በ200 ሺህ ብር የሚሸጡት እርግቦች ጉዳይ! የውሻው ሲገርመን የርግቦቹ ባሰ! Eyoha Media | Birds |

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 86

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын

    ኢትዩጵያ ውስጥ የሰው ልጅ ነፍስ ብቻ ነው የረከሰው 😓😓200.000🙆‍♀️

  • @abcabc7430

    @abcabc7430

    Жыл бұрын

    ከከከ እኔማ ተምታቶብኝ ሁለትሽ ብየነበር ያነበብኩት መነፀር ስለብስ በደብ ታየኝ ደሞ እደመኪና ሞደልም አላቸው ፈጣሪአገራችንን ሰላምያድርግልን

  • @user-um2io6nv5m

    @user-um2io6nv5m

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @user-um2io6nv5m

    @user-um2io6nv5m

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @damenechafaroayanadamenech7678

    @damenechafaroayanadamenech7678

    Жыл бұрын

    የኑሮ ውድነት indi ነው የደርጉ ሰው ልጅ እናም የሰው ልጅ ፍቅር አይሰጥም እንሰንስሀ ፍቅር ይጣሉሳለሁ የስው. ሀገር የሚሸጠውን ብታዩስ ምን ትላለችው🙆🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያና ፍቅርየ ለነ በዘር በጎሳ ብቻ ነው ያላቸው የሚገለጥ ነው አሁን መቸ nw😰

  • @user-ip8ro5ln9x
    @user-ip8ro5ln9x Жыл бұрын

    በምድሪቱዋ ላይ የሰው ነብስ ቀሎ የእንስሳ ነብስ እሚከብርበት ግዜ ደርሶ ነው

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Жыл бұрын

    እርፍ#ጭራሽ200ሺብር🙄😂ትቀልዳላችሁ ልበል በስዴትያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህይጠብቃችሁ 🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @ashash9382

    @ashash9382

    Жыл бұрын

    😂

  • @selamissak5726

    @selamissak5726

    Жыл бұрын

    ለምን ይቀልዳሉ።እውቀቱ ከሌለ ዝም ማለት

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Жыл бұрын

    ስው ለገንዘብ ብሎ ከማገትና በአስቃቂ ከመግደል ስራ መፍጠሩ መልካም ነው ሁሉም የራሱ መክሊት አለው ጭንቅላታችን ብንስራበት ስራ ቢስራ የግድ በአንድ ብቻ ሳይሆን የተለያየ ነገር መሞከር ስኬታማ ያደርጋል

  • @fasikaLifetube1118

    @fasikaLifetube1118

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/a6KewcmfeJvZc7A.html

  • @jesusway3790

    @jesusway3790

    Жыл бұрын

    በትክክል ሰውን እየዘረፉና እየገደሉ ከመብላት ከራስና ከእግዚአብሄር ጋር ከመጣላት የራስን ስራ ሰርቶ በንፁህ ህሊና መኖርን የመሰለ ነገር የለም

  • @user-yq4tu2gf5o
    @user-yq4tu2gf5o Жыл бұрын

    የሰው ነፍስ በርከሰበት ዘመን የውሻና የወፍ ዋጋ ተወደደ ይገርማል 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Жыл бұрын

    ከሰው አልፋችሁ እንስሳ የምትወዱ ታድላችሁ ❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀብተም ልቶሆንነው ታድለን ገና እኛም አረቦቹን እንቀጥራቾወለን እድሜ ከሰጠን ሀብተም እኖናለን 🇪🇹🇪🇹

  • @user-mm9in4os9t
    @user-mm9in4os9t Жыл бұрын

    እኔ እምኖረዉ ዱባይ ነዉ እና የሰዉዬዬ አለዉ ብዙ ያወራሉ ሁላ ገና ብዙ ነገር እሰማላለን እናያለን እድሜ ይስጠን እጅ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ሁሉም ነገር ተወዶ የሰው ልጅ ረከሰ 😭😢 እንስሳ ሲታረድ ስቅጥጥ የሚለው ኢትዮጵያዊ አሁን የሰው ልጅ ሲገደል ሲታረድ የማን ዘር ብሄሩ ምንድነው? ማለት ጀመርን? አረቦች ለኛ ክብር ከሚሰጡ ይልቅ ድመታቸውን እርግባቸውን እጅግ አብዝተው ይወዳሉ 😥እንስሶችን እየተቃወምኩ ሳይሆን ሰው ለሰው እንዴት አይዋደድም አይከባበርም ለማለት ፈልጌ ነው

