በድንበሬ መጣ !! አዲስ ምርጥ የገጠር አጭር ፊልም ( Ethiopian New Short Film Official Video 2023)

Ойын-сауық

Пікірлер: 136

  • @nurhusiennuru8823
    @nurhusiennuru88239 ай бұрын

    ይሄነው መልክት ያለበት ቁመነገር አዘል ፊልም ማለት 👍👍👍👍ልክ ላይክ ሳርግ 1k ,አላለም 😁😁😁😁😁🇪🇷✌🇪🇹

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын

    አያሌው ዝንግሪሪት 15 ቁጥር ምስማር የሆነች የእኔ ጀግና ናት !

  • @Greatasmo901
    @Greatasmo901 Жыл бұрын

    በፍካት ኢንተርቴይንመንት፣ጣና ኢንተርቴይንመንትና ተዋናይ ቱብ የሚሰሩ ፊልሞች ቀቲቪ መተላለፍ ያለባቸዉና ቢተላለፉ ቁጥር 1 መሆን የሚችሉ ፊልሞች ናቸዉ

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu79665 ай бұрын

    በርቱ ጥሩነው ፊልሙ ሸር ላይክ አትርሳ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️🇪🇹🤲🙏

  • @user-uy3do5dq4i
    @user-uy3do5dq4i Жыл бұрын

    አያለዉ ዋው ጀግንነቱን ቀጥልበት

  • @Abdilfeta138
    @Abdilfeta13811 күн бұрын

    የገጠር ሰው ጀግና ነው

  • @haileberhe3176
    @haileberhe31762 ай бұрын

    በጣም መጨረሻው ደስ ይላል ማስተዋል ማለት እንዲህ ነው ችኮላ ውጤት የለውም ትርርፉ ውድመት ነው ኣስተማሪ ነው

  • @agereeageree8190
    @agereeageree819011 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ለወሬ መቸኮል ጠብቀው ጥሩ ትምርት ነው በርቱ ❤❤❤❤

  • @fafantastic8814
    @fafantastic8814 Жыл бұрын

    በጣም ነዉ የተመቸኝ በርቱልኝ

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Жыл бұрын

    በጣም በጣም ደስስስስስ ሚል ነው ቁም ነገር ጨዋታው ደምቆላችኧል በጣም እያማረ ነው በርቱልኝ ውዶቸ ውድድድድድድድ

  • @TsegayeGedifew

    @TsegayeGedifew

    9 ай бұрын

    ያልሰማ ጆሮ ጎረቤት ያጣላል ማለት እሂን አይነቱ ነው ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ ይላል ያገሬ ሰው።

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t9 ай бұрын

    ወይ ትበይን አላለም ሳይሞት አለቀሰ😅😅😅😅😅😅😅

  • @GeniNegese-ft5um
    @GeniNegese-ft5um2 ай бұрын

    አያሌው ተመቹኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት ያስተምራል በርቱ።

  • @neza6422
    @neza6422 Жыл бұрын

    አሰይይይይይ መነጋገረ ጡሩ ነዉ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Жыл бұрын

    ዋው❤❤❤ ደስ ይላን በጣም ማርያምን የዛሬው፡፡ ባይሆንእደጠብቀው ነገርን ሳያረጋግጡ የሚወሩሰወችናቸው አለምን የረበሿት😂😂 ጠቤ ተአጋጋ😂😅

