በልጄ ፊት ደፈረኝ! ባለ ታሪክ መሳይ ክፍል 2...

ከኔ ጋ እየተኛ ድል ባለ ሰርግ ማግባቱን ሰማሁ።የሰርጉን ፎቶ አሽጎ ላከልኝ።
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
youtube.com/@fitserecap8483?s... የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::

Пікірлер: 749

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu13716 ай бұрын

    youtube.com/@fitserecap8483?si=AWUfzCIbsqXS2FUk የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::

  • @user-fe5cd2cw7d

    @user-fe5cd2cw7d

    6 ай бұрын

    ሀነበረ

  • @fasikaMersha-gi3ev

    @fasikaMersha-gi3ev

    5 ай бұрын

    ሶሶሶሶሶሶሶ​@@user-fe5cd2cw7d

  • @fasikaMersha-gi3ev

    @fasikaMersha-gi3ev

    5 ай бұрын

    ሶሶሶሶ

  • @melber7957

    @melber7957

    5 ай бұрын

    Hosana debrezeyet aydelem❌ Bishoftu new okay? + debrezeyet yalew Israel new okay?+ Hosana lela kelel new

  • @kebeduyimam7856

    @kebeduyimam7856

    4 ай бұрын

    እባክሽ የመሳይን ቁጥር ፃፊልኝ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa75506 ай бұрын

    እናቱ እድጠላቹዉ አርጋባቹው አለች በትክክል ለምን ሰዉ እደዛ የምሰፈሰፍልሽን ወደ አውረነት አይቀየርም እናቱ መተት አርጋለች 😢😢😢😢

  • @user-ky9rk6uc6f

    @user-ky9rk6uc6f

    6 ай бұрын

    Enam yelkut endaza new

  • @Tube-kx2sq

    @Tube-kx2sq

    6 ай бұрын

    መልካም መጠርጠሩ ኸይር ነው እንጂ ያስብላል ግን በሰው ሂወት የሚገቡ ሰወች በተለይ በወለደ ምሀል ታው ግን

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    በጣም ትክክል ታደርጋለች

  • @zeyba2557

    @zeyba2557

    6 ай бұрын

    Eneem yimeslegnal

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    6 ай бұрын

    ምኒቱ ቡዳ ናት

  • @abaynehfeyso9943
    @abaynehfeyso99436 ай бұрын

    እናትዬውማ የሆነ ርኩስ ሥራ ሠርተዋል። መድኃኒዓለም የሥራቸውን ይስጣቸው

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    6 ай бұрын

    አዎ እንደዛ ባያደርጉማ እንደዚህ አይጠላቸውም ነበር

  • @hiyothiyot-ds5sg

    @hiyothiyot-ds5sg

    6 ай бұрын

    የኔም ጥርጣሬ ነው

  • @rahelgebra4395

    @rahelgebra4395

    6 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-hh4or2xq2t

    @user-hh4or2xq2t

    2 ай бұрын

    አሜንይድፋት

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di6 ай бұрын

    በእምነትሽ ጠክሪበት ይሄ መተትነው ያለምንም ነገር እደዚህ አይሆንም በጣምነው ያዘኩት አይዞሽ እማ😢😢😢😢

  • @birukworkneh6790
    @birukworkneh67906 ай бұрын

    በትዳር መሀል እየገባቹ የሰውን ህይወት እና ኑሮ የምታምሱ የባል ዘመዶች በተለይ እናትና እህቶች እግዚአብሔር ይፈረድባቹ

  • @heranmulushewa3800

    @heranmulushewa3800

    6 ай бұрын

    ewnet new btam balege nachew yemer

  • @meselechgebre5096

    @meselechgebre5096

    6 ай бұрын

    የባል ዘመድ እኮ ካንሰር ነዉ

  • @haimanotobsu9372

    @haimanotobsu9372

    5 ай бұрын

    Yihe aganinitawi neger new

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    5 ай бұрын

    እውነት የሰራቸውን ይሰጣቸው

  • @user-sk1yg2nm7k

    @user-sk1yg2nm7k

    5 ай бұрын

    Amin Amin Yeferadebachaw

  • @hanlove412
    @hanlove4126 ай бұрын

    ደሞ ስታምር ማርያምን 🥰ጥሩ ትዳር ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ

  • @SaraSara-rf8nx

    @SaraSara-rf8nx

    4 ай бұрын

    Amen amen

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    Ай бұрын

    አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe60046 ай бұрын

    ባጣ ቆይሽ አትሁኚ ወደ ህክምና ሂጂ ባንቺ የለመደውን በቀጣይ ልጅሽን እንዳታስደፊርያት ምክንያቱም አሁን ላይ በሀገራችን ላይ ብዙ እያየን እየሰማንም ነው እችን የመሰልሽ ቆንጆ ምን ጎሎሽ ነው ይኸ በእናቱ መተት የታሰረ ዘንዶ የሚጫወትብሽ ወይስ በእናቱ መተት አንችም ታስረሻል ማለት ነው ድያብሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይርቃል መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48976 ай бұрын

    በቤተሰብ የሚመራ ወንድ አይረባም እውነት ነው ለልጁም ፍቅር የለውም 😢እግዚአብሔርን የሚፈራ ወንድ ያምጣ ፈጣሪ ሴት እህቶቸ

  • @user-pb3tw5ph4i

    @user-pb3tw5ph4i

    5 ай бұрын

    ወዶ አይመስለኝም እናቱ አሰመትታበትነዉ በርግጠኝነት

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    5 ай бұрын

    ትክክል በቤተሰብ የሚመራ ሰውም አይሆንም የማይርባ ሰው ነው

  • @meri24242
    @meri242426 ай бұрын

    ከንግግሯ ስራመድ እናቱ በጠንቋይ ለምን ይሆናል ባዓድ አምልኮ ያለባቸው እናቶች እራሳቸው መርጠው ነው መዳር የሚፈልጉት እናም ከዛ አንፃር ይመስለኛል እራስሽን ከቤተክርስቲያን አታርቂ በርቺ በጣም የተናደድኩብሽ ነገር ግን ሲመጣ አትቀበየው አንቺ እንቁ ነሽ ልበሺ ዘንጪ ውጪ ግቢ በርቺልን የራስሽ ህይወት ይኑርሽ አቃጥይው የዛኔ የሱን ውድቀት ታያለሽ ግን ሲመጣ የምትቀበይው ከሆነ እመኚኝ ሁሌም በራሱ ቁጥጥር ስር ያደረገሽ ስለሚመስለው እንደ እቃ ነው የሚያይሽ በርቺልን

