በሕይወት መዝገብ ጻፍከኝ

በሕይወት መዝገብ ፃፍከኝ
በፅድቅህ ፃድቅ ሆንኩኝ
ሰርቼ ሳይሆን በስራህ
ዳንኩኝ በፀጋህ
በሀጢያት የሞትኩ በሕግ የተገደልኩ ሳለሁ ገና (2)
በአመፃ እያለሁ ጠላትህ እየሆንኩ ሳለሁ ገና (2)
በአንተ በልጁ ሞት ታረቀኝ አባትህ ቸር ጌታዬ(2)
በችንካርህ ብዕር ፃፍከኝ በመዝገብህ ቸር ጌታዬ(2)
የማያሳፍር ተስፋ ማይደበዝዝ የፅድቅ ብርሀን
የማያሳዝን ደስታ ማይቆጠር ልዩ ዘመን
በአይን ያልታየ ርስት ሀገር አለኝ በአባቴ ዘንድ
መጥተህ ትወስደኛለህ ጌታ ኢየሱስ የኔ መንገድ
ፃፍከኝ በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
ፃፍከኝ በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
በፅድቅህ ፃድቅ ሆንኩኝ
ሰርቼ ሳይሆን በስራህ
ዳንኩኝ በፀጋ
የኔ ስራ ሳይሆን ተቆጥሮልኝ ስራ ድኛለሁ(2)
መዝኖ ከሀጢያቴ የሚጮኸው ደምህ ድኛለሁ (2)
ከህይወት መዝገብ ላይ መልዐኩ አያጣኝም ድኛለሁ(2)
በፅድቅህ ተፅፌ ኩነኔ አይፍቀኝም ድኛለሁ(2)
አልጠፋም ከመዝገብህ በመንፈስህ ታትሜአለሁ
ሊደመሰስ እንዳይችል ጌታ በአንተ አምኛለሁ
በዚያ የህይወት መፅሐፍ ስሜ አለ በሰማያት
በደምህ ወርሻለሁ ገብቻለሁ ወደ እረፍት
ፃፍከኝ በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
ፃፍከኝ በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
በፅድቅህ ፃድቅ ሆንኩኝ
ሰርቼ ሳይሆን በስራህ
ዳንኩኝ በፀጋ
ነውር የሌለበት እንድሆን በፊቱ የመረጠኝ(2)
የንጉስ ካህን አርጎ የለየኝ ለርስቱ የመረጠኝ(2)
የእርሱን በጎነት ለአለም እንድናገር የመረጠኝ(2)
ወደ ብርሃን ጠራኝ ከጨለማው መንገድ አከበረኝ(2)
ከድቅድቁ ጨለማ ወደሚደንቅ ልዩ ብርሃን
ጠራኸኝ ሙሽራዬ ወደ ክብርህ ልዩ ዙፋን
በፀጋህ ነው የዳንኩት ከቶ አይደለም በኔ ስራ
ዋስትናዬ ደምህ ነው እንዳልሰጋ እንዳልፈራ
ፃፍከኝ በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
ፃፍከኝ በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
ለሀጢያት ፈቃድ አይደለም መዳኔና ነፃነቴ
የእንደልብ ኑሮ እንዳይሆን የደም ዋጋ ነው ህይወቴ
ስጋዬ ደክሞ ብስት እንዳይገድለኝ ሀጢያት ደግሞ
ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለኝ የሚታይልኝ ለኔ ደግሞ
ስጋዬ ደክሞ ብስት እንዳይገድለኝ ሀጢያት ደግሞ
ጌታ ኢየሱስ አለኝ የሚታይልኝ ለኔ ደግሞ
ፃፍከኝ በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
ፃፍከኝ በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ
ግጥም እና ዜማ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ
ከይቅርታ የዝማሬ አልበም ላይ
በኖላዊ ኄር ቁጥር አራት የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ምርቃት መርሃ ግብር ላይ የተዘመረ።

