በራስ መተማመንን መገንባት - Building Self Confidence - ክፍል 3
በእራስ መተማመን የማይነካው የህይወታቸን ክፍል የለም። በራስ መተማመን ያለው ሰው ካለበት ተጨባጭ ሁኔታ ተነስቶ የሚፈልገውን ግብ ማሳካት ይችላል። ይህ ከሆነ በእራሳችን እንዳንተማመን የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው? እንዴትስ በእራስ መተማመንን መፍጠር እንችላለን?
እነዚህ ጥያቄዎች በዚህ ቪዲዮ ተመልሰዋል!
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ክፍል 1፡ • Video
ክፍል 2፡ • በራስ መተማመንን መገንባት - B...
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275
Пікірлер: 124
ከምሬ ነው አሹየ 4 አመት በላይ ከ300 በላይ መፅፎች ከ2000 በላይ ሞቲፎሽኖችን ሴሚናሮችን ተከታትያለሀ ግን ሁሉንም ነገሮች አንተ በአንድ አረፍተ ነገር ገልፀሀቸዋል እስከዛሬ ቦብ ፕሮተክተር ይመቸኝ ነበር አሁን ግን አንተ ኢትዮጵያዊው የቦብ ፕሮተከትር የበላይ ብያለሁ እድሜህን ያርዝመው አንድ ቀን self imagea ላይ በቅርቡ ስለምደርስ በህይወቴ አማካሪያ መምህሬ ማድረግ የምፈልገው አንተን ነው ይመችህ ኑርልኝ አብረን ስነሰራ በስሜት ካየሁት ቆይቻለሁ በደንብ
የክፍለ ዘመናችን ጀግና ሰው ነው ብዙ ሰዎችን እንደምትቀይር አልጠራጠርም
ዋው አቶ አሸናፊ ምስጋናየ ራሱ እንደሚያንስብህ ይሰማኛል። ሁሉም ትምህርቶችህ ወደ ህለሜ እያስፈነጠሩኝ እንደሆነ ለውጤ በራሱ ምስክር ነው። ህልሜ መሳካቱ እርግጥ ቢሆንም የእግዚአብሔር ቃል እና የአንተ ምክር የስኬቴ ባለውለታ ናችሁ። ተባረክ።
ሽአመት ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የሰጠን ውድ መምህራችን
የዘመናችን ድንቅ ሰው!!! በርታ ከወሰደን አዚም(እንቅልፍ) ብትት አድርጎ የሚያነቃ ትምህርት ነው። ተባረክ
አሼ አንተ የጌታ ስጦታችን ነህ በጣም በውሳኔ ስሰማህ አንድ ቀን በአካል አግኝቼህ እንነጋገራለን ብዬ ወሰንኩኝ ስንት ሰው ይሔን እውቀት ይዞ ያለቦታው እንደገባ ና .....እንደሆነ አዬሁ ሰለቃሉ ቦልድሊ ተናገር ሰው እንዲሰማህ ይሔ እድልም ተዘጋጅቶልሀል ለምን እንደምትጠነቀቅ ይገባኛል ድመቅልን😇🙏💪
እጅግ በጣም ድንቅ ነው።እግዚአብሔር ይመስገን።ወንድም አሸነፊ እባክህን በነጻ ሰጠሁ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት ያልከውን መጽሐፍ ስሙንና እንዴት እንደምናገኘው ንገረን ተባረክልን።
@wisdomwayeducation
Жыл бұрын
POWER OF NOW WRITTEN BY EKART TOLE
@edentasew8077
Жыл бұрын
Q
አንዳንዴ ዝም ብዬ ስሰማክ ሰዉነቴ በጣም ሙሉ ይሆናል የማላውቀው የሰውነቴ አካል ሀሴት እረፉት ይሰማኛል እባክህ ሁሌም ተናገር
አቶ አሸናፊ ፣ ለዚህ ፕሮግራም ዝግጅት አስተዋፅዖ ያደረጋችሁ በሙሉ በእውነት ምሥጋና ይገባችኋል ; ቃል ህይወት ያሰማችሁ ♥️♥️♥️
ከማመስገን ውጪ ሌላ ቃል የለኝም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
እድሜና ጤንነት ይስጥህ አንተ ለኢትዮጵያውያን የተሰጠህ እንቁ ነህ ከልብ እናመሰግናለን
ወደ youtube ስገባ ብዙ ጊዜ ያንተን ትምህርት እየጠበኩ ነው ዕድሜህን ይባርከው!
ቃላት የማይገልፀው ጥበብ በውስጥህ አለ!
ትምህርቶችህ በሙሉ ሰው የመሆን ግብአቶች ናቸው። 🙏🙏🙏
በውነት አቶ አሽናፌ በጣም ድንቅ ትምርት ነው ይግለጽልክ እኛንም እንታበረታን እንወድካለን በርታልን ጀግናችን
ዕንቁ ኢትዮጵያዊ መምህር😘😘
I attended all episodes abt self-confidence. What remains is implementation . Fetari yakbrln
Dear Ashenafi Taye, you can't even imagen the way I wait for your videos to be posted. you are like my father for me even my dad doesn't teach me this. you have changed my life. I respect and love you . I hope one day we will embrace each other 🙏🙏❤.
ሁሌም በዉስጤ የነበረኝ ጥያቄ ባንተ ቪዲዮ ይመልስልኛል ። አመሰግንሃለሁ😍
Thank you thank you thank you so much 😊 this is a life changing ❤
All my life i was worried about peoples negative opinions and didn't know what to do. And today you gave me the answer. Thank you so much Sir!
በጣም አመሰግንሀለሁ አቶ አሸናፊ በርታልን እግዚአብሄር ይባረክህ ፣ አላማችንን ወይም ህልማችንን እንዴን እንደምናገኘዉ ብታግዘን ደስ ይለኛል
እንኳን ደና መጣህ አንተ መልካም ሰው !
It helped me a lot. እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!
Excellent. What amuse me the most is your story telling. U always find stories to make the lecture base line illustrative and memorable. Hope u will deliver much of ur unexplored self. Thank you, Sir.
እግዚአብሔር እድሜ ጤና እመኛለሁ ❤ እየተማርኩ ነው 😊
ተከፍሎ የማይገኝ ስልጠና በነፃ ስለሰጠሄኝ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ።
I can’t get enough of this guy , Authentic 👏🏼👏🏼👏🏼
How a wonderful teaching!! I wish if u teaching in English for our kids. I really love the way you are teaching. You already blessed. Thank you
tanks ashe you are man of the generation!!
Ashuya sewedh...💛💛💛🙏🙏🙏
ተባረክ የእኔ ወንድም:: Thank you
በጣም እናመሰግናለን ይቀጥሉበት
Mind blowing as always!
Thank you Ato Taye I learned from More.thank you alot.
Ashie,Thank you for your effort for me.
Really I have appreciated you. Impact full lessons.
Thank you so much 🙏🏾
Thanks for your good effort ,keep it up your job!
betam eyetenadedku new😳 ende 1 dekika saymolagn timihirtohu eyaleku techegrku.fetari yibarkih.🙏🙏🙏🙏🙏
እዉነት ብቻ ቲቸርዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
God bless you
Ashuye u r realy realy very important person to Ethiopian thankyou❤so much pleas keepit up donot 🛑stop go on Please we already Love ❤u
Its very crucial lesson life ....Keep it up!! thank you!!
እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ ዋዉ ድንቅ ትምህርት
Thank you. It was impressive speech. Learn a lot
Thank you for sharing 🙏🏽
የሰሚናሩ አዘጋጆች አቶ.ታዬ ሁላችሁንም ለምትሰጡት እውቀት እናመሠግናለን ❤❤👍🙏
Thank you Ashe So much it is such a great and timeless lesson!
Yes you right thank you very much
Dear Ashenafi . You are amazing. You should start live program.
I am proud of you. You are gifted to change our nation. Thank you much
God bless You !
እጅግ በጣም ድንቅ ሀሳብ የህይወትን ቁልፍ የሚነካ ትምህርት ነው። አመሰግናለሁ !!
Uplifting speech! I acknowledge and treasure all that you have educated others!!!
Thanks and this is the topic that I need most, highly appreciated
i don"t now how i appreciate your seminar ......I am proud to see just like yours in our country ..thanks very much..God bless you.... One day I will be tell about your seminar..
I am proud of your knowledge and the way you transfer message.
እድሜና ጤና ይስጥልን ወላሂ ከልብ አመሰግናለሁ ኑርልን
Amazing 👏
I can't wait part 4
your speech really gives me strength. Thank you so much
እናመሰግናለን ቲቸር
It was so fantastic and Auspicious I really appreciate your eagerness, deep elaboration and story telling Thank you so much dear and beloved Ashe!
በጣም ነው የማመሰግነው
በጣም አመሰግናለሁ
I respect you 👍👍👍
Thanks! please share us your insight about leadership
Thank you.
Ashu your are just a blessing
wow nice presentation
ያንተን አይነት ሰው አብዝቶ ይስተን እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው።
Am always listening your speech on my way to work and back home. It really gives me strength. Thank you so much
❤ bravo
አመሰግናለሁ
Thank you ❤
ምርጥ ሰው🥰
ከሁሉምበፊትእዉቀትይቀድማል ጌታችንአላህሆይ እባክህ እዉቀትስጠን። እዉቀትባለዉሰዉእቀናለሁ።
No words 🙌🙌
Thank you !!
Thankyou
Waww, ❤❤❤❤💯
thanks!
self-image, self-talk and self-confidence more constructive!!!
Genius!
ድንቅ አቀራረብ ነው!
Thank u
THANK YOU😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Huleme nw yemxbiqiqi God bleess you
Merci beaucoup በጣሞ ግሩም ትምህርት ፐሮግራምህ በሙሉ በቀጥታ ላይፍ አገርቤት ሰመጣ ትምርቱን ልብካፍል ደሥተኛ ነኝ! በርቱ
እድሜናጤና ይስጥልኝ አሹ
Respect
what a lecture thanks my bro
@kas123
Жыл бұрын
💯
አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ 🙏
ምንም ልበል just thank you so much🙏🙏🙏🙏
Can’t wait for part 4
@user-rf1yf6jb1h
Жыл бұрын
I believe Its over 1-3, where is part 4?
ገራሚ
Kazi balay sewouch la masradet ke wisti miwata know yecamarilli tabaric
በጣ ውድ ልብ የሚሰርጽ ትምህርት ነው እየቆያችሁ ስለምትለቁ እንዲህም ከቻላችሁ ቶሎቶሎ ስሩልን ወይም ቪድዮው ይርዘምልን thank u my life ticher
ትምህርቱ በጠም ለዉጦኛል። በቅርቡ ተጨባብጠን እናወራለን።