  • @abeykinyozi6653

    @abeykinyozi6653

    Ай бұрын

    Awo lemene tetejewaleshe aterebime yematerebie neshe abariwe lela wende yazie fite neshewe atasetegiwe segejie seleyie sebele bota hegie segejie ersu yemetale tedarane ayeketeleme eyemeta eyetjashe for whatatekerebiwe

  • @user-gf6lx8wi4r
    @user-gf6lx8wi4r6 ай бұрын

    ደሞ ስታዛዝን የኔ እናት አጀት ነዉ የምበላዉ እናቱ ግን ፍርዱን ከፈጣሪ ታግኝ 😢😢😢😢😢😢 የሴት ልጅ መከራችን ግን መቼ ነዉ የሚያልቀዉ 😢😢😢

  • @RomAbera280
    @RomAbera2806 ай бұрын

    በሰው ትዳር ገብቶ የሚለያዩ በእውነት እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣቸዋል ።

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis19465 ай бұрын

    በጌታ በየሱስ ስም ከየትኛውም እስራት እና መተት ተፈች ነፃ ውጭ / አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash50453 ай бұрын

    እናቲቱ አስመትታለች እንዲጠላሉ። ስገጂ መቁጠሪያ ተጠቀሚ ጸልይ ጹሚ። መልስሽ ታገኛለሽ። አይዞሽ ማሬ!!!❤❤

  • @saramohamed5196

    @saramohamed5196

    25 күн бұрын

    Betkikil melsu anchi ga new

  • @meseretaddis3263
    @meseretaddis32635 ай бұрын

    በቃሽ አታስጠጊዉ.የራስሽን ኑሮ.ኑሪ

  • @Samuel-ej6rv
    @Samuel-ej6rv6 ай бұрын

    እርጋታዋ ቁንጅናዋ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል። በርች ጀግና ነሽ። እናትየው ግን ፈጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃቸው 🙏🙏🙏

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz6 ай бұрын

    በእርግጠኝነት እናትየዋ መተት አርጋባቸዋለች እንዲለያዩ ፀበል በደንብ ተጠበቂ ማማዬ

  • @myoutube6311

    @myoutube6311

    5 ай бұрын

    እኔም እንዴዛ ነው የጠረጠርኩት😢😢

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene10055 ай бұрын

    እህቴ ግድ የለሽም አንቺም ልጅሽም ተጠመቁ እቺ ሴትዯ ያረገችብሽ ነገር አለ እሱም ወደ አይመስለኘም መተት ብዙኅ ያረጋል ፀልይ

  • @tsionshibiru1463
    @tsionshibiru14635 ай бұрын

    የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ መፆም መፀልይ አለብሽ እናትዬው መተት አድርገውብሻል

  • @user-nb3uv5jo7v
    @user-nb3uv5jo7v6 ай бұрын

    ሙሉ ታሪክሽ እኔም ያለፍኩበት ህይወት ነው በጣም ያማል ግን

  • @thomastadele6514
    @thomastadele65146 ай бұрын

    ብዙ ታሪክ ሰምቻለው የመሳይ ታሪክ ግን አጅግ በጣም ልብ ሚሰብር ነው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እሱንም ልቦና ይስጠው እናቱን ደሞ መድሃኒያለም ይፍረድባት

  • @meskilove4227
    @meskilove42276 ай бұрын

    😭ያስለቅሳል ታሪክሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያድርግልሽ እህቴዋ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    5 ай бұрын

    አቦ ያላሰብሸውን እንጀራ ይሰጥሸ እመብርሄን ትካሰሸ አይ ወንዶች የሴት እንባ አይቀናችውም እንደዚ የምታደርጉ እግዛብሄር ይይላቹ

  • @rozalove7257
    @rozalove72576 ай бұрын

    ወላሂ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ አዝኛለሁ እንደዚች ልጅ ታሪክ ልቤን የሰበረው የለም ብቻ አላህ ያጠንክርሽ ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል አብሽሪ እናቲቱ አንችንም ልጁንም እንዲጠላ የሆነ ነገር አድርጋለች 😢

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    6 ай бұрын

    ወላሂ እኔ ብሆንስ እያልኩ ነው የሰማሁት

  • @rozalove7257

    @rozalove7257

    6 ай бұрын

    ​@@hayumamu1725እኔ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነች ከአስመሳይ ሰው አላህ ይጠብቀን

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    6 ай бұрын

    ኧረቢሆንም እሡቢፈልጋት በሂወቷአየይጫወትሥነበር ሲመጣለምንትቀበለዋለች በሴትነቷ እየተጠቀመ የሥሜቱ ማሥታገሻ አድርጓት የሚፈልጋትንድልባለሠርግ አግብቶ እመቤትሆና ኧረእህቶቼራሣችሁን ዝቅአታድርጉ ማንም እንዲጫወትአቶፍቀዱ

  • @kebernsh208

    @kebernsh208

    5 ай бұрын

    ​@@hshhehsge7113ልጁ ተው ሲባል አይሰማም አለች ከአቅሞ በላይ ነው ስለአልተራደናት ነው እጂ አደጋ ላይ ናት እብይ ብላ አገር ካለቀቀች አይተዋትም

  • @user-zf4we6hf7s

    @user-zf4we6hf7s

    4 ай бұрын

    ትክክሎ

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia6 ай бұрын

    ወይኔ የኔ እህት አወራሯ እራሱ ውስጧ እንደተነካ ያስታውቃል አይዞኝ እህቴ ትስቂያለሽ ትደሰቻለሽ ከልጅሽ ጋር ቀሪ ዘመንሽን ❤❤❤❤❤❤

  • @hanimkerim5608
    @hanimkerim56086 ай бұрын

    እውነት ፀሎት ብቻ ነው ከዚህ የሚያወጣሽ ,,, በተመሳሳይ ህይወት አልፌአለው ከ 8 አመት በውሀላ ነው ወደራሴ የተመለስኩት

  • @zennymen
    @zennymen6 ай бұрын

    ገነት ! የተምታታ ምክር ነው የለገስሻት:: ቦይ ፍሬንድ ያዥ እና ቤተ ክርስቲያን ሂጅ ምን ማለት ነው? ሃይማኖታችን እንደዚህ አትልም: ወይ ማመንዘር ነው ክርስትና ከሆነ ደግሞ ንስሃ ገብቶ መመለስ ነው እግዚአብሔር እንዲሰራ መስጠት አመንዝሪ ደግሞ ፀልይ ተብሎ አይመከርም:: እባካችሁ ትውልዱን ስድ አትልቀቁት::

  • @user-zf4we6hf7s

    @user-zf4we6hf7s

    4 ай бұрын

    አስተዋይ😢

  • @mulatzeleke1316
    @mulatzeleke13165 ай бұрын

    እባክሽን ይሄ ሰውዬ ይቅርብሽ ሌላ ሌላውንም ነገር አቁሚ ምንም አይጠቅምሽም እግዚአብሔር እንዲከፍልሽ ከፈለግሽ ከእሱ ጋር ያለሽን ነገር ሁሉ ትተሽ ወደ ፀሎትሽ ተመለሺ።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed60436 ай бұрын

