በህብረት የተዘመረ ድንቅ ዝማሬ_ አኮቴት ላንተ ይግባል ሊቀመዘምራን ይልማ ኃይሉ

Музыка

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። እንዲሁም በሱፐር ታንክስ ይደግፉን

Пікірлер: 40

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo11 күн бұрын

    ሊቀ መዘምራል ረጂም የአገልግሎት እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን

  • @melleeeabebe9533
    @melleeeabebe953316 күн бұрын

    ሊቀ መዘምራን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @hannatadesse428
    @hannatadesse42810 күн бұрын

    ሊቀ መዘምራን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @hannatadesse428

    @hannatadesse428

    10 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @universtoday9311
    @universtoday931116 күн бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይኹን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍🙏

  • @mememagra6011
    @mememagra601117 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube18 күн бұрын

    ይሄ የመሠለ መሰለ መዝሙር ሰጦ የሜፅናናን የቅዱሳን አምላክ ብሮክ ነዉ ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k15 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤እርጅም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme321815 күн бұрын

    በደም ነው የተመሰረተቸው ስንል ሁሌም በምክንያት ነው ሲገሉን የምንበዛ አንዱን ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉ አስር የምመረቅእባት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አናት ቤተክርስቲያን ብቻ ናት ሁሌም ኑርልኝ ክፉሺን አልስማ 🙏😢

  • @MekdesTaye-777a
    @MekdesTaye-777a16 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-kz3pw7to1c
    @user-kz3pw7to1c18 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @haregabebe3504
    @haregabebe350418 күн бұрын

    ዝማሬ ዳዊትን የተቀበለ አምላክ የአንተንም ዝማሬ ተቀብሉ ሰዉንና ሰ እግዚአብሔርን በዚህ ሰርአት ባለው መዝሙሮች ጌታን እንድናመሰግን ሰለምት

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe42417 күн бұрын

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን

  • @hanahanaa1304
    @hanahanaa130418 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Funu2127
    @Funu212718 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ መዳኒትየታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Amennahom
    @Amennahom17 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🎉❤

  • @meklitgetachew1751
    @meklitgetachew175116 күн бұрын

    ቸሩ መድሃኒያም ምኞትህን ያሳካልህ ፍጻሜህን ያሳምረው ፡፡አንተ የጥንት ተሳኤ ዘማሪ ነህ ሚሰጥር የገባህ፡፡

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis412518 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Prskila_Tube
    @Prskila_Tube18 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix18 күн бұрын

    Zemare melaekete yasemalen 🙏🙏🙏

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate0618 күн бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw18 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kefasemeon
    @kefasemeon18 күн бұрын

    አሜን ❤

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth18 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @tsegasamuel5523
    @tsegasamuel552318 күн бұрын

    Zmare melaekt semaln ❤❤❤

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    18 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ያብዞልን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s18 күн бұрын

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mihrettesfaye2750
    @mihrettesfaye275018 күн бұрын

    Eleleleeeeeeee Zemare Melaket Yasemalne

  • @wondye8200
    @wondye820018 күн бұрын

    Amen❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet18 күн бұрын

    ክብሩ ይስፋ ለመዳንአለም ኡፍ ኢንደት ድንቅ አምልኮ ስግደት ውዳሰ ለኢግዝአብሄር ይሁን አሜን ተባረኩ❤

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech183117 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jfdy3618
    @jfdy361818 күн бұрын

    አሜንዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke159417 күн бұрын

    መጀመሪያ፡ የሕዝብ፡ ገንዘብ፡ መልስ፡ የእግዚአብሔር፡ ስም፡ ማታልያ፡ አይሆንም።

  • @dawittadesse1226
    @dawittadesse122618 күн бұрын

    ሲጀምር ያለው ሙዚቃ ምንድንነው ?

  • @tsegasamuel5523

    @tsegasamuel5523

    18 күн бұрын

    Yemn musica new yemtaweraw new goroh gelbto new yemisemaw

  • @dawittadesse1226

    @dawittadesse1226

    18 күн бұрын

    አሁን ተስተካክሎ ነው እንጂ መጀመሪያ ነበረው::ቸኩሎፍርድ መስጠት አይገባም::​@@tsegasamuel5523

  • @dawittadesse1226

    @dawittadesse1226

    18 күн бұрын

    ​@@tsegasamuel5523ፍርድ ከመስጠት በፊት መጠየቅ ይገባል::መጀመሪያ ነበረው ::አሁን አስተካክለውትነው::

  • @RomanGenet

    @RomanGenet

    18 күн бұрын

    ፈርሳዊ

  • @user-ht9of5zr3c
    @user-ht9of5zr3c18 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

Келесі