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Жыл бұрын

    ወይ፣ሀገሬ፣ሰው፣እረክሶ፣ወፍ፣ተወደደ፣ወይ፣ግዜ

  • @tube3808
    @tube3808 Жыл бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🌹🙏

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    አንድ እርግብ 200ሺ 🤔ይገርማል ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🕊🇪🇹💚💛❤

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly Жыл бұрын

    Nice work👍

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Жыл бұрын

    በቃ አገሬ ልግባ ?የመዳምን ኩሽና አንቄ እስከመቼ? ወፌን እያረባሁ እሸጥ

  • @hayat550h8

    @hayat550h8

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @wessenfisha3001

    @wessenfisha3001

    Жыл бұрын

    kkkkkkkkይሻላል

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Жыл бұрын

    ይገርማል ኢትህዮ ኑሮ ተወዷል ትላላችሁ ለውሻና ለእርግብ ግን 🙄

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Жыл бұрын

    በሀገራችን በሚልየን የሚቆጠሩ ቁርስ በልተው ምሳና እራት መድገም የማይችሉ ሰዎች እያሉ፣ እርግብ ለመግዛት 200,000 ሺህ ብር የሚያወጡ ኢትዮጵያኖች ካሉ ምን እንደምል አላውቅም። እንዴት ነው የሚያስቡት?

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Жыл бұрын

    ይገርማል ሰው እረክሶ ደበኔ ውድ ይሁን? ጌታዬ በህልምሽ ነው በለ ኝ

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ሀብታሞች ምን ነው በረዶ ይቆላልን አላችሁ ደግሞ በውፍ እና በውሻ ንግድ ጀምራችሁ ❓

  • @user-ty1ym5pz7u

    @user-ty1ym5pz7u

    Жыл бұрын

    ከጠቀማቸው ምን ችግር አለው🙄🙆😂😂

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q Жыл бұрын

    ላንገቴ መግቢያ ቤት የለኝ ወፍ 200 ሽ በቃ እኛ ድሀዎች የሀብታም አኗኗሪ ሆነን ቀረን🙄🙄

  • @user-ty1ym5pz7u

    @user-ty1ym5pz7u

    Жыл бұрын

    እኮ😥😂😂😂

  • @ashash9382

    @ashash9382

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @fatomafatom9370

    @fatomafatom9370

    Жыл бұрын

    😀😀😀

  • @damenechafaroayanadamenech7678

    @damenechafaroayanadamenech7678

    Жыл бұрын

    Eko🙆🏃

  • @wellotube2
    @wellotube2 Жыл бұрын

    መልካም ልብ ያላችሁ ልጆች እስኪ አበርታቱኝ ፕሮፍይሌን በመንካት መልካምነት አይከፈልበትም የኔ መልካሞች

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 Жыл бұрын

    ሲያምሩ

  • @furtunatarekegnwkiros8824
    @furtunatarekegnwkiros88242 ай бұрын

    YES I LOVES PIGONS❤❤❤❤❤

  • @mesitawotlegesa3299
    @mesitawotlegesa3299 Жыл бұрын

    WOW

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 Жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ የገዢዎቹ ነው

  • @user-ty1ym5pz7u

    @user-ty1ym5pz7u

    Жыл бұрын

    ጥጋበኛ ናች🤔😂😂😂😂😂

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም አደኛነኝ ዛሬ

  • @faas1176
    @faas1176 Жыл бұрын

    ❤️❤️👍👍👍

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 Жыл бұрын

    እኔ አስመርረውኞል በረዳ እያቆሼሹ ሳያቼው ያጓጉኛል ግን በቀን በቀን ማጽዳት ሲያስጠላኝ አባርራቼዋልሁ አይሄዱ አይረቤታቼውን

  • @abealemu4065
    @abealemu4065 Жыл бұрын

    Kebru ya sew nebs waga ato la ensisa ehen yahil bota mestat yaszinal betamm sew bihon enkuan a birr Netsa enkuan miwesd yelem

  • @liya7235
    @liya7235 Жыл бұрын

    ኦኦኦኦ ኪኪኪኪኪ ጉድ እኮ ነው የውን አውርዶ ለ እነውሻን እነ እርግብን የሠቀለ ዘመን ምን ይሁን ? 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @DjTigRassta.
    @DjTigRassta. Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ 40 እርግቦች እምጥቼ ነበር ለስራ ከሀገር ብወጣ ዘረፉኝ እንጂ ነጭዋ ጭራዋላይ ጥቁርዋ ኢንዲያን ፊንቴልዋ ከጠፉብኝ አንድዋን ትመላለች ፈጣሪን 😮

