No video

"አቶ ፋሲካ ሲደልል ባደረገው ነገር በቂውን ያህል ነግሬዋለሁ" | ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ በደርግ ዘመን የደህንነት መ/ቤቱ የሕግ መምሪያ ኃላፊ የነበሩ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Пікірлер: 60

  • @genenesemayat2795
    @genenesemayat27958 ай бұрын

    ፋሲካ ሲደልል ልኩ የሚነገረው ሰው አይመስለኝም:: ሰውዬው ልኩን አስቀድሞ የሚያውቅ ከባድ ሚዛን ያለው መሆኑን ብዙ ሰው ያውቃል:: በጡንቻው ሳይሆን በአእምሮው የሚያስብ ምሁር ነው ፋሲካ::

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele50838 ай бұрын

    FASIKA SIDELIL WAS GREAT......ONE OF THE BEST INTELECTUALS IN DERG ERA

  • @solomontilahun3169
    @solomontilahun3169 Жыл бұрын

    አቶ ፋሲካ ቤስት አካዳሚሻን ናቸው

  • @mulumebetkassa6615
    @mulumebetkassa66158 ай бұрын

    Ato Fasika is one of the few honest intellectuals, brave to confess his own retreats to He is not like this person who brags about writing a book in 15 days

  • @hannujonur1095
    @hannujonur10952 ай бұрын

    አ፣አ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጠላት ማምረቻ ነው

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde92656 ай бұрын

    ፋሲካ ሲደልል በደርግ ዉስጥ ካሉ ጥቂት ምሁራን አንዱ ናቸው

  • @bezamekonnon4546
    @bezamekonnon4546 Жыл бұрын

    የሆነ፣ቀዳዳ፣ሰው፣ናቸው።አሁን፣ስለ፣ፋሲካ፣ሲደልል፣መተቸት፣የምትችል፣አይመስለኝም።ፋሲካ፣ምሁራዊ፣ትንታኔ፣ያደረገ፣ጀግና፣ሁሉንም፣የፃፈ፣ነው።እንቶ፣ፈንቶ፣አይፈልግም።እባከዎትን፣አርፈው፣ይቀመጡ።

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እንዲህ ያለ አዋቂ ሰው መጋበዝ ለታሪክ ማስረጃ ነው

  • @senda9782
    @senda978210 ай бұрын

    ሻንበል ተስፋዬ በልጆቻቸው ኑሮ ስለተመቻቸዉ ግብዝ የሆኑ ይመስላሉ። ከወታደራዊዉ ባህል ዉጭ የቀድሞ አለቆቻቸዉን "አንተ" ሲሉ መስማት ይከብዳል ።

  • @ss-jm8se

    @ss-jm8se

    3 күн бұрын

    ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ሻምበል ተስፋዪ ትክክል ናቸው

  • @rado7282
    @rado72827 ай бұрын

    የእንጨት ሽበት አገኘሁ ብሎ ይቀደዳል

  • @hannujonur1095
    @hannujonur10952 ай бұрын

    እውነት ነው የሚናገሩት🎉

  • @belaytessema3004
    @belaytessema30045 ай бұрын

    One truth teller among million lairs in ethiopia

  • @girmawongele
    @girmawongele5 ай бұрын

    ይች ሰውዩ ትንሽ መረጃ ይዛ ብዙ ትዘባርቃለች

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa205310 ай бұрын

    በ 15 ቀን መጽሀፍ ጻፍኩ ሲል ቱሪናፋ ለመሆኑ በቂ ማሳያ ነው።😅

  • @MuktarGadi-kl1up

    @MuktarGadi-kl1up

    4 ай бұрын

    😅

  • @ss-jm8se

    @ss-jm8se

    3 күн бұрын

    ባለጌ ተሳዳቢ ነህ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo22 күн бұрын

    እኔ እነግሊዝ ነዋሪ ነኝ.ሕግተምሬ ተጨማሪ እንዲክል ደርግ ነዉ የላከኝ ሥዩም ረጎት አባይ ሢቀሩ በአማርኛ የፍርድ ወሣኔ ጠቅሦ ያሥተማረኝ ምሕር የኢትዮጵያን ሕግ ኢትዮዮያዊኛ ያሥተማረኝ አልነበረም! ግግንን ለምን ?

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f4 ай бұрын

    እኒህ ውየ ትንሺ ይዘባርቃሉ አንድድ እውነት ይናገራሉ ፋሲካ ሲደልል ግን ብቃት ያለው ትልቅ ሙህር ነው ሀ ብቻ ይናገራል

  • @gobezgobez4448
    @gobezgobez4448 Жыл бұрын

    እስከዛሬ ማንም እልፃፈም የፋሲካ መፀሃፍ ትምህርት ስጪ ነው

  • @mmgh7393
    @mmgh73938 ай бұрын

    ይህ ሰው ያለደረጃው ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ወሬኛ ነው

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo22 күн бұрын

    ዳዊት ወልደጊዮጊሥ ሻለቃ ኢትዮጵያ የአማራ ነች አለ,ለአማራ ጠላት እያፈራ ይኾን አማርኛ ተናጋሪዉ በቂ ጠላት የሌለዉ ይመሥል?

  • @belaytessema3004
    @belaytessema30045 ай бұрын

    The Capitan is truth teller I remember all what he said is all true the very true

  • @teddykassa8858
    @teddykassa88584 ай бұрын

    የሚያሳዝነው እያንዳንዱ የደርግ ባለስልጣናት በ አንድ ፓርቲ ለአንድ አላማ የቆሙ ነበሩ ብዬ መናገር ይከብደኛል ሁሉም በራሱ ኃላፊነት ፍፁም እንደነበረ እና ጥፋቶችን ወደ ሌሎች የመጠንቆል ሂደት ይታይባቸዋል በግለሰብ ደረጃ የብቃት ችግር አይታይባቸውም ሴራና መጠላለፍ ግን ዋንኛ ስራቸው በማድረጋቸው የ ፓርቲውን አላማ እና የተሸከሙትን የህዝብ አና ሀገራዊ ኃላፊነት ሙሉበሙሉ ዘንተውት ነበረ በግል እና በጋራ የተሳሳተ አቅጣጫ ተከትለን ነበር አይሉም ሁሉም ጥፋተኛ እንዳልነበሩ አጉልተው ለማሳየት ለምን ይጥራሉ ?

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 Жыл бұрын

    ይኼን ሁለት እግር የቀረው እንሰሳ ማነው ፈቶ የለቀቀው። ሁሉን ነገር አውቃለሁ ሆነሳ።

  • @ashagreemahlet4776

    @ashagreemahlet4776

    Жыл бұрын

    ዘለፋ:- የሀሳብ ድርቅ ውጤት

  • @EthioH76

    @EthioH76

    11 ай бұрын

    He was working for the Intelegence office.

  • @gezegeta923
    @gezegeta9238 ай бұрын

    ወቅቱ በቂውን ያህል ነግሬዋለሁ፣ልኩን ነገርኩት፣ፒሪሪም ፒሪሪም የሚባልበት ሳይሆን በእውቀት እና ጥበብ ከፍ ያለ እውቀት እና ሙግት የሚደረግበት ዘመን ነው፥፥ አቶ ፋሲካን በእውቀት ይሞግቱ ከቻሉ፥፥ ጋዜጠኝነት ደግሞ ብቅታ ይፈልጋል ዝም ብለህ ፊልተር ሳታደርግ ሁሉንም አታቅርብ፥፥ መረጃ ጥራት ከሌሎው እንቶ ፍንቶ ነው የሚሆነው፥፥

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    7 ай бұрын

    Enja..yashenefu yemesel ersbersachew lik likun etc ..yebabalalu...jiloch.

  • @marcusode9969
    @marcusode9969 Жыл бұрын

    ስለ EPRP , MESON ቆሻሻነት የተናገሩት ልክ ነው።

  • @wedislas1
    @wedislas127 күн бұрын

    ልጆች ካሉት ሚድያ ላይ እንዳይቀርብ ቢመክሩት ጥሩነው

  • @ss-jm8se

    @ss-jm8se

    3 күн бұрын

    ሀቅ ነው የተናገሩት

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham31116 ай бұрын

    ሰውየው ትምክህተኛ ይመስላሉ አይ አማራነት ያሳፍራል

  • @zemetatapa6347

    @zemetatapa6347

    5 ай бұрын

    አህያ፣ አህያችን

  • @Shiroye99
    @Shiroye992 ай бұрын

    እነ ፋሲካ ሲደልል ነው ያልከው?? ግድ የለህም ስድነት የትም አያደርስህም ( ሌላው ቢቀር አቶ ን) ተጠቀም!!!

  • @andyt7703
    @andyt77033 ай бұрын

    ተመልከት:አበሻን:እውነት:ሲነገረው:ይንቀጠቀጣል Thank you sir Fasika was a maid for the most brutal dictator of the century as you see a lot of ignorants trying to defend him

  • @gobezgobez4448
    @gobezgobez44488 ай бұрын

    እንተ ጉሬዛ ዝም ብለህ ትለፈልፋለህ ለመሆኑ በምን ሞራልህ ነው ጋድ ፋሲካል መናገር የምትችለው እንተ ድቄት ይህንን ትልቅ ትምህርት ስጪ መዕሃፍ ለመተቸትም ሆነ ለማረም በቂ እውቅትና ልምድ ያስፈልገሃል ዝም ብለህ ትዘባርቃለህ ድቄት ነህ እፍህን ስትከፍት ዝም ብለህ እራስህን እስገመት የምታወራው ወሬ ዝም ብሎን ተራ ወሬ ነው መጀመረያ ደረጃህን እወቅ እንተ ጠጃም እፍህን እትክፈት

  • @belaytessema3004
    @belaytessema30045 ай бұрын

    Eprp would have been more evil than evil derg

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst2011627 ай бұрын

    ይሄ ቀዳዳ በ 1948 ትምህርት ጀምሮ በ 1948 አጠናቀኩ የሚል ባለጌ ወራዳ ቀጣፊ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst2011627 ай бұрын

    ይሄ ቀጣፊ ሽማግሌ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit91825 ай бұрын

    ቱቦ አፍ

  • @yaregaltayelegesse2267
    @yaregaltayelegesse2267 Жыл бұрын

    ይኸን ገለባ ሰውዬ እያቀረባችሁ ምታስበተርቁብን ምነው። ደግሞ ፋሲካ ሲደልልንም እየተቸ ነው? የፋሲካ ሲደልልን ብቃት ደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረገውን መሳጭ ቃለ ምልልስ ማዳመጥ በቂ ነው።ባለስልጣንም አታውቁም እናንተ ተራ የደህንነት ሠራተኛ ከፍተኛ ባለስልጣን እያላችሁ ምታቀርቡ።

  • @admasumekonnen7661

    @admasumekonnen7661

    Жыл бұрын

    እንደ ሰው ጉድለት ሊኖርበት ይችላል፣ ነገር ግን ተስፋዬ ርስቴ በተማረበትም ሆነ በሙያው በወቅቱ የተዋጣለት ነበር፣ መፅሃፋም ምርጥ ነው፣ እናም ፋሲካም እንደሰው ክፍተትም ነበረው፣ ምርጥ ምሁርም ነው፣ የፋሲካን ሁለት ኢንተርቪው በሁለት ሚዲያ ተከታትዬ በአንዱ ላይ የካባቸውን የወቅቱ ኃላፊዎች በሌላኛው ኢንተርቪው ተችቷቸዋል፣ እናም እንደዕይታችን ነው

  • @yaregaltayelegesse2267

    @yaregaltayelegesse2267

    Жыл бұрын

    @@admasumekonnen7661 ሁሉን አውቃለሁ፣ የንቀት ሳቆችን አይተሀቸዋል? የሱንና የፋሲካ ሲደልል ቃለመጠይቆች አይተህ የሰውን ብቃት ማነፃፀር ትችላለህ።መፅሀፍ እኮ መዓት ልትፅፍ ትችላለህ ሚወስነው ምትፅፍበት intention እና የመፅሀፎቹ ብቃት ነው ሚታይ

  • @ashagreemahlet4776

    @ashagreemahlet4776

    Жыл бұрын

    ሀሳብን በማስረጃ መሞገት ና የተራኪው ድምፅ መሳጭ ነው ?ውበት እንደተመልካች..

  • @footballworld8741

    @footballworld8741

    Жыл бұрын

    ሰውየው ልኩን አያውቅም። ደርግ ፋሲካ ሲደልልን የመሳሰሉ ትልልቅ ምሁራንን በውስጡ ያካተተውን ያህል፣ እንደዚህ ሰውዬ አይነቶችም ብስል ከቀሊል ሰዎች መኖራቸውም ለውድቀቱ አስተዋፅኦ አድርጓል። ዝም ብሎ ነው የሚተረተረው።

  • @ashagreemahlet4776

    @ashagreemahlet4776

    Жыл бұрын

    @@footballworld8741 ለአሁኑ ሀገር መሰቃቀል ያ ክፉ፣ ነጭ አምላኪ ትውልድ ድርሻ ትልቅ ነው።ጉድለቶችን በማስረጃ መሞገት ሲገባ አንዱን ማንገስ ያለምክንያት ሌላውን ማኮሰስ ሸውራራ ነት ተገቢአደለም ።

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q3 ай бұрын

    ፋሲካ ጮሌ ነው

  • @demenatsega5111
    @demenatsega5111Ай бұрын

    ያንተንስ ማን ይንገርህ እሱስ ስህተቱን አምኖ ህዝብን ይቅርታ የጠየቀ ትልቅ ሠው ነው።

  • @yonite4355
    @yonite435514 күн бұрын

    I don't believe this man is capable of telling the truth; I think he is one of those people who want to make themselves important without any substance

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc82893 ай бұрын

    EPRP leaders had committed treason and introduced hostile beliefs among Ethiopia students, so should be liableand condemned for their wrongs. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people. EPRP had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest ethnic groups. In addition to the lie of scientific socialism, EPRP lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, seasonally at the factory and their farms. They were also 75% illiterate. EPRP claimed to be a party of this group. EPRP used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, EPRP was based on fantasy world of its own making. Moreover, EPRP moved to enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against them birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason. In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by EPRP had wreaked havoc on Ethiopia, and still those EPRP wrongs are haunting the country. As a result, EPRP has no achievement to be proud of.

  • @gobezgobez4448
    @gobezgobez44488 ай бұрын

    እንተ ዝም ብለህ ልጃች ስብስበህ ተረት ተረት እውራ

  • @stegbar
    @stegbar2 ай бұрын

    He is the most con artist, a layer. 😂😂😂😂😂😂

  • @TofikAman-cl4fq
    @TofikAman-cl4fqАй бұрын

    ሻምበል ተብዬው So colled ተስፋዬ እርስቴ ድንጋይ ራስ እንደ ምሁርም መነናገር ይዳዳሀል ፍልጥ መሀይም ጵጌ /ዲቡ/ሳሆን /Dhiibu /ነዉ ኦሮሞነቱን አትጠራጠር እነ ሀይሌ ፊዳ ባንተ ገመድ አፍ አይተቹም የማትረባ ድንጋይ።

  • @FitsumArya
    @FitsumArya13 күн бұрын

    ይሄ ሠውየ እልል ያለ አጥንት ቆጣሪ ነው ደሞ በመፅሃፉ ላይ አንድ ቱባ ስህተትና ውሸት አለበት አቶ ፋሲካ ሲደልልን ግን የሚወቅስ ህሊናው ከድፍረት የመነጨ እኩይ ሃሣብ እንጂ እውቀትና ትህትናማ አቶ ፋሲካ ጋር አለች ይሄ ምላሱ ነው ጡንቻው

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa205310 ай бұрын

    በ 15 ቀን መጽሀፍ ጻፍኩ ሲል ቱሪናፋ ለመሆኑ በቂ ማሳያ ነው።😅

Келесі