በመከራ የተፈተነ ትዳር

Ойын-сауық

23ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Пікірлер: 59

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia76323 жыл бұрын

    23ኛ አሁን 130ኛ ገጠመኝ ደረሠ በእውነት በእነዚህ ውስጥ የሠማነው ለመተግበር ለመምህርም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛ ተምረን እንደነቃን ለሌሎችም የሂወት መጀመሪያ ይሁን ስንቶቻችን ነኝ ግራ ገብቶን የምንኖር ግን ምክንያቱ ያልገባን በእውነት ተወዳጆች የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ለምታውቂት ሼር አድርጉ ሁሉም አይቶ የራሱን ህይወት ደሞ ይመርምር

  • @gfccucu4334
    @gfccucu43343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግሩም ነው የናታችን በረከቷ ፆለቷ አይለየን አሜን🌻🌻👏👏

  • @Eyaasu
    @Eyaasu3 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ አበራ : ምርጥ መምህራችን ነው ::

  • @lovepeace8606
    @lovepeace86063 жыл бұрын

    ሚገርም ታሪክ ፥ የእናታችን ጸሎትን እና በረከት ከሁላችን ከህዝበ ክርስትያን ይሁን ኣሜን።

  • @user-qp4rl4mh1m
    @user-qp4rl4mh1m2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን!

  • @user-qp4rl4mh1m
    @user-qp4rl4mh1m2 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ልቦና ይክፈትልን የእናታችን በረከት ይደርብን ጸሎት ልመናቸው አይለየን! አሜን፫

  • @haymanothaymanot9209
    @haymanothaymanot92093 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት እናት አባት ያብዛልን ጾለታቸው በረከታችው ለኛም ይስጠን

  • @tegestteshome2141

    @tegestteshome2141

    3 жыл бұрын

    90

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay97713 жыл бұрын

    አምላኪ አምላኪ ትዕግስትን ስጠኝ ስምህን ይባረክ

  • @topline8854
    @topline88543 жыл бұрын

    አሜን በረከታቸው ይደርብን አቤቱ ምንገድህን ምራን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    በእውነት ብሰማው አልጠግብም ደስ የሚል የቅድስና ህይወት ነው 😭😭😭😭😭😭😭በረከታቸው ይደርብን መሞህር

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ሁሉ በርሱ ሆነ

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h3 жыл бұрын

    የእውነት ታሪክ ሲቀርብ ምንም ተጨማሪ አያስፈልግም ለምን ሂና የተቀባ እጅ ሆነ አስተካክሉት 👆 የእናታችን በረከት ይደርብን ይሁን ይደረግልን

  • @blackberrybold617
    @blackberrybold6173 жыл бұрын

    የሚገርም ታሪክነው ወይኔ ምን እደምል አላውቅም ቃላት ያጥረኛል

  • @instat5875
    @instat58753 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማች እውነት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የበቁ እናት በማግኘትህ እግዚአብሄር በሚያውቀው እድላኛነህ እኛንም ለማየት ያብቃን!

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase22203 жыл бұрын

    23ኛ ገጠመኝ የኔ ምግቤ ነው ስንቴ ሰማሁት አይቆጠርም 😭😭😭😭😭😭ደስ የሚል መንፈሳዊ ሂወት 😭😭😭😭😭አባቴ ኣምላኬ ሆይ ትግስት ስጠኝ 😭😭😭😭😭

  • @redeactef
    @redeactef3 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣሕ ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ የእናታችን በረከታቸው ይደርብን ከእዚሕ በፊት አቅርበኸው ነበር አስታውሰዋለው በርታ።

  • @lilychala2198
    @lilychala21983 жыл бұрын

    Amen Amen Amen barktacheho edrbeni

  • @azebquanis6320
    @azebquanis63203 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜዋ እንደተከበሩት እናታችን አባቶቻችን ቅድሳን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሄር አሜን 3 ወንድሜዋ አተንም እግዚአብሄር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልን አሜን እሄንን የተባረክ የተቀደሰ ስለአሰማህን አሜን

  • @user-qj8yq7fk1j
    @user-qj8yq7fk1j3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጣም አመሰግናለዉ

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @HANA-db6fg
    @HANA-db6fg3 жыл бұрын

    Egziabher yimesgen memhrachin qale hyiwetn qale bereketn yasemaln Tsegawn yabzalwot edmie matusalan yadlln BeTselot Asbugn welete Aregawi blachihu

