Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q52

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 38

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶር ህዝባችንም ሠልጥኗል ብዙ ነውር የመሠለን ድሮ ዛሬ በግልፅ እናወራዋለን። ጌታ ይባረክ እድሜ የሠጠን

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701Ай бұрын

    Thank you Dr!!እዚህ ፕሮግራም ላይ : ቴራፒ ም እያገኘን : ነው: :አይዞሽ: የኔ እናት: በርቺ: :

  • @negestqueen
    @negestqueenАй бұрын

    አባቶ እሶን ብቻ ሳይሆን የጐረቤቶችን ልጆችንም ጐድተዉ ይሆናል! እንዲያዉም አሁን አባቶ በህይወት እያሉ ነገሩን በግልፅ መነጋገር ያሰፈልጋል! ( በኃላ ደግሞ ሌላ ፀፀት እንዳይሆንባት)

  • @wegf6808

    @wegf6808

    Ай бұрын

    አባትየው በሌሎች ህፃናት ጭምር ወንጀል ሊፈፅም ስለሚችል በህግ ጥላ ስር መዋሉ ተገቢ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ፍትህ ነው

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2qАй бұрын

    so painful experiance & powerful answer, Thankyou❤❤❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724Ай бұрын

    በጣም ጥሩ ሴት ነሽ ትግስትሽ ገርሞኛል💔💔💔

  • @user-cc9ki2ss8e
    @user-cc9ki2ss8e20 күн бұрын

    I am glad I ended up on this channel. Sad story but powerful and relieving advise. Thank you for serving your community with love and care

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse6687Ай бұрын

    Dr. Meheret betam new yemtgermew. Ende ante yalu sewochn say be alem tesfa endalkort yadergegnal. Melkam sewoch endalu endaseb ehonalew. Egziabher yestelen.

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241Ай бұрын

    Very painful story!!! Bless you Dr

  • @michaelyawkal4592
    @michaelyawkal4592Ай бұрын

    ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልህ

  • @haymanottekleselasie4967
    @haymanottekleselasie4967Ай бұрын

    6 ሴት ልጆቹን ያሳደው አባቴ ነብስህን በገነት ያኑረው ጌታ አግዚአብሔር እናቴ ከሁለት ወንድሞቼ ጋር ያለ ሰራተ ኛ ያሳደግሽን ነብስሽ በገነት ትኑር ለዘላለም እህቴ አግዚአብሔር ፍ ርድን ይስጣቸው ልጆችሽን ጠብቂ ምከሪ

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091Ай бұрын

    😢😢😢😢😢 እግዚአብሐር ከአንች ጋረ አይዞሽ

  • @dawithailu8653
    @dawithailu8653Ай бұрын

    ጠያቂዋንም እህቴን መልስ የሰጡንም ዶ/ር አመሰግናለው

  • @KIDUS-YOSEF
    @KIDUS-YOSEFАй бұрын

    ሰላም ዶክ ስለሀሳቦችህ ስለምታካፍለን ስነልቦናዊ መመሪያዎች ሁሉ እናመሰግናለን። ሁለቱንም መፅሀፎችህን አንብቢያለሁ። የመጣሁት አንድ ብዙ ስላልተባለለት ግን ብዙዎች ስለምንቸገርበት ጉዳይ ያለህን እንዳታካፍለን ልጠይቅህ ነዉ🙏። ስለ Daydreaming። በሚታወቁት የስነልቦና ችግሮች መሀል የሚጠቀስ ስላልሆነ ስለመፍትሄዉ ፣ እንዴት መቆጣጠር መቀነስ እንደሚቻል አጥጋቢ መረጃ ማግኘት አልቻልኩም። እናም ከተሞክሮህ ከምርምርህ አንፃር የምትለን ካለ ብዬ ልጠይቅህ መጣሁ። አመሰግናለሁ🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415Ай бұрын

    Blessed

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349Ай бұрын

    so painful

  • @deehope9477

    @deehope9477

    Ай бұрын

    I don't think the word "painful" can describe what this mother went through?😢💔 by her own father!!

  • @user-kj9zj9tm5q
    @user-kj9zj9tm5q5 күн бұрын

    እግዚአብሄር ከሃሳብሽ ያውጣልሽ እህቴ።ልጅሽን ግን አጥብቀሽ ጠብቂ ከተቻለ አባትሽ ባለበት ቤት ልጆችሽን ይዘሽ አትሂጅ።ከትምህርት ቤትም አባቴ ከመጣ እንዳትሰጡት በያቸው።እባክሽ ልጆችሽን ጠብቂ።አንቺ ግን በእውነት መልካም ሰው ነሽ።ልጆችሽን በሽፍኑ ከሰላምታ ውጭ አያታቸውን እንዳይቀርቡ አስተምሪ።

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203Ай бұрын

    🙌🏾 ተባርኹ ❤ 😊

  • @oness159
    @oness159Ай бұрын

    Thank you

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qeАй бұрын

    Dr ዬ። መጠቀም የነበረብኝን ግዜ ሣልጠቀምበት ቀርቼ በጣም ሥንገበገብ ነበር 🔥 ትላንት ግን በ 100 ቀን ላይ ሥለ ግዜ የሠራከውን አይቼ። መልሡ ተመልሦልኛል በጣም ንጽህናው ያልተጠበቀ የሚረብሽ የድምጽ ብክለት እና ብዙ ችግሮች ያለበት ቦታ መኖር። ግዜን እንደሚያባክን አሥተምረሀል በምንም የማይለካ ምስጋናዬ ይድረሥህ ። 💐

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4nАй бұрын

    O geta hoy 😭😭yene enat ayzosh Dr yenegreshn hulu lemadreg mokri plic ayzosh Dr tebarek

  • @user-ks1jq2de2j
    @user-ks1jq2de2jАй бұрын

    Thank you dr you are the only book what l read what l observe what l believe the person so said God bless you &your family thank you again

  • @abdulwekilmasho7602
    @abdulwekilmasho7602Ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ !ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14Ай бұрын

    I appreciate you very much for the answer you always provide, which is useful for all of us. May God bless you more ❤❤❤

  • @nardostadesse827
    @nardostadesse827Ай бұрын

    Thank you Dr,Tersit and our strong women!

  • @negestqueen
    @negestqueenАй бұрын

    ዶ/ ር ምህረት 🙏🏻 ለፕሮግራምህ ስም ያሰብኩት: ዶ/ር ምህረትን ጠይቁ! ( የምትመልሰዉ ያዉ አንተ ስለሆንክ) ዶ/ር ምህረት ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ እወደዋለሁ🙏🏻 ከጥያቄዉ ማንበብ ጀምሮ በለሰላሳ ድምፅ በአክብሮት ጥያቄዉን የምትገነዘብበት መንገድ እና የምትመልሰበት ይደንቃል! በጣም እንማርበታለን እናመሠግናለን 🙏🏻 ጠያቄዋ በጣም እናመሠግንሻለን🙏🏻 በሽታዉን የደበቀ መደሀኒት አይገኝለትም እንደሚባለዉ, ያንቺ ጥያቄ የብዙ ሴቶች ጥያቄ ነዉ ! አንቺ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ ! ለችግርሽ መፍተሄ መፈለግሽ, እርዳታ መጠየቅሽ ! ይሄ የሚያሳይን ጉብዝናሽን ነዉ!!! አይዞሽ❤

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701Ай бұрын

    Dr The body keeps the score በአማርኛ አለ ??? Please መጽሐፉን ለኛም ጠቁመን:: thank you 🙏

  • @EleniYacob
    @EleniYacobАй бұрын

    Tebareklen!

  • @alem8640
    @alem8640Ай бұрын

    Dr Mehret betam ameseginalehu

  • @kirubelalem1854
    @kirubelalem1854Ай бұрын

    Thank you... Dr

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884Ай бұрын

    Betam yazanal

  • @jcmkalab9971
    @jcmkalab9971Ай бұрын

    Hello Dr. Meheret, I deeply appreciate your continuous support and assistance for our society !. Currently, I have numerous challenges to tackle and I am in need of genuine help. While residing in the United States, I am searching for a doctor who prioritizes patient well-being over financial gain. This preference stems from past experiences. Could you kindly recommend a physician, either locally or back in my home country, whom I can turn to for assistance ?

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349Ай бұрын

    በየቤታችን ስንት ታሪክ አለ

  • @beth3984
    @beth3984Ай бұрын

    Thank you Dr. Mihret. Can you please share the title of these books you said you would share with the person who asked this question? It would benefit others.

  • @MB-lo3fo

    @MB-lo3fo

    Ай бұрын

    Tgig😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😮Hun he hhhhhupppppppyiuu hi jii hi jpppppphhjjjhbijbjbhhjhuvgvyhuhhububhbhhuhuhuhhhhhhhuggfgtggbccewqwpuyyvg🎉🎉🎉🎉

  • @selamfessha3136
    @selamfessha3136Ай бұрын

    She differently needs therapy and talk to her family. I am very sure there are more victims,and they need help too. The father needs help since this is up normal.

Келесі