Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q 49

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 48

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5xАй бұрын

    ዶክተር ለሚጠየቁ ልዩ ልዩ ጥያቄዎች መልስህ በትክክል ወደ ጠያቂው ልብ አልፎም ይህ ጥያቄ የእኔ ነው ወደሚል ሰው በየዘዋዋሪ መንገድ ይገባል። አገላለጽህና አቀራረብህ ግሩምና ተወዳጅ ነው። እንግዲህ ላይክና ሼር ሕዝባችን የለመደው አይመስለኝም በአብዛኛው ሕዝባችን ምስጋና የሚባል ቃል እምብዛም አይጠቀምበትም እንደዚሁም ማካፈልን አይሆንለትም። አንተ ግን በጌታና በኃይሉ ችሎት በርታ።

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915Ай бұрын

    ተባረክ ብዙዎቹ ጥያቄዎች የብዙዎቻችን ጥያቄዎች ናቸውብዬ አምናለሁ ምክንያቱም የኔን ጥያቄዎች ሰለማገኘው ጥያቄው ውሰጥ እናመሰግናለን ጊዜ ሰተህ ሰለምትመልሳቸው

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519Ай бұрын

    ዶከተር ከምርጦቻችን አንዱ ነህ!!!!!!!!!!!!!!! መቸም የጌታ አብሮነት አይለይህ!!!!!!!!!

  • @tarikunegash616
    @tarikunegash616Ай бұрын

    Thank you. God bless you.

  • @genettewelde950
    @genettewelde950Ай бұрын

    ዳክተር ምሕረት እግዝኣቢሄር ኣብዝቶ ይባርክህ🙏🙏

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qeАй бұрын

    ዶክተር የሚለው ስም ትርጉም የሚሠጠኝ ባንተ ነው። 💐

  • @wegf6808

    @wegf6808

    Ай бұрын

    ብዙ ለአቅመ ዶ/ር ያልደረሱ ዶ/ር ተብለው የሚጠሩ ሰዎች ስላሉን ነው!!

  • @Addistoday
    @AddistodayАй бұрын

    ዶ/ር በዘመናት የሰበሰብከውን እውቀት በመስጠት ላይ ነህ!❤

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3dАй бұрын

    ይገርማል እንደዚ አይነት አስተሳሰብ አለ እንዴ በእናት ባባት የሚቀና? ይገርማል በተረፈ ስለምትሰጠን አገልግሎት እናመሠግናለን🎉🎉

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2qАй бұрын

    በዚህ ሃሳብ ላይ በመቶ ቀን መቶ ጥበብ ፕሮግራም 48 ኛ ቀን ላይ የቀረበው ሃሣብ ላንቺም ለወላጆችሽም ለሌሎችም ምክር እንዳለው ስላመንኩ ጋብዣችኋለሁ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344Ай бұрын

    Love this channel Thanks 🙏 👍 Doctor Mehert debebe

  • @Anumma572
    @Anumma572Ай бұрын

    Egziabeher Abzeto Ybarkeh Kmlaw Betesbeh Gara!

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241Ай бұрын

    Bless you Dr

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203Ай бұрын

    🙌🏾 ተባረኹ 😊 ❤

  • @alem8640
    @alem8640Ай бұрын

    Enameseginalen Doctor

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8elАй бұрын

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714Ай бұрын

    Thank you Dr. much respect and love for what you are doing for the society!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14Ай бұрын

    አዎ በትክክል ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል አይ ሆፕ ትልቅ ቻናል እንደሚሆን ኅላ ቦታ እንዳይጠብ ምክንያቱም ሁሉንም ሰው ይወክላል ብዩ አስባለው ይህንን ፕሮግራም ስለጀመርክልን ከልብ አመሰግንሀለው እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236Ай бұрын

    ብዙ ሰው በዘመናት ያካበተውን እውቀቱን ይዞት ይቀበራል ምን አለበት እንዳንተ አይነት ሰው , ባዶዬን እቀበራለሁ ብሎ እውቀቱን ለሌሎች የሚሰጥ ሰው ቢበዛልን? ከገንዘብ የበለጠ ስጦታ እየሰጠኸን ስለሆነ በጣጣም እናመሰግናለን ግን ይህን ውድ ስጦታ ለማይጠቀሙበት ሰዎች ምን ማድረግ ይቻላል?

  • @user-eb8ng6sk2q
    @user-eb8ng6sk2qАй бұрын

    ሰላም ደክተር ምህረት እግዛብሂር እድሜና ጤና ይስጥህ እላለሁ ። ሁለት ልጆቸን ብቻየን ነው የማሳድገው 18 /13 አመት ደርስዋል ትልቁ ልጀ ከአባቱጋር ከበድ በሚል ፀብ ውስጥ ናቸው ያልተገቡ ብሀሪወች አሉበት ከቃተኝ ሁለቱን ሰማስማማት ብሞክርም በተለይ አባትየው እሺ የሚል አልሆነም እኔ ካስር ያመኛል እና ደስ በማይል ሁኔታውስጥ እግኛለሁ ምን ትመክረኛለህ።

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862Ай бұрын

    Thank you 🙏🏾

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638Ай бұрын

    ብዙ እየተጠቀምን ብዙ እያወቅን እየረዳህን ነው በጣም እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏

  • @oness159
    @oness159Ай бұрын

    Thank You

  • @rozaabagidi127
    @rozaabagidi127Ай бұрын

    Thank you

  • @queensheba2506
    @queensheba2506Ай бұрын

    Thank you 🙏🏾❤️

  • @amancca
    @amanccaАй бұрын

    ❤❤❤

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2qАй бұрын

    God Bless You❤❤❤

  • @KhalidoScope-hv9oj
    @KhalidoScope-hv9ojАй бұрын

    Subscrib eyaregn wegen❤❤❤❤

  • @girmaytesfay5971
    @girmaytesfay5971Ай бұрын

    Egziabhair yakebrelen Doctor. Ezih lay new teyake metekebelut?

  • @HaleluyaKebede
    @HaleluyaKebedeАй бұрын

    ዶክተር እርዳታህ ያስፈልገኛል

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4nАй бұрын

    Docter tebareklng

  • @wegf6808
    @wegf6808Ай бұрын

    ዶ/ር ለሀገርም ለህዝብም ባለውለታ ነህ እባክህ የፖለቲካ ሹመኞቻችንን ከስልጣንም ከህዝብም ገለል ተደርገው የጤና ክትትል ብታደርግላቸው???

  • @mahletasfawtilahun1929
    @mahletasfawtilahun1929Ай бұрын

    Selam, bemndenw teyake milakew?

  • @kakialex8739
    @kakialex8739Ай бұрын

    አመሰግናለሁ ዶክተር ይሄ ልክ እንደ የትውልዶች ቅብብል ብሎ የሰራውን የአቶ አሸናፊ ፕሮግራም ጋር የሚመሳሰል ይመስላል የአንተም ተጨማሪ ሆኖ ነው ያገኘሁት !

  • @AdugnaTaddesse
    @AdugnaTaddesseАй бұрын

    እኔ የአራት ልጆች አባት ነኝ ነገር ግን ያለ አባት ስላደግሁ ከእህትና ኸንድሞቼ ተለይቼ ብቻይን ስላደግሁ የአባትነት ባህሪ ችግር አለብኝ እንዴት ከልጆቼ ጋርም አልጫወትም ጊዜም አልሰጣቸዉም እነሱም ከዝያ የተነሳ መካከላችን ከፍተኛ ክፍተት አለ ሰለዚህ ምን ትመክረኛለህ

  • @mercy2243
    @mercy2243Ай бұрын

    Thank you, Dr! How can I get your email to ask questions?

  • @deehope9477

    @deehope9477

    Ай бұрын

    Lol, go back to check his beginning videos & you'll find all his contacts! Goodluck!! GBU😂

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qeАй бұрын

    ስኬታማ ሴት ነሽ ለዚ ያበቁሽ ወላጆች ሁሌም ምስጋና ይገባቸዋል ይሄን አቶ ከመንገድ የቀረ ስንት አለ ። ሣትሠሥች ፍቅርሽን ስጫቸው ሂወት አጭር ናት..

  • @deehope9477

    @deehope9477

    Ай бұрын

    Lol, it's funny that you said love them more coz they're deserving parents! Growing-up in the culture, we all love each other, but we don't verbalize when it comes to saying, "I love you" on both sides!! Hopefully, the world is getting smaller to know a good manner of relationship with our families!! Just practice to be a loving human being🫂❤ in general & God ❤ us, too!!😂

  • @zwz-dq2qe

    @zwz-dq2qe

    Ай бұрын

    @@deehope9477 Amaraenaa masaf atcheLem. Hula engilzana naw mesefaw Yamen engezizana naw

  • @zwz-dq2qe

    @zwz-dq2qe

    Ай бұрын

    @@deehope9477 Mendenah faranj nah Bkaa enaam arabenaa LesafeLehaa

  • @deehope9477

    @deehope9477

    Ай бұрын

    @@zwz-dq2qe no, you don't have to write anything dear!! It's not personal as well!! GBU!!

  • @zwz-dq2qe

    @zwz-dq2qe

    Ай бұрын

    @@deehope9477 huLatana. BA engelizaana endatsefelen. Hedenaa faranj faLeegah. ... Aweraa. Habasha naan. Ye fraaj. Tagaji. EteLaLeew. Bkaa stoooooop. Endatseef

  • @user-wf7ui6sx1r
    @user-wf7ui6sx1rАй бұрын

    ❤❤❤

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342Ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі