አሳዛኝ ክስተት - መሲ ዋና እችላለሁ ብላ ሰመጠች 😥

Ойын-сауық

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabeshawi
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale KZread | Alex Brown | Ale KZread | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy , Ethiopian KZreadr, funny reaction, Ale Tube Ethiopia, Famous KZreadr, Ethiopian Artist, Ethiopian movie,Nahi Tube,mahikid vlogs,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, brex, brexhabeshawi, ብሬክስ,ብሬክስሀበሻዊ,ብሬክስሐበሻዊ,brex&messi,messitube,messibrex,mahikid vlogs,Fanisamri,Vlogs,
ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ethiopian music,new ethiopian mmusic,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash

Пікірлер: 596

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi2 жыл бұрын

    ከስር ያለው ሊንክ በመጫን እህታችን ሰብስክራይብ አድርጓት ገነት ወሎ ዩቱብ 🔽🔽🔽 kzread.info/dron/BFH3zs0oeLozBeuf2SLKrA.html

  • @makiyah

    @makiyah

    2 жыл бұрын

    ሰብስክራይብአደርጉኝየብሬናየመሲቤተሰቦች🤳🤳🤳🤳ዋንኬይሙሉኝማእያነሳብኝነዉ😭😭😭

  • @undermysaviour

    @undermysaviour

    2 жыл бұрын

    ከውሃ ስትወጡ ሻወር ስትወስዱ ደአሳችሁን አታውልቁ በውሃ የሚጋቡ ብዙ ፈንገሶች አሉ ውስጥ እግር ከያዙ የማይለቁ።

  • @abinetodlander5891

    @abinetodlander5891

    2 жыл бұрын

    Lijaju gobez new tolo yilemidal filagotu kalachu Armpuffar gizulet zelo megebat hulu yichilal

  • @user-jp9xt8nm9g

    @user-jp9xt8nm9g

    2 жыл бұрын

    ማሻአላህ መሲ ቅርፇ በጣም ያምራል የምር በተለይ ቅጥነቷ ደስሲል 💙🌹

  • @semutyoutube381

    @semutyoutube381

    2 жыл бұрын

    ሰቭስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @user-uu5kr7vk5f
    @user-uu5kr7vk5f2 жыл бұрын

    መሲ እርግት ያለች ሴት የኢትዮጵያ ትክክለኛ ሴት ምሳሌ እርጋታሺ ስነ ስረአትሺ በቃ ልዩ ነሺ ትክክል ያላችሁ በላይክ አሳዩን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla95012 жыл бұрын

    በእዉንት በጣም ደስ ትላላችህ የመኖራችህ ሚስጥር ልጃቹህ እሮቤል ይደግላቹህ♥♥♥

  • @user-mf4pl8hw8g

    @user-mf4pl8hw8g

    2 жыл бұрын

    እትብል የኔማርርርር

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-mf4pl8hw8g ደምሪኝበአላህውዴዋ

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer20342 жыл бұрын

    ሮቤል መዋኘት በጣም ሰለሚወድ ለምን ማንሳፈፊያውን አታደርጉለትም ያስፈልገዋል እናንተም ከስጋት ትድናላችሁ ሮብዬ በጣም አምሮበታል ደስ ብሎኛል ።

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእናሁን

  • @tueb4883
    @tueb48832 жыл бұрын

    ወይኔ የእሮባ ደስታ የኔ ማር እድግ በል ግን ጥንቃቄ አድርጉ ልጃችሁን ዉሀ ባለጌ ነዉ ተጠንቀቁ ዉዶቸ ስታምሩ ይመቻችሁ!!♡♡♡♡♡

  • @ethiotg8213
    @ethiotg82132 жыл бұрын

    ሮቤል ግን በጣም ጎበዝ ነው የምር የኔ ማር. ❤ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ማማ በቅንነት ደመርኝ

  • @tsahytube2800
    @tsahytube28002 жыл бұрын

    በሉ ተጠንቀቁ ዋሃ እያታለለ ነው ምወስደው በተረፈ ይመቻቹ ሁሌም ቤታቹ በሳቅ በድስታ ሞቅ ደመቅ ያለ ይሁን ሮባየ የኔ ትንሸየ ሉኡል እውነት ዱባይ ከሄድክ ተመችቶብሃል

  • @Umufetitube
    @Umufetitube2 жыл бұрын

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ🇪🇹

  • @frieyoutube
    @frieyoutube2 жыл бұрын

    መሲዬ ማርያምን እዴት እዳሳዘንሽኝ ለልጅሽ ስትጨነቂ ይገባብኛላ ስትይ እንባዬ ነው የመጣው እናት እኮ ልዩ ናት አይለያችሁ ባለቤትሽም ብሬክስ መልካም ሰው ነው😍😍😍😍😍

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q2 жыл бұрын

    ሁሉም እደናተ ቢፋቀር ቢዋደድ አሁላይ በሁለቱም ፆታ ጉዳት አይደርስም ነበር ታምራላችሁ በርቱ

  • @user-qd8ee8zt2g
    @user-qd8ee8zt2g2 жыл бұрын

    ብሬ ወዲ ዓደይ ትግርኛ. ኣለማምዶ ንሮቤል ❤💛💛❤💛❤💛❤💛❤

  • @user-kf1hl7xq7j
    @user-kf1hl7xq7j2 жыл бұрын

    አረ በማርያም ለሁለተኛችሁ አድላይ ያዙት ልጁን ጥሩ አይደለም ወሀው አዳልጦት ከወደቀ በአፉና ባፍጫው ይገባል የኔ መደንገጥ ሲዋኝ ሮባ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ኡፉፉፉ😥💓💓💓💘

  • @TtTt-yd7zm

    @TtTt-yd7zm

    2 жыл бұрын

    ሀቢቢ

  • @ethiolove131
    @ethiolove1312 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹ ብሬክስ እና መሲ ልጂ ሮቤል ,,,እባካቹ እህት ወንድሞቼ ዱባይ ያላቹ ስራ ፈልጉልኝ በማርያም ኢጃዛ ቤት ከተቀመጥኩ ሰነባበትኩ😭😭😭😭

  • @user-rk6dq6hg7t

    @user-rk6dq6hg7t

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪይርዳሽእማ ዱባይላይስራየለም ሄውእኔ፣5አመት እሚያስጠላቤትነውእምሰራው መጥፋትፈራሁ ይችንአመትጨርሸ ሀገሬእገባለሁ የሱፍቃዲይሁንልኝ

  • @hanatlatibalu5054

    @hanatlatibalu5054

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ

  • @marriimarrii5524

    @marriimarrii5524

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    @@user-rk6dq6hg7t ደምሪኝ ደሜዋ

  • @uaeuae4026

    @uaeuae4026

    2 жыл бұрын

    መስከም ላይ የምትሳፈር ልጅ አለች ከእኔጋ እስዛ ካላገኘሽ አቡደቢ ከሆንሽ ነይ አውሪኝ ፈቃደኛ ከሆንሽ

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.64862 жыл бұрын

    ሰለም ሰለም ፍትህ ጠይቁ አለግበብ ለምገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ

  • @meskeremwoldeeyesus2355
    @meskeremwoldeeyesus23552 жыл бұрын

    እሮባ፡እዴት፡አሳቀኝ😂🥰💋🥰እግዚአብሔር፡ትልቅ፡ያድርግህ፡ሮባ፡ከእርግዝናው፡እስከውልደት፡እስከማጫወት፡ድረስ፡እያየሁት፡አደገ፡ይገርመኛል፡እድግበል፡ምርጥልጅነው፡ህፆኖች፡ይቸኩላሉ፡ሁሉን፡እናድርግስለሚሉ፡መሲዬእየተጠነቀቅሽ፡ውሀቦታ🙏

  • @galaxyhuawei6665

    @galaxyhuawei6665

    2 жыл бұрын

    Erobye eedg tamralachu

  • @malaku165

    @malaku165

    2 жыл бұрын

    @@galaxyhuawei6665 ማሸአላህ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@galaxyhuawei6665 ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@malaku165 በአላህስብስክርይብአረጊኝ

