"በጄኔራል ፋንታ በላይ ላይ አስነዋሪ ተግባር ተፈፅሟል" |ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ

ኢትዮ ኒውስ | ታሪክ | ፖለቲካ

Пікірлер: 22

  • @saronkifle434
    @saronkifle4343 жыл бұрын

    ጥሩ መረጃ ነው ተስፋዬ ወልደኪዳን ግን ጉዳዩ ላይ አለበት ይባላል ።ተጨማሪ መረጃ ካለ።

  • @Jesusislord-zt5xu
    @Jesusislord-zt5xu3 жыл бұрын

    Thanks for your information !

  • @madk6808
    @madk68082 жыл бұрын

    እዚህ ላይ አስተያየት ለመስጠት በጣም ያሳዝነኛል በጣም ብዙ ጥናት ይፈልጋል እኝህም ሰው ብዙ የማያውቁት ወይም ብዙ የመርሳት ችግር እንዳለባቸው ያሳያል። ስለዚህ ታሪኩን ሙሉ አይደርገውም። ጥናት ምርምር ያስፈልገዋል።

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube43522 жыл бұрын

    ANTE RASEH YE BEALU GERMAY GEDAY TEHONALEH SELETANEH ENA ANEGAGERH YASTAWEKEBEHAL YE BEALU RESA YET ENDETEKEBERE TAWEKALEH WESHAWOCH

  • @mlove4025
    @mlove40253 жыл бұрын

    😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele40853 жыл бұрын

    Min yadergal ke selasa amet behuwala menager befit aynagerum neber beteret yetelekefachihu sewoch kkk

  • @marigoldan1
    @marigoldan13 ай бұрын

    ስለ ተስፋዬ ወልደስላሴ የተናገሩት it makes sense

  • @tewodrosworku7346
    @tewodrosworku73463 жыл бұрын

    ከፍትኛ የድምጥ ችግር አለ አስተካክሉ።

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab2493 жыл бұрын

    ተስፋዬ ወ/ስላሴ መከላከያ ግቢ ተተኩሶበት አመለጠ ማለት እንዴት ይታመናል? ገና ከምሳ በፊት ጀነራል ኃይለጊዮርጊስ ሀብተማሪያም ለፍስሃ ደስታ እነ መርድ ስብስባ ጠርተውኛል ሲሉት :ደህና እናውቃለን ምሳ አንወጣም አንተ ሂድ አሏቸው? ለምን ?እንዴት አወቁ? ጀ. አምኃ ደስታን እነ መርድ ለምን አገለሉት? ተስፋዬ ቢሮ ሂድ ያሉት ሆን ብለው ነበር :ስብስባ እንዲዘገይ:: የአምኃ ምክትል ሰለሞን በጋሻው ለምን ተመረጠ? ተስፋዬ ርስቴ ጫፍ ይዘዋል እንጂ አያውቁትም: 1. እነ መንግስቱ ቀድመው ያውቃሉ:2. ጀነራሎቹ በዚያ ቀውጢ ጊዜ አልተስማሙም ነበር ለምን? 3. ጀነራሎቹን ካልተወገዱ ጦርነቱ ስለማያልቅ እነሱን ለመምታት በምዕራብ ኃያላን የተቀነባበረ ኩዴታው በራሱ በመንግስቱ እንዲከሽፍ የተሰራ ነው የሚሉ አሉ:: እንዲከሽፍ የተዘጋጀ ነበር : እውነቱን ለማወቅ ጥልቅ ምርመራዊ ጥናት ያስፈልጋል::