    ውይ ግልፅነትሽ ነፃነትሽ ደስ ሲል እደው እደትነው ከወድጋ መኖር እምችለው ከባድ ፍጥረቶች ናቸው ወዶች

  • @user-tl4to4cx6v
    @user-tl4to4cx6v6 ай бұрын

    ገኒየ እባክሽ ልጅቷንወዴ ሳይካትሪስት ዉሰጃት😢😢

  • @danadishethyobia250

    @danadishethyobia250

    Ай бұрын

    እረ ጠንካራ ናት

  • @mihretbirru3134

    @mihretbirru3134

    Ай бұрын

    በሱ ጉዳይ ግን ደካማ ናት

  • @samiedi3587
    @samiedi35876 ай бұрын

    ምን አይነት የፈተና ታሪክ ነው ያለሽ...ኣሏህ ይርዳሽ

  • @GenFir
    @GenFir6 ай бұрын

    ገኒ ማርያምን አማትየው አስመትታባታለች ሰሚነሽ ትሂድ የኔ ባልም እንዲህ ነዉ ያደረገኝ

  • @user-kt1nv9it3y

    @user-kt1nv9it3y

    6 ай бұрын

    በትክክል እናቲቱ ነች ፀበል መሔድ አለባት ልጅቱ

  • @hameedamaster7530

    @hameedamaster7530

    6 ай бұрын

    መጨረሻሽ ምን ሆነ ያንቺ

  • @saron826
    @saron8266 ай бұрын

    ቆንጂየ በዛላይ ወጣት ቆይ አንቺ እሱ ከበደለሸ በላይ በራሰሸ ቀለድሸ እሱ አግብቶ ወለደ አንቺሰ አንቺ ግን እሱ እንዲደበርብሸ ፈቀድሸ ለምን😭😭😭! ቤትሸ ሲመጣ ጩህሸ ማሲያዝ ትችያለሸ እኮ ደፈረኝ በሚለዉ አልሰማማም አይንሸን እንዳያይ ማድረግ ትችያለሸ ጸበል ግቢ አንቺ እኮ እድለኛ ነሸ በዙሪያሸ ቤተሰብ አለሸ እሱን ከሂዎትሸ አዉጥተሸ ኑሮሸን ጀምሪ 7 አመት ከሱ ጋር መጋተት ኧረ ተይ በዚህ መሀል ልጂሸን እንዳታሰበያት በዚህ ጥላቻዉ ልጂሸን እንዳታሰደፍሪያት ቆፍጠን በይ ቆራጥ ሁኝ ኧረ በፈጠረሸ

  • @medimt1285
    @medimt12856 ай бұрын

    እህቴ ፀበል ሒጂ እና ከአስራትሽ ተፈች እግዚያብሔር ሁሉንም ያውቃል

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen38596 ай бұрын

    እናትየዋ እድጠላሽ አስመትታበታለች ልጇን ያስገረፈች ለዚህ አትመለስም😢

  • @emuye869
    @emuye8696 ай бұрын

    የዚህ ሁሉ ምክንያት እናት ነች ምን አይነት እናት ብትሆን ነው 😢ለማንኛውም አንች ጠካራ ሁኝ ፀልይ ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽ

  • @meklitsara3888
    @meklitsara38886 ай бұрын

    የኔ እናት ደሞ ስታምር ግልፅ ንፁህ ልብ ነው ያላት

  • @fanifaninure2556
    @fanifaninure25566 ай бұрын

    ይሄኮ ግልፅ ነው እናትየዋ ድብን ያለ መተት አሰርታበት ነው 😂😂እግዚአብሔር ይገፅፃት

  • @user-zf4we6hf7s

    @user-zf4we6hf7s

    4 ай бұрын

    አዎ ሲያናድዱ በማርያም

  • @meseludiriba
    @meseludiriba6 ай бұрын

    መንፈሳዊ ቦታ ሂጂ።ሴትዮዋ እንዲጠላችሁ ያለጥርጥር የሴጣን ስራ አሰርታለች። መፍትሄው ውድ እግዚአብሄር መቅረብ ብቻ ነው ።ፈጣሪ ይርዳሽ።ልጇም በሰይጣን አስራዋለች ለሱም ፀልይለት ወዶ አይደለም።

  • @user-qb3fd1uo1h
    @user-qb3fd1uo1h6 ай бұрын

    አትሞኝ ለልጅሽ ጠንክራሽ ኑሪላት መዳባሪያ እያረጋሽ ነው አንቺ ጋ እውነተኛ ፍቅር ስለሌ ነው ቆራጥ ሁኚ ያራስሽን ህይወት ኑሪ ጃግና እናት ነሽ በርቺ

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki6 ай бұрын

    ማሻአላህ ደሞ ወላሂ ስታምር ፈጣር የተሻለውን ይስጥሽ እህት ተይው እሱን❤❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21276 ай бұрын

    በመተት ነው እናትዬው ያለያዩአቸሁ ንሰሃ ይግቡ😭አንቺን እህቴ መሳይ አስተያየትም ምክር ለእኔ የሰራልኝን ከይቅርታ ጋር አቀማመጥሽን አሰተካክዪ አለባበስሽንም ሴትነትሽን አክብሪያት ኑሮሽን የክርስቲያን አድርጊው ንሰሃ ግቢ እና በፆም በፀሎት በስግደት ከፈለግሽ ባልሽን መመለስ ትችያለሽ አለበለዛ ሌሎች ነገሮች ይስተካከላሉ ባልሽ ግን ተይዞ ነው እንጂ አንቺን ነው የሚወደው ❤

  • @user-ox8jj4pe5f

    @user-ox8jj4pe5f

    6 ай бұрын

    የእውነት የልቤነው የተናገርሽልኝ በሀይማኖቷ ከጠነከረች ባሏይመለሳል

  • @HaymanotGashawu-nb1ev

    @HaymanotGashawu-nb1ev

    6 ай бұрын

    ነፍሰጡር መስላኝ ነበር አቀማመጧ

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    6 ай бұрын

    ከሃዘና በላይ ደግሞ ለባህሏ ግድ የላትም ከፀበል ስመለስ አለባበሱ አይመችም አለች ራስን አለመሆን

  • @felenuna8034

    @felenuna8034

    6 ай бұрын

    ኧረ ምን ጉድ ናችሁ ? አቀማመጥሽን ምናምን ባንቺ ፍላጎት ህይወቷን እንድትመራ ትፈልጊያለሽ ? አበሻ ሲባል ምናለ ዝም ብትሉ 😢😢

  • @felenuna8034

    @felenuna8034

    6 ай бұрын

    @@HaymanotGashawu-nb1ev አቀማመጧ ምን ሆነ ?? Mind your own business 😢

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y5 ай бұрын

    እኔም እንደአንቺ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለኝ በ19 ዓመት ልጅ ሆኜ ነበር ልጅ የወለድኩት አሁን ልጄ 17 አመት አድርገዋል አባትየው ልጅ ማየት ሆነ መስታዋወቅ አዬፈልግም አባትየው አግብቶ ሁለት ልጅ ወልደዋል ልጆቹ ድሎት ነው የምኖሩ የግል ትምህርት ነው የምማሩ የኔ ልድ ግን አባቱ ለማግኘት እካ እድል አላገኘም 😢😢😢😢 ደሞ አባት ተብየው እኮ ሽፈር ነው እኮ እኔ መኪና የምነዳ ሰው አምላክ የምፈራ የምሰለኝ ነበር አምላክ የእጁ ይስጠው ልጄ ግን ተመሰገን አደገዋል ቆንጅ ልጅ ነው አምላክ ተመስገን 😢😢😢😢

  • @Azebamansimon

    @Azebamansimon

    Ай бұрын

    እንዴት ነሽ በርግጥ የብዙ ሴት እድል እንደዚህ ነዉ ግን ለምን ልጁ ይጎዳል መሄድ ያለብሽ ድረስ ሄደሽ አሳዉቂዉ ትዳሩ ዬበጠበጣል ብለሽ አታስቢ ልጅ ማግኘት ያለበትን ከሆላ እንደተወለዱት ማገግኘት አለበት ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-hz3xg9yc6k

    @user-hz3xg9yc6k

    Ай бұрын

    በቀኑ የአንች ልጅ ተፈላግ ሰው ይሆናል አንች ጸልይ አይምሰልሽ ጌታ ዝም አትበይ

  • @user-hz3xg9yc6k

    @user-hz3xg9yc6k

    Ай бұрын

    ገን አንች ቦይፍሬንድ ይዜሻል ወይ?

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm6 ай бұрын

    የኔ ደርባባ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ውዴ

  • @user-gc2nt4jt1t
    @user-gc2nt4jt1t6 ай бұрын

    ፈጣሪ ከደዚህ አማታ ይሰዉረን😢😢😢 በስእማም ወልድ መፈስ ቅዱስ የሰዉ ልጅ ክፋት

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo56826 ай бұрын

    እባካቹህ በዚህ አጋጣሚ ወንድ ልጅ ያላቹህ ልጇቻቹሁን እየመከራቹ ወደፊት ምን አይነት ባል ለሚስቱ ለልጇቹ ምን አይነት አባት መሆን እንዳለበት እየመከራቹ አሳድጋቸው ለአገርም ሸክም የሆኑ እንዳይሆኑ በተለይ እናቶች ይህ ለእናተ ለአለም እናትና አባት ነው እባካቹህ በጌታ ፍቅር እመክራቻዋለው ጌታ ይባርክ 🙏🏽🙏

  • @wubalemtelake1427
    @wubalemtelake14275 ай бұрын

    እህቴ አንደኛ ከእሱ ገር ያለውን ግንኙነት አቋርጭ እንኳን በአካል በስልክም ቤሆን የራስሽን ህይወት ለመኖር ሞክሪ ሁለተኛ ለልጅሽ ስለ አባቷ እና ዘመዶቹ ምንም ክፉ ነገር አትንገሪያት በተረፈ እህቴ ወደ ችርች ሒጅ ፈውስ ያስፈልግሻል ብየ እመክርሻለሁ እህቴ ገነት ደግሞ ቦይ ፍሬንድ ያዥ ያልሽው ሐጢአት ነው ራሷን እንድትጠብቅ መምከር ይሻላል እግዚአብሔር አይወድም

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw6 ай бұрын

    መሰይ በአናት ፀልዪ በተቻለ ፀበል ገቢ ገጠመኝ ሰሚ 🙏😢😢

  • @avg4628

    @avg4628

    6 ай бұрын

    ገጠመኝ የመምህር ተስፉይ

  • @samricrstian9390

    @samricrstian9390

    6 ай бұрын

    Yememhr tesfayen getemeghi smi enatyew nat yhn hulu yaderegechiwe

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia85375 ай бұрын

    መሳይ አንቺ በጣም ውብ እና ሰከን ያልሽ ቆንጆ ወጣት ነሽ❤ እኔ በአንቺ ነው የተናደድኩት እሱ በፈለገበት ጊዜ ስሜቱን ለማርካት ሲመጣ በሀይል ተጠቅመሽ ለህግ አሳልፈሽ ስጭው እንጂ እግርሽን ከፍተሽ አትስጭው አንቺ የቆሻሻ እቃ አይደለሽም። በጣም ውብ እና ወጣት ነሽ ሌላ የማግባት ብዙ እድሎች አሉሽና ፏ ብለሽ ፅድት በይ ወጣ ወጣ ብለሽ ሰው ተዋወቂ ቀና ብለሽ አይንሽን ግለጪ ብዙ ጥሩ ወንዶች አሉ። እኔም የናዝሬት የ04 ልጅ ነኝ እንዳንችው ፍቅረኛ ነበረኝ በፍቅር እያለን አርብ ጥሩ ምሽት አሳልፈን እሁድ የመስክ ፎቶ ፌስቡክ ላይ ጓደኞቹ ፖስት አድርገው ፌንት ነው የሰራሁት። ታመምኩ በ3 አመቱ ሚስቱ መሃን ናት ሲባል እኔጋ በይቅርታ ሲመጣ እኔ አልፈለኩም አባረርኩት አሁን ጥሩ አፍቃሪ አለኝ እና በርቺ ሌላ አግቢ።

  • @mahelet9539

    @mahelet9539

    Ай бұрын

    የመስተፋቅር መንፈስ እናትየዋ ወይንም እሱ አሰርተውባታል ሌላ ህይወት እንዳይኖራት ለዛ ነው እራሷን አሳልፋ የምትሰጠው ወዳ አይደለም ፆም ፀሎት ሱባዬ እየያዘች ብትተጋ ሁሉም ነገር ይገለፃል ነፃ ትሆናለች በእግዚአብሔር መንፈስ።

  • @user-ql2sk1pc6y

    @user-ql2sk1pc6y

    18 күн бұрын

    ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ሀሳብም ነው​@@mahelet9539

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g6 ай бұрын

    ይህ ልጄ መቶ በመቱ እናቱ መተት አድርጋበት ነው ከቻለ እሱም ይህ ቪዲዮ ካየሀው ኮመንት እናትህ አስፈትናት በእንዳልካቸው እርግጠኛ ነው የአንተም የሚስትህ የልጄህ መጥላት የእናትህ እጄ አለበት