  • @samerah1015
    @samerah1015 Жыл бұрын

    እኔከምሠራበትአንድአለያወራን

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Жыл бұрын

    ኧረ ይሔ ነገር አታውቁም ብሎ እየተበጠረቀብን እንዳይሆን እኔ ብልጅነቴ ከ200 በላይ እርግቦች ነበሩኝ አዲሱ ገበያ 03 ቀበሌ ተወልጄ ነው ያደኩት በጊዜያችን ሰፈር ውስጥ ብዙ ልጆች እርግቦች ነበሩን የሚያውቅ ይኖራል በ80ዎቹ መጨረሻ እናም መላቀቅ መጠላለፍ የሚባል ውድድር እናደርግ ነበር ከስታዲየም ከለገሃር እንላቀቃለን በዛን ጊዜ እንጠላለፍ ተባብለን አንዷ ወይም አንዱ ያንዳችንን እርግብ ተከትላ ሌላኛው ቤት ከሔደች እና ከተያዘች ትወሰዳለች ክንፏን በመነቃቀል ወይም ፕላስተር ወይ ሽቦ አስረንባት እንዳትበር ተደርጎ ቤተኛ ትሆናለች አንዳንዶች ግን ፍጹም አይለምዱም አዘናግተው ክንፋቸው መብረር ሲያስችላቸው ወደ ቀደመ ቤታቸው ይመለሳሉ። ሌላው ደግሞ የገቢ ምንጮቻችንም ነበሩ ሁለት ባልና ሚስት ጫጩቶች ሲጠጓቸው ቭቭ የሚል ድምጽ ያላቸው 10 ብር ከፍ ያሉት ደግሞ 12 ብር ወይም በቆንጆ እንቁላል ጣይ ዶሮ እንቀይር ነበር ከመልካቸው ጋርም በተያያዘ የተለያዩ ስሞች እናወጣ ነበር። ለምሳሌ ጭንቄ ነጭ ጠቁር ሆኖ አናቱላይ ነጭ ሲኖረው ጀርባ ጥቁር ቡኒ ሙነቃሽ ቡኒ ሆና ጥቁር በነጭ ጠቃጠቆ ሲጥልባት ገብስማ ለምሳሌ አባትና ልጆች ብሎ የያዛቸው ረመዲ ይባላሉ ከንፈ ነጭ ጭራ ጥቁር ብቻ ብዙ ብዙ ትዝታ አለኝ ወደፊት ማረፊያ ሲኖረኝ የተወሰነ ይኖሩኛል እርግቦች በጣም ፍቅር የሆኑ እንስሳት ናቸው አብረውኝ ዘወትር ቢኖሩ ደስተኛ ነበርኩ።

  • @YOTE122

    @YOTE122

    Жыл бұрын

    እኔም: ከሰባ: በላይ:ነበሩኝ: ባልና: ሚስትየውን: በ$3 ብር : ነበር: የምሸጠው። ብዙዎችን: ለገሀር: ለቅቄአቸው: ቀድመውኝ: ቢያሳ: ይደርሱ:ነበር: አሁን: ወሬ: ተብሎ: ሲወራ: ገርሞኛል።

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ግን እርግብ ይበላል?ሌላ ሀገር ቀምሼወ ጣፋጭ ነው

  • @mesitawotlegesa3299
    @mesitawotlegesa3299 Жыл бұрын

    Gin migibe ba qen chamare arigilacho anide baqi ayidalem

  • @DjTigRassta.
    @DjTigRassta. Жыл бұрын

    የኔን እይዋቸው እሱጋር ይሌለ እክሮባት የሚሰሩ ታክላ ቱርክ የሚባሉት በብዛት አሉኝ ብዙ አይነት አሉኝ

  • @user-rh8qx9kd4n
    @user-rh8qx9kd4n Жыл бұрын

    እኔ 200ሽ ለማገኘት ስደት ከመጣሁ 5አመት አለፈኝ🤔🤔

  • @azizatube172
    @azizatube172 Жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @YOTE122
    @YOTE122 Жыл бұрын

    እውር: ሲቀናጣ: ሲኒማ: ይገባል። እሚበላ: የሌለበት: አገር: በትልቅ: አገራት: ያየሁት: አይቅረኝ: ጉራ: ብቻ። ይሄን: ስታቀርቡ: አታፍሩም።

  • @biniamgjormai

    @biniamgjormai

    Жыл бұрын

    ❤😂😂😂

  • @zaromadams4966

    @zaromadams4966

    Жыл бұрын

    ሞራለቢስ

  • @YOTE122

    @YOTE122

    Жыл бұрын

    @@zaromadams4966 ጥፍራም

  • @zaromadams4966

    @zaromadams4966

    Жыл бұрын

    ሌላስ?