  • @user-vp9ek8mw3d

    @user-vp9ek8mw3d

    9 ай бұрын

    በስሙ ነውደ የተቅዘነዘነችው 😂😂😂

  • @user-kp7en7pi7k
    @user-kp7en7pi7kАй бұрын

    ጥሩ ነው ቀጥሉበት

  • @bizuworkabera4682
    @bizuworkabera468210 ай бұрын

    Bewnet betam emigerm new. how much i like it

  • @user-pr9uz4pq6j
    @user-pr9uz4pq6j2 ай бұрын

    በጣም ጀግና አያልው

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm6 ай бұрын

    ጠብቀዉ ሰዉማያይበት ተደበቅ❤❤❤❤

  • @user-uq6lj2dt8j
    @user-uq6lj2dt8j11 ай бұрын

    መጨረሻው ደስ ሲል

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p26 күн бұрын

    አስተማሪ ❤❤❤

  • @taktruteodrosethio12345
    @taktruteodrosethio12345 Жыл бұрын

    ተብቀው ግን ጥሩ አልሰራህም ወዳጅህን አያሌውን ለቀህ መስደድ አልነበረብህም የሂወት ጉዳይ እኮነው እና ደሞ በተቃራኒ አያሌው ትሩ ነው የሰራህ ሁልጊዜ ደግ መሆን አለብን እና ሰውን መርዳት አንዱ የሂወት አካላችን ነው

  • @FenteMengestu

    @FenteMengestu

    7 ай бұрын

    😮😮😮😢😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😊😮ע😮😮😮😮😮😮😊😮😊ע😊😮ג😊😮😅😮😮😮😮ע .😮

  • @user-qg4fc5oz7v
    @user-qg4fc5oz7v9 ай бұрын

    ዋው

  • @dktube21
    @dktube21Ай бұрын

    ገራሚ ነው ተቀራርበን ሳንነጋገር ሳንወያይ ገና እንዲህ ሊሆን ይችላል በማለት በተሳሳተ ግምት ስንት ሰው ተጣፋ፤ ስንድ ንብረት ወደመ፤ ሀገርን ልናፈርስ የደረስነው ራሱ መነጋገር መወያየት መደማመጥ ባለመቻላችን ነው። በእውነት አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን በርቱልን እንኳንም መጨረሻው አማራ።

  • @LIii-lb8go

    @LIii-lb8go

    16 күн бұрын

    Hi

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t3 ай бұрын

    ቅኔው ያማል 🎉🎉🎉በርቱ

  • @AlimaHabibty
    @AlimaHabibty5 ай бұрын

    በረቱ❤

  • @user-fy6cr4ug9z
    @user-fy6cr4ug9z3 ай бұрын

    ደስ ሲል

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын

    አያሌው ዝንግሪርን በቱብ ስለአወኩኝ ስለአወኩት የእውነት ሊገለው መስሎኝ ወንድሜና ጓደኛዬ መሠለኝና ሆዴ ሰፍሰፍ አለብኝ ትበይን አይዞሽ አትሰቢ አያሌውን የሚያስፈራራብኝ አልወድም ከአባይ በረሃ ከፍልቅሊቂት!

  • @user-or9hx9gf5l
    @user-or9hx9gf5l Жыл бұрын

    የማን ዘር እንደሆንኩ አላለም ጭራሽ ህህህህህህህ

  • @user-cq2gg5zv8y
    @user-cq2gg5zv8y3 ай бұрын

    መሳሪያ እዲህ አይያዝም አለቃ

  • @kedjamaere8425
    @kedjamaere8425 Жыл бұрын

    አይጠብቀው 😂😂

  • @busyline3833

    @busyline3833

    Жыл бұрын

    በርቱ ማሮች😢😢💞

  • @EnyewGedef
    @EnyewGedef2 ай бұрын

    ውይይይ በርቱልኝ

  • @user-yl4vx7ls2q
    @user-yl4vx7ls2qАй бұрын

    Tibeyen is the best actress !

  • @y0hannesbereket607
    @y0hannesbereket6077 ай бұрын

    Fikir yashenifal des yilal

  • @ZinabuAmare
    @ZinabuAmareАй бұрын

    በርቱ እውነት ነው

  • @user-nu5vg4vl2y
    @user-nu5vg4vl2y2 ай бұрын

    ስታምሩ በስመአብ ትበይን የት ጠፋሽ ? አያሌውስ ሁሌም አለ ! እኔስ ብመጣ እናንተ ጋር ደስ ይለኛል ገጠር ለገጠር ብዞር አቤት ደስሲል 😄😄😄😄

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Жыл бұрын

    ትበይን❤❤

  • @neyatibeb
    @neyatibeb Жыл бұрын

    የካሜራ ጥራት ይጎላችኋል። ሌላው ቆንጆ ነው

  • @NdjVs
    @NdjVs20 күн бұрын

    አያሌው ጀግንነት ይሉያል

  • @user-ef5hc5rw1s
    @user-ef5hc5rw1sАй бұрын

    አዳካሚን ያዝልኚ❤

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj Жыл бұрын

    Yzerwe yeleyal

  • @biwktuzewdu6510
    @biwktuzewdu6510 Жыл бұрын

    Yidires le Abiy Ahimed!!

  • @user-uy3do5dq4i
    @user-uy3do5dq4i Жыл бұрын

    ❤❤

  • @user-vn1tr9vd9d
    @user-vn1tr9vd9d11 ай бұрын

    wow

  • @user-gj1fr1ij8j
    @user-gj1fr1ij8j2 ай бұрын

    አረ ጎዴ ጎዴ😂😂😂

  • @user-cv1df6vw9t
    @user-cv1df6vw9tАй бұрын

    ፤አይጉድ፤እኔየገጠርድራማ፡ውስጤነው

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie96734 ай бұрын

    የዘች ልጀ ቅሚሰ መችየ ነው የሚቀየርው

  • @user-vp9ek8mw3d
    @user-vp9ek8mw3d9 ай бұрын

    አውቃለሁ አለች 😂😂😂 ታቃለች 😂

  • @selomonassrat6391
    @selomonassrat6391 Жыл бұрын

    Migerm nw betam yegermal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ande degmun bemota

  • @FutsumRedae-xg3wp
    @FutsumRedae-xg3wp17 күн бұрын

    ኣየናንተ እንደ ምላሳቹኮ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын

    አያ ጠብቀው ቧቅቧቃ ሽብር ፈጣሪ ነው

  • @negawalle2962
    @negawalle296211 ай бұрын

    yemerali

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky11 ай бұрын

    አይ ፉካር ኤሄ ፉከራ

  • @user-ef5hc5rw1s
    @user-ef5hc5rw1sАй бұрын

    ጀግናሚስት ይስጠኚ😂😂

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm6 ай бұрын

    ሳያጣሩ ዎሬ ጠብቀዉ ተዋረደ በሱ ምክንያት እኔ ተሳቀኩ ወይኔ ጠብቀዉ በሚስቱ ፊት አንደጨዉ ሟሟ 😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1x3 ай бұрын

    ❤️💜❤️

  • @gtch
    @gtch3 ай бұрын

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 Жыл бұрын

    ❤❤👍

  • @user-uy3do5dq4i
    @user-uy3do5dq4i Жыл бұрын

    አቤት ጠብቀዉ 😄😄😄😄😄

  • @EeEe-jj8do
    @EeEe-jj8do5 ай бұрын

    👍

  • @AlimaHabibty
    @AlimaHabibty5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @kadijaadem6916
    @kadijaadem69163 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-vx7qj4su9j
    @user-vx7qj4su9jАй бұрын

    ❤👑👑👑💪💪

  • @user-bj3pl1xk8z
    @user-bj3pl1xk8z2 ай бұрын

    ተጫረሱ😅😅😅😅😅😅

  • @user-mw3wv7rb2z
    @user-mw3wv7rb2z3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agetanehayana
    @agetanehayana11 ай бұрын

    አንፎሸፎሸሽ😂😂

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido29789 ай бұрын

    ፉከራዉ ተመቸኝ 😅😅😅

  • @user-ku2ll6uh5u
    @user-ku2ll6uh5u11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu493 Жыл бұрын

    አይ ትበይን ቦቅቧቃ

  • @ubrahimTasfaye

    @ubrahimTasfaye

    8 ай бұрын

    እረ

  • @abrahatsadik652
    @abrahatsadik65210 ай бұрын

    ከጥላቻ መገዳደል ፍኮራ ውጭ ሌላ ዎፍ 😂

  • @user-zv9dv4cr5q

    @user-zv9dv4cr5q

    9 ай бұрын

    ግም

  • @FutsumRedae-xg3wp

    @FutsumRedae-xg3wp

    17 күн бұрын

    ትክክለኛ ኮሜንት ይሀ ነው 👍

  • @wondemutabor-zr6gn
    @wondemutabor-zr6gn8 ай бұрын

    ጉረኞች ወንድ በሌለበት ደሮሶ ወገድ መሣይ

  • @AbushAbi-wr3tc
    @AbushAbi-wr3tc21 күн бұрын

    kereja tv

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @user-fw4my2bb7y
    @user-fw4my2bb7y4 ай бұрын