Пікірлер: 282

  • @abushmanaye3657
    @abushmanaye3657 Жыл бұрын

    Hawazye This is another level tsafkegn 🥰 even in technical aspect 😍 Beside writing a song and singing you do mixing , le audio qualityw yarekew tinikake migerm nw, and tesaktolihal its perfect beka mnm word yelegnem, le egzabher yechalnewn perfectness meswait mareg nw endezi 😍 God bless you, next part tolo release argew can't wait

  • @mihretzemenu5152

    @mihretzemenu5152

    Жыл бұрын

    Jjjll

  • @babigetnet

    @babigetnet

    Жыл бұрын

    debalkiew

  • @tigstseboka6987

    @tigstseboka6987

    7 ай бұрын

    😊

  • @amehaameha9369

    @amehaameha9369

    6 ай бұрын

    3:41 3:43 3:46

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 Жыл бұрын

    ❤❤❤ የእንደልቡ ነሮ እንዳይሆን የደም ዋጋ ነው ህይውቴ🙌🏻🙌🏻🙌🏻 ሀዋዝዬ ጌታእየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abushmanaye3657

    @abushmanaye3657

    Жыл бұрын

    yene jerry wedshalw

  • @genigeni1168

    @genigeni1168

    5 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-wk9yl4fo3t

    @user-wk9yl4fo3t

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤ 1:43

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 Жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁት ይህን መዝሙር እርጋታው ስነስርዓቱ ቅድስናው ባለሁበት ቦታ የጌታ ህልውና እንዲሠማኝ ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይባረክ እናንተም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @tadewosmentta8525
    @tadewosmentta852515 күн бұрын

    አቤት አቤት አቤት! በልቤ ላይ እንደ ዘይት እየፈሰሰ ነው የገባው። እናንተ የአባቴ ልጆች ተባረኩ። ጌታ ይባረክ ስለ እናንተ። ሃሌሉያ!

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын

    በእየሱስ ስም እንዴት ሚባርክ መዝሙር ነው ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ ቃላት የለኝም 🥰🙏

  • @missoungna3473

    @missoungna3473

    10 ай бұрын

    Anchi welaway leka hulum bota nesh😅😅😅

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 Жыл бұрын

    በክርስቶስ በሰማያዊው ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት የባረከን የጌታችንና የኢየሱስ አምላክና አባት ይባረክ አፌ 1:3

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Жыл бұрын

    ሀገሬ ተስፋ አላት። የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በትክክል የሚሰብኩ እና የሚዘምሩ አሉና።

  • @asalefawtsegaye

    @asalefawtsegaye

    Ай бұрын

    እዉነት ነው ለእሱ ሰው አለዉ🙏🙏🙏

  • @asalefawtsegaye
    @asalefawtsegayeАй бұрын

    በፅድቅ ፀድቅ ሆንኩ አሜን❤❤❤❤❤

  • @amanueltsegaye1630
    @amanueltsegaye1630 Жыл бұрын

    ለሀጢያት ፈቃድ አይደለም መዳኔና ነፃነቴ የእንደልብ ኑሮ እንዳይሆን የደም ዋጋ ነው ህይወቴ ስጋዬ ደክሞ ብዝል እንዳይገለኝ ሀጥያት ደግሞ ጌታዬ ኢየሱስ አለኝ የሚታይልኝ ለኔ ቀድሞ Blessed with this song. What a Bold Message. ተባረክ።

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 Жыл бұрын

    በኢየሱስ ስም ቃላት የለኝም ወንድሜ ተባረክልን በህይወት መዝገብ ጻፍከኝ 😭💚💚💚💚

  • @amanmadebo673
    @amanmadebo673 Жыл бұрын

    ወንድማችን ሀዋዝ በመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ እንዲህ የተፈከረ መዝሙር እንድንሰማ እግዚአብሔር ባንተ ስላሳደረው ፀጋ ምስጋና ይግባው። ደግሞም በዚህ መንፈሳዊ ማሕሌትና ቅኔ በማመስገን ከልባችን ለጌታ እንድንዘምር ስለተደረገልን አበርክቶ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን። ፀጋ ይብዛላችሁ! ❤