  • @ezanakarnasa7523
    @ezanakarnasa752322 күн бұрын

    እናትየው እንዴጠላሸ እርኩስ መናፍስት ጋራ ሂደዋል በእርግጠኞነት ሰው አለምክንያት እንዲህ አይሆንም እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ጠንካራ ሴት

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye56036 ай бұрын

    ውስጣ በጣም ህመም ኣሎ እግዚብሄር ሆይ ኣርዳት ኣንተ ሁሉ ይቻላሃል 🙏😢

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262Ай бұрын

    ይቺ ልጅ ወዳ አይደለም የሱ እናት መተት አድርጋባት ነው እንዲሁ ህይወቷ እንዲመሰቃቀል ያደረገችው እህቴ በርቺ እና ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ፀበል ተፀበይ የሱን ነገር ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጪ ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል በተረፈ ህይወት ይቀጥላል ከዚህ በላይ አታልቅሺ 😢

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2336 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ አይዞኝ የተሻለ ነገር ይመጣል ደሞ ደርባባ እናት ነሽ❤አይዞኝ ሁሉም ያልፋል

  • @hq1rx
    @hq1rx6 ай бұрын

    የሚገርመኝ ነገር ወንዶች በሴቶች ብዙ በደል አድርሰው የተደላደለ ሂወት ሲኖሩ በተለይ በትዳር ሂወታቸው !? ስንትዋን ሴት አስነብተው እነሱ ነካክተው ያስለቀስዋት ጉስቁል ያለ ሂወት ስትመራ በተቃራኒው ሂወት ለነሱ ምቹ ትሆንላቸዋለች ግን ለምን?????

  • @mercymercy9309
    @mercymercy93096 ай бұрын

    አሁንም ቆንጆ አሁንም ውብ ነሽ ፣ ያንቺ ቤተሰብም በጣም አሪፍ ቤተሰብ ነው ያለሽ ነፃነትሽ ግልፅነትሽ እውነተኛነትሽ አንቺን ያሳደገሽ ቤተሰብ ጥሩ ቤተሰብ መሆኑን ያሳያል ፣አይዞሽ ❤

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin27346 ай бұрын

    የኔ እናት ልቧን ሰብሮታል ኡፍ እግዚአብሔር አቅሙን ይስጥሽ ከይዞሽ በእምነትሽ ጠንካራ ሁኝ ገኒየ የምወድሽ😊

  • @saudihosen8183
    @saudihosen81836 ай бұрын

    😢አረ ባክሽ ለራስሽ ለልጅሽ ኑሪ ራስሽን ወብቂ የሱቆሻሻ መጣያ ነሽ እንዴ አገባ ለልጁ ፋቅር የለው ልጁን አይወድ በዛላይ አግብቶ ልጅ ወልዶ አረተይ እኔም እንዳቺው ተጎጂ ነኝ ግን ቆርጦልኝ ከልጄ አባት ጋር ተለያየው ለልጁ ቦታ የለውም 😢😢 ግንከራሴ የሚበልጥነገር የለም

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya55 ай бұрын

    ቤተሰብን የስራቸውን ዋጋ ይስጣቸው አንቺም አትሞኚ እራስሽን ከሱ ለማራቅ ምክሪ ድንግል ማርያም ደስታሽን እጥፍ ታድርገው❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayargaw7390
    @tsehayargaw73905 ай бұрын

    ውዷ እህቴ ዘመዴ የኔ እና ያንቺ ታሪክ ፈጣሪ ይመልከተው ታሪካችን ተመሳሳይ ነው ያው ከእናቶች የተደረገ መተት ነው እንደዚህ ከትዳራችን ያፋታን በርቺ ለልጅሽ ጠንካራ ሁኚ ተይው ደሞ በፈለገው ሰአት መቶ የፈለገውን አድርጎ እንዲወጣ አትፍቀጂለት ካንቺ ጋር ለመታረቅ እና ተመልሶ አብሮ ለመኖር እዳያስብ እያደረግሸው ነው በቃ ከዚህ በኋላ ፈጣሪ ልቡን ካራራው ልጁን ብቻ ይንከባከብ እንጂ ላንቺ አይጠቅምም ካገበት ሴት ጋር አርፎ ይቀመጥ ሌላ ሂወት ጀምሪ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539Ай бұрын

    1ኛ ,የደብተራ ሴራ አለ እናትየዋ እንድትለያዪ ያደረገችው 2ኛ አንቺ ሌላ ህይወት እንዳይኖረሸ መስተፋቅር አሰርተውብሻል እሷ ወይም እርሱ ስለዚህ አንቺ ለቀሪውም ዘመንሽ ፀበል ተጠመቀ ሱባኤ እየያዝሽ ፀሐይ ሁሉም ይገለፅልሻል እመብርሀን የታሰርሽበትን ገመድ ትፍታልሽ።

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku6 ай бұрын

    አንቺ ቆንጆ ነሽ ልጅሽን ጥልት እያደረገ ሲደውልስ እንዴት ታነሻለሽ 8 አመት አብሬው የኖርኩት የልጅነት ፍቅሬ ክዶኝ ካንቺ በላይ ታምሜለሁ አንቺስ ደጋፊ አባት እናት ቤተሠብ አለሽ እናቱ ቤተሠቡ ጦስሽን ይዘው ሂዱ ለስሜቱ እኮ አንቺ ነሽ በር የከፈትሽለት እንዴ እቃ ነሽ እንዴ በፈለገ ሰአት እየመጣ ጭንሽን ሚከፉተው ፍቅር ብቻ አደለም ያለብሽ እልህ ነው ለራስሽ ስጋ ክብር ስጪው እያፈቀርኩት ልጄን ስለጠላው አቅሬ ጠልቸዋለሁ እናቱ ገና ወጣት ነሽ ባሉም ፍሬዱም ይቅር ራስሽን ገላሽን ግን አስከብሪ ቢለዋ ቢሰካብኝ ልቤ እያፈቀረው ገላዬን ግን አልከፉትም ለዛውም አግብቶ ልጄን ጠልቶ ነቃ በይ ልጅ መሳይ❤

  • @holly53

    @holly53

    5 ай бұрын

    Tekekel. He use her weakness. Work on yourself beside of pray.

  • @user-yp4cv5cq3v
    @user-yp4cv5cq3v6 ай бұрын

    እናትየው ቶሎ ወደ ንሰሀ ይግቡ እሷ ሁሉን አልፋዋለች

  • @alembekele4006
    @alembekele40066 ай бұрын

    ገኒ ትልቅ ምክር ሰጥተሻታል በእውነት ከባድ ቢሆንም የልጅዋን አባት መተው መርሳት እይቻልም ግን በጸሎት ብርትት ብላ ራስዋን ጠብቃ መኖር ነው በጣም ውብ ነች ልክ እንደ አንቺ ህይወት በጣም አጭር ነችና የትላንቱ ትላንት አልፍዋል ዛሬ በ አዲስ ህይወት ወደፊት በርቺ ገኒ በጣም አድነቂሽ ነኝ

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi15716 ай бұрын

    ገኒዬ የሴት ቁንጭ ጀግና ቆራጥ ሴት ነሽ ለዚህም ነው እነዚህን ጀግና ልጆች በሰላም ያሳደግሸው

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku36996 ай бұрын

    ውዴ እኔ መቼም እንደእህት ምንም ምልሽ ነገር የለም በቃ ለልጅሽ ኑሪ እንደውም አብሮሽ እየኖረ ከምታሪ ነፃ ውጭ እራስሽን አበርች ግን እኔ የተቃወምኩት ነገር የራስሽን ጊዜ ተጠቅመሽ ህይወትሽን አስተካክይ በቀጥታ ከህይወትሽ ካላስወጣሽው እንደክርስትናም ሀጥያት ነው እሱ በእርግጠኝነት እየተጠቀመብሽ ነው ጭራሽ ቆም ብለሽ አስቢ እንዴ እንደዚህማ እየበደለሽ መጫወቻ ልትሆኝ አይገባም በቃ ቆፍጠን ማለት ተገቢ ነው እሱኮ ትክክለኛ ሰው ቢሆን እናቱ ላይ ተፅኖ መፍጠር ይችል ነበር ለልጅሽ ይኑር አንቺ ግን ከሱ ጋር ጊዜሽን አታባክኝ ጭራሽ ውሳኔሽ ቁርጥ መሆን አለበት በቃ

  • @yeshumneshwolde2907

    @yeshumneshwolde2907

    6 ай бұрын

    እህቴ በአንቺ ላይ ትንሽ ልጨምር ልጄ 8 አመቷ ነው ብለሻል ትምህርት ጀምራለች ብዬ እገምታለው ! በቃ እራስሽን ቢዚ አድርጊ! በልጅሽ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ከሱ ጋር የሚያገናኝ ነገር ሁሉ ዝጊ ወሬም አንዳያመጡብሽ ከልክይ ከዚያ በኋላ ለውጡን ታይዋለሽ! ከዚህ በኋላ ላለው ሂወትሽ ጊዜሽን ለራስሽና ለልጅ ስጪ ይሄ በቃ ያለፉ ታሪክሽ ነው ወደኋላ ማያት አያስፊልግም አይዞሽ እግዚአብሄር ከእንቺ ጋር ይሁን፡

  • @bettysisay599
    @bettysisay5996 ай бұрын

    ቆንጅዬ ነሽ እዉነት ነዉ እራስሽን ጠብቂ እራስሽን ተንከባካቢ እራስሽን ዉደጂ ለልጅሽ ጠንካራ እና ብርቱ እናት ሁኚ እግዚአብሔር ደሞ መልካም ነዉ የተሻለ ነገን ይሰጥሻል እሱ ይጠግንሽ በርቺ ❤

  • @seifuonebs8141

    @seifuonebs8141

    5 ай бұрын

    ፥ሸ

  • @user-kz5to3mw1i

    @user-kz5to3mw1i

    5 ай бұрын

    ጊዜሸን አትጨርሺ አይሆንሸም በቃበቃእየፈረድኩብሽ አይደለም እኔ አድርጌዋለሁ😅

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta86956 ай бұрын

    እህቴ ደስተኛ ለመሆን እሱን መርሳት ለልጅሽና ለራስሽ ታማኝና ጠንካራ መሆም እንዲት ለሁለተኛ ጊዜ መጠቀሚያ መቀለጃ ትሆኛለሽ ጠንካራ ጎበዝ በመሆን ራስሽን ቤተስብሽን ማስከበር አለብሽ

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy6 ай бұрын

    እፍ አምላኬ ሆይ ልቡ አንተን ይሚፍራዉን ሰጠኝ ሰዉ መዉደድ ከባድ ነዉ እህቴ ተመሰከን በለሺ ነሪ እመብረሃን አንች ይምትዉጂዉ ይግጠምሺ❤❤❤

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er6 ай бұрын

    እመኑኝ እናቲቱ የሱ እናት ማለቴ ነዉ የሆነ ነገር አድርጋባቸዋለች ሁለቱ እንዳይስማሙ ።

  • @ryhxgy

    @ryhxgy

    6 ай бұрын

    እኔም ይሄነዉ የተሰማኝ

  • @user-mr6hr3bw3c
    @user-mr6hr3bw3c6 ай бұрын

    የኔውድ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል አንዳይነት ታሪክ ነው ያለን እኔ ሁለት ልጅ ወልጀ ጥሩባል ነበር በድንገት ልብሱን ይዞ ወጣ አመት እናቴጋ ተቀመጥኩ እናቴ ለደይቃ ብቻየን አተወኝም ነበርበሱ ፍቅር አመት ነውያለቀስኩ ግንእናቴ አጠነከረችኝ ከዛበሁት እግሮቸ መቆም ስጀምር ይቅርታ ጠየቀኝ ይቅርታ አላረኩለትም ወዶች ጠንካራ ስትሆኝ ነው የሚወዱሽ እጅ አትስጭ ለወንድ እራሽን አስከብሪ የራሽን ሂወት መኖር አለብሽ ሰርተሽ መለወጥ አለብሽ እማ❤❤

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche6 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ላንች ግዜ አለ ከዚህ በሆላ አንዴ ተንፍሰሻል ወደእራሰሽ ተመለሽ እራሰሸን ጠብቂ በእምነትሽ ጠንክሪ ከዛ መጨረሻ ታይዎለሽ የእንባሸን ዎጋ ታይዎለሽ እግዛብሔር ያንችን ቀን ያምጣ ቦይፍረንድ መያዝ አለብሽ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ንሮሽን ንረሸ አሳይው ልጅሸ እና አባቶ በራሳቸው ግዜ ይገናኙ ይገናኛለሁ ለልጂሽ በግድ አባት ሁን አትበይው እኔ ብሆን መጀመሪያ እራሴን እወዳለሁ ሰለአንችና ልጂሽ ብቻ መኖር ማሰብ እሱን መርሳች እንደአዲስ መኖር እሺ እህቴ

  • @user-yc4tr5xo1o
    @user-yc4tr5xo1o6 ай бұрын

    አንቺን የመሰልሽ ልጅ ቆራጥ ሁኚ የኔ ቆንጆ እናትየወዋም ፈጣሪ የስራዋን ይሰጣታል አይዞሽ!

  • @RomAbera280
    @RomAbera2806 ай бұрын

    መስዬ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ያደርግልሻል ።ማወቅ ያለብሽ ነገር ግን ይሄ ሄድ መጣ የሚለው ትዳር ከያዘ ወዲ ...የአንቺን በር እየዘጋ ነው ።አይዞሽ እግዚአብሔር በከፍታ ላይ ያስቀምጥሻል

  • @ksaksa423
    @ksaksa4236 ай бұрын

    አግዚአብሔር የስራዊን ይሰጣዉ. የኔ እናት በእምነት ሸ ጥከሪ የኔውድ. አይዞሸ😢😢😢

  • @hiwetshiferaw1406
    @hiwetshiferaw140624 күн бұрын

    የሚገርም ታሪክ እስካሁን ከቀረቡት እንግዳ ልቤን የነካው ታሪክ በእውነት ጠንካራ ሴት ምርጥ ልብ ያለሽ የኔቆጆ

  • @user-dy7ru9eu9x
    @user-dy7ru9eu9x6 ай бұрын

    የሚገርመው ከኔ ያሳለፍኩት የፍቅር ታሪክ ጋር አንዳይነት ነው ስታወሪ እራሱ ይደክምሻል ስሜትሽን የውስጥሽን ስብራት በደንብ ነው የተጋራውሽ የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይካስሽ 😢እናትየው ግን ነፍሷ አይማርም

  • @footballjunkies7967
    @footballjunkies79676 күн бұрын

    የሆነ ግን የተዘለለ ታሪክማ አለ አይንሽ ላፈር ያለበት ካንቺ የተደበቀ ስህተት እንዳለ ይሰማኛል አንቺ ግን በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነሽ በጣም ፈጣሪ ደስታሽን ይመልስልሽ❤

  • @bethelhemfekede9527
    @bethelhemfekede95276 ай бұрын

    እናትየው ሲመስለኝ አምልኮ😊ያለባት ይመስለኛል ።

  • @user-rq2iu1gx7t

    @user-rq2iu1gx7t

    6 ай бұрын

    እና ልጁ ጥቁር በግ ነዉ ልገብረዉ አረ ፈጣሪ ይድፋት ታምራት ዉሸማዋ እደሆነ ደርሼበታለሁ😂😂😂😂

  • @user-wv7cl2bf6f
    @user-wv7cl2bf6f6 ай бұрын

    ማርያምን እኔ የልጆቼ አባት እንደዚ ነበር የተጫወተብኝ ግን እኔም ቀን ጠብቄ ሰራሁለት ውዷ እየመጣ ከኔ ሲጋደም ሳያስበው ሳያውቀው ፍርድ ቤት እዳ አለበት ብር ተበድሮኛል ብዩ ሳይሰማ አስፈርጄ ይግባኝ ጊዜውን አሳልፌ በሌለበት አፈጻጸም ሄጄ ሙሉ ንብረቱን ወረስኩበት የኮራበትን የተንቀባረረበታን ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ ባዶ አደረኩት አሁን ሶስት ልጆቼን ይዤ ፈታ ብዩ ነው እኖርኩ ያለሁት ለሁሉም ነገር ብልሀት ነው የሚያስፈልገው እህቴ ብልህ ሁኚ ካለበለዚያ ሲመጣ ቆርጠሸ አንገቱ ላይ አንጠልጥይለት

  • @GenFir

    @GenFir

    6 ай бұрын

    የኔ ማር ይሀውልሽ የኔም እንዲህ ነው እናም ይደባደባል

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    6 ай бұрын

    ግማሹን ለእሱስ ለምን አትሰጭዉም?

  • @user-wv7cl2bf6f

    @user-wv7cl2bf6f

    6 ай бұрын

    @@user-fz9ie5ih8m ለማን ነው ማካፍለው መቼም አላበድኩም

  • @user-zf4we6hf7s

    @user-zf4we6hf7s

    4 ай бұрын

    ጀግና😂😂ማርያም ጀግና ነሽ ቅረቢልን በማርያም

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    4 ай бұрын

    @@user-wv7cl2bf6f እንዴ የእሱ ንብረት ከሆነ ብዬ ነዋ😁

  • @habtamuyirga3163
    @habtamuyirga31635 ай бұрын

    Touching story! She has a very clean heart and for sure she will win in life. Let god bless her rest of life in love and Happiness

  • @user-yq4hk3yy8h
    @user-yq4hk3yy8h6 ай бұрын

    ግን አሁንም እርጉዝ ትመስላለች

  • @rahelabraham4848
    @rahelabraham48486 ай бұрын

    የሳይካትሪስት ክትትል ያስፈልጋታል። ከዚ ስሜት የምትወጣበትን እና እራሷን የምትወድበትን መንገድ ብታውቅ የተሻለ ሠው ትሆናለች። ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @monaalagha3286
    @monaalagha32865 ай бұрын

    እሪጋታሽ መልክሽ አላህ የተሻለ ነገሪ አለው አቡሽሪ❤

  • @tigistasmamaw9293
    @tigistasmamaw92936 ай бұрын

    የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ያጽናሽ።ግን ከዚህ በኋላ ደግመሽ ቤትሽ እንዳታስገቢው ጤናሽን ጠብቂ

  • @user-wd2sc8sy6x

    @user-wd2sc8sy6x

    Ай бұрын

    የኔም አሳብ እሱ ነው ልጁን ይይ ግን ካንቺጋር ያለውን ግንኙነት ገደብ ሊኖረው ይገባል

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x6 ай бұрын

    ምስኪን ነች በጣም አይዞሽ እህቴ የሴት ልጅ ፈተና አያልቅም

  • @samizina7045
    @samizina70456 ай бұрын

    ቆንጆ ጠንካራ ምርጥ ልጅ ነሽ ከውስጥም ከውጭም ኣይዞሽ እሙ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ. በርቺ

  • @ethiopiankitchen3405
    @ethiopiankitchen34056 ай бұрын

    እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል የራስሽን ኑሮ ቀጥዪ ቆንጆ ነሽ አግቢ

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele50835 ай бұрын

    ፀሎት ወደ አምላክሽ ፤ ከህሊናሽ ከህይወትይሽ እንዲወጣ መወሰኑን እንዲረዳሽ። የ ፅሞና ጊዜ ይኑርሽ...አንድ ሰው አለ የሚያፈቅርሽ የሚያከብርሽ ፤ ለሁሉም ጊዜ አለው ። ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ።

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam2065 ай бұрын

    ደሞ እንዴት እንደምታምሪ ያልታደለ እንኳን የመሰለች ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤። እርሱ ነው ያልታደለ የሰርጉ እለት እንዳትሰማ መንፈስ ልካባችሁ እኮ ነው። አንቺም ልጅሽም

  • @selambelay3046
    @selambelay30466 ай бұрын

    ስታምሪ❤

  • @tizetakebede306

    @tizetakebede306

    6 ай бұрын

    btam nw ymetamrew bze hulu gusekulena west endze aynet webet!

