Anchor Media ''አብይ አህመድ ሁለት ምርጫዎች አሉት። ወይ ከለውጡ ጋር ይለወጣል። አልያም በለውጡ ተጠራርጎ ይወገዳል'' ዶ/ር ዮናስ ብሩ

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 444

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit91828 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ !!! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ኢንጂነርንም አወያይልን ።

  • @wawagobie9755

    @wawagobie9755

    7 күн бұрын

    kiki, he does not have his own mind. He just passes to you what the West thinks. This kind of person will not help us. Amhara should only rely on God and its hands.

  • @PetrosiMavosi

    @PetrosiMavosi

    7 күн бұрын

    q😊😊😊😊😊​@@wawagobie9755

  • @Uae-fd4lp
    @Uae-fd4lp8 күн бұрын

    ድል:ለፈኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etprevails6839
    @etprevails68398 күн бұрын

    What a discussion! Thank you Mesay and Dr. Yonas. -I wish Ethiopia utilizes Dr. Yonas’s work experience and all intellectual elites sit together and make a healthy discussion 🙏

  • @TesfaSimret

    @TesfaSimret

    Күн бұрын

    0:44

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t8 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ሕዝባዊ ግንባር ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል

  • @Ghp7657

    @Ghp7657

    8 күн бұрын

    Amen ❤

  • @dghvuk6027
    @dghvuk60278 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @user-jv1is7lf9d
    @user-jv1is7lf9d8 күн бұрын

    በርቱ መሳይ አለማየሁ እና ዶ/ር ዬናስ ትንተናችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete39528 күн бұрын

    ፋኖ ክልሉ ውስጥ በቅድሚያ መስራት የሚገባው ሥራ ላይ ትኩረት ሰጥቷል ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6338 күн бұрын

    Thank youbdo much Jegnachin Messay thanl you Dr Yonas. God bless you both

  • @SGD.-cw8xc
    @SGD.-cw8xc8 күн бұрын

    ፋኖ!

  • @endalemulat8895
    @endalemulat88958 күн бұрын

    ይህን መስማት ስልጡንነት ነው።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga16508 күн бұрын

    ዶክተር ዮናታን መሳይ እናመሰግናለን❤🙏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6338 күн бұрын

    Dr Yonas its hard to swallow that Amharas never been racist still Fanos are proved to be not racist they are defending Amharas from direct attack from being Amhara race and defending all Ethiopians

  • @yohannesgugsa2699

    @yohannesgugsa2699

    7 күн бұрын

    Don’t forget all these change came bc of EPRP which were over 80% of this group were Amaras. If the majority Amara were racist the king would’ve stayed in power.

  • @BayeLknaw-qb1rs
    @BayeLknaw-qb1rs8 күн бұрын

    በርታ መሳይ

  • @GetuRidek
    @GetuRidek8 күн бұрын

    Thank you Dr. As usual you are very opinionated with no fear

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t8 күн бұрын

    ሰላም መሳይ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @suzyaraya5843
    @suzyaraya58438 күн бұрын

    Amaizing discussion from both of you mesay. Thank you. What next?😊 viva Ethiopia.

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam49967 күн бұрын

    ዶክተር ዮናስ በጣም የሚገርም እኛ ራሳችን የማናውቀውን መልስ ነው የሰጡት! እናመሰግናለን የአሜሪካዊ ዜጋን ንብረት መውረስም ሆነ መንጠቅ ዋጋ እንደሚያስከፍል ለነዚያ የብልፅግና ማሀይማን እንደረዱት ያስፈልጋል! ዲያስፖራ ተረጋጋ! ቢደረግ እንኳን የሚገዛቸው እራሱ መቼ እንደሚኖርበት ማሰብ ይገባዋል!

  • @user-yq9nu3on4f

    @user-yq9nu3on4f

    6 күн бұрын

    ክክክ ዋናው ተገኘባችሁ ተንጫጩ

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti33358 күн бұрын

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹

  • @iam-amhara
    @iam-amhara8 күн бұрын

    በርታ መሳያችን❤❤❤

  • @Gee-25-
    @Gee-25-8 күн бұрын

    Great discussion! Very informative!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat11618 күн бұрын

    ቆንጆ ውይይት ክብረት ይስጥልን🙏 ዶክተር ስለፋኖ ያላቸው አመለካከት ከኔ የተለየ ነው።

  • @TK-hn2wf
    @TK-hn2wf8 күн бұрын

    ዶ/ር የሰጡት የመጨረሻ መግለጫ ጠቃሚ ነው። መሳይ ሰዎችን ብቻ ከመጠየቅ የበለጠ ትኩረት መስጠት አለብህ

  • @godisgood3876
    @godisgood38768 күн бұрын

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia73258 күн бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በሰላም ይጎብኛት ክፉውን ነገር ሁሉ ያንስላት 🙏🙏🙏🤞

  • @fasiszm

    @fasiszm

    8 күн бұрын

    አይ አዝብጤ ኢትዮጵያ ሃይማኖትህን አራክሳልሀለች። እዚህ እንቶ ፈንቶ የለመድከውን ንፍጥ ታዎራለህ

  • @genetberhane4682
    @genetberhane46828 күн бұрын

    Excellent analysis! Thanks

  • @engedaworkmeshesha3406
    @engedaworkmeshesha34068 күн бұрын

    መሳይ እንዲሁም ዶር ዮናስ ብሩ እንኮን ወደ አንከር ውይይት መጡ ::

  • @mameyasin-gf5qo
    @mameyasin-gf5qo8 күн бұрын

    መሳይ ወንድማችን

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob13828 күн бұрын

    ድል ለፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ

  • @maberomenze2392
    @maberomenze23927 күн бұрын

    ዶክተር ዬናስ ሁሌም በሳል ትንታኔ ነው የሚሠጡት እናመሰግናለን ።

  • @falkmayer1723
    @falkmayer17238 күн бұрын

    መሳይ በርታ እናመስግናለን ድል ለተጎዳው ❤❤❤❤❤❤😢

  • @amharanetyashenfal
    @amharanetyashenfal7 күн бұрын

    ጃርሶ ብሩ የአማራን ህልውና ትግል እውቅና አለመስጠት ያለህ የአማራን ጥላቻ በግልፅ ያስረዳል።

  • @wawagobie9755
    @wawagobie97557 күн бұрын

    This person has the courage to judge all Ethiopians as short-sighted and wrong understanding. He is just a speaker without a mic!

  • @Israel.London

    @Israel.London

    7 күн бұрын

    His assessment on Russia is also wrong. No substance in his talk.

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael8 күн бұрын

    የሚናገረውን በደንብ ከሚያውቅ ሰው ጋር የተደረገ ግልጽ ውይይት!

  • @hon237
    @hon2378 күн бұрын

    በጣም ጠቃሚ ውይይት።

  • @user-rr7ic1jz3j
    @user-rr7ic1jz3j8 күн бұрын

    #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie29308 күн бұрын

    Mr. Yonas nice to hear from you - thanks Messay.

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg8 күн бұрын

    🔴 አብይ አህመድ መንደር ላይ ተወልዶ አድጎ በመንደር ፓርቲ ታጭቶ ታውቆ መንደርተኝነትን ተምሮ ስለመንደሩ ልብወለዷ ክልሉ ሴራ ሚስራ መንደርተኛ ነው

  • @mesfinabraham6412

    @mesfinabraham6412

    8 күн бұрын

    አሃ ገባኝ ❗️ ዐብይ አሕመድ ከታች ተነስቶ በህዝብ ተወክሎ ፓርላማ ገብቶ በፓርላማ ተመርጦ የአገር መሪ የሆነ ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ዐብይ አሕመድ ነው ። ትክክለኛ አገላለጽ ነው ። በአማርኛ ሃሳብህን ለመግለጽ የተቸገርክ አማራ 😢 - እሪ በል ጎንደር 😂😂😂

  • @ethiopia6721
    @ethiopia67218 күн бұрын

    ዶክተሩ ብዙ ግዜ ሲናገር የአማራውን ህዝብ በአንድ ወይንም በሁለት ግለሰቦች ሀሳብ ንግግር መላውን አማራ አይወክልም እና ሁልግዜ ምሳሌ እያደርክ አትናገር የአማራ ህዝብ ሀምሳ አመት ሙሉ ሲሞት ሲባረር ንብረቱ ሲጠፋ ዝም ብሎ ሀገሬ ሀገሬ እያለ ኖሯል አሁን ግን አክትሟል እና እራሱን በማንኛውም አይነት ሀይል እራሱን የሚከላከልበት ደረጃ ደርሷል የአማራ ህዝብ ፋኖ ያሽንፋል::

  • @kassugebresellasie803
    @kassugebresellasie8038 күн бұрын

    Crisp analysis, insight and recommendation from Dr Yonas. I hope, Amhara intellectuals see the urgency and help in designing and implementation of a road map to put back the country in its dignity. All in all, Mr sorry colonel Abiy Ahmed Ali and his incompetent squad MUST be.dealt under no time to bring rational change in Ethiopia and the horn of Africa.

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia73258 күн бұрын

    ፋኖ ወደ ጦርነት መሄዱ ግዴታ ሁኖ ነው ያኔ ህዝቡን ከአብይ መንግስት ለመታደግ አማራን ከዘር ማጥፋት በህይወት ለመዳን‼️ ያ ሰው ስለ ምን እያወራ ነው⁉️ ለነዚህ በኢትዮጵያ ውስጥ ላለው አስከፊ ነገር ተጠያቂው ፋኖ አይደለም 😡 አንተ በአብይ ከሚከፈሉት አንዱ ነህ 💔😡 እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በሁለት ወገን ሰለት ቢላ ከሚበሉት ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru12008 күн бұрын

    "የሽግግር መንግሥት" ወይስ "ጊዜያዊ ህዝባዊ መንግሥት"? እነኚህ ሁለቱ የተለያየ connotations ስላላቸው ግልፅ ይደረግ። በተረፈ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ግሩም ውይይት።

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u7 күн бұрын

    ከነፃነት በሃላ የወረሰው ይመለሳል የእነሱ ንብረት ይልቅ እንደሚወረስ ማወቅ አለበት፡፡

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw49938 күн бұрын

    This Guy needs power.

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg8 күн бұрын

    አብይ አህመድ መቼም አይለወጥም ፋኖ ጠራርጎ ካልገላገለን በቀር🤔 ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን 💚💛❤️

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    8 күн бұрын

    ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😅

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete39528 күн бұрын

    የአማራ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ መፍረስ ግድ ያላቸው አይመስለኝም።

  • @myfannos

    @myfannos

    8 күн бұрын

    Be amhara dem yemitketil Ethiopia tibeten

  • @abeba2241

    @abeba2241

    8 күн бұрын

    መጀመሪያ የአማራ ህዝብ ደህንነት የተጠበቀ መሆን አለበት

  • @user-xt2lt2hd3h
    @user-xt2lt2hd3h8 күн бұрын

    Yonas is one of the politicians who speaks the best truth and dealt with dare questions of Fanos.

  • @wawagobie9755

    @wawagobie9755

    7 күн бұрын

    kiki, he does not have his own mind. He just passes to you what the West thinks. Who got us the ethnic-based constitution? Think people think. How many times do we run into the same problem. Never trust a person older than 50 years in Ethiopian politics. This kind of person will not help us. Amhara should only rely on God and its hands.

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia91298 күн бұрын

    አማራ የትግሬና የጋላን ጥጋብ አስተንፍሶ የአባቶቹን የፄ ምንልክን የአፄ ቴዎድሮስን አገር በፍትህ በእኩልነት ኢትዮጵያን ይመራል! ድል ለዓማራ!!!! 💪💪💪💪💪

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla99498 күн бұрын

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ አህመድ እና ለህውሃት ሰይጣኖች

  • @Blueberrykear

    @Blueberrykear

    8 күн бұрын

    ሞት ለቆማጣና ለ ሻእቢያ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    8 күн бұрын

    ሻዕቢያ ለምነህ ሰው ያደረገህ ጌታህ ነው። መድረ ከሃዲ ከብት🐄🐄🐄

  • @birukhussen3102

    @birukhussen3102

    8 күн бұрын

    ​@@Blueberrykearሻዕቢያ እና ፋኖ ማለት ህወሃት /ወያኔን ደህና አርገው አንገቱን አስደፍተው የበዱልን ጀግኖች ናቸው ።

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f8 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xk2ec1es3k
    @user-xk2ec1es3k8 күн бұрын

    ዶር ዮናስ እኛ ለአካባቢው ጂኦ ፖለቲካ ወሳኝ ሀገር ነን የሚለው ፉከራ፣ራሳችንን የማገዘፍ በሽታ የፈጠረው ስሜትነ እንጂ ብዙም ውሃ አይቋጥርም፣የባሕር ወሰን የሌለንና በዚህም ተፅእኖ ማድረግ የማንችል መሆናችንን አውቀን መቀበል አንፈልግም።ምዕራቡ ለሀገራችን ያለውን ምክንያት በትክክል አልተረዱትም

  • @hewanaleka4322
    @hewanaleka43228 күн бұрын

    መሳይ በርታ የህን ወንበዴ መንግስት ስራውን እያጋለጥክ ነው በርታ ወንድሜ

  • @YohannesDesita
    @YohannesDesita8 күн бұрын

    Bertu❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob13828 күн бұрын

    መሳይ ዶ/ር ዮናስ ምርጥ እይታ ነው ። እንደ እርሶ ያሉ በትምህርት ፣በእድሜ የበሰለ መሪ ያስፈልጋታል ፣ተሳትፎ ይበርታ እኛ ወጣቶች እንደ እናንተ ምሁራን አርአያ ማድረግ እንፈልጋለን ።

  • @wawagobie9755

    @wawagobie9755

    7 күн бұрын

    kiki, he does not have his own mind. He just passes to you what the West thinks. This kind of person will not help us. Amhara should only rely on God and its hands.

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael8 күн бұрын

    Well articulated discussion with someone who knows what he is talking about!

  • @AEtt2023

    @AEtt2023

    7 күн бұрын

    Absolutely!!

  • @esubalewfenta3798
    @esubalewfenta37988 күн бұрын

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl8 күн бұрын

    Dr. Yonas 🙏🏾🇪🇷

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml8 күн бұрын

    መሳይ ደናነህ እነ በጣም ደስእያለኝ ነው የምከታተለው፤በርታልን መሳይ ፈጣሪይርዳህ።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti85568 күн бұрын

    "የኦሮሞ መንግስት ነን" በማለት አገር እንመራለን የሚሉ የኦሮሙማ አራማጆች፤ ሰላማዊ ዜጎችን ያለርህራሄ መግደልና ሴቶችን አስገድዶ መድፈር አንዱ የአውሬነት መገለጫቸው ነው። ከነጃዋር ጀምሮ እስከ ህፃኑ ንጉስ፤ አማራን መጥላትና ማናናቅ መርሆ ያደረገው ኦሮሙማ፤ ሌብነትና ሰላማዊ የአማራ ዜጎችን ማሰቃየት ግባቸው ስለነበር አጠናክረው ቀጥለውበታል።አማራን በባንዳ ምስለኔም ሆነ በጉልበት መግዛት አይቻልም!

  • @dafflee653
    @dafflee6538 күн бұрын

    ሁልግዜም እንደምለው ክDr Yonas ጋር የሚደረገው ውይይት እንደ ትምህርት ነው እኔ በበኩሌ ብዙ እውቀቶችን አግኝቼበታለሁ በጣም እናመሰግናለን🙏ጥሩ ሀሳብ ነው ልብ ያለው ይጠቀምበት ኢትዮጵያችን እንድትድን

  • @fasiszm

    @fasiszm

    8 күн бұрын

    ቅቅቅ... ኦርቶዶክስ ትዳን መጀመሪያ ኢትዮጵያ ገሃነም ትግባ ስትፈልግ አቦ ገተት ሁላ።

  • @Mankush995
    @Mankush9958 күн бұрын

    በፈጠረው ሀገርና ከተማ አትገባም አትወጣም እየተባለ ሀገር ኖሮት ሀገር አልባ ለሆነው የአማራ ህዝብ ከዚህ በላይ ምን ሊመጣ ነው ? ሀገር መፍረስ የሚባለው የሚጀምረው ወይንም መጨረሻው የቱ ሆኖ ነው ዶ/ር ዮናስ ? ያም ሳያንስ በቀዬው መተው የሚጨፈጭፉት አማራ ከመዲናዋ በላይ የመኖርና ያለመኖር ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ባለበት ሁኔታ ከተማን ከመቆጣጠርም በላይ ሊያስኬደው ቢያስችል አይግረመን አማራ ኢትዮጵያን እያለ በደረሰበት በደል ግፍ ሞልቶ ስለፈሰሰ በሚል የራሴን ሀገር እመሰርታሁ ብሎ ቢነሳ አይግረመን .

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld7 күн бұрын

    Thank you Dr. Yonas and our Mesaye, great discussion!!

  • @ef6079
    @ef60798 күн бұрын

    ፍኖኖ ነው ህዝብ የሚመርጠው❤

  • @teddybelete2472

    @teddybelete2472

    7 күн бұрын

    የሁላችንም ምርጫ ናቸው ግን በፍጥነት አንድ ሆነው ጠንካራና ተገዳዳሪ የፓለቲካ ድርጅት መመስረት ከብዷቸዋል ይሄ ደሞ ለህዝብ ዋጋ መክፈል ዋነኛ ምክንያት ነው በጦር ያገኙትን ድል በፓለቲካ መድገም ነበረባቸው

  • @dawit1313
    @dawit13136 күн бұрын

    Brilliant analysis Yonas (Gash), I followed the Canadian parliamentary hearings/ testimony as well. Simply put, the appropriate assessment and solution.

  • @toshe-do8hq
    @toshe-do8hq8 күн бұрын

    ጋዜጠኝነት የምትፈልገውን ለማግኘት የማትፈልገውንም ሰምተህ ስለሰራህ ጥሩ ነው በርታ።

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l8 күн бұрын

    መሳይ ሰላም❤🎉

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw8 күн бұрын

    I saute Dr Yonas for the sound analysis! of course Messay our hero and voice for the marginalzed, bless you.

  • @Truth-12
    @Truth-128 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6338 күн бұрын

    This is a wrong concept. Please stop generalising. Ethiopians were angry because the Americans were blindly supported woyanes. This was a mistake I think they understand it.

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete39528 күн бұрын

    ሌላው የኢትዮጵያ ምሁራን የማንን ፀጉር ያበጥራል? አማራ ታግሎ ነፃነት ሊያገኝ ነው? ፋኖ አሸንፎ አዲስ አበባ ቢገባ እጁን ታጥቦ መቅረብና በወርዴ በቆዳዬ ልክ ማለቱ አይቀርም ።

  • @sarayitbarak810

    @sarayitbarak810

    6 күн бұрын

    በምርጫ ካልሆነ በጦርነት እትዳታስቢው የአማራ ተኳሽ ቀዳሽነት ወንድሙን ለመግደል ነው።

  • @yosefbelete3952

    @yosefbelete3952

    6 күн бұрын

    @@sarayitbarak810 ተኩሰሽ ታውቅያለሽ? አማራ ክልል ገብቶ እየረገፈ ያለው ያንቺ ወንድም መስሎኝ።ፊናፊንት።

  • @amharanetyashenfal
    @amharanetyashenfal7 күн бұрын

    አቶ ዮናስ የእርስ በርስ መጣረስህን ልንገርህ 1. የረጅም ጊዜ ሰላም የማይፈልግ አጋር እንደት የልማት አጋር ሊሆን ይችላል? 2. ደርግ ሲወድቅ ለ4 ወራት ካለመንግስት የቆየ ህዝብ እንዴት አሁን ወደ ሲቪል ዋር ሊገባ ይችላል ያውም አሁን ምክንያታዊ የህልውና ታግዩን የአላማ ልዩነት ለማመዛዘን የአቅም ውስንነት ወይም አማራጠልነትን ያሳያል ብዙ መጥቀስ ይቻላል ግን ጥቅም የለውም

  • @andnet2094

    @andnet2094

    7 күн бұрын

    ትክክል: አንድ ሰዉ አማራ ወይም ሶማሌ ኦሮሞ ተግሬ ጋሞ ወዘተ በመሆኑ ብቻ ግፍ ሲፈፀምበት እየታያ የማይገናኝ ነገር ማዉራት ተገቢ አይደለም:: በተለይ በአማራዉ ለይ በብልፅግናና ሕወሐት እየተካሔደ ያለዉ organized የሆነ አረመኔዋዊ ጥቃት መላዉን ኢትዮጵያዊ ሊያመዉ ይገባል::

  • @Xestra37490
    @Xestra374907 күн бұрын

    I been saying for years Amharas have to build and invest in Amharas region. It’s imperative I’m not saying Addis Abeba doesn’t belong to every Ethiopians bit what we see we’re going backwards until we realize the government and the constitution is ethnic based it’ll be too many unknown variables. We have to invest in our people. It’s so crucial to the survival of our people. 🙏🏼❤️

  • @kimichibimpap2375

    @kimichibimpap2375

    5 күн бұрын

    Exactly

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob13828 күн бұрын

    ጥሩ እይታ ነው በርቱ

  • @user-to2il3ob5v
    @user-to2il3ob5v5 күн бұрын

    we love 💕 Divine Amhara 😊 Yons Ras Biru Diaspora Par Excelkence 😊

  • @kibreworkdessalegn3128
    @kibreworkdessalegn31287 күн бұрын

    Change is inevitable, it is a matter of when. We need to be prepared for what needs to be done at that time. It is important that the intellectuals in the diaspora get together and prepare a document that will serve as a planning tool for short and long term of developing and governing the country. c

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru78268 күн бұрын

    የአማራ አርበኞች ትግል የቅዱሳን ገበሬዎች ትግል ይመስላል!!!! ጠላቶቹን የማይበቀል ትግል ምኑን ትግል ሆነ!!!

  • @molalignabate5546
    @molalignabate55467 күн бұрын

    Great view

  • @mheeed5950
    @mheeed59508 күн бұрын

    አሁንም እነጀዋር ከኦሮሞ ወተው አራት ኪሎን ከያዙ የአማራ ህዝብ የተቀረው ይቀበራል ያሳዝናል

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo10908 күн бұрын

    Fano doesn't want to worship the west and I admire and support that.

  • @dj97610

    @dj97610

    8 күн бұрын

    Dr. Yonas is right, Amhara Intellectual must be united first.

  • @solomon3431
    @solomon34317 күн бұрын

    🙏 ለኢትዮጵያ መንግሥት ?? ሕዝብን እንግዲህ አክብሩ🙏 _____ “ 🙏 አግዚአብሔርን ፍሩ🙏 “ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ይኑሩበት ተዋቸው 🙏 _____ 🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።” መዝሙር 68፥5 🙏 ________

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen17 күн бұрын

    I agree with Dr Yonas analysis regarding the personal property proclamation

  • @yilmaaklilu7940
    @yilmaaklilu79403 күн бұрын

    ጤና ይስጥልኝ መሳይ የፋኖን አመራሮች ባለህ ቀረቤታና ፖዚሽን አነጋግረህ ባስቸኩዋይ ተሰብስበውአመራር በመምረጥ ዝግጁ እንዲሆኑ ብታነጋግራቸው ምን ይመስልሀል:: አሁን ከዶክተር ዮናስ ጋር በተነጋገራችሁት መሰረት ማለቴ ነው

  • @heilemariamdamte8882
    @heilemariamdamte88828 күн бұрын

    Wow $$$ nice show

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney82108 күн бұрын

    ሰላም ወገኖች

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi38008 күн бұрын

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru78268 күн бұрын

    የአማራ አርበኛ ፋኖ ጠላቶቹን ካልገደለ:- ካልተበቀለ የገቡበት ገብቶ የንፁሀን አማራዎችን ደም ካልተበቀለ እና በቀሉንም ካላጣመመ ምኑን ታገለ??? ምኑንስ የህልውና ትግል ሆነ????

  • @segededemissie3505
    @segededemissie35057 күн бұрын

    ትክክል!

  • @user-hw3ec6tw5u
    @user-hw3ec6tw5u8 күн бұрын

    Hi Dr. Yonas, I have been following your approach concerning our country Ethiopia. I agree with you in most cases. Why do say Abiy's Government. Is that really a Government from your point of view? I personally I doubt to call Abiys Government. Almost in many criteria Abiy doesn't full fill what a Government must be. A one man show doesn't make a Government. It is a single paranoid leadership

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir8 күн бұрын

    አብይ መሐመድ የማያልቅ የማደንዘዣ ርዕስ እየፃፈ የሕዝቡን እንቢ አልገዛም ትግልን አቅጣጫ እየቀያየረ አክቲቪስቶችን እንደ ፈለገ ትኩረታቸዉን እያዟዟረ የሥልጣን እድሜዉን ያራዝማል።የፋኖንም ትግል ግቡ ላይ እንዳይደርስ ትኩረትን በማዛባት ይቀጥላል።የአብይን ተንኮል የሚበልጥ የነቃ ጠቢብ ታጋይ ካልተነሣና ሕዝቡን ይዞ የሚያነቃና የሚመራ ካልተነሣ እናንተም እያወራችሁ እሱም አምባገነንነቱን አራዝሞ ይቀጥላል።

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu8 күн бұрын

    WOW, doctor yonas, amazing, to day is special.

  • @AdunyaDesta
    @AdunyaDesta8 күн бұрын

    This guy trying to get power at expense of others and He is trying to discredit the sacrifice of Amhara or FANOS.

  • @deresewoldu9118
    @deresewoldu91187 күн бұрын

    ወደዳችሁም ጠላችሁም በእናንተዉ የእርግማን አንደበት ኢትዮጵያ ዳግም ወደ አንድነትዋ እንዳትመለስ ፈራርሳለች:: እኛ እኛ እኛ የኛ የኛ የኛ እንዳላችሁ በስደት ደርቃችሁ ትቀራላችሁ:; እስስት :

  • @dj97610
    @dj976108 күн бұрын

    Dr. Yonas is right, Amhara Intellectual must be united first. Over 50 Amhara Parties. What does mean?

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew66918 күн бұрын

    አማራ ሲኮን የሚጠሉህን አትጥላ አይሰራም ዶር ዮናስ እኛ አማራዎች በዚህ ወቅት የምናምነው የሚጠሉንን በጣም ስንጠላቸው አሼናፊ እንደምንሆን ነው

  • @sofiasofia9129

    @sofiasofia9129

    8 күн бұрын

    ተባረክ(ኪ)

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    8 күн бұрын

    Abiy Ahemd is useless individual

  • @solomonayele849
    @solomonayele8498 күн бұрын

    Dr. Yonas said the main thing which is the unity of Amhara. We all have to agree with his idea . The unity of the Amhara is very evident to save Ethiopia and the Amhara from the crisis and humiliation. Messay all media have to work on this.

  • @segededemissie3505
    @segededemissie35057 күн бұрын

    Thank You ! & meseye it very good ifo O ethiopa pi O so !!

  • @munahaile492
    @munahaile4928 күн бұрын

    the recent draft proclamation on the personal property is dangerous for the economy. i can Imagin the diaspora and foreign investor loss confidence to invest in the country and refrain.

  • @TsehayKassa-il3nt
    @TsehayKassa-il3nt7 күн бұрын

    የወደደኩት አባባል ኢትዮጵያ አሁን ያልጠፋችው በ3000 ዓመት በገነባችው እሴት ነው። በጣም ትክክል አባባል ነው።

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait8 күн бұрын

    Tekekel Messayachen

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet40527 күн бұрын

    10/08/2016 - 12/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye48538 күн бұрын

    የነዚ ሰውዬ ማብራሪያ ግራ የገባው ነው አላማቸው ምንድነው ግን

  • @dafflee653

    @dafflee653

    8 күн бұрын

    አላማው አንተንና ያንተን መሳዮችን ግራ የገባቸውን ማስተካከል አለበለዚያ ማስወገድ የሚል ግልፅና ግብፅ ነው ከልገባህ በጥብጠህ ዋጠው

  • @NB-pd1dw

    @NB-pd1dw

    8 күн бұрын

    ሰውዬው ዝምብለው ከመንጋው ጋር ሆይ ሆይ አይሉም ከመጀመሪያውም ፋኖ እነዚህን ነገሮች ያስተካክል እነዚህ ችግሮች አሉበት ብለው ገንቢ አስተያየት ሲሰጡ ሰው በትችት ነው የሚወስደው። ግራ የገባው አድማጩ እንጂ እሳቸው የበሰለ አስተያየት እየሰጡ ነው።

Келесі