No video

Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር!የሐማስ ወታደራዊ ክንፍ አልቋስም አዛዥ

Пікірлер: 114

  • @ergbyoutube2778
    @ergbyoutube2778Ай бұрын

    ፍልስጤም አንድ ጀግና ብቻ አይደለም ያላት እመኑኝ አይሁዶች ይጠፋሉ

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultanАй бұрын

    ሀማስ ን የስራኤል ሳትሆን መለው አውሮፓ ኢያታወጋዉ ናው ድል ለታበዳዮቾ❤

  • @saron3238
    @saron3238Ай бұрын

    አለምነህ ሱሴ መጣህልኝ❤

  • @BekriMusema
    @BekriMusemaАй бұрын

    በፋፁም እንዳልገደሉት ያቁታል የትላንቱን ጭፋጨፋ ለማስተባበል ነዉ

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9zАй бұрын

    ወደየት ጠፍተው ነው የይሁዳ አሽከሮች እና ፈላሻዎች ኑ እንጅ😂 ወራሪዋ ገደልኩ ያለችውን አሳዩንጅ😂

  • @user-jl9ty6gs4b

    @user-jl9ty6gs4b

    Ай бұрын

    @@user-wz5xp8vv9z የአረብ ቂጥ ላሽ እኛ የአይሁድ አሸከሮች አይደለንም በጭንቅላትህ አስቀምጥ ይሄንን ነገር የአረብ የጦር መሪዎች የአረብ መሪዎች የመኖርም ሆነ ያለመኖር ዋስትና በእስራል እጅ ነው ይሄ ለአይሁድ ለእስራኤል ማሽቃበጥ እንዳይመስልህ ፈሳም አረብ ቂጥ ላሽ ባለፈው እራን ላይ የደረሰው መዓት በአይንህ በብረትህ አይታል እስራኤል ላይ ጣቱን የምቀስር የሱኒ የሺዔ ሙስሊም መሪዎች መጨረሻቸው መገደል መጥፋት ነው

  • @user-pz2ru7ps8j

    @user-pz2ru7ps8j

    Ай бұрын

    አንድ የህዝብ መሪ ነኝ የሚል ሰው ተገደለ ሲባል ማድረግ ያለበት ለሚመራ ህዝብ ወጥቶ አልሞትሁ አለሁ ማለት የሱ ፈንታ ነው ሙሀመድ ዴፍ በሂወት ካለ ለምን ወጥቶ አለሁ አይልም ? ለማንኛውም ከአምላኩ ጋር አገናኝተነዋል 72 ልጅ አገረዶች አዘጋጅቶ እንደሚጠብቀው አልጠራጠርም ሀሀሀሀ ሻሂድ መሆን የሚፈልግን ሁሉ እኛ ፈላሾች ህልሙን ምኞቱን እናሳካለን እና እኛ ፈላሾች አለን የዘገየነው ለተግባር እንጅ ለወሬ ግዜ ስለለለን ነው አባቴ በነገራችን ላይ በአረበኛ አንድ አባባል አለ "ኮል ከልብ በጆሞ " ትርጉሙን አንተ ታውቀዋለህ ካልገባህ ፃፍልኝ እተረጉምልሃለሁ ሀሀሀሀ

  • @mehabawhaile6183

    @mehabawhaile6183

    Ай бұрын

    🇮🇱💪🇮🇱

  • @user-wz5xp8vv9z

    @user-wz5xp8vv9z

    Ай бұрын

    @@user-pz2ru7ps8j 1እነሱ እንደናንተ ደንቆሮዎች አይደሉም አለሁ ብሎ ቢወጣ እሱን አገኘን ብላችሁ ሌላ ንጹሀንን ልጨርሱ ነው 7ጊዜ በላይ ገደልነው ስትሉ ነበረ። 2 ቢሞትም እንኳ ሸሂድ ነው ያውም ወራሪዋን ምን አይነት አረመኔ መሆኗን ለአለም አሳይቶ 3 72 ሚስቶች የሚል ማስረጃ ከቁርአን አምጣ 4 ከልብ ያው ከልብ ነው።

  • @user-wz5xp8vv9z

    @user-wz5xp8vv9z

    Ай бұрын

    @@mehabawhaile6183 ምን እናድርገው 666 የሶደሞችን መገለጫ ነው እናንተም ሶዶሞች ናችሁ?

  • @reemreem8489
    @reemreem8489Ай бұрын

    ገደልን ካሉ ልክ እንደ ጀግናው ሀማስ በፎቶ ወይም በቪድዮ ማሳየት ምድረ ፈስ ወታደሮቻቸውንና ታንኮቻቸውን አመድ ሲያደርጉባቸው ጀግኖቹ እነ ፈሶ ህፃናትና አዛውንት ሴት ይገድላሉ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አሉ

  • @negasisay6761

    @negasisay6761

    29 күн бұрын

    😂😂😂ሽንታም ሁላ አይዟችሁ

  • @reemreem8489

    @reemreem8489

    29 күн бұрын

    @@negasisay6761 ሽንታም እንዳልሆንን ጠንቅቀህ ታቃለህ ፈስ

  • @user-iu5zd5iu9l
    @user-iu5zd5iu9lАй бұрын

    Betam tru

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9zАй бұрын

    አንድ መሪ እገላለሁ ብላ ስንት ንጹሃንን ገደለች መሪ ቢገደል መሪ ይተካል❤ ይህን ደሞ ከወራሪዋ በላይ የሚያውቅ ያለ አይመስለኝም ምክንያቱም 75አመቷን አሳለፈች እንደወረረች😅

  • @user-by8yb5yn1h
    @user-by8yb5yn1hАй бұрын

    እስራኤልን የነካ ይወድማል ገና አልተጀመረም ምድረ አሽቃባጭ ሁሉ

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289Ай бұрын

    እሰራኤል ጀግናይቱ እያነጣጠረች ዋና ዋናውን ጠላቷን ግንባር ግባሩን ትለዋለች ይመችሽ እስራኤል

  • @YoussfMasho

    @YoussfMasho

    Ай бұрын

    የናትህ እምስ ላይ ታርጌት ይብዳት አይዴፍ😂

  • @Physician636

    @Physician636

    Ай бұрын

    ባለጌ ለስሙ ሙሰሊም ነህ ​@@YoussfMasho

  • @mohammedhassen5613

    @mohammedhassen5613

    Ай бұрын

    10 war mulu,ህፃናት ከመገደል ውጪ ምንም መደረግ አልቻለችም ።ሂድና አንተ ተዋጋለችው @mesfin ህፃናት ገዳይ

  • @YoussfMasho

    @YoussfMasho

    Ай бұрын

    @@Physician636 መስፍን አነጣጥሮ ይከካክ

  • @AbdiFatax-pz5ot

    @AbdiFatax-pz5ot

    Ай бұрын

    Zimbel ante ye Israel.dikala

  • @lematilahun6817
    @lematilahun6817Ай бұрын

    Humanity is first......

  • @NatnaelWolde
    @NatnaelWoldeАй бұрын

    ሰበር ብለክ ማስታወቃቸውን አታቅርብ ውድ አለምነ ዋሴ

  • @uritakala-kp5uw
    @uritakala-kp5uwАй бұрын

    እልልልልልልልልል 🍬🍭🍡🍾 እንግዲህ መሀመድ ዴፍ 72 ድንደግሎችን አቅፎ የተኛል😂😂😂😂😂 ❤🇮🇱❤

  • @atalay1437

    @atalay1437

    Ай бұрын

    👍😂👍😂👍

  • @mehabawhaile6183

    @mehabawhaile6183

    Ай бұрын

    😅😅😂💃🛌🇮🇱🇮🇱💪💪

  • @user-us6ld6ln9c

    @user-us6ld6ln9c

    Ай бұрын

    በደም የተጨማለቀ ባድራ በግ😂😂😂😂

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972Ай бұрын

    በፈጣሪ ስንቴ ሰበርከው ግን አለም አንተ ማለት ለኔ ሱሴ ነህ በቃ ሁሌ ብሰማህ አልሰለችም ግን በስራየል በኩል ስስ ነህ ይሁን እንግዲህ መቸስ የሰው ልጅ ሙሉ አይደለም እረዳሀለሁ ግን ፍልስጤሞችንም አስባቸው ያሳዝናሉ

  • @Karimnur21
    @Karimnur21Ай бұрын

    Times of Israel ራሱ 'targeted ' ነዉ ያለው ።በድሮ ዘመን ነዉ ኣ ፕፕሉን ምትሾፍው😢

  • @user-yd7jt9jp5s
    @user-yd7jt9jp5sАй бұрын

    የአምላክ ገዳዮች

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897Ай бұрын

    እንዴ አንዳንዶቻችሁ ተረጋጉ እንጂ የሚያቀርበው እኮ ዜና ነው አላስፈላጊ ነገር የምትቀባጥሩት ብዙ ጊዜ እከታተለዋለሁ እናም እንደ ጋዜጠኝነቱ የተባለውንና የሆነውን ነው የሚያቀርበው ሰሞኑን ብዙ የሚቀርብ ዜና ነበረ ግን አልሰራም ምክንያቱም በኛ ይመስለኛል እናም ስራውን ይስራበት ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ ማንም አይሙት አይ ካላችሁ እንደለመዳችሁት ጓራ ለይታችሁ የምትፈልጉትን በሉ ጋዜጠኛውን ግን ለቀቅ አድርጉት አመሰግናለሁ ።

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945Ай бұрын

    Yane Jegna Iko Nesh 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🖤♥️🤍🖤♥️🤍🖤♥️🤍🖤♥️🤍🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁💗💗💗💗💗💗🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️👊👊👊👊👊👊👊👊👊🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @atalay1437
    @atalay1437Ай бұрын

    አለምነህ ዋሴ ምርጥ ዘጋቤ ነህ השם השמור אותך אין עילך ✌️🇮🇱✌️

  • @abbbbbb2778
    @abbbbbb2778Ай бұрын

    Ante wisha yewsha lij yihe minu new seber zena asazagn enji

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6xАй бұрын

    ንስሩ የሻሎም ወታደር ተከሶ እንደማይስት እያወከው ጋሽ አለም ነህ ዋሴ❤

  • @kasimtemam3717

    @kasimtemam3717

    Ай бұрын

    እድሜ ለአሜሪካ ይበሉ

  • @EluZkerya

    @EluZkerya

    Ай бұрын

    @user-ivhf1lp6x. Tekuso civilians yigellalu Israeloch.

  • @user-wx4kb2ok1j
    @user-wx4kb2ok1jАй бұрын

    አርብ ስላም ሰላማዊ ዜጋ የለውም ህፃናትም ሆነ ትልቅ የአርብ ዘር መጨፍጨፍ አለበት

  • @ReshadMusa-wg5sr

    @ReshadMusa-wg5sr

    Ай бұрын

    ማፈሪያ ሀበሻ

  • @Alpha-jk4df

    @Alpha-jk4df

    Ай бұрын

    Arr basimam endi ayebalim hulum ye egizaber fitrit nawh nisa giba 😢

  • @admasudawd2503
    @admasudawd2503Ай бұрын

    አለምነህ እረ ተነስ ትራምፕ የመግደል ሙከራ ተደርጎበታል ትኩስ ዜና አመለጠህ

  • @user-ul3fw4hw3d
    @user-ul3fw4hw3dАй бұрын

    ጭቀታቸዉ ምኞት ብቻ ነዉ

  • @user-sv7zp9ql5g
    @user-sv7zp9ql5gАй бұрын

    ስበር ስበር tiramb News

  • @user-pz2ru7ps8j
    @user-pz2ru7ps8jАй бұрын

    ለማንኛውም ዴፍ አልሞተም ለምትሉ ሁሉ አንድ እውነት ልንገራችሁ እሚተርፍ አይመስለኝም ነገር ግን ዛሬ ባይሳካ እንኴን በሚቀጥልው አይቀርለትም ሌላው ጋዜጠኛውን ከምትሳደቡ ለምን ጋዛ ገብታችሁ አትዋጉም እስራኤልን እሱ እኮ አይደለም ዴፍን የገደለው እኛ እስራኤላዊያን ነን እኮ እሱ የሚያቀርበው የሰማውን ነው ስለዚህ ለቀቅ አድርጉት በቅሎውን ሲፈሩ መደላደሉን አሉ ንፁሃን ተገደሉ ለምትሉ አንድ የወታደር እዛዥ በጦርነት ስአት ንፁሃን መካከል ምን ይሰራል ጦር ሜዳ ወጥቶ ነው መዋጋት ያለበት ስለዚህ ለኑፁሃኑ መሞት ተጠያቂው ዴፍ እራሱ ነው አስከሬን አሳዬ ለምትሉ እንደዚህ አይነት አሸባሪ መቀባር እንዲኖረው ስለማንፈልግ ከምድር ጋ አፈር ነው ያደረግነው ለምን እስራኤል እንደምትወቅሱ አልገባኝም ከአምላኩ ጋ ባገናኘችው እንዴ አሁን እኮ እሱ ከላይ 72 ልጃገረዶች አቀባበል አደረጉለት ሲባል ሰማን ሀሀሀሀሀ እናንተም "ሻሂድ " ለመሆን ከፈለጋችሁ እኛ ፈላሾች ህልማችሁን ለማሳካት ዝግጁ ነን ከዚህ በ3ሚስቶች ከምትሰቃዩ ከላይ በ72 መታሸት ይሻላችኋል "ኮል ከልብ በጆሞ " አሁን አንድ ቀርቷል እሱንም በቅርቡ ከፈጣሪ ጋ እናገናኘዋለ "እስራኤል የሚጠብቅ አይተኛምም አያንቀላፋምም "

  • @user-pj6yt9ci3m
    @user-pj6yt9ci3mАй бұрын

    ,ድል ለእስራኤል ሞት ለአሸባሪወች

  • @user-yd7jt9jp5s
    @user-yd7jt9jp5sАй бұрын

    እየሱስን የገደለብህን ሙስሊም ስለጠላህ ብቻ ታሽቃብጣለህ

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698Ай бұрын

    Tekus Zena ammeter wassa yenkelf sat hono malt new

  • @YaredTesfay-wp1xx
    @YaredTesfay-wp1xxАй бұрын

    እረፉ በአፍ አይደለም በተግባር ነው ሲሏቸው አይደለም ይላሉ እረሳ መልቀም አይሰለቻቸውም

  • @africanprince11
    @africanprince11Ай бұрын

    ያልተረጋገጠውን ከምትቀባጥር ለምን Haaretz ጋዜጣ ይፋ ያደረገውን እስራኤል በ October 7 እንዴት ሀኒባል ዳይሬክቲቭን ተፈፃሚ አድርጋ አብዛኛውን ሠላማዊ የራሱዋን ዜጎች እንደፈጀች የሠራውን ዘገባ አታቀርብም :: አገልጋይነትህ ለእውነት ስላልሆነ ግን አታደርገውም

  • @habhb1526
    @habhb1526Ай бұрын

    Lebanon semonun jemro esikahun saruk eyetetekose new esirael eyetekosechi endehone new zenaw hulu yemaweraw egnam dimtsun eyeseman new

  • @ShemsuLalu
    @ShemsuLaluАй бұрын

    ቆዮ ግን ኮምንቶ ምሰጡ ከስር ፋለሽ ነቾሁ መለት ነዉ ኢስራኤል እስራኤል ትለለችሁ ስለ እስራኤላውያን ምን ምተዉቁት አለ

  • @MusemaSrur
    @MusemaSrurАй бұрын

    ኧረ አልሞተም ወሸት ነው ሰላማዊ ዜጎች ናቸው በግፍ የተገደሉት 7:52 7:52

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yuАй бұрын

    አልጀዚራ እና ቢቢሲማ እነሱ ቢሞቱም ሞቷል ብለ አይነግሩህም።

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483Ай бұрын

    ቆይ የኢትዮጲያ ህዝብ ሁሉ እንደ አብይ አህመድ ጨቅላ ይመስልሀል ብልጭልጭ ምታሳየን

  • @kasimtemam3717
    @kasimtemam3717Ай бұрын

    እነሱ ላይ የወረው ቦምብ ባንተ ላይ ቢሆን ቢዬ ተመኜሁ::ሁሌም ስከታተልህ እስራኤል ገደለች የሚል ምስራች ለመንገር ነው የምትሮጠው::እስራኤል የሞተባትን ማውራት ይተናነቅሃል ለነገሩ አንተስ የሁዳ አይደለህ??ከገዳይና ከከሀዲ ምንም አይጠበቅም...

  • @AyenewAregaofficial
    @AyenewAregaofficialАй бұрын

    አለም ጥሩ ዜና አመለጠህ ተኝተህ ትራምፕ ለጥቂት ተረፉ😅

  • @user-gt1cb4sg5p
    @user-gt1cb4sg5pАй бұрын

    ገና ሁሉ ይለቀማሉ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @danialdanial901
    @danialdanial901Ай бұрын

    መሀመድ ዴቭ ለመካከለኛው ምስራቅ ነቀርሳ ነበር ለመላው የነፃው አለም መልካም የምስራች ይሁን ሙሉ ድል ለእስራኤል ❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱👑👑👑👑🙏🙏🇮🇱

  • @ZiyadaSaleman
    @ZiyadaSalemanАй бұрын

    አረ ሰበር ዜና ትራምኘ የግድያ ሙከራ ተደረገበት ፔንሰልቬኒያ የምርጫ ቅሰቀሳ ላይ ገዳያ ሙከራ አድራጊው ተገድላል።እረ ተነሰ ዘግብልን

  • @user-jl9ty6gs4b

    @user-jl9ty6gs4b

    Ай бұрын

    ውይ አንተ አሁን ነው የሰመሀው ዘ ስምፕሶን ለዓለም መርዶ ትንቢት ተናጋሪ ፍልም ትራምፕ 2024 ይሞታል ብሎ ተንብዬ ነበር ዛሬ ትራምፕ ሳይገደል አመለጠ ለወደፍቱ እንጃ ይገድሉታል

  • @SultanHussen-vh7ko
    @SultanHussen-vh7koАй бұрын

    Matreba

  • @betelmulu4897

    @betelmulu4897

    Ай бұрын

    ምነው ዜና ማቅረብ የለበትም?

  • @jfhd9882
    @jfhd9882Ай бұрын

    ንፁ ሰው ገድላ ምኑነው ደስ ያለክ

  • @getachewkebede9863

    @getachewkebede9863

    Ай бұрын

    🤦‍♂️🤣😝😝😝🇮🇱💪💪💪💪

  • @SolomonTilahun-er2hu

    @SolomonTilahun-er2hu

    Ай бұрын

    Not sure

  • @user-wz5xp8vv9z

    @user-wz5xp8vv9z

    Ай бұрын

    ​@@getachewkebede9863 ፈላሻው ብዙም ደስስስ አይበልህ ምናልባት ውሸት ሊሆን ይችላል እውነትም ቢሆን ሌላ መሪ ይተካል ወራሪዋ ወደመጣችበት እስከሄደች ድረስ

  • @user-wz5xp8vv9z

    @user-wz5xp8vv9z

    Ай бұрын

    ፈላሻ ነውኮ እሱ😊

  • @ZennaalemayehuEshete

    @ZennaalemayehuEshete

    Ай бұрын

    ዘገባ ዜና ነው እየሠራ ያለው፣ ምኑላይ ነው ደሥታው ?

  • @UsmanSeid-zh6el
    @UsmanSeid-zh6elАй бұрын

    አተ ራሱ ካረታታ ናኪ እሱ ዋንድ ናው

  • @user-dc7vn5bz9w
    @user-dc7vn5bz9wАй бұрын

    አረ በጭራሽ አልገደለችውም ንጱሀንን ነው የፈጀችው

  • @user-kp7xb8tw3z
    @user-kp7xb8tw3zАй бұрын

    ፠ይህ ያንተና የወራሪዎች ምኞት ነው ጡሩባ

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538Ай бұрын

    ቆሻሻ ነጃሣ ይሁዳ ካፊር

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538Ай бұрын

    አሏህ ይግደላችሁ እናንተቆሻሻ ነጃሣዎች

  • @Alpha-jk4df

    @Alpha-jk4df

    Ай бұрын

    😅😅😅

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai240627 күн бұрын

    መሀመድ ዴፍ የእንደ የሁዲ ደደብ መስላቹ ማንኛ ቦታ የምቀመጥ መሰለቸው ሀሀሀሀ እሰራኤል መሀመድ ዴፍ እንደ ማይገዱሉት ጠቅቀው ያውቃሉ

  • @Bacahonest
    @BacahonestАй бұрын

    Fake news

  • @ShemsuLalu
    @ShemsuLaluАй бұрын

    አቤት ፈለሽ የስራኤል ቀል አቀባይ ኢትዮ ፋለሽዬዉ

  • @addisbirhanu8284
    @addisbirhanu8284Ай бұрын

    Anet kit atabi hmin tamwta aleh dif wagawun agentoal

  • @MusemaSrur
    @MusemaSrurАй бұрын

    አለምነህ ወሬ አታጋገግ አላህ አያርግል ነገር ግን ጦርነት ነው እንደጺዮን ሞት ኢመፈራ መሰለህ፣ድል ለተበደሉ ሞት ለእስራኤል ለደጋፊዎቹ

  • @user-rx6hf4up7v
    @user-rx6hf4up7vАй бұрын

    አንተ ያረጀ ዝሆን የመሰልክ ቀጣፊ

  • @aronbrhane374

    @aronbrhane374

    Ай бұрын

    ምን አረገ አንተ ስላልተማርክ በማትሰማው በማትጽፈው ምንም ገንዘብ ሳትከፍለው በሚገባህ አማርኛ እያስተረጎመልህ ነው ከቻልክ አመስግነው

  • @BuzuneTeshome

    @BuzuneTeshome

    Ай бұрын

    ተው አይባልም ዝምብለክ ፀሐይ ለይ ቁጭ ብለክ አዳምጠው

  • @NasreMohammed-j9c
    @NasreMohammed-j9cАй бұрын

    አንተ ራስህ አይሁድ ነህ አይሁድ ለማንኛውም ሰው አይበጅም ከሃጂ

  • @Alpha-jk4df

    @Alpha-jk4df

    Ай бұрын

    Ayebalim

Келесі