ጀግናው ወታደር (ወርቁ ደሳለው ገዳሜ)ገ/ሚካኤል ለአንዲት ኢትዮጵያ ሲል የህይወት መስዋዕትነት ከፍሎ በአባቶቻችን የጀግንነት ሥነስርዓተት በክብር ተሸኝቷል።

ለሁለተኛ ጊዜ ህዋት አማራ ክልልን በወረረች ጊዜ ሰላም ለማስከበር የህይወት መስዋዕትነት ከከፈሉ ጀግኖች መካከል የጀግናው ወንድማችን ወታደር ወርቁ ደሳለው ገዳሜ (ገብረ ሚካኤል) የአሸኛኘት ሥነስርዓትና የሕይወት ታሪክ በጀግኖች አባቶቻችን የጀግና አሸኛኘት ባህልና ትውፊት መሠረት ምዕራብ ጎጃም በቡሬ ወረዳ ጅብገደል ደብረ ኃይል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን።
ለቤተሰቦቹ፣ለዘመዶቹ፣ለአብሮ አደግ ጓደኞቹና ሀገር ወዳድ ለሁኑ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እግዘዚአብሔር መጽናናትን ያድለን።

Пікірлер: 29

  • @atalayasres8079
    @atalayasres8079 Жыл бұрын

    ነፍሰህ በሰላም ትረፍ ከአባቶቻችን ጎን ከቅዱሳን ጋር ያድርግልን

  • @Aryam-Begena
    @Aryam-Begena Жыл бұрын

    ነፍሱን ይማርልን፣ይኸ የሰይጣን ልጅ ወንድሞቻችንን አስጨረሳቸው

  • @khanpk166
    @khanpk166 Жыл бұрын

    ነፍስህ በሠላም ትርፍ ተደጋጉቹ ጎን ያርግልን ስንቱን ጀግና አጣን

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388Ай бұрын

    የፉኖ ወታደር የእግዚአብሔር ወታደር ነው!!!ሞት ለጀግና ክብር ነው!!!ይህ ሁሉ ኋወን ለጀግና አያስፈልግም እግዚአብሔር በገነት ነው የሚያኖረው!!! የሚሉ ህንን ትታችሂ ትግሉን አፋፍሙ !!!እግዚአብሔርን ይዛ 14:06 ችሁ ወደፊት ነው የሚያስፈልፐው!!!

  • @molalignyayeh5385
    @molalignyayeh5385 Жыл бұрын

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጀግና ወንድማችን

  • @dagnewgetasew7701
    @dagnewgetasew7701 Жыл бұрын

    nefisun yimar

  • @xciteali30
    @xciteali3011 ай бұрын

    ጂግና አይሞትም የግዴታቸዉን ተወጥተዉ ነዉ ያለፉት ጂግናናቸዉ ሁሉም ለትግል መዘጋጀት አለበት 😭😭 ነፍሰ ይማር

  • @baharutesema
    @baharutesemaАй бұрын

    ፈጣሪ.ነፍሱን.ቨገነት.ያኑራት

  • @Fano_Life
    @Fano_Life Жыл бұрын

    ወንድሜ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Жыл бұрын

    ነፍሱን ይማርው

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Жыл бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @alemabebe6691
    @alemabebe6691 Жыл бұрын

    Hageracinene ethiipia selam yaderegelen. Nefes yemar le gegenacin

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    ወንድሜችንነፍስይማሪ😢😢😢😢

  • @abatekassaw5605
    @abatekassaw560510 ай бұрын

    አማራ ልዩ ህዝብ ነው ስንል በምክኛት ነው በዘር ሳይከፋፍል ጀኞቱን እነ በላይ ዘለቀን አሉላ አባነጋ እያለ እያውዳደሰ ጀግናውን ልጁን ሽኘ

  • @user-mi6ti9vz6i
    @user-mi6ti9vz6i9 ай бұрын

    ነብስ ይማር😭😭😭

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @rakadhan7200
    @rakadhan720011 ай бұрын

    😢

  • @sebeleatnafu7196
    @sebeleatnafu71968 ай бұрын

    Rip

  • @ruthkas9268
    @ruthkas92688 ай бұрын

    Nebse yemarelen!!!

  • @user-qq6ip2rq4m
    @user-qq6ip2rq4m8 ай бұрын

    Ayezon ye ethiopia lij jegina mot ayikerim Anita gin tiling tarik seritehal

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 Жыл бұрын

    አናትህ ሁለት ቦታ ይከፈል አትዋጋና አላዝን የምትሰሩትን እንኳን የማታውቁ የጠላት ቃል አቀባዮች የወገን ማፈሪያ ምንለማግኘት ነው የታጓሩት??? እግዚአብሔርን እያስቀየማችሁ መሆኑን እንኳት የማታውቁ!!!

  • @wawabrie6561
    @wawabrie6561 Жыл бұрын

    ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት ሲል ተሰዋ

  • @dnabebawyibelu12

    @dnabebawyibelu12

    Жыл бұрын

    ቪዲኦውን በደንብ ይመልከቱትና እና ሙሉ መረጃ ይዘው ይጻፉ።

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 Жыл бұрын

    አሁን የቀብር ስነስረዓት በቢዲዮ የሚታይበት ጊዜ ነው???በልሕ ደሙን የሚመለስበት እንጂ!!!

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v8 ай бұрын

    አይመቸነውሥልጠና

  • @kasanesh1232
    @kasanesh1232 Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1kАй бұрын

    ለዚ ቆሻሻ ሰው በላ መንግስት ሲዋጋ በትግራይ የሞተ ነው

  • @Dxbuae-gy3he

    @Dxbuae-gy3he

    Ай бұрын

    😢😢

Келесі