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    Жыл бұрын

    አሜን ወንድሜ የጸጋ ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ስሙ ይክበር።

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Жыл бұрын

    እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን የጠረኘ ይባረክ።

  • @asheakiya904
    @asheakiya904 Жыл бұрын

    ሁሌም በህብረታችን ሳይዘመር የማይቀር ድንቅ የአምልኮ መዝሙር :: ሃዊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bekesound6202
    @bekesound6202 Жыл бұрын

    ዳንኩኝ በፀጋ🙏 ከመዝሙሩ እርጋታ የግጥሙ ብስለት❤❤❤

  • @-Dnabraraw
    @-Dnabraraw Жыл бұрын

    ነውር የሌለበት እንድሆን በፊቱ፣ የመረጠኝ የንጉሥ ካህን አርጎ የለየኝ ለርሱቱ። የመረጠኝ ስሙ ይመስገን ዘማሪ ሐዋዝ ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ሃሌ ሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ✝️♥️

  • @fraolgirma3755
    @fraolgirma3755 Жыл бұрын

    “ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።” - ገላትያ 3፥11

  • @Selam9830
    @Selam9830 Жыл бұрын

    እሴይ አንኳን እግዚአብሔር እናንተን ሰጠን ተባረኩልኝ የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይለቅ በልሚላሜ❣️❣️❣️

  • @ruthgetaye9741
    @ruthgetaye9741 Жыл бұрын

    በእዉነት የምታመልኩት አምላክ የክርስቶስ አምላክና አባት የሆነዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha27817 ай бұрын

    ይህን መዝሙር በሰማሁት ቁጥር መንፈስ ቅዱስ በሀይሉ ሲሞላኝ ይታወቀኛል ምድርን ትቻት ወደ አባቴ እቅፍ እየሄድኩ እንደሆነ ይሰማኛል 👏👏👏 ተባረክ ሀዋዛችን❤❤❤ ተባረኩ ተባረኩ ፀጋው እየበዛ እየጨመረ ይሂድ በአገልግሎታችሁ❤❤❤

  • @asalefawtsegaye

    @asalefawtsegaye

    Ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-iw1ik2ps3f
    @user-iw1ik2ps3f Жыл бұрын

    በፀጋው ያዳነኝ ስሙ ይባረክ ኢየሱስ❤🙏 ትላንተ ማርሲል ቸርች ውስጥ ተከፍቶ ስሰማው ደስ ብሎኝ ነበር😊❤❤❤❤

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 Жыл бұрын

    ከእግዛብሄር የሆኑትን ማንስ ላጠፋቸው ይችላል እናንተ ገና ትበዛላችሁ ምድሪቷ በናንተ ነፃ ትወጣለች ተባረኩ

  • @hantehaato9838

    @hantehaato9838

    Жыл бұрын

    Amennnnn amennnnn keberun geta yewsed

  • @yematateshome713

    @yematateshome713

    Жыл бұрын

    @@hantehaato9838 amen amen glory to our lord jesus forever

  • @user-th4wz8tz3f
    @user-th4wz8tz3f Жыл бұрын

    ኡፍ በህይወት መዝገብ ላይ መፃፌን ሳስበው ከድካሜ ሁላ አርፌ በእንባ ጌታዬን አመሰግነዋለው ይህ ዝማሬ የበለጠ የክርስቶስን ፍቅር ያየውበት ነውና ፀጋው ደጋግሞ ይብዛልህ ደግሞ እንዲ አይነት ቀን ጌታ በድጋሜ ይስጠን

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Жыл бұрын

    ጻፍከኝ በሕይወት መዝገብ በጽድቅህ ጻዲቅ ሆንኩኝ 🙏🙏 የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ተባረኩ በብዙ ። እናተ ጉባኤ የምቀላቀልበትን መንገድ እግዚአብሔር ቢያመቻችልኝ ምኞቴ ነው እወዳቻለው ተባረኩ ❤❤

  • @rahwateklay536
    @rahwateklay536 Жыл бұрын

    ሐዋዝዬ ዘመነህ በቤቱ ይለምልም! የቅኔ ጥበብን ባንተ በኩል ለቤተ ክርስቲያን ስለሰጠ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ሐዊያችን ዳርቻህ ይስፋ ያየህ ሁሉ ይቀበልህ የሰማህ ሁሉ ይደነቅብህ ባለህበት በተገኘህበት ስፍራ ሁሉ የክርስቶስ ኢየሱስ ጠረን አይጥፋ ተባረክልን እውነት ዝማሬዎችህን ስሰማ በቃ ጌታዬን እባርካለሁኝ በዚህ እድሜህ ይህ ሁሉ ቅኔ ግሩም ነው ቀጥል ቀጥል ......ተባረክልኝ😍

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 Жыл бұрын

    በኃጢአት የሞትኩኝ በህግ የተገደልኩ ሳለሁ ገና ..... በአመፃ እያለሁ ጠላትህ እየሆንኩ ሳለሁ ገና ..... በአንተ በልጁ ሞት ታረቀኝ አባትህ ቸር ጌታዬ በችንካርህ ብህር ፃፍከኝ በመዝገብህ ቸር ጌታዬ ።

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon918 Жыл бұрын

    ቃላት የለኝም😍😍💓💓💓 ጌታ ይክበር ይመስገን ለዘላለም🙏🙏🙏🙏

  • @dagimtinsaye7335
    @dagimtinsaye73359 ай бұрын

    Tebarek tebarek lela mnm malet alchlm🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    9 ай бұрын

    Amen

  • @andualemnegussie2196
    @andualemnegussie2196 Жыл бұрын

    እጅግ የተባረካቹ የእግዚ/ር ልጆች ናቹ፡፡ በዚህ ጉባኤ ውስጥ መገኘት መባረክ ነው፡፡ የእግዚ/ር መንግሰት መስፍትና የአምልኮ ምክንያት መሆን መታደል ነው፡፡ ዘመናቹ፥ ልጆቻቹ ና ሁሉ ነገራቹ ብሩክ ይሁን፡፡ በጣም ነው የምወዳቹ፡፡

  • @engediy
    @engediy Жыл бұрын

    ሀሌሉያ ያፀደቀን ጌታ ተመስገን ተባረኩልን ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!!

  • @user-cz7vk1xk3v
    @user-cz7vk1xk3vАй бұрын

    Jesus is lord for ever❤❤

  • @nuhaminnuhamin1190
    @nuhaminnuhamin1190 Жыл бұрын

    አንተ ዘምር!! 🔥🔥🔥🔥🍀😱 ጌታ ይባርካቹ🙏😍

  • @Mintesnot_Demelash
    @Mintesnot_Demelash Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር በረከት ይክበባችሁ🥰🥰🥰

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንን ጻፍካኝ በህይወት መዝገብ ለይ ሃሌሉያያያ ክብር ሁሉ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን የሉቃስ ወንጌል 11÷20 ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላቸው በዚህ ደስ አይበላችሁ ስማቸው ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላቸው አሜንንንን እሄን ለነፍሳችን እረፍት የሚሰጠውን መዝሙር እግ/ር በሰጠው ፀጋ ያባራከትክልን ወንድማችን ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ😍😍😍 ፀጋ ይብዛላችሁ ሁላቸውም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @selinaendale5803
    @selinaendale5803 Жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ከነ ልጄ የእናንተን መዝሙር ሳንሰማ ፈፅሞ ተኝተን አናውቅም የማያሳፍረው አምላክ የማይታየውን ርስት በፀጋው እንድንወርስ ይርዳን🙏 የናንተ አገልግሎት ግን👌👏👏👏

  • @hirutterefe6475

    @hirutterefe6475

    Жыл бұрын

    🦻አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን!🙏

  • @ephjohn215

    @ephjohn215

    Жыл бұрын

    ታዲያ መዝሙር እያደነቁ መቀመጥ አያድንም እኮ የመዳን ቀን ደግሞ አሁን ነው!!!

  • @mekadr842

    @mekadr842

    Жыл бұрын

    ምንማለት ነው ኦርቶዶክስ ነኝማለት ኦርቶዶክስ ከሆንሽ የኦርቶዶክስን ብቻ ስሚ ተረጋጊ ይህ የኛ አይደለም

  • @kalkidanaklilu4796

    @kalkidanaklilu4796

    Жыл бұрын

    Eyesus bcha new yemiyadnew sayrefd temeleshi getachn 1 bcha new tebareki 😇

  • @arsamarsam2222

    @arsamarsam2222

    Жыл бұрын

    @@ephjohn215 ከዳነች እኮ ቆየች

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 Жыл бұрын

    በክርስቶስ ደም የተዋጀ ጉባኤ።

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc9 ай бұрын

    😢😢😢😢 ጌታ አመሰግንካለው ስለቃለዐዋዲዎች ስለዚህ መዝሙርም ተባረኩ አቦ አፍፍፍፍ እርፍ በያለው በጌታ ሃሌሉያ

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave Жыл бұрын

    ያልተበረዘ ወንጌል የኢየሱስን ኣዳኝነት መመስከር ነው ተባረኩ

  • @tsiyonmengistu4017
    @tsiyonmengistu4017 Жыл бұрын

    ዘላለም እንኳ የማይወስነው ጌታ ክብር ያንስበታል ቃል አጣሁለት ብቻ ግን ባለኝ ቃል ዘላለም ከፍ ይበል። እረረ መዝሙሮቹን በጉጉት ነው የምጠብቀው በኖርኩ ኖሮ ብያለሁ ይሄኛውማ ሳልጠግበው ነው የተቋረጠብኝ አፍጥኑት

  • @ashenafiyirga3004
    @ashenafiyirga3004 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወዳጄ ይብዛልህ

  • @segnigidisa7960
    @segnigidisa7960 Жыл бұрын

    HEWAZ GOD BLESS YOU🙏 Nebs mibark mezmur new be min inde dan be gilth be mezmur mesekerkiln tebarek

  • @tsegatadesse1056
    @tsegatadesse1056 Жыл бұрын

    ይህንን መዝሙር ሲሰማ የሚቀድማኝ እንባ ነው እንዴት መንፈስንና ነፍስን የሚባረክ መዝሙር ነው።ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሁንም!!ለብዙዎች ትረፉ ተትረፍራፉ አሁንም!ከልቤ ባረኩኋችሁ ተባረኩ!!!!!

  • @Jesuslovesyou1233
    @Jesuslovesyou1233 Жыл бұрын

    Oh my God😭😭😭 mn ayenet zemare nw 🙌🙌🙌🙌🙌 egzbher yebarkachehu 🥰😭😭😭

  • @user-zq7ny5bv8x
    @user-zq7ny5bv8x11 ай бұрын

    ሁሌም ይህን ዝማሬ ስሰማ በላይ በሰማያት የመላእክቶችን ዝማሬ የሰማው ያህል ይሰማኛል በስራችን ሳይሆን በፀጋው ያዳነን አምላክ ስሙ ይባረክ

  • @hellaseyum2746
    @hellaseyum2746 Жыл бұрын

    " Ke heywot mezgeb lay melaku ayatagnem degnalehugn " Amen !! Haleluya!! Bless you more brother Hawaz 🙏 🙌

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 Жыл бұрын

    አቤት ይህን ዝማሬ እንዴት እንደምወደው ስሠማው ጸልይ ጸልይ ይለኛል

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 Жыл бұрын

    😥😥😥😥 እንዲህ ነው የመዝሙር ሽታ

  • @tsiontilahun3669

    @tsiontilahun3669

    Жыл бұрын

    በጣም እንጂ በመዝሙር ተስፋ ልንቆርጥ ስንል እንዲህም ይዘመራል እያለ መልእክተኞቹን በየጊዜው የሚልክልን ጌታ ሥሙ ይባረክ፡፡

  • @misganabayisa6798
    @misganabayisa6798 Жыл бұрын

    what the amazing song cant stop listening real your blessed brother 😘😘

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa66553 ай бұрын

    Wanan hojedhee tokkollee hin qabuu goftaa dhigaakettiin naqquullessitee😢😢😢😢😊😊

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 Жыл бұрын

    አሜን ስሙ ይባረክ! በፀጋ ያዳነን ጌታ ዘመንህ ይባረክ ሀዊ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    ይህን መዝሙር ስምች ስምች አልጠግብም ጌታ ኢየሱሰ ጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምሪላችው 😍😍👌

  • @askalabebe9150
    @askalabebe9150 Жыл бұрын

    Amenn gata yebrke

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Жыл бұрын

    ጌታን አዉቄ ለመጀመሪያ ጊዜ ገብቶኝ የዘመርኩት መዝሙር ነዉ። ለኔ ሙሉ ወንጌል እና በአፌ የመሰከርኩበት ዝማሬ ነዉ መቸም የማረሳዉ። ፀጋዉ ይብዛልህ ሃዋዛችን።

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በህይወት መዝገብ ፃፍከኝ በጽድቅህ ፃድቅ ሆንኩኝ ሰርቼ ሳይሆን በስራህ ዳንኩኝ በፀጋህ 👏👏👏👏👏👏👏👏 ተባረኩ😘❤❤❤

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal9 ай бұрын

    keze belay hewet yelem mekneyatu be mezgeb semachen texefewal ellll 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebareku xega kerestes eyesus yebzalachu asey semu ketem eyesus nay hewet megbi asey amlakey neguse ❤❤❤(🥰🥰🥰) 🇪🇷❤❤

  • @rahelel1080
    @rahelel1080 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን በፀጋው ያረስርሰው... አረሰረስከኝ 🙏🙏

  • @TsehayAshenaf-ed1br
    @TsehayAshenaf-ed1br8 ай бұрын

    Blees you my brother

  • @eddiehabtemekasha7774
    @eddiehabtemekasha7774 Жыл бұрын

    ስለዚህ በቅዱስ ወንጌሉን ባህላዊ አልባሳትና መልካም ስርአት ስለቀረበው ዝማሬ ጌታ ይክበር! ያቀናበሩትና ያቀረቡልንንም ክርስቶስ ይባርክ!

  • @samrawitgetachew3144

    @samrawitgetachew3144

    Жыл бұрын

    bahlawi alk...endet new gin endezih libachihu yedenekorew...le negeru abtachu diabilos siyayew slemiakleshelshew kirshatun be enante af ytefal...

  • @hiwetbruk7541
    @hiwetbruk7541 Жыл бұрын

    ልብን የሚያረሰርስ መንፈስን የሚያሳርፍ ኡህህህ ተባረኩ 💐🥰

  • @-tube4167
    @-tube4167 Жыл бұрын

    ከህይወት መዝገብ ላይ መለአኩ አያጣኝም ድኛለሁ♥ ተባረክ ሀዊ

  • @ephjohn215

    @ephjohn215

    Жыл бұрын

    በሩ ክርስቶስ ብቻ ነው!!!