  • @YOTE122

    @YOTE122

    Жыл бұрын

    @@zaromadams4966 ምነው: አፍሽን: ወይም: አፍህን: በላሽ። አትቀባጥሪብኝ: መጣሽብኝ: የሚገባሽን: አስታጠቅሁሽ።

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 Жыл бұрын

    በሀላቹን በቅድ እየበረዙነው

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 Жыл бұрын

    200ሺህ በቃ ሁለት ብር ሆኖ ቀረ😂

  • @mesitawotlegesa3299
    @mesitawotlegesa3299 Жыл бұрын

    Ara irigib ba medaa molitowali

  • @user-rh8qx9kd4n
    @user-rh8qx9kd4n Жыл бұрын

    ሰው ግን ለምን እረከሰ??

  • @semirahabi
    @semirahabi Жыл бұрын

    Zedro gude new 🤔🤣🤣

  • @ashash9382
    @ashash9382 Жыл бұрын

    Ayiqmei admei drswlei 😂😂

  • @mimifikermimifiker6431
    @mimifikermimifiker6431 Жыл бұрын

    😂😂እኔም ሀገር ገብቼ እሸቅላለዉ

  • @biniamgjormai

    @biniamgjormai

    Жыл бұрын

    Me too from American

  • @biniamgjormai

    @biniamgjormai

    Жыл бұрын

    Me & you 😂

  • @tamrutesfaye8861
    @tamrutesfaye8861 Жыл бұрын

    የሚሸጥ ፋውንቴን እርግብ ካለ እፈልጋለሁ

  • @unknown33817
    @unknown33817 Жыл бұрын

    አሁንስ አበዛቹት

  • @tirste2744
    @tirste2744 Жыл бұрын

    የሄ 2 መቶ ሺ በቃ ወረቀት ሁነ እንዴ ሆይ

  • @hanankedir4255
    @hanankedir4255 Жыл бұрын

    እኔስ ስንት እሸጥ ይሆን😎😁

  • @biniamgjormai

    @biniamgjormai

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-ty1ym5pz7u

    @user-ty1ym5pz7u

    Жыл бұрын

    ምንም ዝብለሽ ሸቂ😥😂😂😂😂🙆

  • @toybaseid3040
    @toybaseid3040 Жыл бұрын

    ሞዴል አላለም

  • @merondamesa
    @merondamesa Жыл бұрын

    የኔ ውዶች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Жыл бұрын

    Who is the buyer bro ? For sure not Ethiopians. Hhhhhhhh.

  • @mek5438
    @mek5438 Жыл бұрын

    እኛ አገር አልተሠራም ይላል እንዴ? አዲስ አበባ በታላቆቻችን ዕርግቦችን ማሳደግ የታወቀ "ሆቢ" ነበር፤ያኔ እንደ አሁን ዘመን የገንዘብ ምንጭ ተደርገው ሳይቆጠሩ። የአንድ ሠፈር ልጅ የሌላን ሠፈር ልጅ ዕርግብ በዕርግቦቹ መጥለፍ እራሱን የቻለ "Game of Doves" ነበር። አዲስ አድርጋችሁ አትንገሩን።

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 Жыл бұрын

    የርግብ ጌጥ በጣም ያቆሽሻሉ ስራተኛባልሆን እወዳቼው ይሆናል አይቻወቅም

  • @kumnegerbelete2734

    @kumnegerbelete2734

    Жыл бұрын

    ስልክ እባክህ ?

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Жыл бұрын

    ማፈሪያ ሚሊዬን ይላል ቀፈታም ። ፋልከንም ያሳለጠነ እንዳተ አላወራም ዝተት። ወሸታም ዱባይ በእርግብ አይደለም ውድድር ዱኑዝ ፋልከን የሚባሉ ወፍ ዝርያ ናቸው ቀፈት ጭንቅላት

Келесі