Asgegnew Ashko (Asge) - Gamo na'e | ጋሞ ናኤ - Ethiopian Music 2020 [Official Video]

Ойын-сауық

Asgegnew Ashko (Asge) - Gamo na'e | ጋሞ ናኤ - Ethiopian Music 2020 [Official Video]
This is the official channel of Asgegnew Ashko(Asge dendasho)
Checkout My new video and don't forget to subscribe to my channel.
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Asgegnew Ashko
#AsgeDendasho
#AsgegnewAshko
#EthiopianMusic

Пікірлер: 946

  • @mikishow
    @mikishow4 жыл бұрын

    የራሳቸውን ስራ በራሳቸው ቻናል የሚለቁ አርቲስቶችን እናበረታታ። ለዘመናት መጠቀሚያ ሆነዋል። እዩለት ሼር አርጉለት። አስጌ በርታልን

  • @starboy7788

    @starboy7788

    4 жыл бұрын

    Miki show ሚኪሾው 👌👌👌👌 betikikil

  • @b.b.crasta7291

    @b.b.crasta7291

    4 жыл бұрын

    ሚኪ ማቀብልህ መረጃ አለኝ ቁጥርህን ላክ ብሮ

  • @Ujulu17

    @Ujulu17

    4 жыл бұрын

    Ene gin bante channel new melekew

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    4 жыл бұрын

    MIKISHA THANK YOU FOR YOUR POSITIVE FEEDBACK HELP HIM TO ADVERTISED ON YOUR U TUB ALSO

  • @asgegnewashko

    @asgegnewashko

    4 жыл бұрын

    ተመስግነሀል አንተ ሰው

  • @abrahamwolde9036
    @abrahamwolde90364 жыл бұрын

    ምንም ቋንቋውን ማወቅ አይጠበቅብህም መልእክቱ ግልፅ ነው ጋሞ ኢትዮጵያዊ ነው ታጋሽ ነው ፍቅር ነው ጀግናም ነው ድል ለዲሞክራሲ አ አ ኢትዮጵያ

  • @mohamadyassin7829

    @mohamadyassin7829

    4 жыл бұрын

    betkikil

  • @fertaworku8420

    @fertaworku8420

    4 жыл бұрын

    Hhhhhhhhh kuneku atakum belak new lol

  • @wibetwibet914

    @wibetwibet914

    4 жыл бұрын

    አግዚአብሔር. ሌቦነ. ይስጥችሆ

  • @alemabebem6036

    @alemabebem6036

    4 жыл бұрын

    Betkikil

  • @Wondistudio

    @Wondistudio

    4 жыл бұрын

    Subscribe Hakim Gara, tena enweyay enmamar !!

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio4 жыл бұрын

    ዋው ቋንቋውን ባልችለውም ባለፈው የጋሞ አባቶች ያደረጉት ትህትና መሰረት ያደረገ ይመስለኛል

  • @gmnethiopia
    @gmnethiopia4 жыл бұрын

    አስጌ አንተ ለጋሞ ህዝብ ከአቢሌ ጬዶ ቀጥሎ የተሰጠህ ውድ ስጦታችን ነህ! እንደተለመደው ምርጥ ዜማ፣ ምርጥ ግጥም፣ አስደማሚ ቪዲዮ ክሊፕ ነው። ረጅም ዕድሜ እና ጤናን እንመኝልሃለን! ከቴዲ ጋር የሰራችሁት ሥራም በቅርቡ እንደሚወጣልን እንተማመናለን! በመላው ዓለም የምንገኝ የጋሞ ሚዲያ ግሩፕ አባላትን በመወከል ምስጋና እና አድናቆታችን ይድረስህ!

  • @selamtube7099

    @selamtube7099

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው ለጋሞ ያኑርልን

  • @HeliHabeshawitTV

    @HeliHabeshawitTV

    4 жыл бұрын

    Gamo na'e tsosi emo asge tana gamo nae betam arif music❤

  • @hannakidani5102

    @hannakidani5102

    4 жыл бұрын

    Mar የሙዚቃ ትርጉም ትንሽ ንገሪኝ

  • @kooled2245

    @kooled2245

    4 жыл бұрын

    Dude, He's the gift of Ethiopia regardless of our differences! We all love & enjoy his music despite the language barriers!

