በዓይነቱ ልዩ የሆነ መወድስ በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ 2016 ዓ.ም

Ойын-сауық

በዓይነቱ ልዩ የሆነ መወድስ
ሊታይ የሚገባው ፤ አሉ የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን አርቲስቶቻችን የተሳተፉበት
መንፈስን የሚያረጋጋ የበገና ዝማሬ በዘማሪ ዘውዱ ጌታቸው ፣ መስማት የተሳናቸው ወንድም እና እሀቶች ዝማሬ የቀረበበት 2016 ዓ.ም
• በዓይነቱ ልዩ የሆነ መወድስ በመካ...
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZread CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 3

  • @user-og5jl3ew1x
    @user-og5jl3ew1x3 ай бұрын

    የኔ ህልም ባለውበት ደብር እንደናንተ ያለ አገልግሎት ሲገለገል ማየት ነው ፀልዩልን....🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @endaleabera9960
    @endaleabera99603 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ።በርቱን።የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።

  • @hailulegesse3061
    @hailulegesse30613 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі