ምስክርነት - በተአምረኛው ቋራ በርሚል ጊዮርጊስ ፀበል ለኔ የተደረገልኝ ድንቅ ተአምር 🙏

Ойын-сауық

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brex_habeshawi
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabeshawi
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
@BrexHabeshawi

Пікірлер: 593

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Жыл бұрын

    የሰዉ ቤት የሰለቻችሁ እህቶቼ ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @enewaenewaenewa6885

    @enewaenewaenewa6885

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን።

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    Жыл бұрын

    አሜን ፣እህታችን 🤲🤲🙏🙏

  • @makdessming8187

    @makdessming8187

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-mh7ej2nt8t

    @user-mh7ej2nt8t

    Жыл бұрын

    Amen 😍

  • @user-ny7up8sp1v

    @user-ny7up8sp1v

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hannatefera6995
    @hannatefera6995 Жыл бұрын

    አንተን የረዳክ አምላክ እኔንም ይርዳኝ !!ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @world12384

    @world12384

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ አሜን እስኪ ላዳምጥ ታአምረኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለኔም ድረስልኝ አሜን ብሬክስየ እግዚአብሔር ይስጥልን ላተየደረሰልህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ክርስቲያን መሆኔ ብቻ ያስደስተኛን እድለኛም ነኝ እልል ጌታ ሆይ እርዳኝ ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ስጠኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሺ ለደጂህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @zenazen6497

    @zenazen6497

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @zenazen6497

    @zenazen6497

    Жыл бұрын

    👍👍⛪⛪⛪

  • @redeat9807

    @redeat9807

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @youjadcellyoujadcell5253

    @youjadcellyoujadcell5253

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @beletudebele5964

    @beletudebele5964

    Жыл бұрын

    🤲🤲🙏🙏❤️❤️

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Жыл бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንተ እንደደረሠልክ ለሁላችንም ይድረስ አባቴ ታሞብኛል ይዠዉ እንዳልሄድ ስደት ነኝ 😢እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን ♥️👏

  • @user-ot7kd5nj8g

    @user-ot7kd5nj8g

    Жыл бұрын

    አሜን እህትአለም እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @user-bn9pc9ux6q

    @user-bn9pc9ux6q

    Жыл бұрын

    አሜን የኔ ውድ አይዞሽ ሁላችንም ነን ለደጁ ያብቃን 🥰🥰🥰

  • @Eyob797

    @Eyob797

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ ላይ ዐለ የሚቀርባቸው ቦታ በሙሉ ዕምነት እግዚአብሔር ሆይ ዐድነኝ ብለው ይጠመቁ ይድናሉ።

  • @Ghhhg-ex8ff

    @Ghhhg-ex8ff

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @devdegago7240

    @devdegago7240

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @rew6664
    @rew6664 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊወርግስ ኣባቴ ለዝህ ክብር ያብቃን ኣሜን(3)🙏🙏👏❤

  • @eyu1294
    @eyu1294 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለሀገራችን እና ለደጁ ያብቃን🥰🥰🙏🙏🙏

  • @masa5699

    @masa5699

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-et6wr8og6m
    @user-et6wr8og6m Жыл бұрын

    ግሩም ነው ብዙ ሰዎች አያምኑም በጣም ደስ ይላል እኔንም ለደጂ ያብቃኝ በጣም ጓጉቼ አለሁ ⛪🙌🏻

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን የሀገሬ ታቦት ቅደም ከፊቴ🥰

  • @batiytube5166
    @batiytube5166 Жыл бұрын

    እኔስ መቼ ይሆን የምሄደው በጣም ነው የቀናሁት ደግሞ ሰላም ሄደህ በመመለስህ ደስ ብሎናል ይህንን ተአምር እኛም በአይናችን እንድናይና እንድንመሠክር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን🙏

  • @meseretlemma8090

    @meseretlemma8090

    16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @user-ox9vw3wq5s
    @user-ox9vw3wq5s Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአገራችን ያብቃን ለደጁም ያብቃን አሜን ፫👏👏👏💚💛❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላንተም የደረሰ ለኔም ድረስልኝ አባቴ

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij6998 Жыл бұрын

    ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ስማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏

  • @selamyegebereallijbsyoutub7582
    @selamyegebereallijbsyoutub7582 Жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሰላምህ ያብዛልኝ ብሬክስ ወንድሜ በእውነት ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን አሜን በጣም ደስ ይምል ነው የተፈወስከው ለስጋ ብቻ ሳይሆን ለነፍስም ያድርግልህ እንዲህም ለመላው ቤተሰብህ በረከት ረደኤቱ ያብዛላቸው አሜን ከአለማጣ ተሰባስብህ በማህበር ለምህድ የምመችበት መንገድን ብናስተካክል በጣም ብዙ ሰው ይድናል ለአንተም በረከት ናገኛለህ እየተመዘገቡ ባስ ጠይቆ ፍቃድ ምሰጥበት ብመቻችልን በጣም ጥሩ ነበር እና ጉሩፕ ክፈትልን እባክህ ስንት የታመመ አለና የምትችል ከሆነ ሁላችሁም የራያ አላማጣ ልጆች የት ናችሁ ይህን እናድርግ እንንቃ መቸም ከአንድ ቤት አንድ ሰው ያልታመመ የለምና ቅመን ብንህድም ግን በውስጣችን በሽቶኞች ነን ስንት ሰርተን በረከት የለንም ይምል ስንት ጠጭና ቃሚ አጫስ በየቤቱ ስንት ጉድ አለና እንንቃ ማህበር እንክፈት

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የሰማህቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን

  • @user-cf5vb8hc1p
    @user-cf5vb8hc1p Жыл бұрын

    መታደል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይማራችሁ መሲ የኔውድ እህት

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Жыл бұрын

    ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Жыл бұрын

    ብሬ ላተ የደረሰ ለኘም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አባታችን አሜን አሜን አሜን በጣምደስየሚልነው እግዚያብሔር ይመስገን

  • @ruhamTube2509

    @ruhamTube2509

    Жыл бұрын

    ወድ አንደማመር

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ምልጃው አይለየን ብሬ አይዞህ በርታ አሁንም የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው ጥበቃው አይለያችሁ❤❤❤

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን ብሬዬ እናመሰግናለን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ🙏😍😍😍

  • @user-od9ps1eb6w
    @user-od9ps1eb6w Жыл бұрын

    አሜን ወድማችን አተን የሰማ እኛ ስደተኞች አገራችን ገብተን ለደጁ ያብቃን

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Жыл бұрын

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቸሁ በሰደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።

  • @MohamedMohamed-yi5gj

    @MohamedMohamed-yi5gj

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እማየ✅✅✅✅

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-ur3ci3xw8f

    @user-ur3ci3xw8f

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነዉ እደኛ ንፉግ አይደለም በቅዱሳን ሰማአታት መላአክት ሀዋርያት ቃልኪዳን ሰጥቶቸዋል በስማቸዉ ፀበል እምነት እድንድን ያደርጋል እኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ

  • @sebl62
    @sebl62 Жыл бұрын

    እጹብ ድንቅ ያሰኛል ተመስጨ ነበር ያዳመጥኩት በረከቱ ይደርብን አሜን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏 በሰላም ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @tenate2957
    @tenate2957 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን ሊቀ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ🤲🤲🤲🤲

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰማአቱ ቅዱስ ጊርጌስ ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @messiyedingillij1619
    @messiyedingillij1619 Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ ስማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁ ለመርገጥ ያብቃን

  • @user-tn8hb6ce4v
    @user-tn8hb6ce4v Жыл бұрын

    ክበርልን ውድ ወንድማችን ብሬክስ ለደጁ ያብቃን 🙏🌹

  • @msrak4498
    @msrak449819 күн бұрын

    የኔ አባት ሠማእቱ ቅዱሥ ጌርጊሥ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ ለቤተሠቦቼ ሠላምን ሥጥልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @user-br1bi9re9o
    @user-br1bi9re9o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በስደት ያለን ልጆችህንም ለደጁ ያብቃን እንኳን ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳህ ወንድማችን ብሬክ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አሳድገኸኝ ከዚህ ደርሻለሁ አሁንም አባቴ ያሳደግኸኝ ታቦት ከቤተሰቦቸ ጋር ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ወዳጀ መጨረሻችንን አሳምርል። ብሬክስ ወንድማችን ስለመረጃው እጅግ እናመሰግናልን ፀጋውን ያብዛልሕ አሜን🌾💚💛❤️

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Жыл бұрын

    አቤቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥራኝ ጥራኝ ጥራኝ እኔንም አድነኝ 😥😥😥😥💔 በርዬ ላንተ የሆነልህ ድንቅ ነዉ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    2 ай бұрын

    🙏🥺

  • @fkrinkulu4627

    @fkrinkulu4627

    21 күн бұрын

    አሜን ለኔም ጥራኝ ቅዱስ ጊወርግስ❤❤❤🎉❤❤

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Жыл бұрын

    ለወንድማችን እግዜአብሄር ነፈሱን በአራ ገነት ያሰቀምጥልን

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o Жыл бұрын

    ኧረ ብሬክስ አፀድቅሃለሁ እጅ እግሬን አስርህም ቢሆን ውሰደኝ ከዚህ ፀበል ምስቅልቅል ብሎ ሂወቴ በሰው አገር ቀረሁ አሁን የፋሲካ ልገባ አስቢያለሁ ዉሰዱኝ ከፀበሉ

  • @user-vu6qu1qc8i

    @user-vu6qu1qc8i

    Жыл бұрын

    ቁጥር ውሰጅና ጨክነሽ ተፀበይ አይዞሽ

  • @MohamedMohamed-yi5gj

    @MohamedMohamed-yi5gj

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እማየ😭

  • @MekdsMulugata

    @MekdsMulugata

    2 ай бұрын

    ayzoshi wedd tekate kurzhii alshadaye beyesameto guzo ale

  • @user-nl2xl2jj1u
    @user-nl2xl2jj1u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ።እኛንም ከስደት መልስ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ።

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Жыл бұрын

    ብሬክሳችን በጉጉት ስጠብቀው ነበረ በረከትህ ይድረሰን ውዱ ወንድማችን እኛም ለሀገራችን አብቅቶን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ብሬ። እኛም ለዚህ ክብር ያብቃል አሜን አሜን አሜን።ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ❤።

  • @user-xp4sg1bm5o
    @user-xp4sg1bm5o Жыл бұрын

    እውነት በጣም ደስ ይላል እውነት ሰማእቱ አባቴ ከልጅነት ጀምሮ አሳድገህኝ ዛሬም እዚህ አድስገኝ ደጅህን ለመገጥ ናፈኩኝ እኛም ለዛ ያብቃን ኡፍፍፍፍ ኢትዮጵያ ለመግባ ጉጉቴ በጣም ጨረ ሰማእቱ ለኒ ልዬ ነው 💞💟

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Жыл бұрын

    ስልካቸዉን እባክህ ወንድሜ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ለአንተ ይሁን አሜን🙏❤

  • @bateablneha5887

    @bateablneha5887

    Ай бұрын

    ነይ ልስጥሽ

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 Жыл бұрын

    አላህየ አፈጣጠሬን እንዳሰመርከው መጨረሻየንም አሳምርልኝ

  • @wedaywubalem
    @wedaywubalem Жыл бұрын

    እኛንም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @jemayineshjemayinesh2455
    @jemayineshjemayinesh2455 Жыл бұрын

    አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @binyam1578
    @binyam1578 Жыл бұрын

    ❤እቲ ንጹጉማት ትሕግዝ ዝነበርካ ጻማካ ካብ አምላክ እዪ 👏🕊

  • @sosinamekonnen601
    @sosinamekonnen601 Жыл бұрын

    በጣም እድለኛ ነህ ቦተው ደርሰህ መመለስህ

  • @emebet591
    @emebet591 Жыл бұрын

    እስይይይ ብሬክስ በእውነት እግዚአብሔር ይበርክ ለአንተ የደርስ ቅዱስ ግዮርጊስ ለእኛም ይድርስልን በእውነት

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v5 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ🤲✝️

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    ተመስገን ኣምላኬ እግዚኣብሔር ይጠብቃችው እግዚኣብሔር የሚሳነው ነገር የለም በቅንነት ፀልዩ ኣሜንንን

  • @abebeabebe7795
    @abebeabebe7795 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታው ያብቃን

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wedaywubalem
    @wedaywubalem Жыл бұрын

    ቄድር ነው እሚባል ጨደር አደለም እሚባል

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Жыл бұрын

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ህልውና ልዑል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Жыл бұрын

    አቤት ፈጣሪየ እባክሕ አሳካልኝ እና ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @brhanebrhan4812
    @brhanebrhan48123 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውንድም ብርክስ በትክክል ብለወል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Arsemagemedhin7779
    @Arsemagemedhin7779 Жыл бұрын

    በእውነት ድንቅ ታአምር ነው የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በረከቱ ይደርበን አሜን፫

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Жыл бұрын

    ስለሁም ነገር እግዚያአቤሄር ይመስገን ወድማችን አተ ተአምሩን አይተህ ስለነገርከን ቅዱስ ጊወርጊስ በምልጃዉ አይለይህ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለ ነዉንም ለደጁ ያብቃን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል አሜን የቅዱስ ጊዎርጊስን ደጅ ለመሳለም ያብቃን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን፫🙏

  • @mesitube5623
    @mesitube5623 Жыл бұрын

    እሰይ እንዴት ደስ ይላል እኛም ለመሄድ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Жыл бұрын

    አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Жыл бұрын

    ጅኒተር ነው እያሉ የሚከፈቱት እነ ትዝታው እስኪይ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው

  • @tadla8200
    @tadla8200 Жыл бұрын

    የልዳው ንጉስ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በስደትያለነውን ለአውደምረት። አብቃን። ፀጋበረከት በክርስቲያኖች ለይ ይደርብን። ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-dk6hs9bm2x
    @user-dk6hs9bm2xАй бұрын

    ቅድስ ገወርጊስ አባቴ ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @hbeesan2297
    @hbeesan2297 Жыл бұрын

    ሁላችንንም ከሥደት መልሡ ለደጁ ያብቃን🥺🥺 ላተ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን እኔም ከሥደት ሥመለሥ ቤተሠቤን ሙሉ ይዤ ለመሔድ አሥቤለሁ በፀሎት አሥቡኝ እግዚአብሔር እዴያሣካልኝ🤲🤲🤲🙏🙏😥😥

  • @Tsegi
    @Tsegi Жыл бұрын

    ሰላም እንኩዋን ለመቤታችን ክብረ ባአለ ለአስተሩየ ማሪያም አደረሳችሁ አደረሰን ቅድም ሰላም ሳልል ነበር የገባውት በጉጉት ከመጠበቄ የተነሳ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋንም ቅዱስ ጊወርጊስ ፈወሰህ ሁላችንም ለደጁ ያብቃን ፈጣሪ የልባችን መሻት ይፈፅምልን እኔ ሀገሬ ገብቻ እስከምሄድ በጣም ጓጉቻለሁ

  • @brhantsfaw9853

    @brhantsfaw9853

    Жыл бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደርሰን ዉድ የሆናቹሁ የክርስቶስ ቤተሠቦች

  • @fkrtech
    @fkrtech Жыл бұрын

    ውበቱን ደፍቶብሀል ሁሌም ይመርብህ ወንድሜ ከነቤተሰብህ

  • @user-uz3py5ti6z

    @user-uz3py5ti6z

    Жыл бұрын

    ere tey

  • @user-kh6qp7zm4k
    @user-kh6qp7zm4k Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላን እኛም ስደተኞቹ ለደጁ ያብቃን 🙏🥰❤️

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын

    አሜን ለደጁ ያብቃን ሁላችንም ሥደተኞች

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Жыл бұрын

    አውነት ቡዙ አስተማርከኝ ተባረክ ወድሜ ዘመንህ ይባረክ ወድሜ

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Жыл бұрын

    Brex my brother 🙏🇨🇭🇨🇭🇨🇭 Jesus Christ being you and your family

  • @selam5099
    @selam5099 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon146629 күн бұрын

    አሜንንለደጁያብቃን

  • @mekides-vlog
    @mekides-vlog Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን ነገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ለፀበሉ ያብቃን ሁላችንንም ለምስክርነት ያብቃን ጥያቄን ስለመለስክልን እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏

  • @mawegesha5411
    @mawegesha5411 Жыл бұрын

    @Brex እባክህ እግርህን አታነባብር/ አታነባብሩ ለጤናም ጠንቅ ነው፣ ተዋህዶ ሐይማኖታችንም አይፈቅድም ለሴትም ሆነ ለወንድም!! አመሰግናለሁ

  • @mediatube3914

    @mediatube3914

    Жыл бұрын

    አስታውሳለሁ እናቴን ስትለኝ

  • @user-yy8pg3pb3x

    @user-yy8pg3pb3x

    2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @AaAa-rx6hg
    @AaAa-rx6hg Жыл бұрын

    ሁላችንንም. ለደጁ. ያብቃን አሜን. አሜን. አሜን

  • @sadssjasse6434
    @sadssjasse6434 Жыл бұрын

    በእዉነት ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረሰልን🙏🙏🙏

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Жыл бұрын

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም እደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @ruhamTube2509

    @ruhamTube2509

    Жыл бұрын

    ወድ አንደማመር

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Жыл бұрын

    አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @dheh984
    @dheh984 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Tsegi
    @Tsegi Жыл бұрын

    አንደኛ በጉጉጉ ስጠብቀው ነበር አዘገየኸው በጣም ብሬክስ

  • @zahra8725
    @zahra8725 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተሻለህ ወድ ራያዋ ሰማእቱ አባቴ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ተአምረኛዉ ሰማእት ሆይ ወጥቶ ከመቅረት ሰዊረን ለደጅህ አብቃን የክርስቶስ ወታደር አባቴ ጊዮርጊስ ምልጃህ አይለየን❤❤❤

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Жыл бұрын

    እኔም ባሌ ህዷል በሰላም ይመለስልኝ 🙌ለኔም ከስደት ስመለስ እዛ ለመውሰድ ፍላጎት አለው እግዚአብሔር ቢፈቅድ🙌

  • @gjhfkrugf8186

    @gjhfkrugf8186

    Жыл бұрын

    ማን አገር ነዉ የፀበሉ ቦታ አገሩ ባሌን መላክ እፈልጋለሁ እህቴ

  • @user-zz2um4wb8g

    @user-zz2um4wb8g

    Жыл бұрын

    @@gjhfkrugf8186 በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ካልሽው ያውቁት ይሆናል

  • @gjhfkrugf8186

    @gjhfkrugf8186

    Жыл бұрын

    @@user-zz2um4wb8g እሽ እማየ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58297 ай бұрын

    እናመሰግናለን በጣም እንኳን ለደጁ አበቃህ መታደል ነው እግዚአብሔር ለኛም ፍቃዲ ሁኖ ያድርሰን ያብቀን አሜን ❤❤❤

  • @user-wn7gq6zw7k
    @user-wn7gq6zw7k Жыл бұрын

    ሁላችንንም ለደጅ ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያርግልንንን

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r2 ай бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ በስላም ያብቃን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እናመሰግናለን ወንድማችን ብሬክስ

  • @jemayineshjemayinesh2455
    @jemayineshjemayinesh2455 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው ላንተ የረዳክ ለኛም ይርዳን

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Жыл бұрын

    አንክዋን ለምስክርነት ያበቃህ በረክስ ወንድሜ አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-pi5uk1qc4s
    @user-pi5uk1qc4s2 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሄር አዳነህ አምላክ እሰይ ፈወሰህ

  • @user-ex6yt9qd7r
    @user-ex6yt9qd7r Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጂ ያብቃን አሜን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    በእውነት እንዴት ደስ ይላል የሰማቲ በረከት ይደርብን👏👏🌹

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Жыл бұрын

    ዋውውው እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የተደረገልህ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 Жыл бұрын

    ተአምር ነው እናመሰግናለን የሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በረከት ይደርብን

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Жыл бұрын

    Amen amen amen egzabher amelak harsow yemareh wandemay barketahew yedrsay 🤲🤲🤲

  • @awethaile6231
    @awethaile6231 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዎርጊ ይጠብቀን

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Жыл бұрын

    ቅዱስ ጎርጊስ አባቴ ባልንበት ሁላችንም አንተው ጠብቀን🙏🙏🙏🙏

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын

    የኔ አባት ትንሽ አቻኮልሀቸው አባን

Келесі