  • @admasufeleke1995

    @admasufeleke1995

    4 жыл бұрын

    @@selamtube7099 ለጋሞ ነዉ ወይስ ለኢትዮ ለምን ጎጠኛ ትሆናለ?

  • @eyerusalemkeder2138
    @eyerusalemkeder21384 жыл бұрын

    እንደኔ ትርጉሙ ሳይገባው በሙዚቃው ዘና ያለ ላይክ አስጌ አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @user-ed5us1hq7v

    @user-ed5us1hq7v

    4 жыл бұрын

    በሥራ ደካማ ሰው አይብላ ኩፉ ነገር አይምጣብን አይክፈለን እያለ ይቀጥላል..........

  • @eyerusalemkeder2138

    @eyerusalemkeder2138

    4 жыл бұрын

    ስም የለኝም በስምህ ጥረኝ 😅😅

  • @etubaba8061

    @etubaba8061

    4 жыл бұрын

    Lingersh tergumun

  • @user-ed5us1hq7v

    @user-ed5us1hq7v

    4 жыл бұрын

    @@eyerusalemkeder2138 😃😃😃

  • @user-ed5us1hq7v

    @user-ed5us1hq7v

    4 жыл бұрын

    @@eyerusalemkeder2138 ይሞታል እንዴ ታድያ

  • @asli2032
    @asli20324 жыл бұрын

    ትርጉም ማፌ ነኝ😊ግን ክሊፑ👌ያምራል መልካም ድል ዴንዳሾ

  • @wowbetameyamiraltigistetaf5985
    @wowbetameyamiraltigistetaf59854 жыл бұрын

    የት ናችሁ የጋሞ ልጆች ገባ ገባ እንበል በአስጌ ዘፈን አየ አየ ጋሞ ናየ የጋሞ ልጅ ነኝ የአስኬ አድናቅዎች ገባ በሉ በሀገርየ ዘፋን ፋታ እንበል ዋው አስኬ አሪፍ ነው በጣም በርታ

  • @meselchethio916

    @meselchethio916

    4 жыл бұрын

    ኦኒ ኦኔና ውሪካ ጋሞናው

  • @selamtube7099

    @selamtube7099

    4 жыл бұрын

    አለን ሁላችንም የጋሞ

  • @eyerusalemkeder2138

    @eyerusalemkeder2138

    4 жыл бұрын

    wow betame yamiral Tigiste tafese ትርጉሙን እስቲ ንገሪኝ ስለምን እንደሚዘፍን

  • @etubaba8061

    @etubaba8061

    4 жыл бұрын

    Alew

  • @etubaba8061

    @etubaba8061

    4 жыл бұрын

    @@eyerusalemkeder2138 ትርጉም ጥላቻ በኛ ዘንድ የለም ማለት ነው በአጭሩ

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye42114 жыл бұрын

    🔥🔥🔥💚💛❤️Gamo, Ethiopia💪🏿 💚💛❤️ በፍቅር የሚያምን የሰለጠነ ህዝብ💚💛❤️🔥🔥🔥💣

  • @selamtube7099

    @selamtube7099

    4 жыл бұрын

    እውነት ነ

  • @Wondistudio

    @Wondistudio

    4 жыл бұрын

    Betam arif sira new. Eski Hakim garan subscribe adrguna tekami negerochin enkomkum !!

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r4 жыл бұрын

    💚💛❤#ጋሞ ሰላም ፈላጊ፣አስታራቂ፣ሃገር ወዳድ ህዝብ ውድድድድድ 💚💛❤

  • @meskimeski1478
    @meskimeski14784 жыл бұрын

    ኧረ በስመአም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ያለምንም ማካበድ በጣም ገራሚ እና እንዲው ከ ክሊፑ ለሚረዳው እራሱ ልብ እሚነካ ነው ዋውውው ገራሚ ክሊፕ

  • @mensurmereja
    @mensurmereja4 жыл бұрын

    ዋው...አስጌ ምርጡ.... ወሎየ ብሆንም ጋሞ ውስጤ ነው....Gammoy Gitakko.... ሀገሬ ጋሞ ናፈቀኝ!!!

  • @Wondistudio

    @Wondistudio

    4 жыл бұрын

    Enem nafekegn Hakim Gara subscribe yidereg eski

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd7414 жыл бұрын

    ዋው አስጌ ምርጥ ሰራ ነው በእውነት እስቲ አስጌን ያላችሁ እንያችሁ አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @zebibawerku6644
    @zebibawerku66444 жыл бұрын

    ትርጉሙ ባይገባኝም ምርጥ ስራ ነው ለየት ያለ ነገር ማየት እንዴት ያስደስታል በጣም አሪፍ ስራ ነው ማነው እንደኔ የተመቸው የአስጌ ዘፈን ወዝወዝ ወዝወዝ እያልኩ ነው ምሰራው በዚህ ብርድ

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd7414 жыл бұрын

    አስጌ አሪፍ ሰራ ነው የሰራከው በእዚህ ላይ የጋሞ ቤሔርሰብ ታሪክ ነው መሰለኝ ዋው ብያለሁ በርታ

  • @user-ky8sy5km4d
    @user-ky8sy5km4d4 жыл бұрын

    ዋው አሥጊየ ቋቋው ባይገባኝም በጣም ሐሪፍነው ከምር እሥከመጨርሻውነው ያየሑት ያሥተርጓሚ ያለሕ እያልኩ

  • @hanaawoke6228
    @hanaawoke62284 жыл бұрын

    Wayna min abta ladrgeh😍 Endat edasdstkign atykagn. Michrsha lay enbaiy new yafsakut 😢 Ejek yebarak lala min elalhu😍 amsgnalhu Ya gamo demiti honkal thank so much

  • @endalkachewzenebe-official2396
    @endalkachewzenebe-official23964 жыл бұрын

    ወንድሜ መልካም ዕድል

  • @starboy7788

    @starboy7788

    4 жыл бұрын

    Endalkachew Zenebe -ትዝብት Official king 🤴

  • @biniyambcc
    @biniyambcc4 жыл бұрын

    ድንዳሾ የመጩ ሙድ አለው ያንተው አድናቂ ከጀርመን ፍራንክፈርት ! Viele glück !

  • @Wondistudio

    @Wondistudio

    4 жыл бұрын

    Yimechih wez wez belibet aboo '' Hakim gara'' arif arif negeroch alu. Subscribe adrg

  • @Setotaye2024
    @Setotaye20244 жыл бұрын

    አስጌ በጣም የማከብርህ ነኝ በርታ ስራዎችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው በማንነትህ እና በባህልህ የምትኮራ የኢትዬጵያ ድንቅ ልጅ ነህ🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @eyufikireyufikir8107
    @eyufikireyufikir81074 жыл бұрын

    ይህን ነው ዘፈን ማለት ውይ እንደው ምን ላርግ እንደው ያንተን የሚመስል አንድ አስር በተፈጠረ ምን ያርጋል አስጌን አንድ አንድ አረገልን ዋው አንደኛ ተቢታ ና

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid73334 жыл бұрын

    ጋሞ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሰንደቁ በአገሩ የማይደራደር መርጥ የሸምግልና ባህል ያለው ጨዋ ህዝብ እወዳቹሃለው 💚💛❤

  • @markosyohannes277
    @markosyohannes2774 жыл бұрын

    I don't know the language but but makes me feel very sad, sorry, and appreciate the culture at that last seen! MUCH LOVE AND RESPECT FOR GAMO PEOPLES!!!!!!

  • @user-pk2tu6sh2u
    @user-pk2tu6sh2u4 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው እማልሰለቸው ሰው ትርጉሙ ባላቅም የጋሞ ህዝብ ፍቅር ነው ጀግና ነህ

  • @deanmurphy603
    @deanmurphy6032 жыл бұрын

    From the bottom of my heart, I have full respect for the Gamo people. I have been living with them for the last three years they are the best Ethiopian people I had ever seen.