  • @beletekassa2026

    @beletekassa2026

    3 жыл бұрын

    እስኪ ወደ ፊት በዝርዝር እንዲቀርቡ ጥየቄዎችን ያቅርቡልን

  • @belayhayleab249

    @belayhayleab249

    3 жыл бұрын

    @@beletekassa2026 አቀርባለሁ :አሁን ፊልድ ስራ ላይ ስለሆንኩ ስመለስ አቀርባለሁ: 3,ሳምንት በኋላ

  • @belayhayleab249

    @belayhayleab249

    3 жыл бұрын

    @@beletekassa2026 1.ከምሳ በፊት እነ ፍስሐ ደስታ እንዴት ሊያውቁ ቻሉ? መከላከያ ሚኒስትሩ ቢሯቸው ቤተ መንግስት ስለነበረ ፍስሐ ክምሳ በኃላ እነ መርድ ስብሰባ ጠርተውኛል :ሁኔታው አላማረኝም ሲሉት ደህና ሂድ አላቸው:: ጸሐፊያቸው የሰማችው ነው:: 2. ፍንቀላው ፋንታ በላይ ሲመራው ቆይቶ የዚያን ቀን ለምን በማን ለመርድ ተሰጠ? ፋንታ ስለዘገዬ ተስፋዬ ትርፌ መርድን ምራ አለው ነው : እዚህ ብዙ ማለት ይቻላል:: አምኃ ደስታን ለምን አገለሉት? 3` መርድ ለደምሴ ቡልቶ መንግስቱን መተነዋል ብሎ ለምን ዋሸው?መንግስቱ ለምን ተገዶ አስመራ አላረፈም::? አዲሳባ ጀቶቹን ግንኙነት ማን ቆረጠባቸው? 4`ቁምላቸው ጦሩን ይዞ ቦሌ ሲያርፍ ማን ሬዲዮ ግንኙነቱን ቆረጠበት? 5``ውበቱ ፀጋዬ ከጦላይ ሊልከው የነበረው ኮማንዶ ለምን ቀረ? 6` ወርቁ ዘውዴ በፖሊስ ኮማንዶ መከላከያን እንዲከብና ጥበቃ እንዲያደርግ ታዞ ለምን ሳያደርግ ቀረ?ወዘተ ተስፋዬ ወስላሴ በአሜሪካ የተሰውን ጀነራሎችን የማስወገድ ዘዴ ነው የሚለው ትክክል ይመስላል: የአሜሪካው ስለላ ድርጅት እነዚህ ጀነራሎች እያሉ መንግስቱን መጣል አይቻልም ስለዚህ በራሱ በመንግስቱ ይወገዱ ብሏል( በኩዴታው) ማጠናከሪያ: መንግስቱ ማዕረጋቸው ተገፎ እንዲባረሩ ተስማምቶ ተስፋዬ አይሆንም ይመቱ አለ አሸነፈም ለምን? መንግስቱ በሕዝብና በጦሩ እንዲጠላ:: ተስፋዬ ወ ስላሴ በቅጥረኝነት ኢትዮጵያን ያጠፋ የተረገመ ቆሻሻ ሕዳጣን ነበር:: በድምና አጥንት የተገነባች አገር እንድትፈርስ ዋናውን ሚና ተጫውቷል:: በስም ብቻ የጠራኋቸው ጄነራሎች ናቸው::

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube43522 жыл бұрын

    Ere ye bealu gerema geday new

  • @mesfinkaleb5130
    @mesfinkaleb51303 жыл бұрын

    ያንተን ቪዲዮ ለማየት እንፈልጋለን ግን የጠቀጠከው የማስታወቅያ ብዛት ካቀረብከው ዝግጅት በላይ ስለሆነ ቪድዮህን ማየት አቁመናል ።ምንድነው ይህን ያህል የማስታወቂያ መአት መደርደር ? ተርበሀል ? ስራውን ልታቆም አስበሀል ? ወይስ ባንድ ሳምንት መክበር አሰብክ ? ወዳጄ ብልጥ ሁን የዩቱብ ቪዲዮ ቢበዛ 5 ማስታወቂያ ታስገባለህ ከ ሳምንት ቆይታ በኋላ ሌላ መጨመር ትችላለህ ያንተ ግን ተዐምር ነው ። በዛ ላይ ሰውየው ምሽግ ውስጥ ነው የተቀረፁት ?? የዘንድሮ ነው ወይስ የዛሬ 33 ዓመት ?? ምንድነው ድምፁ ምንድነው የቪዲዮው ጥራት ?? አስተካክል ተመልካች እያጣህ ነው

  • @beletekassa2026

    @beletekassa2026

    3 жыл бұрын

    ስለምስልና ቪዲዮ ጥራቱ ይቅርታ zoom ስለሆነ ነው

  • @solomontibebu4630
    @solomontibebu46303 жыл бұрын

    This guy is the supporter of Mengistu Hailemariam.

  • @aseabe4843
    @aseabe48432 жыл бұрын

    የክብር ዘበኛኛኛኛ ???አይ እርጅና ነው ወይስ መዘንጋት ?ክብር ዘበኛ እኮ ከጃንሆይ ጋር ቀረ !!

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6lАй бұрын

    የክብር ዘበኛ ይላሉ ሻምበል ተስፋዬ? እየዘነጉ ነው ልበል።

  • @afeworkkebede1223
    @afeworkkebede12233 жыл бұрын

    Op inn nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6lАй бұрын

    ሰውየው ተምታቶበታል።

  • @solamansolaman2146
    @solamansolaman21462 жыл бұрын

    የህ ሰውዬ ውሸታም ነው

  • @solamansolaman2146
    @solamansolaman21462 жыл бұрын

    ይህ ሰውዬ ውሸታም ነው

Келесі