  • @mikamika-nz8ev
    @mikamika-nz8ev Жыл бұрын

    Wow memehera egeziyabehare yebarekeh.1 eweket deom aweku church malet bate keresetiyan endalehone👍

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕሬ በዚም መጣልን

  • @orthodoxtewahedo1221
    @orthodoxtewahedo12212 жыл бұрын

    አሜን፫ አዎ በጣም ማየት እንፈልጋለን ማየት በድንግል

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw26683 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x3 жыл бұрын

    መምህር በጣም አስተማሪ ነው በእውነት አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu43343 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36073 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን በረከት ይድረብን አሜን አሜን አሜን

  • @tigestamare777
    @tigestamare7773 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን የት ገዳም ነው ያሉት መምህር

  • @asefumesele7875
    @asefumesele78752 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 👍🙏

  • @alexmario1097
    @alexmario10973 жыл бұрын

    እንዴ የመምህር ተስፈዬ ትረካ በቅዱሰን ተሪክ የእኝህ እነትደስይላል

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Kalehiye woten yasemalen

  • @user-bx9oq2rl9w
    @user-bx9oq2rl9w3 жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን አምላኬ ሆይ ትግስቱን ማስተዋሉን ስጠኝ

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase22203 жыл бұрын

    ወንድሜ እኔ ይህንን ማየት ብቻ ነው ደስ የሚለኝ ምን ላርግ በቃ ወደ እማይቆተር ጊዜ አይቻለው ግን ኣይጠገብም ኣይጠገብም ኣይጠገብም እንኩአን እዚህ አሳየኝ ፈጣሪ የኔ ተስፋ ነው በትዳሬ 😭😭😭😭❤❤❤🙏🙏😭😭😭😭

  • @asefumesele5875
    @asefumesele58753 жыл бұрын

    አሜንን አሜንን አሜንን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods80383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mekdesasafew5970
    @mekdesasafew59703 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @millionadere8797
    @millionadere87973 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አያል ነው ክንዱም የዘላለም ነው

  • @haymanothaymanot9209
    @haymanothaymanot92093 жыл бұрын

    እባኮት የት ናቸው እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በረከታቸውን እሻለሁ ያሉበትን ገዳም እና የገዳም ስማቸውን ንገሩኝ

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n3 жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30373 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d3 жыл бұрын

    ዋው የመምህር ተስፋዬ ነው እንዴ

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e3 жыл бұрын

    Enqan beselam metu

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e3 жыл бұрын

    የእናታችንበረከትይደርብን

  • @kalmaatouk7495

    @kalmaatouk7495

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hawagana8437
    @hawagana84373 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen bereketachew yideribin 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsega43
    @tsega43 Жыл бұрын

    Ebakih layachew felgalew

  • @user-hk5hn9zw6l
    @user-hk5hn9zw6l3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏👏👏🙏🙏😭😭😭🙏🙏

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v5 ай бұрын

    ምነው የምን ገጠመኝ ነው እናስታውል የቅዱሳንን ተጋድሎ አስተላልፎልን በረከት እናግኝ የተኖረ ቅድስና ነው ይኽ የምን ገጠመኝ እንደኾነ አናውቅም ስመ እግዚአብሔር ስለ ተጠራ ብቻ የእግዚአብሔር ቃል ነው አንበል እንመርምር ዝንብለን ያገኘነውን አንብላ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw3 жыл бұрын

    የማይጠገብ ገከመኝ በእዉነት የእናታችን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @samerahamsho6762
    @samerahamsho67623 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @blackberrybold617
    @blackberrybold6173 жыл бұрын

    😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-lh3qr3jd4i
    @user-lh3qr3jd4i3 жыл бұрын

    ኮፒ ራይት ይከበር። ይሄ በፍጹም ትክክል አይደለም።

  • @YordanosF

    @YordanosF

    3 жыл бұрын

    ምስክርነት ባለቤት የለውም ሲጀመር የኔ ነው ብሎ አይደለም የለቀቀው ወንድም!

  • @tigistsisay7945
    @tigistsisay79452 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e3 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሠማልንበእውትለሁላችንምማስተዋልንይስጠንአሜንንን

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze19693 жыл бұрын

    ይሄ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ከነድምፁ ነው።አስፈቅዳችሁት ነው?

Келесі