  • @alexanderfantaye5901
    @alexanderfantaye59014 жыл бұрын

    Asgen በቃ አልቻልነዉም : አሳፍሮንም አያዉቅም : የ ደቡብን ሙዚቃ አነገሰው እኮ : ደቡብ ምርጥ ልጃችን 💖💐💐 ምርጥ ስራ ✌️🔥 Colourfull Ethiopia 🦋

  • @hananekram594
    @hananekram5944 жыл бұрын

    ይመችህ ያራዳልጅ ደስታን የሚ ፈልግ ካተ ይማር ፈገግታህ በቂ ነው ለአለም ህዝብ💚💚💚💛💛💛❤❤❤👌

  • @wonde1975
    @wonde19754 жыл бұрын

    አስጌ ጋሞ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ በመሆኔ ከልቤ ደስ ብሎኛል: የፍቅር ሰው።

  • @user-pc8oc7wy3x
    @user-pc8oc7wy3x4 жыл бұрын

    ባይው አሰለቸኝም በእውነት አስጊ ወንድሜ ♥♥♥♥♥♥

  • @user-iq9bb8ff2b
    @user-iq9bb8ff2b4 жыл бұрын

    በጣም ብዙ ወጪ ብዙ ድካም እዳለዉ ዬክሊፑ ዉበት ይናገራል🤔 ባይዘዌ ከልብክ ዬጋሞ ዘፉኝ ካንተ ውጪ ወደዉጪ አስጊቾ😍 ትችላለክ ምን አለፉክ👌👌ምርጥ ነዉ ያያያዝዝዝዝዝ 💃💃💃ዛሬ ባንተ ነዉ በቃ መዳቤት ሚመሽልኝ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn4 жыл бұрын

    የ ህይወት እጣ ፈንታዬንም እንዲህ በጉጉት አጠበቅኩ ግን ወድጄዋለው

  • @addis2653
    @addis26534 жыл бұрын

    የራስ ነገር ሁሌም ያምራል እንደዚህ ክሊፕ ስራ በተለይ በጥበብ ውስጥ የስው ልጅ በሚዛን እንጂ በስውነቱ በማንነቱ አናሳ አይባልም የጠራው ለማለትም ያልጠራ የሚል ይፈጥራል ለማንኛውም በኢትዮጵያ ውስጥ ሆነን እናስብ እንደ ዘንድሮ ግብዝ ዩቲውብ አስተያየት ስጪ ጋሞዎች ውስጤ ናችሁ ይላል እራሱን ከአገሬት አውጥቶ ባህር ማዶ ስዶ ለማንኛውም ✌🏽

  • @aresamabirnanu9385
    @aresamabirnanu93854 жыл бұрын

    ዘፈን ብዙም አይመቸኝም ነገር ግን አሰጌ የሚጥር ልጅ ነው የሰው ላብን ሳይሆን የራሱን ላብ የሚበላ ልጅ ነው በርታ ብሮ

  • @minteabmelkia8143
    @minteabmelkia81434 жыл бұрын

    ዘፈኑ ባይገባኝም video ቆንጆ ነው !!!!ጋሞ ደግሞ የሰላም ተምሳሌት ነው 40minch my number one city

  • @ethiolove7219

    @ethiolove7219

    4 жыл бұрын

    አስተምርሻለሁ በእዚህ ስልክ ደውይ +4915214025002

  • @minteabmelkia8143

    @minteabmelkia8143

    4 жыл бұрын

    @@ethiolove7219OK thank you... i call u

  • @Wondistudio

    @Wondistudio

    4 жыл бұрын

    Sem yearada lij yegebash nesh '' Hakim Gara'' subscribe adrgina arif negerochin komkumi !!

  • @minteabmelkia8143

    @minteabmelkia8143

    4 жыл бұрын

    @@Wondistudio ok

  • @Wondistudio

    @Wondistudio

    4 жыл бұрын

    @@ethiolove7219 ቋንቋ ብቻ አስተምራት፣ ሌላ ነገር እንዳታስተምራት :) :) Hakim Garaን ሰብስክራይብ ኦታ !!

  • @genigeni2908
    @genigeni29084 жыл бұрын

    የጋሞ ናኤ ነኝ በጣም ወድጀዋለሁ አማዶ ናአ........

  • @argasshamena3787
    @argasshamena37874 жыл бұрын

    ብረሪ ኪስፓ ጋሙስ ጋሳ ኤሮታ ዋውውው በጣም የተመቸችኝ ቃላት ናት ሁሎሙ ያምራል አስጌ የጋሙ ልጀ

  • @yeshebirara1766
    @yeshebirara17664 жыл бұрын

    ሙዚቃ ነብስ ነገር ናት ሙዚቃ ዘር የላትም እምነትም የላትም ማለት ዘፍኙ የትኛውም እምነት አማኝ ሊሆን ይችላል ባንድ ቃል የሙዚቃ መልክቱ ሁላችንንም ያግባባናል ቀሪውን ሀገራችንን የመብርሀን ልጂ ሰላም ያርግልን/ሳላንቅህ አላልፍም

  • @nancybailey2419
    @nancybailey24194 жыл бұрын

    በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው:: ከጠበቅኩት በላይ ነው💕💕💕 እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ🙏🙏

  • @user-xm8lb7rx8s

    @user-xm8lb7rx8s

    4 жыл бұрын

    ሀሀሀ እግዜርን የሙዚቃ መራቂ አርጋችሁት አረፍችሁት?ታየኝ እግዜያብሔር ሚባርከው አቶ ያስጌን ሙዚቃ ሲባርክ ሆሆሆ ወደው አይስቁ ሀሀሀ

  • @user-hd8lc2ps9z

    @user-hd8lc2ps9z

    4 жыл бұрын

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eyerusalemkeder2138

    @eyerusalemkeder2138

    4 жыл бұрын

    ኢትዮጲያዊት ነኝ 😅😅

  • @leufromethopia3986

    @leufromethopia3986

    4 жыл бұрын

    አረ ላሽ አይባልም ደሞ ሙዚቃ ይባርክ እንዴ ሰውየውን ብትይ ይሻላል

  • @Wondistudio

    @Wondistudio

    4 жыл бұрын

    Hakim gara subscribe hider g

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle4 жыл бұрын

    ውይ ግርማ ሞገሳችሁ ደስ ሲል! ዘረኝነት ድብን ይበል ! ጋሞም ኢትዮፕያ ነው ! በባህላችን ልንኮራ እንጅ ልንሸማቀቅ ኣይደለም !

  • @frutiftuti3917
    @frutiftuti39174 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው የኔ ጀግና እከን የማይወጣልክ ነው 👌👌👌👌💋

  • @derabitube9722
    @derabitube97224 жыл бұрын

    የሁል ጊዜው የኔ ምርጥ ቃል የለኝም ለስራህ 👏👌❤

  • @starboy7788
    @starboy77884 жыл бұрын

    Wow ☝️☝️☝️ congratulations 🎈🎊🎉🍾 my brother

  • @user-yr2be1sk8f
    @user-yr2be1sk8f4 жыл бұрын

    Uuuuuuuuuuuuuuuuuuu ተለቀቀ ኑእናበረታታው አስጌ ምርጥ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo13524 жыл бұрын

    ቋንቋውን ባትረዳም የዘፈኑ መልዕክት ምርጥ እንደሆነ ክሊፑ ያሳያል ፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @saratamiru5423
    @saratamiru54234 жыл бұрын

    ❤omg ybedee new Aboo Tebaraki uffffffiiiii mine lamalati kalati aterungaa 🇪🇹👈

  • @meselchethio916
    @meselchethio9164 жыл бұрын

    ጋሞይ ፂሎ ዴሬ ቦቾንታይ ቦቼና ጋሞይ ጥበባይ ጎዳ ዳዲሪ አለማ ማይዛናው አስጌ የኔ ምርጥ በጣም ደስ ይላል በርታን

  • @etubaba8061

    @etubaba8061

    4 жыл бұрын

    Ero ero

  • @superhopeethiopia6621
    @superhopeethiopia66214 жыл бұрын

    አስጌ በናትህ ያምራል የጋሞ ባህልን የሚገልፅ ነው ሽማግሌዎች woooooooooooooooow ቪድዮውን ሳየው በስመአም ፐፐፐፐፐፐ ውውውውውውውውው 1# ነው መልካም እድል

  • @user-xg9gi8ef7t
    @user-xg9gi8ef7t4 жыл бұрын

    አድናቂህ ነኝ ግን ቋንቋ አልችልም ምን አባቴ ልሁን በርታ ቆንጆ ነው ዝም ብዬ ልወዝወዝ 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @user-rd8if5ul3n
    @user-rd8if5ul3n4 жыл бұрын

    🤴🏾እንጉሰ ነገስት አስጌ ዘመጋሞ ገፉ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን🙏💚💛❤️

  • @user-ed5us1hq7v
    @user-ed5us1hq7v4 жыл бұрын

    ዋው የምገርም ሥራ ናው በቃ ወዝ ወዝ ያዝ እንግዲ💃💃💃

  • @user-fk5fj7ff4m
    @user-fk5fj7ff4m4 жыл бұрын

    ዋው ነው አሰጌ ሻውር ወስጄ በርዶኝ ነበር ዋዝወዝ ብዬ አባረርኩት ብርዱን

  • @kgmanethiopia514
    @kgmanethiopia5144 жыл бұрын

    Dis means music!!!tnx alot asge to make ethiopians music to z next leve!!!omg sound omg arrengment

  • @bamaseset6386
    @bamaseset63863 жыл бұрын

    ይቺ አለም ከንቱና አጨብጫቢ ናት እየዘመርክ ጌታን በዝማሬ እያገለገልክ ቀሪዉ ዘመንህ በክርስቶስ ቤት ይለቅ

  • @marakiye7986
    @marakiye79864 жыл бұрын

    Respect for “Gamo” people 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tomyplus7155
    @tomyplus71554 жыл бұрын

    Good job brother

  • @user-rb8tt5gs7d
    @user-rb8tt5gs7d4 жыл бұрын

    ቋንቋው ባይገባኝም መልክቱ ግልፅ ነው ክሊፑ በተለይ ዋው የተደከመበትና ብዙ ወጭ የወጣበት ስራ ያስታውቃል ተባረክ ያገሬ ልጂ እናትህን ስለምትወድ በጣም!!!!!! እወደሀለሁ

  • @delinamojelal4635
    @delinamojelal46354 жыл бұрын

    የወንዶቹ ደረታቸው አስተማማኝ ነው ዋው 🤗

  • @nounaphones3020
    @nounaphones30204 жыл бұрын

    አስጌ ምርጡ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አባቴ ይሙት ትርጉሙን እስኪ ዱቅ አርግልኝ በሞቴ።ይች የሳር ቅንጥብ ግን ልብን ታውካለች።

  • @meshtube7369
    @meshtube73694 жыл бұрын

    አስጌ አንተ ለጋሞ ህዝብ ከአቢሌ ጬዶ ቀጥሎ የተሰጠህ ውድ ስጦታችን ነህ! እንደተለመደው ምርጥ ዜማ፣ ምርጥ ግጥም፣ አስደማሚ ቪዲዮ ክሊፕ ነው። ረጅም ዕድሜ እና ጤናን እንመኝልሃለን!

  • @hazizahbinti2620

    @hazizahbinti2620

    4 жыл бұрын

    Went new

  • @ElphasBengo
    @ElphasBengo3 жыл бұрын

    Watching from Kenya. Very powerful song

  • @Maleda223
    @Maleda2234 жыл бұрын

    አንደኛ ወንድሜ አሰጌ የሚገርም ስራ ይመችህ ተነስቼ አጨብጭቤያለሁ 👏👏👏👏

  • @ribekakonjo5036
    @ribekakonjo50364 жыл бұрын

    የ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @masimasi2884

    @masimasi2884

    4 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @sarajen2153
    @sarajen21534 жыл бұрын

    ዋውውውውውውው ምርጥ ዘፍን ትርጉሙን ላወቀ በርታ ሀገራችን ስላም ያድርግልን

  • @fitsumhagos5899
    @fitsumhagos58994 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ አምሮቴ አወጣልኝ ምርጡ አሰጌ

  • @halimahalima520
    @halimahalima5204 жыл бұрын

    አስጌ ሁሌም አዲስ ነክ ለእኔ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ajjsjs8127
    @ajjsjs81274 жыл бұрын

    ቁዋንቁዋው ባይገባንም .ሰላም ስለሚመስል እናደንቅሀለን....

  • @BuzeMan
    @BuzeMan4 жыл бұрын

    በጣም ያበደ ነው ወንድሜ መልካም ዕድል

  • @martaethiopan3095
    @martaethiopan30954 жыл бұрын

    ማትሳባይነቱ በግፍ ለታረዱ የጋሞ ልጆች ቡራዮ እና በሐዋሳ ለታረዱ ለወላይታ ልጆች 💔 አስጌ በርታልኝ ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f3 жыл бұрын

    የጋሞ አባቶች በኢትዮጵያ ያብዛልን

  • @bemnetlomii7076
    @bemnetlomii70764 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው እንደዚህ እኛን አክብረህ አሪፍ ነገር ስለሰራህ እናመሰግናለን ካንተ ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ👌✌️😍

  • @user-dp1ll8fp2j
    @user-dp1ll8fp2j4 жыл бұрын

    አስግዬ የኔ ጀግና በጣም ምርጥ ስራ ነው ብዙ ነገር ይገልፃል

  • @user-gl5fs7cb8g
    @user-gl5fs7cb8g4 ай бұрын

    አስጌያች ትለያለህኮ እንወድሀለን ከ አርባ ምንጭ🥰🥰🥰👌

  • @LinaLina-zn3nk
    @LinaLina-zn3nk4 жыл бұрын

    አስጌ እንወድሀለን በርታ ልጃችሁን ባርኮ ያሳድግላችሁ!!!!!

  • @madanitdibabaofficial6802
    @madanitdibabaofficial68024 жыл бұрын

    ዋው የኔ አንደኛ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ምረጥ ስራ ነው በርታልን ከዚህም በላይ የመስራት ቺሎታ አለክ አስጌ ❤❤ መልካም እድል

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y4 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ የታሪክ ፊልም ቀረጻ ነው በለኝ 😍😍😍😍😍😍

  • @zizyomer193
    @zizyomer1934 жыл бұрын

    ይህንን እማ ማዳሜን ካላስፈተሁ አይገባኛም ክሊፑ ምችት ይላል ሰላሙን ያብዛላቼሁ ደቡቦች አስጌ ማኛት ነህ ታዉቃለህ ወደፊት ታዉቃለህ አስጌ ስቅህን በችረቻሮ እንደምታከፋል የሚስቅ ስለጠፋብን ነዉ ኬኛ እንዳይሉብን ከአይን ያዉጣህ አሚንንንንን

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar28694 жыл бұрын

    አስጌ ትመቸኛለህ…ፈታ አድገኸኛል…በርታ🙏🙏

  • @user-it1ng1zz4o
    @user-it1ng1zz4o4 жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነው ጋሞ ገራገር አስታራቂ ይቅርባይ ህዝብ ነው ጋሞ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @geeh1711

    @geeh1711

    4 жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @alikazewdu7081

    @alikazewdu7081

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @user-gp1kr8dg6o
    @user-gp1kr8dg6o4 жыл бұрын

    አስግዬዬዬ በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ በርታልን የልፍትህን ታገኝ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው የኔ መልካም😘🙏🙏🙏

  • @saraterefa9399
    @saraterefa93994 жыл бұрын

    አስጌ በጣም ጎበዝ በርታ በእውነት አሪፍ ሰራነው የማደቅበት ቃላት የለኛም አኡን አልበም በቅርብ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኛ

  • @mahletmahi6668
    @mahletmahi66684 жыл бұрын

    አስጌ ሁሌም እንዳስደመምከን ነው ከጠበኩት በላይ ያምራል

  • @aishaalkaabi74
    @aishaalkaabi744 жыл бұрын

    አስጌ ምርጥ ስራ ነው እንደ ያሬድ ነጉ ግልባጭ እንዳይሆን እንጂ ያንተ ከሆነ 10/10

  • @tsagatsaga4125
    @tsagatsaga41254 жыл бұрын

    ዋዉ የምር ደስ የሚል በጣም ደስ የሚል ነዉ ጋሞ ነአዉ ኑጎ

  • @salamsisay9455
    @salamsisay94554 жыл бұрын

    በርታ አስጌ ያገራችን ባህል እደዋዛ እዳይርሳ በርትታቹ ጠብቁ ቋቋው ባይገባም ለጆሮ ደስስስ የሚል ሙዚቃ ነው

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa4 жыл бұрын

    Wendme btm konjo sera new🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML4 жыл бұрын

    ጋሞ ጥንትም አሁንም ፍቅር ነው ሁሌም ክብር ❤️👌🏽👍🏽❤️

  • @devata7461
    @devata74614 жыл бұрын

    Yemcheh asgeye telyalk Gamoga alesmam gen zemaw desyelal music video gn Yene andgaye nw betaln Kant bezu etbkaln selamun yabzalke

  • @birtukanbelete7903
    @birtukanbelete79034 жыл бұрын

    Etay nukko yoppo. wowww azgiye be gugut nebere yetebukut minna👍👍

  • @maskrma4168
    @maskrma41684 жыл бұрын

    Wow nw asge miret sera nw abatoch fetari yetebikelen aselekesuegn #እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሕዝቦችዋን ይጠብቅልን አሜን

  • @bezayemami5848
    @bezayemami58484 жыл бұрын

    ትርጉም ባላቅ ይቆጨኝ ነበረ 🙄❤❤አሰገ ምር ስራ ነው በርታ ጋሞ ናኣይ❤❤😍

  • @helinatsegaye8680

    @helinatsegaye8680

    4 жыл бұрын

    Eski tergumew

  • @bezayemami5848

    @bezayemami5848

    4 жыл бұрын

    @@helinatsegaye8680 የማይሰራ አይብላ ክፉ ወደ እኛ አይምጣ ጥላቻ ከኛ ይራቅ ይላል የቀረውን መዳመ አጠገብ ሰለሆነች ቦሃላ ነግራለው🙄❤❤

  • @user-xg9gi8ef7t

    @user-xg9gi8ef7t

    4 жыл бұрын

    @@bezayemami5848 ታድለሽ እኔ አልችልም

  • @helinatsegaye8680

    @helinatsegaye8680

    4 жыл бұрын

    @@bezayemami5848 eshi yene konjo amesgenalehu

  • @nigestadmase6358

    @nigestadmase6358

    4 жыл бұрын

    @@bezayemami5848 👍👍

  • @edlawetfikir6189
    @edlawetfikir61894 жыл бұрын

    ትርጉሙን ባላቅም ክሊፑ የጸዳ ነው አንተ ምርጥ ሠው

  • @ktube2655
    @ktube26554 жыл бұрын

    ilove you ደቡብ ብሄርብሄረሰቦች❤ iam waching from ታላቅዋ ሀገረ ትግራይ😍

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom31694 жыл бұрын

    እንዴ ነጠላ ዜማ ነውዴ እኔ እኮ አልበም መስሎኝ ነበር💙👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ayet54
    @ayet544 жыл бұрын

    Asge, Good work. I really appreciate your effort to bring new ideas. Keep it up my brother

  • @djhdhhjk8634
    @djhdhhjk86344 жыл бұрын

    Wow min endeml alakim becha des yelal ✌✌✌✌👌👌👌👌

  • @user-jw3oy7pm7k
    @user-jw3oy7pm7k4 жыл бұрын

    Wawww anjetaa lo"ossi wozanapee

  • @big8964
    @big89644 жыл бұрын

    ጎበዝ ወድማችን አስገ ጋሞ

  • @geseseganka3814
    @geseseganka38144 жыл бұрын

    Ahe Ahe Gamo na'e, Othon laafay dopo.......Yeleta!!!

  • @botolapetros4766
    @botolapetros47664 жыл бұрын

    "ጋሞስ ጋጿ ኤሮንታ ብራፄ ከሶፓ" ጋሞን ሳታቀው ጣትክን አትቀስር። ጥሩ ሥራ ነው የጋሞ ልጅ፡የሠላም አምባሳደር።

  • @etubaba8061

    @etubaba8061

    4 жыл бұрын

    Tumako

  • @botolapetros4766

    @botolapetros4766

    4 жыл бұрын

    @@etubaba8061 erro erro

  • @hiwothiwi6161
    @hiwothiwi61614 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ሰራ ነው በርታ የጋሞ ምርጥ ልጅ❤❤

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i4 жыл бұрын

    አርፍ ነው ምን እንደምል ትርጉሙን እምታቁ ቁጭ አርጉልኝ አስጌ ይመችክ የጋሞ አባቶች መቼም እማይረሳ ጀግንነት ሰርተዋል

Келесі