  • @mesi370
    @mesi3702 жыл бұрын

    ኧረ ተጠቀቁ ልጁን 🥺🥺

  • @yag2181
    @yag21812 жыл бұрын

    መሲ ቁመናሽ አንደኛ ነሽ፣ ልፒስቲክ ደማቅ አትቀቢ፣ ቅዝቅዝ ያለ ናቹራል ተጠቀሚ፣ ብሬክስ ቦርጭህን አጥፋ።

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba67682 жыл бұрын

    ልጁ ግን እዴት ደስ ይላል የኔ ጣፍጭ እድግ በል

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx2 жыл бұрын

    መሲ አኳሟ ያምራል

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e2 жыл бұрын

    እንዃን ለባእታለ ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚

  • @NERYA414
    @NERYA4142 жыл бұрын

    አይ ሮባ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂አሏህ ያሳድግክ ሀቢቢ❤💋

  • @dubaletigist4797
    @dubaletigist47972 жыл бұрын

    ሮቤልየ እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ፈጣን ልጅ ነዉ 😘😘

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a2 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በተለይ ልጂ ሮቤት ውሀው ውስጥ ሲቧርቅ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግህ አሰልጣኝና ሰልጣኝ አላለም ብሬክስ 😃😃

  • @mesi370
    @mesi3702 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ጥንዶች ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤

  • @mesi370

    @mesi370

    2 жыл бұрын

    @@selamtube1319 🥰

  • @SarahSarah-gj9zt

    @SarahSarah-gj9zt

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @feventube288

    @feventube288

    2 жыл бұрын

    ውዴ ደምሪአ እማ

  • @feventube288

    @feventube288

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እንዛመድ

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi91942 жыл бұрын

    መሻአላህ ስታምሩ ሮባየ አላህ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige71152 жыл бұрын

    ቱቱቱቱ እሮባ ከልብ 💗💗በመነጨ ደስታ ነው😍😍😍 እዬሳኩ ያዬውህ ደስ ስትሉ ፍቅሩን ዬብዛላችሁ

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j2 жыл бұрын

    እባካችሁ በአላህልጁን ተጠቀቁ

  • @hyme7165
    @hyme71652 жыл бұрын

    እሮቤላ የኔ ዉድ በሳቅ ገደለኝ 😀😀😀😀አቤት ድፍረቱ በጣም ጎበዝ ደግሞ ፈገግተዉ ልዩ ነዉ የመሢን ወድም ሀብትሽን ነዉ የሚመሥል እሮቤል አደል የመዳም ቅመሞች

  • @bogibogi3330
    @bogibogi33302 жыл бұрын

    ዋው ስታምሩ እሮቤል ትልቅ ሀብት ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v2 жыл бұрын

    ብረክ ምርጥ ባል ነህ እድሜ ከጤና ያቆያችሁ ደግሞ ዱባይ ተነችቶሀል ወፈርክ ማሻአላህ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ስብስክርይብአርጊኝውዴዋ

  • @user-gl9bh9ly1m
    @user-gl9bh9ly1m2 жыл бұрын

    ይመችኹም አሕዋተይ መዓረይ ሮባየ ሽኮሪና😍😘😘😘😘😘

  • @Kedija6466
    @Kedija64662 жыл бұрын

    ክክክክ የማገርመኝ ጉዳቱን አውቆ አፊንጫውን መያዙ ክክ

  • @ergoayele2506
    @ergoayele25062 жыл бұрын

    ነገራችሁን ሁሉ ለበጎ ለበጎ የቀዬረዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አምሮባችኋል።

  • @salamnabiyo7011
    @salamnabiyo70112 жыл бұрын

    መሲ ሰታምሮ እግዚብህ ልጄው ይስድገላች በጣም ታምርለችው

  • @kamiletube3956
    @kamiletube39562 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ ወላሂ እንደት ደነገኩ ልጄ ስትል ያረቢ አረ ተጠቀቁ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ወሃ እፈሪለሁ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub64262 жыл бұрын

    ሥወደው ሮቤን ጣፋጭ ነው ወላሂ

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij29972 жыл бұрын

    ወይኔ ሮቦ ያሳቃቹህ ደስታው ወኔ ውሃ ሲወድ የኔ አባት

  • @user-kf1hl7xq7j
    @user-kf1hl7xq7j2 жыл бұрын

    ሮባ መሲ ብሬክስ ስወዳችሁ ከልቤ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ 💘💘💘💖

  • @kiyyaatube4930

    @kiyyaatube4930

    2 жыл бұрын

    ፍቅር ካላስቸገርኩሽ ቤተሰብ አርጊኝ እማ❤

  • @user-kf1hl7xq7j

    @user-kf1hl7xq7j

    2 жыл бұрын

    @@kiyyaatube4930 አድርጌሻለሁ ማማዬ

  • @user-sm1hs9wc4q
    @user-sm1hs9wc4q2 жыл бұрын

    ከሮቤል ፍቅር ያዘኝ ስወደው የልጄ እኩያ 👌👌ያስተምራል በርቱ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @aleenabeegam6928
    @aleenabeegam69282 жыл бұрын

    ሮቤል የኔ ጌታ ስታምሩ ፍቅር በፍቅር ያርጋችሁ

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad64702 жыл бұрын

    ማሻአላህ እሮቢል በዝህ። እድሜው ወሀ መድፈሩ የኔ ልጅ ገላውን ሲታጠብ በለቅሶ ነው

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube2 жыл бұрын

    *የኔ ማሮች ሁሌም ደስተኛ ሁናችሁ ማየት ያስደስተኛል ብሬክስ ግን ወፈረ ማሻአላህ*

  • @fantayeselam8956
    @fantayeselam89562 жыл бұрын

    መስዬ ቅርፅሽ እንዴት እንደሚያምር የሞዴሊስት ቅርፅ ማሻአላህ እንዳትወፍሪ

  • @tsehayneshhailu4748
    @tsehayneshhailu47482 жыл бұрын

    ስታምሩ እድግ ይበልላችሁ😍😍😍😍😍😍

  • @user-ys1cj7qk9v
    @user-ys1cj7qk9v2 жыл бұрын

    ወይኔ ልጅአሳቀኝ አሏህ ያሳድገው

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w2 жыл бұрын

    የኔ ማር ልጆቺኮ አይጠገቡ እድግ በል ሮባየ

  • @user-yi7sz3iz8x
    @user-yi7sz3iz8x2 жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭ ሮቤል እድግብል 🥰🥰🥰🥰

  • @makiyah
    @makiyah2 жыл бұрын

    አላህፍቅራችሁንከጤናጋያብዛዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bj6cs9iv5r
    @user-bj6cs9iv5r2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ መሲየ አሳነባሪዋ ታምራላችሁ እሮባበልጦሻል መስየ የብሬክስቤተሰቦች ቅርታላልችሁ ቤተሰብአድርጉ

  • @helimakasye8382
    @helimakasye83822 жыл бұрын

    ማሻአላህ እሮቤል ደስሲል አላህ ያሳዲግህ

  • @tgyerayawa
    @tgyerayawa2 жыл бұрын

    ዋውውው በጣም ደሰ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @azegoyoutube.4233
    @azegoyoutube.42332 жыл бұрын

    ዋው ዱባይ ተሥማምቷችሃል ልጅ ሮቤል እድግበል

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሮባየ እድግበል ታምራላችሁ መሲና ብሮክስ ይጨምርላችሁ

  • @user-cf8jq5xr6o
    @user-cf8jq5xr6o2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣሁ የራያዋ ቆንጆ❤❤

  • @tititubetag8786

    @tititubetag8786

    2 жыл бұрын

    ስብስክራይብ አድርገኝ ራያ ራዩማ🍋🍋

  • @Queen-gr1qu
    @Queen-gr1qu2 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ዱባይ ተስማምቷችሆል ደስ ትላላቹ

  • @fatimaf3534
    @fatimaf35342 жыл бұрын

    ብሬክሽ ዉዉማሻአላህ በጣም ወፈረሀል የምር በፊትኮ ቀጭነበርክ አሁን ዋዉ መስምቆጆናቹሁ ልጁም ዋዉ ❤️

  • @banamurremehrte6073
    @banamurremehrte60732 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል መስየያገሬ ልጅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Kedija6466
    @Kedija64662 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ ልጁ የመችቶታል

  • @user-of6de2be4q
    @user-of6de2be4q Жыл бұрын

    ማሻኣላህ ሮባየ ኣላህ ያሳድግህ 💞💞💞💞🥰🥰🥰

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስ ትላላቺሁ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ልጃቺሁንም አላህያሳድግላቺሁ

  • @user-pw9zq7hy2j
    @user-pw9zq7hy2j2 жыл бұрын

    እሮቢ በሳቅ ገደለኝ የኔማር ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын

    ደስስትሉ በፍቅር ያኑራቹ ቤቢ ጌታ ያሳድግህ

  • @simanushethiopia2476
    @simanushethiopia24762 жыл бұрын

    wowww orbeliye yene konjjo ideg Berks ina masi swodchu Egizahber yasdglach 🥰🥰💕💕💕😍😍😍

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube43452 жыл бұрын

    አላህ፣ያሳድግላቹ፣ልጃጅን

  • @alemwollotubetube3409
    @alemwollotubetube34092 жыл бұрын

    ምናለ ሁሉም ሰውች እንዳተ መልካም ቢሆኑ ነገር ግን በከፈታ ውሰጥ ዝቅታ እንዳለ አያቁም መልካምነት ለራስ 😍😍😍

  • @kerya5102
    @kerya51022 жыл бұрын

    ሮቤልዬ የኔ ማር ዳድ ሲል ደስ ሲል አላህ ያሳድገው ውድድድ

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h2 жыл бұрын

    ዋውውውውው ታምራላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-rj2bo5ep4n
    @user-rj2bo5ep4n2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ከዚህ በላይ

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff91282 жыл бұрын

    የኔ ማር ደስ ሲል እግዛብሔር ያሳድግህ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu24942 жыл бұрын

    እስቲ እንደነብሬክስ አይነት ትዳር ይስጠን እምትሉ 👍👍👍😋

  • @zahrahassan6122

    @zahrahassan6122

    2 жыл бұрын

    ነበር 😢

  • @user-dg6ov2wu5n

    @user-dg6ov2wu5n

    2 жыл бұрын

  • @user-dg6ov2wu5n

    @user-dg6ov2wu5n

    2 жыл бұрын

    እዴሰዉ አትመኝ

  • @user-hx5mm5yv6c
    @user-hx5mm5yv6c2 жыл бұрын

    መዋኘት ስለማልወድ በጣም ነው የምፈራው እሮቤል ጥልም ሲል እኔ በጣም ነው እምጨነቀው እሮቤልዬን መቼም ተጠንቀቁ በእውነት ውሀ ጅል ነው ያታላል በተረፈ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ እወዳችሗለሁ🌹🌹🌹🌹🌹እሮባዬ እድግ በልልን😘

  • @genetgyohans3381
    @genetgyohans3381 Жыл бұрын

    ዉይ ደስ ክትብሉ ብሬዋ❤❤❤💛💛💛

  • @user-sc2yl3zp9b
    @user-sc2yl3zp9b2 жыл бұрын

    አይይይ መሲ ብዙ መሠልጠን ያስፈልግሻል

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r Жыл бұрын

    እንዴት ደስ ትላላቹሁ ፍቅራቹሁን ያብዛው ፈጣሪ

  • @bibe26483
    @bibe264832 жыл бұрын

    እሮቤል ለመደ ዋና ጥሩ ጎበዝ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው ይሁን

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s2 жыл бұрын

    ከሁላቹ ልጁ ይችላል የእውነት በጣም አሳቀኝ እደግ

  • @rozantube2640
    @rozantube26402 жыл бұрын

    Yanmare rbleya Allah ysdglhew♥️♥️🥰

  • @kirosawitgualraya9529
    @kirosawitgualraya95292 жыл бұрын

    ሮቤለይ መዓረይ❤❤❤👈

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK2 жыл бұрын

    ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ ሚሲ😂😂😂😂 ወላሂ በጣም አዝናናችሁኝ

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK2 жыл бұрын

    😂😂😂 ወላሂ እኔንም አስደነገጠኝ ባባዬ የኔ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ አፍጫውን መያዙ ደግሞ አለመርሳቱ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp2 жыл бұрын

    ውይ ሮባ አላህ ያሳድግህ ማሻአላህ ውሀ ይወዳል

  • @user-gy2ld5of8w
    @user-gy2ld5of8w2 жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሮባ አላህ ያሳድግህ ❤️😍😍😍

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 Жыл бұрын

    Effff setameru egzabehar bafeker yanurahehu rabanem yasadegelahehu🙏 mase meret serat ylash Ethiopiawet sat Berk gen lamen matab Yalahem?