  • @haimanot2452
    @haimanot24526 ай бұрын

    የኔዉድ ምንምሆነ ምንም ጸበል ያሰፈልግሻል ሰዉመቸም ተኮለኛ ነዉ ❤❤❤ በርች

  • @abaynehfeyso9943
    @abaynehfeyso99436 ай бұрын

    እህትዓለም እርግፍ አድርገሽ ተይው እርሽው። በቃ እግዚአብሔር ሆይ አፅነኝ ባይ። ኧረ ተይው በቃ ተይው። እንድጠቀምሽ ለምን ትፈቅጅያለሽ? ስቀይሽን የሚፈልግ ሠው መሆኑን ካወቅሽ፤ለምን ሸብረክ ትያለሽ? በቃ እርግፍ አድርገሽ ተይው። የራስሽን ህይወት ጀምሪ እሱን ከልፈለግሽ ለልጅሽ ኑሪ።

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube52026 ай бұрын

    የኔ ውድ እንዴት ውስጤ ግብት እንዳልሽ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ የእውነት ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ያለፈውን ትተሽ የወደፊትሽን አስቢ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግሎሽ አንድ ነገር ግኖ የምለው የባለቤትሽ እናት በእርግጠኝነት ልጁ ላይ የሆነ ነገር አስደርጋበታለች አንቺን እንዲጠላሽ ልጅሽንም እንጂ ከመቅፅፈት እንደዛ የሚይሰፈሰፍልሽ ሰው በዚ ልክ አይጠላሽም እና በደንብ በወደ አምላክሽ ቅረቡ ፀሎት ፀሎት አድርጊ ፀበል ሂጂ እመኚኝ ሁሉም ነገር ይገለጥልሻል የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9iАй бұрын

    የኔ ቆንጆ አይዞን በርቺ ሆዴዋ ያልፋል እርሺው ጠንካራ ሁኚ ገኒየ ሰብስክራይብ አድርጊልሻለሁ

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile56896 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ የኔ ቅስም ይሰበር እይዞሽ በርች እራቂ እታስቢው እርቂው እትስሚ ይቅርብሽ የኔ ናት ልቤ ቆሰለ ።እራቂው ቁር ጥ ይበልልሽ ተሳይ ።ከሌላ ስው።ጋር።ውጭ።በርተሽ እራስሽን ለውጭ።😢😢

  • @user-ql2bw5yc5d
    @user-ql2bw5yc5d6 ай бұрын

    ጠክረሽ በሀይማኖትሽ ፀልይ እዲጠቀምብሽ አትፍቀጅለት ሁለተኛ ራስሽን ጠብቂ በልጠሽው ተገኝ እነሡን ተያቸው ላላህ ፍርድ ከፈጣሪ ሢቀጥል አላህ ጥሩ አጋር ይሠጥሻል እመኝኝ ብቻ ጠካራ ሁኝ ቀረሽ በትጂ አልቀረብሽም የኔ ቆጆ❤

  • @sinagetahun8180
    @sinagetahun81805 ай бұрын

    እንደገናዬ እድል እድሜ ስጪዬ አንቺንም አይንሽን ይግለጠዉ ቆንጆነሽ ገናነሽ ገኒ እንዳለች ፀልይ አስተሳስብሽ ደስ ይላል ፀልይ እመቤቴ ትለዉጠሽ ተደስተሽ ታሳየኝ ፀልይልሻለዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-uf5ou8pp6u
    @user-uf5ou8pp6u6 ай бұрын

    የኔ ቆጆ ደም በጣም ነው እምታምሪው አላህ ያጠክርሽ ሁሉም ያልፋል እናቲቱ የሆነ ነገር አርጋለች እና አሁን ላይ ጠክሪ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @user-zn7fz4xr3p
    @user-zn7fz4xr3p6 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ መጀመሪያቸነን ሳይሆን መጨርሻችነን አሳምርልን አይዞሺ በፆሎትሺ በርች እሱ ወዶ አደለም

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu70126 ай бұрын

    እህቴ ልብሽን አጠንክሪ ገንዘቡ ህግ ነው የቆረጠልሽ አልፈልግሽም ያለሽ በህግ ፊት እቤትሽ የሚጠላት ልጅሽ ፊት ገላሽን እንደ ሴተኝአ አዳሪ መቶ ሲጫወትበት ዝም ማለትሽ ስህተት ነው ገንዘብም ሁሉም ይቅር ወተት መግዥያ አይሰጥሽም ነበር አይደል ዛሬ ልጅሽ አድጋለች ትሰሪያለሽ ቤተሰብም ከጎንሽ አለ አጠገብሽ እንዲደርስ መፋቀድ የለብሽም ፈቶሽ ሌላ አግብቶም መቶ ሲጠቀምብሽ ዝም ካልሽ በእግዚአብሔርም ትጠይቂያለሽ ለሌ ሴት ላይ ሀጥያት እየሰራሽ ነው እያወቅሽ ስለዚህ አጠገብሽ እንዳይደርስ ልጅን ይጠይቅ ከመጣም በጨዋ ደንብ ጠይቆ ይውጣ አንቺ ወሲብ ለማድረግ ፋላጎት ከሌለሽ ማስገደድ አይችልም ለሚስትህ እናገራለው ብትይው አያደርግም ጠልቶሽ ከነልጅሽ ሌላ ሴት በሰርግ አገባ የበደለሽን አስቢ ልጅሽን በሰላም በደስታ አሳድጊ ሌላ ሂወትም ይቅርብሽ ለልጅሽ ዋጋ ክፈይ ዛሬ ወንዱ አስቸጋሪ ነው ድጋሚ ትዳር ብለሽ ሌላ ጦስ ዉስጥ አትግቢ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ ዘና ፈታ ብለሽ ከልጅሽ ጋር ኑሪ

  • @user-vw4ho4zj1n

    @user-vw4ho4zj1n

    5 ай бұрын

    የኔንም ሀሳብ ነው የገለፅሽን እራሳችንን የምናስከብረው እኛው እራሳችን ነን ካልፈለገች ግቢውን መርገጥ አይችልም እና ማግባቱንም አውቃ ከእሷም ጋር እንዲያሳልፍ መፍቀዷ የበለጠ ክብሯን ያሳጣታል

  • @eyrusalemtegegn7357
    @eyrusalemtegegn73576 ай бұрын

    የኔ ዉድ ብዙ ታራክሽ ይመሳሰላ ግን ሁሉም ይልፈል መበርታት ነዉ

Келесі