  • @user-wf2ee6px4y
    @user-wf2ee6px4y4 ай бұрын

    Tebareku des ylal

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Жыл бұрын

    አሜን አሜን🙏🙏 እንዴት ያለ መዝሙር ነው በሥራ ሳይሆን ዳንኩኝ በፀጋ 🥰🥰🥰🥰 ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-zi1hf8sp7r
    @user-zi1hf8sp7r10 ай бұрын

    Tebarkulennnnn...😍

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 Жыл бұрын

    Kalat yelegnm ye geta tsega ena bereket yibzalachu

  • @AmlkoTube9878
    @AmlkoTube9878 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አዊ ግን ክፍል ሁለት ይለቀቅልን

  • @user-gr2ik5uo2y
    @user-gr2ik5uo2y8 ай бұрын

    Tebarek tsega ybzalk

  • @hamerenterteiment7077
    @hamerenterteiment7077 Жыл бұрын

    ኦ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ

  • @maube8655
    @maube8655 Жыл бұрын

    Wow it's amazing !!! ante biruk neh Ye christos maninet Gebtohal. Inde ante yechristosn kef ymyadergu ke orthodox indnesu tselote. Lezelalem biruk hun.

  • @mebrahtuabraha7756
    @mebrahtuabraha7756 Жыл бұрын

    በእወነት የመንፈስ ቅዱስ ሃልወት ያለው መዝሙር ነብሴን ባረካት መንፈሴንም ረሰረሰ ተባረኩበት ደጋግሜ ነው የሰማሁት ይህን ዝማሬ የላከልን ጌታ ይክበር ዘማረዎችም ጌታ አብዝቶ ይባረካቹ

  • @YamlakBrehanu
    @YamlakBrehanu9 күн бұрын

    ...ስማችሁ በሕይወት መዝገብ ስለተጻፈ በዚህ ደስ ይበላችሁ ። ሉቃ 10:20

  • @yegrace831
    @yegrace831 Жыл бұрын

    What a blessing song, i couldn't stop listening...this song should be national anthem. Thank you Jesus our hope.😢😢😢

  • @hiwetbruk7541
    @hiwetbruk7541 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ናፍቆኛል በነፃነት ማምለክ ፈልጋለሁ 😢 🤲

  • @mikalmicheal

    @mikalmicheal

    9 ай бұрын

    ayzosh ehte ye mamlek ahun new des yebelesh malet tekekel ko nesh malet be betechristeyan weset kale awadi lay enem endanchi bande ayzosh egzabher sefekdelen ke enes ga bande enamelkalen ke ene memher asged sahelu egzabher balew ken ❤❤❤

  • @selamutadele8480
    @selamutadele8480 Жыл бұрын

    ሃዊ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባረክ

  • @tigisttefera5266
    @tigisttefera52666 ай бұрын

    ነፍስም አልቀረልኝም ወደአርያም በእንባ ወሰደኝ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ሀዋዝ እና ኳየሮች❤

  • @funhata2096
    @funhata20966 ай бұрын

    geta zemenachun yebarik degagime bisemaw rasu aliselechim libe irif yelali tebareku

  • @kennayohannes
    @kennayohannes10 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል ጌታ እየሱስ የእኔ መንገድ ፀጋ ይብዛልህ ዘማሪ ሀዋዝ

  • @yegeta1
    @yegeta1 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በሱ ስራ ወደ አብ መግባት ሆኖልናል እልልልልልልልልልልልልል። ተባረክ የኔ ወንድም አሁንም ፀጋውን ይጨምርብህ ።❤️❤️❤️❤️❤️❤️😃😃😃😃

  • @tigistasfaw5001
    @tigistasfaw5001 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ የማልጠግበዉ መዝሙር ሀዋዝዬ ወንድሜ ተባርከህ ለበረከት ያረገህ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ🙏

  • @mebrahtuabraha7756
    @mebrahtuabraha7756 Жыл бұрын

    ከሕይወት መዝገብ ላይ መልአኩ አያጣኝም ተመስገን አልታጣም ከመዝገብህ ጌታ ሆይ

  • @henoknegashi4136
    @henoknegashi4136 Жыл бұрын

    አሌሉያ አሜንን በእይወት መዘገብ የፃፍከን ጌታ ተባረክ

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ የናፈቀኝ እንደ ዚህ አይነት ዝማሬ ነዉ።

  • @misirgirma3325
    @misirgirma3325 Жыл бұрын

    Waw egzyabher ybarkachu tega ybzalachu 💚💛💜 eyesus getanew belegu yemiyamn yezelalem hywet alew💟💖💙❤

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Жыл бұрын

    ዘመን: ተሻጋሪ: መዝሙር: እግ/ር: ዘመንህ: ይባርክ: ትክክለኘ: የዘመኑ: መልክት

  • @Godsfamily07
    @Godsfamily07 Жыл бұрын

    አሜን ተባረክ ወንድም ሃዋዝ

  • @timrashiferaw3497
    @timrashiferaw3497 Жыл бұрын

    ወደ አብ መቅረቢያዪ መታያዪጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ❤ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ሀዋዝዪ

  • @mahimahder836
    @mahimahder836 Жыл бұрын

    Beza yehiwot metshaf sme ale besemayat tsafkegn eyesuse 🙏

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ "በፀጋው "

  • @isababa3487
    @isababa3487 Жыл бұрын

    wow tsega ybzalh wendme ke dani amdemikael gar tmesaselubghalachu heletachunm ewedachwalew bereketachn nachu

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Жыл бұрын

    Amen name ameeeen ameeen ameeeen geta eyesus yebark zamanki yebark tsgayebzalik tebaraki

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Жыл бұрын

    Weyi desesessss yemile zemre 🤩😍💖😭😭😭😭

  • @henokdiga5953
    @henokdiga5953 Жыл бұрын

    Geta yebrkek betam menfesen miyades mezmur tebrkebetalew bezich sat yehane semche bezu neger agegnewbet rasen enday argegne so very blessed 😇 ❤❤❤❤ kechlma yawtal yenae geta bene sera sayhon endihu besga grace 😘😘

  • @Taredan77
    @Taredan77 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ሁሌም በቤቱ ያኑራችሁ 🙏🙏🙏

  • @richoye2455
    @richoye2455 Жыл бұрын

    Bezi des ylegnal ....sme behiwot mezgeb tetsfal! tsadk negn! Amen! u are blessed Hawaye....❤❤❤❤

  • @wubalemendale9981
    @wubalemendale9981 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛል አሁንም ተባረክ

  • @makimakita4323
    @makimakita4323 Жыл бұрын

    Hiwetachn be eju natt hawazye zmnk ybarek

  • @hanahhana2519
    @hanahhana251911 ай бұрын

    በዝህ ዘመን ቅሬተዎች ነችሁ ብዬ አፌን ሞልቼ ለመነገር የመለፍርበችሁ ድንቅ ዘማርያን እና መምህረን በጠም ነው የሚወደችሁ ጌታ ኢየሱስ አሁንም እጥፍ ይበርከችሁ❤ እኛ ጋ የምያቅለሸልሸኝ ነገር ብኖር ድም ለይት ጭሰጭስ በጠም ነው ነፍሴ የምትፀያፈው ሁለተኛ በትጠቀሙ ይህ ነገር ያለበት አይደለም መሄድ በሃሰበችሁ እንደይኖር በጌታ ስም እለምነቹሃለሁ ተበረኩ🙏🙏❤

  • @samuelbahiru
    @samuelbahiru Жыл бұрын

    Hule zemr🙏🙏 .....bless you more🥰

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam93189 ай бұрын

    Amen! Amen! Amen! Geta Eyesus yebarek lezelalem

  • @user-mt2du5ii1i
    @user-mt2du5ii1i10 ай бұрын

    Tebarekiiii

  • @netsikidus9612
    @netsikidus9612 Жыл бұрын

    ልዩ የአምልኮ ቀን ነበር ሀዊዬ ተባረክ ከዚህ በላይ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @jeruissayas7460
    @jeruissayas7460 Жыл бұрын

    ሃዋዝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏😍😍

Келесі