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t2 жыл бұрын

    ወላሂ መሲ እኮ እርጋታዋ የተለየ ነው በቃ ድርብብ ያለች ሴት ናት ስወድሽ 💐ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሮባየ አላህ ያሳድግህ የሮባየ ውሃ መውደድ የተለየ ነው😄 ግን ጥንቃቂ አድርጉ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n2 жыл бұрын

    ወይኔ ሮቤል በሳቅ ገደልከኝ የእኔ ዋናተኛ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l2 жыл бұрын

    😍 ሽኮሪናታት ፈጣሪ የሓሊኹም ኣብ ዘለኹምዎ ሰላምኩም ይብዛሓዮ ዓለም ፍቅሪ እዩ መኽሰባ ኣይፈላሊኹም 🙏🙏🙏

  • @seaditube2196

    @seaditube2196

    2 жыл бұрын

    ተባረኪ ትግራዋይ ብሬክስን ስትሰድቡት ነበር ምናውቀው ለካ እንድህም አለ

  • @user-zx7qx4xn4w

    @user-zx7qx4xn4w

    2 жыл бұрын

    ጁታ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@seaditube2196 በቅንነትቤተስብእናሁን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-zx7qx4xn4w ደምሪኝውዴዋበአላህ

  • @seaditube2196

    @seaditube2196

    2 жыл бұрын

    @@fatumawase ሁኛለሁ

  • @fafi6852
    @fafi68522 жыл бұрын

    የኔ ማር ጎበዝ እሮቤል እያደገማ ጎዝ አይቻልም ፍጣሪ ያሳድግህ😘😘

  • @bentahmad3094
    @bentahmad30942 жыл бұрын

    ዋው ስተምሩ አይለያቹ በበዬ እዲግ በልልኝ

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r2 жыл бұрын

    እደው ቅመምየሆነ ልጅ ወሀሲወድክክክክክ ጀግና

  • @achutube1688
    @achutube16882 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናቹ ውብ ባልና ሚስት እንዲሁም አቢ እግዚአብሔር ጠብቃቹ በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ልጃቹን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ደሞ ቦታው ያምራል ግን ልጂን አደራ መጥለቅ አስለ መድህው

  • @tigisttube8422
    @tigisttube84222 жыл бұрын

    በጣም እወዳቸዋለሁ ማስ እና ሮቤል ብርክስ ኑሩልን ❤ዬምት ወዱት ብቻ ለይክ አድሩጉ እስት👈👍👍👍

  • @ei6308
    @ei63082 жыл бұрын

    ገ ጎበዞች በርቱ ደስ ትላላችሁ ከልጃቺሁ ጋር

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነት

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Жыл бұрын

    ሮቤልዬ ኢዲግግግግ በል ጠፈጪ ነገር😘🍬🍬🍬🍬🍬

  • @user-mi3df1vw3m
    @user-mi3df1vw3m2 жыл бұрын

    ስታምሩ አላህይጠብቃችሁ ሮባ ፍቅርየሆነልጅ እድግበል

  • @kiyyaatube4930

    @kiyyaatube4930

    2 жыл бұрын

    ሜሪዬ ሰብ አርጊልኝ መልሳለው እማ❤❤

  • @semutube5053
    @semutube50532 жыл бұрын

    ሮቤል ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @saniatube2360
    @saniatube23602 жыл бұрын

    ግን ብሬክስ ኤትዮጵያ ለቀክ ማለት ነው? ወይኔ በሰው ሀገር እንዲ እንደፈለግን እንሆናለን ሀገራችን ግን የሠው ደም መፋሰስ ሲይጣን ገብቶባት እያመሣት ነው ጌታዬ ሆይ ደጉን ቀን አምጣልን😭😭

  • @user-up8dm9su6l

    @user-up8dm9su6l

    2 жыл бұрын

    ሰላም ኡግኝተዋል ይሻላቸዋል

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-up8dm9su6l ደምሪኝውዴዋ

  • @gerebasha3672
    @gerebasha3672 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @meseretayalew2048
    @meseretayalew20482 жыл бұрын

    የሚያምር ልጅ እግዛብሄር ያሳድግላችሁ

  • @user-uo3xl3xv1c
    @user-uo3xl3xv1c2 жыл бұрын

    ታምራላችሁ አቦ ይመቻችሁ

  • @nurdintube6010
    @nurdintube60102 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እሮቤል አደገ ማሻ አላህ የኔዉድ

Келесі