Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q68

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 39

  • @rabbitstationery1589
    @rabbitstationery158924 күн бұрын

    ዶ/ር ጥያቄ ሰውንም እራሳችንንም እንዳጠይቅ በሚያስጨንቅ ማኸበረሰብ ውስጥ እየኖርን ላለን ሰዎች ጥያቄ እንድጠይቅ ስለፈቀድክ ተባረክ።

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam555027 күн бұрын

    ተባረክ! እውነቱን ካልተናገርን መፍትሔ አይገኝም

  • @ermiofficial
    @ermiofficial27 күн бұрын

    Today's thumbnail is another video's I guess. but, I start your videos by liking. even without watching fully. Thank you for providing social service.

  • @freadamshenkute4742
    @freadamshenkute474217 күн бұрын

    ባለቤትሽ ቁጣው በአመት አንዴ የሚገለጠው አንቺ ተጨንቀሽ እና ተጠንቅቀሽ ስለምትኖሪ ነው። ባይሆን ኖሮ ሁልግዜ ነበር የምትጣሉት። አይዞሽ እህቴ

  • @lilibini4870
    @lilibini487027 күн бұрын

    Thank You for sharing ❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab320327 күн бұрын

    😍 ተባረኹ 🙌🏾

  • @asterwarga14
    @asterwarga1426 күн бұрын

    Thanks so much,❤❤❤

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id21 күн бұрын

    Yegnan abat endezi kesugar misemama hasab kalon sew lay yechohal. Cherash endenawera ayefkedm.

  • @user-jw6uf9un7h
    @user-jw6uf9un7h23 күн бұрын

    Thank you ❤❤

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur22 күн бұрын

    Thanks Dr❤❤

  • @alem8640
    @alem864027 күн бұрын

    Dr Mehret betam enameseginalen

  • @oness159
    @oness15925 күн бұрын

    Thank You

  • @robelgeremew8343
    @robelgeremew834327 күн бұрын

    I too am afraid of things in life some of them are little to conquer some are so powerful that I try to avoid them because I is beyond my capacity but I think when dealing with big things a game plan is crucial thing with out strategy one can not win it is easier said than done may God be with you.

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p27 күн бұрын

    በጣም ነው የማመሰግነው ዶክተር በጣም በየጊዜው መልሶቹን ደስ በሚል መልኩ ነው የምትመልሰው ❤🙏🙏🙏

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id21 күн бұрын

    Oooo Ena Yehe kebad sew newa, seyetan nw hule melkam mimesel sew

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb27 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @sebleabebe7041
    @sebleabebe704126 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kibreabsamuel237
    @kibreabsamuel23725 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MerhawiZemen-tu6st
    @MerhawiZemen-tu6st27 күн бұрын

    የተከበርክ ክቡር ደክቶር ምህረት ትምህርትህ ሁሊ3 እክታተታለሁ ኣመሰግናለሁ ኣኔ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነው በውስጥ መስመር እያቄ መጠየጥ

  • @user-zd2nc7jn4p
    @user-zd2nc7jn4p26 күн бұрын

    እህቴ እኔም እንዳንቺ ነው ምንም አናወራም ራሱ ሲፈልግ ነው የሚያወራው ለውጪ ሠው ደሞ መልሀክ ነው የኔ ግን የሚለየው የህክምና ክትትል ያደርጋል በጣም ከባድ ነው ፀልዬ

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael791527 күн бұрын

    በትክክል እየተሸፈነ ነው እስከ መገደል የሚደርሰው

  • @lidettekle4714
    @lidettekle471426 күн бұрын

    Ke15ken befit teyake teyeke neber doctorye letebek?

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe27 күн бұрын

    Yazaraaw tyakay wadjwaLew

  • @rabbitstationery1589
    @rabbitstationery158926 күн бұрын

    Where is Q 67?

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x26 күн бұрын

    ዶ/ር ምስሉ ላይ የተጠየቀውና አንተ የመለስከው አይግናኝም። አንዳንዴ ኤዲት ላይ የሚፈጠር ኤረር ነው። በተረፈ የእህታችን ጥያቄ የብዙ ሺህ ሴቶች ጥያቄ ነው። በራቅራቢያቸው ወደሚገኝ የማማከር አገልግሎት በመሄድ መፍትሄ ቢያገኙ ጥሩ ይመስለኛል። ስለምታሀግሉት አገልግሎት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u27 күн бұрын

    ዶክተር በባቸህበት ሠላምህ ይብዛ ዶክተርየ እስኪ አዲነገር ላስቸግርህ እናቴ በራስምታት ተሰቃየቺብኚ ካላባት 18 አመት ሠባትልቺ ብቻዋን አሳዲጋናለቺ በጣም ጠካራናት አባቴ ዲገት ነበር የሞተው በሳምት ህመም እኛ ልጆቺ ነበርን በዛን ጊዜ ምናልባት የስነልቦናም ቺግር ደርሶባት ይሆን ብየ ፈራሁ ከመቶቀን ጥበብ ከሚለው ጀምሬ እየተከታተልኩህ ነው አተ የአይምሮ አኪም ስለሆክ አተ ብታያት ብየ ተመኘሁ በተነሣባት ቁጥር ሀኪም ትሄዳለቺ ማስታገሻ አሸክመዋት ትመጣለቺ በተነሣ ቁጥር እሱነው የምትውጠው አባቴ ከሞተ ጀምሮ እስካሁን ዲረስ እየተሠቃየቺ ነው ፍቃደኛ ከሆክ የማገኚብን መገዲ ብታመቻቺልኚ የበለጥ አዋራሀለው ብቻዋን ብዙ አሳልፋለቺ

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam8827 күн бұрын

    እህቴ ባለቤትሽ ምናልባት የአእምሮ ችግር ይኖርበት ይሆን? ወደ ህክምና ቦታ ለመውሰድ ሞክሪ።

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe27 күн бұрын

    Awo nedateen managed marag maychelu swoche aluu enaam yekabedanal nedaten makotater gen hekemenaa aLeew

  • @debebedesta3732
    @debebedesta373227 күн бұрын

    የጤናስ ጉዳይ ሊሆና አያችልም?

  • @raheltewolde6098
    @raheltewolde609827 күн бұрын

    ሰላም ዶክተር ምህረት ለቪዲዮ የተጠወሙት ርዕስ ለተጠየቀዉ ጥያቄ ( ሀሳብ) ተመሳሳይ አይደለም። Editing mifeleg yemeslegnal 😊

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id21 күн бұрын

    Mefetat nw endi yal sew b gize, crime mifeterew endi yal sew nw

  • @birukabebe5707

    @birukabebe5707

    17 күн бұрын

    Ehte yemiyawerutun ayakum

  • @ayalewtaddese326
    @ayalewtaddese32627 күн бұрын

    😂

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel489427 күн бұрын

    • ይህ የአንድ ትልቅ ሰው ባህሪ ሊሆንም የሚችልበትንም አቅጣጫ ማሰቡ አይከፋም፡፡ ሰው በተለያየ የመቀረጽ ሂደት ውስጥ ሊያልፍ እንደሚችል በመረዳት እስከተመለከትነው ድረስ እንዲህ ያሉ እውነቶችን መስተዋላቸው የግድ ነው፡፡ መስተካከል የሚችልበትን መንገድ ማሰብ እና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ከማበጀት ይልቅ ፈጽሞውኑ በተሳሳተ ስብዕና ስያሜነት መደምደሙ ሚዛናዊነት ማጣት እንዳይሆንብን ስጋት አለኝ፡፡ “ሲበሳጭ” የሚል የሀሳብ ጥቆማ ሰተውን ስለነበረ ምን አልባት ባለቤትዎ እንደማንኛውም ሰው ሲናደዱ እራሳቸውን መቆጣጠር ያለመቻል ድክመት ያለባቸው መሆኑን በመረዳት ለማገዝ መሞከር የሚባልን የዕይታ አቅጣጫ መመልከትም ያስፈልጋል፡፡

  • @jesusislord5480

    @jesusislord5480

    26 күн бұрын

    ሰዎቹ በፍርሀት እየኖሩ ነው አብዛኛውን ጊዜ የማይበሳጨው እነሱ ነፃነታቸውን ሰውተውለት ማለት ነው:: ይህ በፍፁም Normal አይደለም:: እንደዚህም እየተጨናነቁ አንዳንዴ የሚበሳጨው ውጪ ባመጣው ችግር ይሆናል:: ይህ ከሆነ ዶር. እንዳለው ኑሮ አይደለም የምድር ላይ ሲኦል እንጂ:: እኔ ደስተኛ የሆንኩ single እናት ነኝ:: በዚህ ሁኔታ የሚኖሩ ሴቶች በeconomy እራሳቸውን የቻሉ ከሆኑ ለልጆቻቸውም አይምሮ ጤንነት ሲሉ single ሆነው መኖር ይሻላል:: ተባረክ

  • @ethio_family6342
    @ethio_family634227 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @MerhawiZemen-tu6st
    @MerhawiZemen-tu6st27 күн бұрын

    የተከበርክ ክቡር ደክቶር ምህረት ትምህርትህ ሁሊ3 እክታተታለሁ ኣመሰግናለሁ ኣኔ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነው በውስጥ መስመር እያቄ መጠየጥ

Келесі