነው የሚግዘው 😂😂😂😂😂

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello84852 жыл бұрын

    ብሬክስ ስናደድ ያስደስተኛል 😁😂 ብርዬ በክፋት አይደለም በመልካም እየው የናተ ፍቅር እዴዚህ ነው የሚያምርባችሁ

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንንነትደምረሰኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @thamarhassenwello8485

    @thamarhassenwello8485

    Жыл бұрын

    @@user-el8yv2kr2nእሺ ውዴ አቺም ደምሪኝ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደመርኩሽ❤አንችምደምሪኝ

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u2 жыл бұрын

    እህልን ያክል ነገር አዴት ትጫወችበት አለሽ እህቴ እህል ብለን አይደል አዲህ በሰው አገር ፍዳችነን እምንበላው ሌላ አልልም ልቦና ይስጥሽ

  • @yordanstube8287
    @yordanstube82872 жыл бұрын

    😂😂😂 ቦድራ ነው አይ መሲየ ሰራሽለት ሁለት ውቦች ስወዳቹሁ😍😍

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    2 жыл бұрын

    ዮርዲ ደምሪኝ ሥወድሽ

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ ደምሪኝ ደመርኩሽ

  • @sarahabeshawittube8524
    @sarahabeshawittube85242 жыл бұрын

    መሲዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ደረባባ ብሬክስን ሰራሽለት 😁😁😁

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @sarahabeshawittube8524

    @sarahabeshawittube8524

    2 жыл бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሽ ነይ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm68762 жыл бұрын

    ብሬክስ ደረቅነህ ወይኔ ማሪያምን ወድሜ እስኪ ፈታበል የገጠር ድርቅናህን ቀይር እደፋኒ ስምሪ ለመሆን ሞክር እሮፓ እድግበል ወድልጅ ለናቱ ደስ ሲል እደግ ተመደግ ብርየ ለስለስ በል

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማርየ

  • @galaxyhuawei6665

    @galaxyhuawei6665

    2 жыл бұрын

    Robye edege

  • @mebi3209
    @mebi32092 жыл бұрын

    ኣባሳጫለው በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርም ኣባባል ነው ምን ኣይነት ግዜ ነው😢💔

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia18812 жыл бұрын

    ብሬክስኮ በጣም ያምራል ግን ያው መሲም መልከኛ ናት ሮቤል ተስማምቶታል አምሮበታል 💜💜💜

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s2 жыл бұрын

    የኔማር ህፃኑ ለናቱ ሲያግዝ ጡት አጥብተሽም አልቀረሽ❤❤❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @user-jh3cu9tb5s

    @user-jh3cu9tb5s

    2 жыл бұрын

    @@HtymiTuba5335 ለቀላሉ❤❤

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i2 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቆች ❤️❤️❤️💋 ሽኮርናታት

  • @alemalem7864
    @alemalem78642 жыл бұрын

    መሲዬ ደግ አርግሸው😍😘 ወይኔ እሮባ ደስ ይላል

  • @bettiyzemed1460
    @bettiyzemed14602 жыл бұрын

    ሲጀመር ክብር ይኑርክ ስትናገራት አክብራት እጂ

  • @maheriseid7689

    @maheriseid7689

    2 жыл бұрын

    ማለት

  • @yeshichekole6302

    @yeshichekole6302

    2 жыл бұрын

    እኔም ገርሞኛል ከካሜራ ጀርባ ማ አይለቃትም

  • @sasaa6587

    @sasaa6587

    2 жыл бұрын

    ይች ሰገጤ እደት ደክሞት መቶ ትደፋለች

  • @hulumbersuhone3790

    @hulumbersuhone3790

    2 жыл бұрын

    Derek new brex

  • @suzanshimelis5947

    @suzanshimelis5947

    2 жыл бұрын

    @@sasaa6587 ሰገጤ ባዮ ነው ሰገጤ ምን አገባሽ

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari8812 жыл бұрын

    ወፍጮ ቤት የዋለ አስመስልሽው እኮ መሲ ሮቤል ግን የሚገርም ልጅ ነው ለእናቱ እንዴት እንደሚያግዝ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማሬ

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v2 жыл бұрын

    እኔ ዛሬ የመጣሁት ስራየ ጉዳየ ብዬ ኮሜንት ላነብነው የምር ከሶሻል ሚዲያ ምን ያስደስትሻል ቢሉኝ በተለይ #የማዳምባጃጆች ድስቱን ጥደን እኮነው አፋችንን ከፍተን ሳንዘጋው ቪዶወው የሚያልቀው እስኪ ሀቅ ተናገሩ😋🤣🤣🤣🤣

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ በጣም ነው የሳኩት ብሬክስ በመበሳጨቱና ልጁ ለእናቱ ማገዙ ዋውውውው ልጂ ይወለድ ልክ ሮቤል ግን ጆሮህና አይንህን ማሸት አበዛህ ዱቄፍቱ ቁርሱንም ስሪ ቤቱን አፅጅ በገዛ እጅ ሁለት ስራ😂😂

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y2 жыл бұрын

    ፍትህ ለአማራ😢😢😢😢

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤❤

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew82562 жыл бұрын

    ዉይይይ መሲ አበሳጨሽዉ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሮቤል የእናቱ ነገር በስማም❤

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza62492 жыл бұрын

    ወኔይ ምን ትዝ አለኝ ሳውዲእንዳላችሁ ገላውንታጥቦ ስውጣ ሳሙናድፍተሺው ውርቆነበር እሮባእድግበል በልያገጥማል ብሬክስ መስዬአገኛሺው

  • @rewdatube581
    @rewdatube5812 жыл бұрын

    አሰላም አለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ኧረ መሲ ሰራሽልት በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር በሌላ እንጠብቅልን👍🌹👍💐

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE2 жыл бұрын

    👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ?? 👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ?? 👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅ 1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @emumuktartube3631

    @emumuktartube3631

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-yz5xo9yh9y
    @user-yz5xo9yh9y2 жыл бұрын

    እደ ብሪክስ ስት ነገር እየተሠራ አይደል ምነው አጫጫክ ክብር ይኑርክ መሲየ አይዞሺ የዋህ ነሺ ግን ይሄ ቀላል ነው የከፋ ነገር እዳሠሩ

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel34872 жыл бұрын

    ዋውውው ሩቤረ ፍጣሪ ያሳድግላቹ ደስ ሳል ልጅቹ ለእናቱ አግዝ የኔ ውድ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m2 жыл бұрын

    አይ የዘንድሮ ወንዶች ከዋሉ ውለው ሲመጡ ፕራንክ እሚባል ነገር ናላቸውን ያዞረዋል ሮባዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ማር ለእናቱ ወግኖ አባቱን ዋ አላለውም!!!

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ወዴ

  • @tube2611
    @tube26112 жыл бұрын

    ልጅ እኮ ለናቱ ነዉ የሚያብረዉ ሮባ የናቱ ጥፋት አልታየዉም🤣🤣

  • @haregmak1519
    @haregmak15192 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መሲ አንደኛ ሰራችልክ።ብሬክስ ፍራንክ ተደርገአል።እሮባ የኔ ልጅ ጎበዝ ለናቱ አገዘ ።😂😂😂😂ተሳክቶልሻል።

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ በቅንነት ማሬ

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g2 жыл бұрын

    ትግሥት ይኑርክ ወድማችን መሥዬ የኔ መልካም እሕት ተናደካል አይይይይይ እሮብዬ ፈጣሪ ያሳድግሕ የኔ ቆጆ ኡፉ ሕፃንኮ😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg2 жыл бұрын

    ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ ለእናቱ ወገን ሆናት እኮ እሰይ የኔ አንበ

  • @user-tt5ms9kj8h
    @user-tt5ms9kj8h2 жыл бұрын

    ሁለተኛ እንዳትነካት ኣንተ ሆ ኣንተ prank ስታረጋት ኣያማትም መሲየ ቆንጆ በጣም ነው ምወዳቹ 😘

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ዉዴ

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j2 жыл бұрын

    ወድልጅ ሲያረጅ ብሰጭት ብሰጭት ይለዋል እኮ ወደርጅና ማዝገምህነውመሰል ብሪክስ 😂😂😂😂እንኳን ሱሌሽ ያላነቀሽ ክክክክ ማሻአሏህ ሮቤል ውብ

  • @raditube791

    @raditube791

    2 жыл бұрын

    😆😆😆

  • @kirstinatube
    @kirstinatube2 жыл бұрын

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @makkabashir9080
    @makkabashir90802 жыл бұрын

    አይይይ ወንድ አነጫነጨዉ እኮ😂😂😂😂😂😂😂በዉሀ መታጠብ ነዉ ሌላ ምን አለዉ😂😂😂😂😂😂

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @makkabashir9080

    @makkabashir9080

    2 жыл бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሽ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    😀😀

  • @rhama.9649
    @rhama.96492 жыл бұрын

    ምስኪን ብሬክስ የሮባ መምታት ምን የምሉት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @misirtube9206
    @misirtube92062 жыл бұрын

    ብሬክስ የእኔ ወንድም ምስትህን መስን ስታናግራት በአግባብ በትልትና ይሁን እንደዝህ አትሁን ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ

  • @medina.myoutube

    @medina.myoutube

    2 жыл бұрын

    ከካሜራ ጀርባ እንደዚህ ነው ለስዋ ክብር እንደለለው በደብ ያስታውቃል እስዋ እራሱ ደግጣለች ሳቅዋ ያጀት አደለም ደመነፍስዋን ነው የምትስቀው

  • @ewniteyemimeseleginwesheti8743

    @ewniteyemimeseleginwesheti8743

    2 жыл бұрын

    😠🤔🤔🤔🤔🤦‍♀️Weyi Gude Beka Mababese New Lechewata New Enji

  • @zufjfjfjfzcujffuu2083
    @zufjfjfjfzcujffuu20832 жыл бұрын

    ዋውውውው ታምራላችሁ ቀጥሉበት ብራክስ🥰🥰🤣😁🥺

  • @nigestmendaye4942
    @nigestmendaye49422 жыл бұрын

    ውይ አሮቢዬ እድግ በል ወንድ ልጅ ለናቱ መከታ ነዉ መስዬ አልተረፍሽም ብሬክሳችን ትግስት ይኑርክ በተረፈ ሰታምሩ ❤

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

  • @nigestmendaye4942

    @nigestmendaye4942

    2 жыл бұрын

    @@yefkrbiteseb5534 አሺ ውዴ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t2 жыл бұрын

    እሮባየ እድግ በል የእናቱ መከታ ነህ😍 መሲዬ መልሶ ሲወጣ አደግሚውም ነበር ብስጭቱ ይወጣለት ነበር

  • @zamanahamed3691

    @zamanahamed3691

    2 жыл бұрын

    😄😄😄

  • @emebetyoutube884
    @emebetyoutube8842 жыл бұрын

    መስዬ ቆንጆ መልካም ሴት ጎበዝ በርቺ ውዴ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋

  • @salamnabiyo7011
    @salamnabiyo70112 жыл бұрын

    መሲ የእኔ ቆጄ አምሮብሽል አታ ብሬክስ እርገ በል መሲ ግን 😂😂😂😂አስቅሽኝ

  • @tsetiayneshteshome6073
    @tsetiayneshteshome60732 жыл бұрын

    Oh nice 👍 one brex🤣🤣🤣🤣 messe tskitwlea

  • @fozitube9064
    @fozitube90642 жыл бұрын

    ሮባዬ እድግ በል ለናቱ መከታ ሆነ😘😘😘 መሢዬ

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @fozitube9064

    @fozitube9064

    2 жыл бұрын

    እሽ ዉዶቼ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.2 жыл бұрын

    በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን አሜን

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ዉዴ

  • @user-tn4lc1gp9s

    @user-tn4lc1gp9s

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን💖💖

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    2 жыл бұрын

    @@user-tn4lc1gp9s ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    2 жыл бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሽ

  • @fikirgirma7412

    @fikirgirma7412

    2 жыл бұрын

    😘😘😘

  • @hayattube34
    @hayattube342 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ረላማችሁ ይብዛ ሰላም ውቅር ለሀገራችን ይሁንልን 👍👍

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube63392 жыл бұрын

    ትህትናው ደስ ይላል ብሬክስ 🌹🌹ባቢም ዱባይ ተመችቶታል እድግ ይበልላቹ ዛሬ ሳስባቹ ነበር ስራ ምንድነው የምትሰሩት

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j2 жыл бұрын

    እሰይ ሮብየ የኔ ጅግና ❤❤❤❤❤እድግ በልልኝ

  • @user-wn9zv6qh4d
    @user-wn9zv6qh4d2 жыл бұрын

    ብሬክስ እውነት ለመናገር ለፕራክ አይሆንም ስለዚህ አችደሞ የሚያናደውን ነገር አታድርጊ ከፕራክሌላ ብዙ የሚያዝናና ነገር ሞልቶ የለ ፕራክ ደሞ ድሮቀረ

  • @ekrutube4011

    @ekrutube4011

    2 жыл бұрын

    በድር ናስር ወንድሜ ፕሮፋይሌን ተጭነህ ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    2 жыл бұрын

    በጣም አካበደየ ከምረ

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw6552 жыл бұрын

    መስየ በጣም ተዋቶልሻል ፍቅራችሁ ብዝትዝት ይበል እሽ ብሬክስ ተሸወድክ ክክክክክክ

  • @alemtube9768
    @alemtube97682 жыл бұрын

    የኔ መልካም እርጋታሽ ስወድልሽ ደሞ ይነጫነጫልንደ መጨረሻሽን እግዜር ያሳምርልሽ ብቻ ፍራት ይሰማኛል

  • @hiowtgatye420
    @hiowtgatye4202 жыл бұрын

    ውይ መሲዬ በጣም አስደሰትሽኝ እሠይ እንኳንም አበሳጨሽልኝ ሲናደድ ሳዬው ደስ ይለኛል 😂

  • @kerya5102
    @kerya51022 жыл бұрын

    ወይኔ ሮቤልዬ ለእናቱ እያገዘ ነው 🤣🤣🤣የኔ ምርጦች❤❤

  • @semerahussen1187

    @semerahussen1187

    2 жыл бұрын

    ወይኔ

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy79222 жыл бұрын

    እሮቤል ለናቱ ያለው erspikt ተመችቶኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-hb7ru1oq6w
    @user-hb7ru1oq6w2 жыл бұрын

    ገነ ሰልከፊተው ፈርቼ ነበር አይ መሲ በክፊያው ጉዲሽ ፈለ ሮቤልዬ ቅመም😍😘😘😘

  • @helenhelen1918
    @helenhelen19182 жыл бұрын

    መሲ ምላሽሽን ጠብቂ እንግዲህ ተዝቶልሻል እኛም እንጠብቃለን 😁😁

  • @busyline3833

    @busyline3833

    Ай бұрын

    መሱየ እደትእደሳኩ😂😂😂ደግአናደ ድሽው😂😂😂😂

  • @bettybetty8062
    @bettybetty80622 жыл бұрын

    እሮቤየልየ የኔ አባት እግዚአብሔር ያሣድግህ የኔ ውዴ ለእናቱ ያብራል

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @user-qq1yn9jz7t
    @user-qq1yn9jz7t12 күн бұрын

    ብሬክስየ አትናደድ ይሄኮ ፍቅር ነው ምን ችግር አለው ወላሂ ደስ ይላል ፍቅር ሲኖር ቀልድ ያለነው

  • @lubabaali
    @lubabaali2 жыл бұрын

    ማሻአላህ እሮቤልየአላህ ያሳድግህ የኔማርሮቤል ለእናቱአግዞ ጠፈጠፈውየኔጣፋጭእናቱንበጣምነውየሚወደውእሮቤል ብዙጊዜአይቸዋለሁ ለእናቱነውየሚያግዘውእድግበል እኔግን አባቴንነበርበጣምየምወደው አላህይርሀመው ያረብ

  • @aminathussen8595
    @aminathussen85952 жыл бұрын

    አይ መሢ የዱሮዉ ትዝ አለኝ ሣኡዲ እያላችሁ ያረግሽው ከሸዋር ሢወጣ ፊሪ የደፋሽበት ያዉም ደግመሽ አቤት ያ ፕራክ አስቆኛልም አሳዝኖኛልም

  • @user-xp6eb3mw3n
    @user-xp6eb3mw3n2 жыл бұрын

    ወላሂ ሰታምሩ🌹🌹🌹💐💐🌷

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel82662 жыл бұрын

    ክክክክክ ወየው እሮቤል ለእናቱ አገዘ ሲያሳዝን ብሬክስ ክክክክ መሲ ተሳክቶልሻል

  • @user-xr2wl8nw5s
    @user-xr2wl8nw5s19 күн бұрын

    ልጁን አላህ ያሳድግላችሁ ልጁ ነው ደስ ያለኝ ከናንተ ፕራንክስ😅😅

  • @akramgader5467
    @akramgader54672 жыл бұрын

    ‹‹በመጀመሪያ ግልጽ፣ የተወሰነና ተጨባጭ የሆነ አለማና ግብ ይኑርህ፤ ቀጥሎም ግቦችህ ለማሳካት አስፈላጊ የሆኑትን ጥበብ፣ ገንዘብ፣ ቁሳቁስ እና ዘዬ ይኑርህ፤ በመጨረሻም ያሉህን ግብአቶች ሁሉ ግብህን ለማሳካት በሚያስችልህ መንገድ አቀናጃቸው፡፡›› 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🌷

  • @user-jp7yt8te8w
    @user-jp7yt8te8w2 жыл бұрын

    ያረቢ ከስደት መልስ የመጀመሪያ ልጅ ወንድ ልጅ ወፍቀኝ 😥

  • @user-lt2ok1po1y
    @user-lt2ok1po1y2 жыл бұрын

    ወንድ ልጅ ከእናቱ ነው እሮቤልየ እድግ በል ሴት ልጅ ከአባቷ ብሬክስ ትዕግስት ይኑረህ ደስ ትላላችሁ

  • @betitube4239
    @betitube42392 жыл бұрын

    መሲ😳😂😂😂😂👍 ብረክስ ሰረቻልህ ግን ወይኔ ትናደዲለህ በፈጣሪ😳😂🙈 መሲ ታጋሸ ነሸ

  • @user-jr2tj4xv5r
    @user-jr2tj4xv5r2 жыл бұрын

    እረ ብረክስ ተው አረጋጋው❤❤❤

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari2 жыл бұрын

    ሮባዬ ዋ አለ የእናቱ ጥፋት ሳይሆን የአባቱ ቁጣና ጩኽት ነው የታየው ወንድ ልጅ ለእናቱ ፍቅር አለው። ሴት ለአባቷ

  • @user-ri7pi8qb6g
    @user-ri7pi8qb6g2 жыл бұрын

    ብርየ እደበፌቱ ሑን መታሐትኮ🙄🙄🙄 ሮቢ ባባኣላሕ ያሳዲግሕ❤❤❤

  • @semirasulan4048
    @semirasulan40482 жыл бұрын

    ምርጥ በላትደሮች በርቱ ፍቅረቹሁ ለዘለላም ይኑር

  • @feventube288

    @feventube288

    2 жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ

  • @yosefakatsukihokage4817

    @yosefakatsukihokage4817

    2 жыл бұрын

    Amne

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma42652 жыл бұрын

    በርቱ ምርጥ ጥንዶች

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ዉዴዋ

  • @jmelhmm3103
    @jmelhmm31032 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይቅረ ይበላቹ ህንደእን ሑርፅ ዝስኣነ ኣሎ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise74942 жыл бұрын

    አይ መሲ በቁርስ ፈንታ ዱቄት ምን ይሉታል 😂😂😂 ለማንኛውም መልሱን ቻይው😘😘❤❤

  • @daneiltesfahun8799

    @daneiltesfahun8799

    2 жыл бұрын

    ጁታ መሁኑን ልታስታውሰው ፍልጋ ነው 🤪😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sebletube6489
    @sebletube64892 жыл бұрын

    የኔ ባራ እውነትም ወንድ ይወለድ 😂😂😂😂😂😂ዋ አባባሉ ያስቃል

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማሬዋ

  • @sebletube6489

    @sebletube6489

    2 жыл бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሽ

  • @Tigit961
    @Tigit9612 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂መሲ እናመስግናለን 😍😍😍😍😘🙏

  • @borenatube2379
    @borenatube23792 жыл бұрын

    ምንም አልገረመኝ የልጁ ማገዝ ወላሒ ሱባሀን አላህ ማሻአላህ ሮቤል

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማርር

  • @borenatube2379

    @borenatube2379

    2 жыл бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሺ ማማ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube43922 жыл бұрын

    ይመችህ እሮባዬ የናትህ አባሪ😂😂😂

Келесі