No video

ዓይኔ ይከፈት ዘንድ የበረከት እንጀራህን ስጠኝ || የተስፋ ትምህርት || መምህር ዘበነ ለማ

ዓይኔ ይከፈት ዘንድ የበረከት እንጀራህን ስጠኝ || የተስፋ ትምህርት || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 443

  • @Meseretabose-zr2vu
    @Meseretabose-zr2vuАй бұрын

    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ወደ ቤትህ መልሰኝ እንደ ስራዬ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon1158Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጤና እንዲሁም እድሜ ይሰጣቸው ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusuАй бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን ቃል30//60//100// የምናፈራበት ያድርግልን አሜን🙏

  • @elfueligo1825

    @elfueligo1825

    Ай бұрын

    አሜን ❤️

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671Ай бұрын

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏አባቴ ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እኛንም የልቦ ናችንን አይን ይክፈትልን አሜን ኢትዮጵያ አገራችን ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹

  • @Rgebray
    @Rgebray23 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ለዘለዓለም ✝️ አይለየን ለዘለዓለም በቤቱ🙏 ያኑረን መጨረሻችንን ✝️🙏ያሳምረው ለንስሃ ያብቃን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ትመስገን ይገባታል አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ እንቁ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሊቅ ቅን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ከፍ ያድርጎት ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን ✝️🙏በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ረቂቅ ቸር ነው እኔ በጀርመን አገር ለብዙ ✝️ ዓመት ስራ ጠሞብኝ አዲስ🙏 አበባ እናቴ ጋር ስመጣ✝️🙏 እደለማዴ ቤተክርስቲያን ሁሉ ስሳለም በሩን አንካካው ሶስት ጊዜ ከዛ ስመለስ በህልሜ✝️ ንጉሱ ተናገረ ስጣት እሳ እኮ ትሰራለች የሚገርመው ነጭ ነው የሚታየኝ እርሱ ብቻ ነው የማዛቸውን አላይም እንኪ💖 ኬኩን አውጥተሽ ብይ ብሎ ቁልፍ ሰጠኝ በሶስት ቀን ✝️ ውስጥ ስራ ሰጠኝ በአራት🙏 ወር ሊያሶጡኝ ሲሉ መጣልኝ እንዴት ነሽ ሲለኝ እኔ ሳላቅ✝️ ሊያሶጡኝ ነው ስለው ✝️🙏ይገባኛል አለ ቅዱስ ሚካኤልን ላከልኝ ቅዱስ ሚካኤልን 💖የሞቱን ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየርክ ርህሩህ ደግ መልአክ አኔን የመልቀቃውን ወረቀት ወደ ቃሚ ቀይርልኝ ብዬ ✝️ ለመንኩት ጠዋት እስከ 🙏ምሳሳሃት ተማጸንኩት 💖✝️ እርሱም ሰማኝ እኔም ✝️🙏ለምስጋና ሶስት መቶ ይሮ 💖አስገባውለት ደስ ብሎኛል✝️ አሁን ሰባት ዓመት ሆነ✝️🙏 ምግቤን እራሴ እባርካለው✝️ ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ💖 አባቴ ነው የአስተማረኝ ሁሉን በህልሜ የመራኝ ብርሃኔ ነው ጊዮርጊሴ አባቴ በጣም 💖✝️ አመሰግንሃለው ክብር ምስጋና ይድረስህ ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን✝️አሜን አሜን✝️🙏💖✝️🙏💖✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለናታችን ለመቤታችን ለበአታ ማርያም ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ነገር ትሰውረን የልቦናችንን መሻት ትፈፀምልን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እመቤታችን ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን፤ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት። እጅግ ደስ የሚልና የሚባርክ ትምህርት! ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን።

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808Ай бұрын

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏 ዓይኔ ይከፈት ዘንድ የበረከት እንጀራን ስጠኝ አሜንንን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297Ай бұрын

    ጌታዬ ሆይ አይኔ ይከፈት ዘንድ የበረከት እንጀራህን ስጠኝ 🤲 ስለቃሉ የእግዚአብሔርን ስሙ ይመስገን 🙏🏽 መምህሪ አይኔ እንዲከፈት የበረከት እንጀራ እንድበላ በፀሎቶት አስብኝ ወለተ ስላሴነኝ :: ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽

  • @mesi557
    @mesi557Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን "አይኔ ይከፈት ዘንድ የበረከት እንጀራ ስጠኝ"🤲✝️ አሜን አሜን አሜን

  • @webet2273
    @webet2273Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ብርሀኔና መድሀኒቴነዉ የሚያሳጣኝ የለም አባዬ አባቴ ጌታዬ አይኔን አብራልኝ ጊዜን በከቱ በዋዛ ጨረስኩት መ ምህሬ ኢየሱስ ክርቶስ የዉሳኔ ዘመን አርግል ❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893Ай бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602Ай бұрын

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሚገርም ቃል ነዉ ❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7qАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን❤❤❤

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472Ай бұрын

    አሜን ቃልሕወአት ያሰማአልን አባአታችን እኛም ሰአምእተን 30አና60/100የአምእናአፈራ ያአዲርእገአን❤💒💒💒💚💛❤🙏

  • @mahariti2721
    @mahariti2721Ай бұрын

    አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @fikirtemekonen8555
    @fikirtemekonen8555Ай бұрын

    ኣሜን ዓይኔ የከፈት ዘንድ የበረከት እንጀራ ስጠኝ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838Ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ለቃሉ ተገዢ ያድርገን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusuАй бұрын

    ክርስቶስን ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም ምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም።

  • @mazaadubai
    @mazaadubaiАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ❤❤❤❤❤የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህናነን መምህር ዘበነ ክብረት ይስጥልን መምህር የእርሶን ትምህርት ድሮ ልጅ ሆኜ በሲዲ አዳምጥ ነበር ማታ ማታ ተሰብስበን እንደጉባዬ እናዳምጥ ነበር አሁን ላይ ደሞ በስደት ላይ ሆኜ በጉጉት ትምህርቶትን አዳምጣለሁ አስካለ ማርያም ነኝ ዐሎታችሁ የእግዚሐብሄር ቸርነት አይለየን አሜን❤❤❤

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2wАй бұрын

    ካህናት ቆርበው እደሚያቆርቡን አላቅም ነበር አባቴ ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክሎት

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243Ай бұрын

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅር፣ እና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6iАй бұрын

    ❝ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሠሮ ለሰጣን ▸ አግዐዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም ❞ 🕊 ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ይህውት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AzmeraNgus
    @AzmeraNgusАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jdАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @wassihuntadesse4996
    @wassihuntadesse4996Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ እግዜአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን!! መምህር ዘበነ ለማ ልደታ መድኃኔዓለም እሑድ እሑድ ቀን ትምህርት ስተሰጠን ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ ነው የማውቅህ እና ሁል ግዜ በመገረም ነው የማደምጥህ እንዴት አድርገህ ቅዱስ ወንጌልን እንደምታመሳጥር ጣፋጭ በሆነ ቁጭት በተምላበት ሲቃ እና እንባ በተናነቀበት አንደበትህ ለጥፋታችን ተግሳፅን ሰጥተኸን ለሕይወታችን ደግሞ ምርቃት እና በረከትን ከእግዜአብሔርን እንድናገኝ አድርገኸን ከልብህ በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ተሞልተህ የምታስተምረን መምህራችን ነህ እና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንደ አንተ ያለ የወንጌል መምህር እግዜአብሔር በዚህ አስቸጋሪ እና ክፉ ስራ በበዛበት ዘመን ስለሰጠን የሰማዩም የምድሩም ጌታ እግዜአብሔር ሁሌም የተመሰገነ ይሁን!! ቸሩ እግዜአብሔር ይጠብቅህ በረከትህ ይደርብን በፀሎትህ ከውድ የምትወዳት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ወገኖችህ ከሆኑት የምትወደን ሕዝቦችህን ሁሌም አስበን።ለአንተም ለውዱ ስጦታችን ለሆንከው መምህራችን ቸሩ እግዜአብሔር ከጤና ከሠላም ከፀጋ ከበረከት ከሞገስ ጋራ ረጅም ዕድሜ የአገልግሎት ጊዜ ዘመን ይስጥልን!!... እንወድሀለን!!

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhenАй бұрын

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በደሌን ይቅር በል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ❤ አሜን ❤ እሜን❤ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray23 күн бұрын

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TAMRATHURUMA
    @TAMRATHURUMAАй бұрын

    መምህር ቃልይወት ያሰማልን አሜን የኛ እግዚያቤር አምላክ ሐያል ነው ሳንለምነው ሰጪ አምላክ አለን ክብሩ ለዘላለም ነውና ከአየጢያት ጎዳና ይጠብቀን ለንሰሃ ጎዳና ያብቃን አሜን አሜን አሜን⛪️🙏⛪️🙏⛪️🙏

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zoАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያድልልን❤

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰሙልን ስጋው ደሙ ለመቀበል ቀንም ለሊትም እጸልያለሁ በስደት ነው የምነረው በሳውድ ዓረበያ ጥበቡና መንገዱ ያድለኝ ወደ ቅድስት ቤቱ እንድገባ አባቴ በጸሎቷ ያስቡኝ

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በረከቶይ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale7735Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲🤲

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @education_trening_chanal
    @education_trening_chanalАй бұрын

    አባት ሆይ የተቀደሰውን እንጀራህን ስጠንና የዘለዐለም መቅደስህ አድርገን።

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6dАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አይኔ ይከፈት ዘንድ የበረከት እንጀራን ሰጠኝ❤ ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ረዥም እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን🙏መምህራችን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @user-ld8ki4ez8l
    @user-ld8ki4ez8lАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግ/ ር ይመስገን ደና ነን ይባርኩኝ ከነቤተሰቦቼ ❤❤❤❤❤

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3khАй бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pqАй бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @kok6342
    @kok6342Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፡፡

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን አባቴ በፀጋው ያቆይልን ክርስቶስ ሆይ ለዘላለም በቤቴውስጥ ኑር ከኔጋር .አባታችን (አላውቅም )ነበር .🙏✝️⛪️❤️

  • @KilyaKilya-qd3fx
    @KilyaKilya-qd3fxАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ይወትን ያሰማልን አባ 🎉🎉🎉❤❤❤ በድምጽ በጤና ይጠብቁት

  • @user-gn5mz4db1l
    @user-gn5mz4db1lАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ ያኑርልን አባታችን እኔ ካህኖትና ዳቆን መጀመሪያ እንደሚቆርቡ አላዉቅም ነበር በዚች ሀይማኖት ውስጥ ለሚያኖረን ሕያዉ እግዚአብሔር ለሀያሎች ሀያል ለአምላኮች አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ ከአፅናፍ እስከአፅናፍ ይከበር🙏🕌🙏🕌🙏🕌

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574Ай бұрын

    Egziabeher yemesegen amen amen amen abtachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetebekot beslot asbun ehetmelak weldkidan amen amen amen amen amen amen ❤❤❤

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ibАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን በጸሎትሁ ይማረን አሜን አሜን አሜን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ በጸሎት አትርሱን አባታችን

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililuАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ymАй бұрын

    የኛ ውድ አባት እንኩዋን በሰላም መጡልን ❤ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤

  • @afomiaisak790
    @afomiaisak790Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ኣምላክ ይጠንቅልን ፡

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ ዉድ አባት🙏♥️♥️♥️እኛም የሰማነዉን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን🙏♥️♥️♥️

  • @weletehaymanottewahdo9597
    @weletehaymanottewahdo9597Ай бұрын

    Amen amen amen bebettachin belibachin geta medhanialem yigibalin

  • @michaeltegegn6665
    @michaeltegegn6665Ай бұрын

    አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3mАй бұрын

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በኅቢይ አይል ወስልጣን ወአሰሮ ለሰይጣን ወአግአዞ ለአዳም ሰላም🙏 እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም 🙏⛪️🙏 አሜን ቃለህወትዐያሰማልን መምህር

  • @SOLEKING77
    @SOLEKING77Ай бұрын

    ሰላም አባታችን ካህናት ከማቅሮባቸው በፋት እራሳቸው የሚቆርቡ መሆናቸውን ዛሬ ከእርሶ ተማርኩ አመሰግናለሁ ይሄ የእኔ ጥያቈ ነበር። አሁን ተመለሰልኝ አመሰግናለሁ ።

  • @meherethaile14
    @meherethaile14Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ልብ የሚያረሰርስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @lummegirl7357
    @lummegirl7357Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤

  • @kerendebebe4278
    @kerendebebe4278Ай бұрын

    አሜን ዓይኔ የከፈት ዘንድ የበረከት እንጀራ ስጠኝ

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286Ай бұрын

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @meseretworku8125
    @meseretworku8125Ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ዬፃፍልን አፋችን ይታረም !!

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1qАй бұрын

    አሜን ዓይኔ የከፈት ዘንድ የበረከት እንጀራ ስጠኝ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetgebre1255

    @genetgebre1255

    Ай бұрын

    አባታችን አውቅ ነበር እርሶ አስተምረውና ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahi-qr2pu
    @mahi-qr2puАй бұрын

    አባታችን ትምህርቶ ትውልድ የሚያድን ነው እግዚአብሔር ይክፈሎ❤❤❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8kАй бұрын

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬው ይድረሰኝ. አባታችን ሽ ሽ አመት ኑርልን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይድጥሆት

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን.

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsigeredagebremeskel5876
    @tsigeredagebremeskel5876Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያስማንን ዘመኖን ይባርክልን

  • @psalm91Amen
    @psalm91AmenАй бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማዎ መምሕሬ:: ²⁰ ይህ ነው ከሰማይ የወረደው እንጀራ ከርሱ የሚበላ ሁሉ እንዳይሞት:: ²¹ እኔ ነኝ ሕያው እንጀራ ከሰማይ የወረደ:: ማንም ከዚህ እንጀራ የበላ ለዘላለም ይኖራል:: እኔም የምሰጠው እንጀራ ሥጋየን ነው: ስለ ዓለም ሕይወት እሰጠው ዘንድ ያለኝ:: የዮሐንስ ወንጌል 6:20-21

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623Ай бұрын

    እንኳን ለበአታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል:ለዕርገት በዓል እና ለኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተጠምቀ መድኅንና ለእናታችን ቅድስት ማርታ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንድሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛም በቃሉ እንድንኖር ትምክተኞች እንዳንሆን እንዳንሰናክል ቸርነቱ ለሁላችንም አይለየን

  • @ghenethaile2803

    @ghenethaile2803

    Ай бұрын

    Amen ❤

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    Ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @jehshsnsnsnsns2671

    @jehshsnsnsnsns2671

    Ай бұрын

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @user-yc4vw9se2w

    @user-yc4vw9se2w

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsirahtewoldenemlin9998

    @tsirahtewoldenemlin9998

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @SolomonKiros-di8qz
    @SolomonKiros-di8qzАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እድሜ ና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ትምህርትዎን ሁልጊዜ በጥሞና ነው የማዳምጠው ብዙ መንፈሳዊ እውቀት ነው ያገኘሁት ::

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803Ай бұрын

    Egziabher ymesgen Amen ❤ Egziabher ymesgen Amen ❤ Egziabher ymesgen Amen ❤

  • @adiamtadessedesta6499

    @adiamtadessedesta6499

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ihАй бұрын

    አባቴ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ።አላቅም ነበር።ወለተ ሰማትን እሰከ ቤተሰቦቼ በፅሎት አሰቡኝ።ለንሰሀ ያበቃኝ በፅሎት አሰቡኝ ቆሸሻለሁ

  • @titik1349
    @titik1349Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን።

  • @asmareworku6743
    @asmareworku6743Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሄር ይርዳን

  • @Rgebray
    @Rgebray23 күн бұрын

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️አሜን🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaliaAbabia
    @SaliaAbabiaАй бұрын

    Amen❤❤❤❤❤amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salilishtamene7534
    @salilishtamene7534Ай бұрын

    ቄሶች እንደሚቆርቡ አውቅ ኑበር ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanuАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና ❤❤❤ቀኝ እጄን ኦፕሬሽን ሆኜ በጣም ታምማለሁ በሰው ቤት ነው እምኖረው እጅግ በጣም ከብዶኛል ወለተ ማሪያም ብለው በጾለት አስቡኝ ❤❤

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehayАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 አባታችን ፀጋውን (((እግዚአብሔር አምላክ))) ያብዛሎት🙏🙏🙏 አባቴ

  • @etagu
    @etaguАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር የሚያስተውል ልቧና ያድለን በቤቱ ያፅናንቅድስ ስጋው ደሙን የተቀበልንም በቤቱ ያፅናን

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314Ай бұрын

    አሜን ወንድማችን መምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @opyu7576
    @opyu7576Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወቱ ያሰማልን መምህራችን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲

  • @ayala2176
    @ayala2176Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን መምህራችን አሜን❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebereАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏♥️

  • @fggh6526
    @fggh6526Ай бұрын

    አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6eАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ መምህር❤የካህናቱ ዛሬ ነው ያወቁት

  • @user-qc6ot7zq1s
    @user-qc6ot7zq1sАй бұрын

    አግዚአብሔር ይመሰገንለዚህቀንለደረሰንለድንግልማርያምልጅለቸሩአግዚአብር❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት

  • @addistefera8524
    @addistefera8524Ай бұрын

    አሜን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetnoreh
    @genetnorehАй бұрын

    Amen 🙏🏻 Amen 🙏🏻 Amen 🙏🏻

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629Ай бұрын

    Amen Amen Amen

Келесі