Ethiopian: አስገኘው አሽኮ-አስጌ/ዴንዳሾ/-Asge - Dendasho new music video

Ойын-сауық

Пікірлер: 152

  • @getasewkasahun9502
    @getasewkasahun950211 ай бұрын

    አስጌ አንበሳ በጣም የምወድልህ ሙዚቃ ዴንዳሾ ነው ቋንቋወ‍ን ባልችለውም ባለህበት ሰላም ሁንልኝ ወንድም ❤🫶🏽 from GOJJAM,ETHIOPIA🇪🇹

  • @musakedir3364
    @musakedir3364Күн бұрын

    ይህ ስራክ ግን ለኔ በጣም የተለየ ነው። Organic ስራ የሚባለው አይነት ነው። የአካባቢውን ልዩ ውበትና ገፅታ አጉልተክ በማሳየትክ ክብር ይገባካል ❤

  • @VoiceofAmhara
    @VoiceofAmhara4 жыл бұрын

    ፍልቅልቁ አስጌ፣ ማራኪ ሙዚቃህ የ *አንበሶቹን* ታሪክ በመላው ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ዘልቆ እንዲገባ አድርግሀል እና ክብር ይገባሀል።

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e4 жыл бұрын

    እሄንን ዘፈን ስደት እያለው ነበር የተለቀቀው በጣም ነው ምወደው አስጌ ምርጥ ሰላምክ ይብዛልኝ ባለክበት

  • @user-jp5hg9vm8q
    @user-jp5hg9vm8q4 жыл бұрын

    አሰጌ ማኛ ሰዉድህ እሰከ የአሰጌ አደነቂዉች የታላችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ😍💘🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @aminhariri2224

    @aminhariri2224

    3 жыл бұрын

    Sevudt jo

  • @aminhariri2224

    @aminhariri2224

    3 жыл бұрын

    Estimate for choueifat I agy

  • @solomonabebe4014

    @solomonabebe4014

    3 жыл бұрын

    Good morning asgge , great job , keep on, developing your creativity that is works for country truism , God bless you.

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam82333 жыл бұрын

    አስጌ ን ከዉስጤ ነዉ የምወዴዉ በተለይ ይሄን ክልፕ

  • @fitsum5623
    @fitsum5623 Жыл бұрын

    Gamo ye selam hizb, ye chiferachew mamar😍!! Ye Ethiopia jegnoch . The dance, the beat, the beautiful people, and the landscape. So much love for this ethnic group. Asge thank u!!💚💛❤

  • @-seenaa_goototaa.8
    @-seenaa_goototaa.816 күн бұрын

    I'am from Ambo Oromia. I love Asge music & Gamo prople. Gamo People is strong & have the amazing calture!❤ So I love Gamo Gofa!

  • @alemtesfaye1222
    @alemtesfaye12224 жыл бұрын

    የመጀመርያ ሥራክ ላይ እራሱ ጉብዝናክ ይታያል የኔ ጎበዝ

  • @FurtunaKnfe
    @FurtunaKnfe8 күн бұрын

    ውይ በስንት ፍለጋ እዳገኘውህት❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf3gi8ff5u
    @user-bf3gi8ff5u4 жыл бұрын

    ደንደሾ ሳይፈነዳ በፊት የዘፈነው ዘፈን ክክክክ አቤት ወዘናክ እኮ ስታምር አስጌ የኔ ምርጥጥጥጥ

  • @user-fk5fj7ff4m
    @user-fk5fj7ff4m4 жыл бұрын

    ድሮ እና ዘንድሮ አቤት ልዩነት ጨፍሬበት ነበር እንደዛሬው ሳላረጅ

  • @user-nv3be2vd1q
    @user-nv3be2vd1q4 жыл бұрын

    እህቴ በጣም ነው እምትወደው ይህን ዘፈን ሁሌ በዚህ አስታውሳታለሁ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Жыл бұрын

    ጎማጎፋ 👍 ምድሩ ለምለም ገነት💖 ህዝቡ ፍቅር ሰጪ የዋህ 🙏 የአንድነት ፍቅሩ መሳጭ ንፁህ ኢትዮጵያዊነት 😄😄😄😄😄😄😄😄😄🌹

  • @wheresthelove464
    @wheresthelove4644 жыл бұрын

    አስጌ የፍቅር ሰው እወድሀለው አድናቂህ ነኝ ኑርልን

  • @habshihabshi409
    @habshihabshi4094 жыл бұрын

    አስጌዬ በጠም ነዉ ምወድህ እና የምገርመዉ በዚ ዘፈን በጠም ልጅ ነህ ዘሬመ ፈድታሀል ይመችህ ።👏🌻👍💖👍😍😍😍😍😍😍👏

  • @user-dq6po9fc9v
    @user-dq6po9fc9v4 жыл бұрын

    አስጌ እኔግን ከላሙን አላቅም የምሠራቸዉ ሰራወችህን በጣም እወዳቸዋለዉ በተለይ ሳቅህ ሠላም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ሠላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ!!

  • @user-ey5jb3mm6v
    @user-ey5jb3mm6v11 ай бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአገራችን አይለያየን ፈጣሪ🙏🙏🙏👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nenanena7057
    @nenanena70574 жыл бұрын

    Yes sir we all love's this song👑❤ hope you do more like this asega🙏

  • @SpeakOutLoud-ix6nr
    @SpeakOutLoud-ix6nrАй бұрын

    Love your work, Asge, special Artist.

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii44772 жыл бұрын

    አስጌ❤ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር ደቡብ❤

  • @user-lj8tu4ct1j
    @user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын

    ጋሞ ናይቶ 🥰አርባ ምንጭ የኔ አድረ ገነት🥰🥰

  • @konjitgirma9647
    @konjitgirma96474 жыл бұрын

    Hi Asge Selam Lante Yihun Ene Lachanalik Addis Negn Asge Dendesho Betam Desimitil Lij Neh Chawatak Hulun Musicam Yimechagnal

  • @nounaphones3020
    @nounaphones30204 жыл бұрын

    አባቴ ይሙት አንተም እኮ አንበሳ ነህ ጓበዝ ጀግነ ውበትን ከላይ ሳይሆን ከውስጥ እንድነይ ያረክ ምርጥ የሀገሬ ልጂ እድሜ ከጤነ የድንግል ልጂ ይስጥህ አሜን።

  • @mirayatubel6421

    @mirayatubel6421

    4 жыл бұрын

    ዋው ቆንጆ

  • @teruneshray9966
    @teruneshray99663 жыл бұрын

    I Love this man , he has the most beautiful and big smile . Very striking in a good way . Thank you for sharing it .

  • @fevenfeven8787
    @fevenfeven87873 жыл бұрын

    emewedew zefen ena shefera weyyyy ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-sl1ri2og9j
    @user-sl1ri2og9j9 ай бұрын

    ለሕዝባቹና ለዕኮኖም ስለምትታጌሉ እወዳችዋለው አ አ ፊ ።

  • @lulalula7120
    @lulalula71202 жыл бұрын

    😍😍I miss አዋሳ አገሬ ደቡብ

  • @sem3945
    @sem3945Күн бұрын

    በመኪና አደጋ ያጣሁት ታናሽ ወንድሜ ከአስጌ በጣም ሚወደው ዘፈን ዴንዳሻውን ነበረ ። ሁሌ ስሰማው እሱን አስታውሰዋለው። Pls ቀስ ብለን እናሽከርክር 🙏

  • @user-qe1re7nz1c
    @user-qe1re7nz1c11 ай бұрын

    ኡፍፍ ይሄን ሙዚቃ ስወደዉ ትርጉሙ ባይገባኝም 🎶👌

  • @catyoutubchanel2451
    @catyoutubchanel24513 жыл бұрын

    አቤት ዜማ አቤት ግጥም አቤት ድምጽ !!!!!!!!

  • @wanding1169
    @wanding11692 жыл бұрын

    l love this guy ,becuase alway he is have smile

  • @user-go1vw5hc7d
    @user-go1vw5hc7d4 жыл бұрын

    Wawu asigey yabedinawu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😙😙😙

  • @user-zx9fs3wc5g
    @user-zx9fs3wc5g4 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ

  • @AmartiNagessa
    @AmartiNagessaАй бұрын

    Really music ❤

  • @user-in3wi4fw9x
    @user-in3wi4fw9x2 ай бұрын

    Wow

  • @amanikhalil6368
    @amanikhalil63684 жыл бұрын

    Woww gamo maleti fikir malet new

  • @user-ky8sy5km4d
    @user-ky8sy5km4d4 жыл бұрын

    አሥግየ ሥወድክ. እግዚአብሔር ንከልቤነውልዮ❤😘😘😍😍😍😍💋👌👌👌❤😘😘😍

  • @user-tu1sf8uu4e
    @user-tu1sf8uu4e4 жыл бұрын

    አዎ በጣም ደስ

  • @Hope-oz9fc
    @Hope-oz9fc4 жыл бұрын

    Betam mwedlet music New betam new madenkew des yemil kibir yemigebaw lji new

  • @user-mk4hf9tv2y
    @user-mk4hf9tv2y3 жыл бұрын

    አይገባኝምትዝታነዉ💙❤👏💙❤💕💝

  • @aggena
    @aggena Жыл бұрын

    መቸም ከአመታት በሗላ ይህን ኮሜንት ታየዋለህ ብዬ አላስብም፤ ግን ይህ ስራህ ከስራዎችህ ሁሉ ምርጡ (masterpiece) ነው እላለሁ። እንዴት ነፍሴን እንደሚያረሰርሳት ልነግርህ አልችልም። አ/አ ወይም አርባ ምንጭ ሰፊ ቦታ ላይ ኮንሰርት አዘጋጅና እንቀውጠው በናትህ።

  • @Fua14u

    @Fua14u

    5 ай бұрын

    Aytotal

  • @temesgenlulu2098

    @temesgenlulu2098

    3 ай бұрын

    አሜሪካ ሆኜ ድብርት ሲጫነኝ በዚህና በታሪኩ ሙዚቃዎች ድብርትን አስወግዳለሁ። ቋንቋውንም ስለማውቅና ስላደግሁበት ምን ጊዜም አዲስ ነው። ይመችህ!

  • @enayko5471
    @enayko54714 жыл бұрын

    👍😉Woww asgew 👏👏betam yemewedew music new 😀 🎶🎧💃💃🕺💃🕺💃👏👏

  • @AaaBbb-wp8dv

    @AaaBbb-wp8dv

    Жыл бұрын

    🙄🙄🙄🙄😏😏😏😏😏😏

  • @enayko5471

    @enayko5471

    Жыл бұрын

    @@AaaBbb-wp8dv menew ayineshin afteteshi Asgen atugiwm wayi men shenew?

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435Ай бұрын

    Awesome music 🎺🎸🥁🎤🔥💚💛❤

  • @zinatzz4792
    @zinatzz47924 жыл бұрын

    አስጌ ውድድድድድ የኔ ሳቂታ

  • @fatumaabdela502
    @fatumaabdela5023 жыл бұрын

    I love you Asgiyye

  • @quanet1005
    @quanet1005 Жыл бұрын

    This is lit again 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-ip8dj2vv3k
    @user-ip8dj2vv3k3 жыл бұрын

    ጀግና💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-tp5cy9ln6k
    @user-tp5cy9ln6k5 ай бұрын

    ዋው ወንድሜ❤❤

  • @tigiyared4637
    @tigiyared46372 жыл бұрын

    I love u my bratheir👌

  • @user-cz2kh9kj8h
    @user-cz2kh9kj8h4 ай бұрын

    Betam yamral

  • @user-gp1kr8dg6o
    @user-gp1kr8dg6o4 жыл бұрын

    አስግዬዬዬዬ ስወድህህህህ

  • @meles160
    @meles1604 жыл бұрын

    ዋሃዉ ኣስጌ ባጣም ታማቻሃኚ ኣዲነቂክ ነኚ

  • @jiituuteube1286
    @jiituuteube12863 жыл бұрын

    ከሁሉም በላይ የምወደድ ዘፈን ነው

  • @annann766
    @annann7662 жыл бұрын

    My only one Asge

  • @tsedeke6557
    @tsedeke6557 Жыл бұрын

    Nice one

  • @user-cs5qu8iv6y
    @user-cs5qu8iv6y Жыл бұрын

    Wawuu. Kojo❤❤❤❤good..

  • @astertekele9900
    @astertekele99004 жыл бұрын

    ውስጤ ሆነሀል

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse11604 жыл бұрын

    I LOVE IT 💕💯🇲🇱❤️ OW YEAH I LOVE IT 💕💯🇲🇱😍💙❤️❤️💕🇲🇱🇲🇱❤️

  • @nenanena7057

    @nenanena7057

    4 жыл бұрын

    🇪🇹👈

  • @ethio7774

    @ethio7774

    3 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🦁🦁***

  • @fatumaabdela502
    @fatumaabdela5023 жыл бұрын

    Ashiyye

  • @HouryMardirossian-ri4wn
    @HouryMardirossian-ri4wn15 күн бұрын

    💞

  • @alemayehugobeza3677
    @alemayehugobeza36772 жыл бұрын

    gamoo nawe asege

  • @helendegu
    @helendegu Жыл бұрын

    I love you🥰

  • @VdBf-xj7fx
    @VdBf-xj7fx10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤wawuuu....good👍👍👌💋🤝🌹💪

  • @iseyasyihdego2102
    @iseyasyihdego21023 жыл бұрын

    I love asgie’s music You know what?the western countries like such music

  • @aynalemotoro8782

    @aynalemotoro8782

    2 жыл бұрын

    🌼🌼🌻🌻💓🌹🌹🎧

  • @aynalemotoro8782

    @aynalemotoro8782

    2 жыл бұрын

    👍🙏🙏

  • @gaxxsll5276
    @gaxxsll52762 жыл бұрын

    שיר מהמם ויפה מאוד

  • @user-xx5yw6mu5e
    @user-xx5yw6mu5e6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatiitube8745
    @hayatiitube87454 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ Ethiopia song good

  • @ajmanetio9830

    @ajmanetio9830

    2 жыл бұрын

    Waoo waoo

  • @fayzaNur
    @fayzaNur29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saeedosman1845
    @saeedosman18454 жыл бұрын

    😘💕👏

  • @robelhaile7991
    @robelhaile79912 жыл бұрын

    I am so proud to be Ethiopian

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b3 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @user-wc2yb3py8j
    @user-wc2yb3py8j2 ай бұрын

    ዋዉ ታየና ሄረ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CatLadymeoww
    @CatLadymeoww Жыл бұрын

    I miss arba Minch it’s a beautiful city ♥️

  • @user-br7xd5ri1g
    @user-br7xd5ri1g6 ай бұрын

    good

  • @aligeytube786
    @aligeytube7864 жыл бұрын

    💕💞❤️😘

  • @jamilabdl3793
    @jamilabdl37932 жыл бұрын

    ☺☺☺👏👏👏👏

  • @user-eo4mn5zn6f
    @user-eo4mn5zn6f4 жыл бұрын

    እና ይሄ ስም ትክክለኛ ስም አይደለም እንዴ ስወድህ እኮ ምርጤ

  • @MobileMobile-no5cz
    @MobileMobile-no5cz4 жыл бұрын

    Weddd❤👈

  • @ffghhfghjjk6267

    @ffghhfghjjk6267

    4 жыл бұрын

    አስጌዋ

  • @Mikitadesse837
    @Mikitadesse8373 жыл бұрын

    This song rocks

  • @user-hh3ur2yx9f
    @user-hh3ur2yx9f3 жыл бұрын

    صباح الخير 💐🏜💐🌷💟💟💟🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟🇦🇪من السودان 🇦🇪

  • @akruamakruam4059

    @akruamakruam4059

    2 жыл бұрын

    اهلين منور

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia18364 жыл бұрын

    አስጌ እኔ የምመክርህ ታዋቂ ነኝ ብለህ ሴት አታብዛ አደራ ግዜው ከፍቷል ኤች አይ ቪ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ነው በአረቡም ይሁን በኢሮፕ ስትዘዋወር ስሜትህን ቆንጠጥ ኮስተር በል ትኩረትህ ድራህ ላይ ብቻ መጠጥ አትጠጣ ሺሻ አታጭስ ክብረ ነክ ከሆኑ ከወረዱ ተግባራት እራስህን ጠብቅ

  • @mhiretayalew220

    @mhiretayalew220

    4 жыл бұрын

    ኮሜንት መስጠት አልፈልግም ነበር ።በተራ ዮቲ ብ ወረኞች ብዙ አናዉራ ስንት ሽለ ምጥማጥ አለ ፣ማንነቱን በልብሱ የሸፈነ፣በሚያገኘዉ ቀዳዳ ቅዱስ ቅዱሱን እያሳየ የሚኖር፣፣ ማንም ሰዉ ወደስር ጠልቆ ቢታይ አተላ እንጅ ድፍድፍ የለዉ፣ለመቀሰር እና ለማቀሳሰር ከምንፈጥን፣በጥልቅ መመልከት ብንችል የተሻለ ይመስለኛል።

  • @leyounatethiopia1836

    @leyounatethiopia1836

    4 жыл бұрын

    @@mhiretayalew220 አስተያየትሽ ግልጽ አይደለም በአጠቃላይ ማለት ከፈለግሽው መስመር የወጣሽ ይመስለኛል ። እስቲ ግልጽ አድርገሽ ጻፊው

  • @mhiretayalew220

    @mhiretayalew220

    4 жыл бұрын

    ሊሆን ይችላል ግን እዉነቱ ይህ ነዉ ማንም ሰዉ ንፁህ አይደለም ፣ዉስጣችን በጥልቀት ብንመለከት የሚደፋ አተላ እንጂ የሚጠመቅ ድፍድፍ የለንም፣

  • @leyounatethiopia1836

    @leyounatethiopia1836

    4 жыл бұрын

    @@mhiretayalew220 OK የኔ አስተያየት አልገባሽም ማለት ነው ንጽሁ እግዚአብሔር ብቻ ነው ። እኔ አስጌን ይህን ያልኩት እኔ ንጹህ ነኝ ለማለት አይደለም ። ግን የሰው ልጅ ከተዋደደ መመካከር ግድ ይላል ። ስለዚህ ድፍድፍ ጠላ አተላ ነዳጅ መጥመቅ ለማስባል የሚያደርስ አስተያየት አይደለም ። ለሁሉም የራስሽን ድፍድፍ እና አተላ አጥሪ ። በጣም ይቅርታ እንዲህ እንዲህ አይነት የዞረበት አይነት ቃላት አጠቃቀም አልወድም መናገር የሚፈልግ ሰው ፊት ለፊት ግልጽ ጥርት ያለ ንግግር ሲናገር ይመቸኛል ከዛ ውጪ ቀለል ያለ አነጋገር ለመናገር ዙሪያ ጥምጥም መሄድ የእድሜ መግፋት ምልክት ናቸው

  • @mhiretayalew220

    @mhiretayalew220

    4 жыл бұрын

    ዕድሜ ፀጋ ነው ኪሳራዉ በዕድሜህ ተጠቃሜ አለመሆን ነዉ።ለማንኛዉም ምክር በዚህ መልኩ አይደለም እንደባለሞያ ቢታይእንኳን ይህ ማሳጣት/ዘለፋ/ ነዉ እንጅ መመካከር አይደለም።ስለአስጌ እዚህ እምናወራለት አይደለም ።ይቅርታ የግል ህይወት የግል ነዉ።ደግሞ ይህ የአስጌ ህይወት ነዉ እኛን ምን አጨቃጨቀን ፣መልካም ዘለፋ ይሁንልህ/ሽ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia18364 жыл бұрын

    ከምር በጣም ምርጥ ነው

  • @myethiopia5380
    @myethiopia53804 жыл бұрын

    የትርጉም ያለህ ክሊስካሉ ስመች ዋወ ብለናል

  • @ougiou4118
    @ougiou41183 жыл бұрын

    ውደደደደማርርርር💘💘💘💘🇪🇹💯🇪🇹

  • @zekariastegegn1471
    @zekariastegegn14714 жыл бұрын

    ubbayoo galatayiss

  • @honeyshow5678
    @honeyshow56783 жыл бұрын

    wedddddddd

  • @aamobile3896
    @aamobile38963 жыл бұрын

    😍😍👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @animefan-hp9te
    @animefan-hp9te2 жыл бұрын

    i love you so nice music

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes44363 жыл бұрын

    🙃👍👏💯🎆

  • @alexlolo1701
    @alexlolo17014 жыл бұрын

    አሰጌን ጥሎብኝ ስወደው

  • @felekechbiftu5714
    @felekechbiftu5714 Жыл бұрын

    Esan

  • @hamsaadan1223
    @hamsaadan12232 жыл бұрын

    Ciyaar and somali

  • @azebgetachew9856
    @azebgetachew98564 жыл бұрын

    ውድድድድድድድድድድድ

  • @user-ip8dj2vv3k
    @user-ip8dj2vv3k3 жыл бұрын

    😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤👈

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa43952 жыл бұрын

    Hiii 🙏

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic37962 жыл бұрын

    Asge bazaminawu miwodik🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💝💝💝💝💘💌💌❤❤❤👈

  • @NatayTv
    @NatayTv3 жыл бұрын

    Mimechegh zefen

  • @almiabebe8519
    @almiabebe85193 жыл бұрын

    ኣቢት ስወዳችሁ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Жыл бұрын

    👍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍❤❤❤

Келесі