    🎉🎉😢😢😢😢😢😢😮😊😅ከሠ❤😊

  • @MulieGashu-sz3sy
    @MulieGashu-sz3sy23 күн бұрын

    Ayalew gegina

  • @fatmamuhammad1957
    @fatmamuhammad19579 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @tube5833
    @tube58333 ай бұрын

    አያሌው ይችላል

  • @user-xv9qh7cf7p
    @user-xv9qh7cf7p3 ай бұрын

    😂😂,😂😂😂😂😂😂

  • @user-lb2ej9jz8x
    @user-lb2ej9jz8x2 ай бұрын

    Ayaleaw gegna sheferaw gn betemenja wondenet aymtam

  • @Thebigbr901
    @Thebigbr9013 ай бұрын

    የናንተ ወንድሞች ትግልላይ ናቸው እናንተ ህዝቡን አደንዙቱ ምነጋ ፍርፋሬ ለቃሚ!

  • @AmmanMuhammad-nw8bx
    @AmmanMuhammad-nw8bx5 ай бұрын

    በወድም ላይ ወድ አለ ገበዝ አያሌዉ ጠብቀዉ ግን😂😂😂😂

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @kurkashalisho7151
    @kurkashalisho71514 ай бұрын

    በጠመንጃ የሚኮራ ፈር ነዉ ጀግና በሽመል ይገጥማል።

  • @ZinabuAmare

    @ZinabuAmare

    Ай бұрын

    ሰላም ነው የፈሪ

  • @mdfahim8194
    @mdfahim8194 Жыл бұрын

    😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @sikosilo8413
    @sikosilo84135 ай бұрын

    😂😂😅😮😮😅

  • @swsw9915
    @swsw9915Ай бұрын

    ሴት እኮ አዳደዜ ጀግናም ሴት አለ አደዜ ቢላት ጥሩነበር

  • @user-cs3ek5su1u
    @user-cs3ek5su1u5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahimedaliyyi-hj4cc
    @ahimedaliyyi-hj4ccАй бұрын

    Fakariw fanno😅😅😊

  • @KedrSeid-vb3mo
    @KedrSeid-vb3mo12 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @user-oy4ih2vh1c
    @user-oy4ih2vh1c2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomonasechal5195
    @solomonasechal5195 Жыл бұрын

    ወይዘሮ ትበይን

  • @user-lw8lw5zw3n
    @user-lw8lw5zw3n Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @saratube7323
    @saratube73234 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын

    አፐራች የሚያምሳት እኔ የእከሌ ዘር ነኝ የነማን ዘር እምብር እምብር ማለት እሱ ሲመታ መመታት አያውቅ በድሮ ያሳባል

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 Жыл бұрын

    ትበይን ትወና ትችይበታለሽ

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z4 ай бұрын

    አላህ ግቢው ሢያምር በዛፍ የታጠረ

  • @dagnachewsetegn9704
    @dagnachewsetegn9704 Жыл бұрын

    ትበይን ሳንወለድ ነዉ ምናውቅህ አለች

  • @kidistarsema6361

    @kidistarsema6361

    Жыл бұрын

    😳😆😆

  • @user-bl5qs1es9e

    @user-bl5qs1es9e

    7 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Ggg-im1ez
    @Ggg-im1ezАй бұрын

    😮😮😮😂😂😂😂

  • @user-cu6tm5pw1y
    @user-cu6tm5pw1y5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gg5gu1rf1e
    @user-gg5gu1rf1e3 ай бұрын

    ,ላይክ.ምርጥ.ወሳኝ.ፉልም.ነዉ.ይመቻችሁ.አቦ.በርቱ.ይህ.ፉልም.ለአህያዉ.አብይ.ለቅማላሙ.ጌታቸዉ.እረዳ.ይሆናን.ወሳኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі