Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
kzread.info/dron/2hZ1eAfR57ujyHK7uZ8vaA.html

Пікірлер

  • @BereketTeklay-o6g
    @BereketTeklay-o6g7 сағат бұрын

    Kurt le africa

  • @BereketTeklay-o6g
    @BereketTeklay-o6g7 сағат бұрын

    Kurt le africa

  • @BereketTeklay-o6g
    @BereketTeklay-o6g7 сағат бұрын

    B edema yegeltsekwe African one of the person

  • @user-wf5kb7rr4x
    @user-wf5kb7rr4x9 сағат бұрын

    አለምነህ ስለሩስያ ናፈቀን እነዚህን ተዋቸው

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl9 сағат бұрын

    Prima Alemnh 🌹🇪🇷

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket640010 сағат бұрын

    Thank you, Alemneh wasie, great reporter we, are love too much. 🇪🇷💪💐I watching from Asmara.

  • @MAMYAHMED-ys3rm
    @MAMYAHMED-ys3rm10 сағат бұрын

    ይኸውልሽ በሁለቱም አጫውቼልሻለሁ tik tok ላይ tik tok ላይ አጨብጭቂኝ

  • @yohannesassefa1354
    @yohannesassefa135410 сағат бұрын

    የአለምነህ ሚዛናዊና አዝናኘ ትንታኔ ሙድ አለው

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j10 сағат бұрын

    ያለ ጥርጥር ትራንፕን እናሸንፋለን:: ለዚህ ማረጋገጫ በ24 ሰአት ውስጥ 81 ሚሊዮን ዶላር ለካማላ ምርጫ አሰባስበናል::

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j10 сағат бұрын

    አሜሪካ የሁሉም አሜሪካዊ ነች:: የነጩም: የቡናማውም የጥቁሩም:: አስተማማኝ መሰረት ላይ የተገነባ ህግና ስርዓት እንዲሁም ነገሮችን በጥሞና አጢነው የሚተገብሩ ዜጎች ነው ያላት :: ጥቂት እብዶች የሚያራምዱት ከፋፋይ አመለካከቶች ብዙም ስጋት አይፈጥሩብንም አታስቡ::

  • @robeldebas
    @robeldebas10 сағат бұрын

    Thanks brother 🙏 I wish all the best Ethiopia

  • @yonas3556
    @yonas355611 сағат бұрын

    አታፍርም እንዴ በዚህ ዘመን ጭፈራ ታስተዋውቃለህ???

  • @tesfayteklehymanot1343
    @tesfayteklehymanot134311 сағат бұрын

    ሂላሪ ቢልክልተን ባለፈዉ ምርጫ በትራም መሸነፋቸዉ በጣም የሚያሳዝን ነዉ ሆኖም ግን አሁን ድል ለካማራ ሃሪስ ባይደን ግን ይህ ሁሉ የፖለቲካ ተሞክሮአቸዉና ልምዳቸዉን አልተጠቀሙበትም ሴትዮዋን ባዶ ቦታ ጥሏቸዉ ነዉ የሄዱት የሂላሪ ድጋፍ ግን ድል ሊያመጣ ይችላል በኔ አስተያየት ባለፈዉ ሂላሪ ሲወዳደሩ ካሸነፉ ከጀርመኗ መሪ የነበሩት አንጄላ መርክል ጎን በመቆም ታሪክ ይሰራሉ የሚል ተስፋ ነበረኝ አሁንም ድል ለዲሞክራቶች ካማራ ሀሪስ!

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh11 сағат бұрын

    አይ አለም ነህ ፑቲ በማርያም ስእል ስር ተንበርክከው መፀለያቸው ኦርቶዶክስ ክርስትናን የሚወክል ነውን? ይህ እኮ ጣዖት አምልኮ ነው።ክርስትና አይደለም እንደ ክብር ለምን ትደጋግመዋለህ።ባለፈውም ያለው ቪዲዎህ ላይ ይህንኑ ምሳሌህን ሳይለወጥ ሰምቸዋለሁ።ሼም የሆነ ምሳሌን አትደጋግም።

  • @fatuma332
    @fatuma33211 сағат бұрын

    የሚገርም ትንተና ነው :: ትራምፕ ገና ከአሁን ምክትል ፕሬዝዳንቷ ላይ ዘመቻ ጀምሯል

  • @addisalemayehutaye1428
    @addisalemayehutaye142811 сағат бұрын

    I agree. Alem deserves more super thank! Thanl you again for the continuing outstanding analyisi! I can hear your analysis all day long without getting tired.

  • @AlemnehWasse
    @AlemnehWasse11 сағат бұрын

    Thanks a lot.appreciated.

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v12 сағат бұрын

    ድል ለትራምፕ

  • @filaya05
    @filaya0512 сағат бұрын

    ጥሩ ኣገላለጽ ነው ኣለምነህ፡ 3 ቱም ዘገባ ኣዳምጨሃለሁ ግሩም ኣገላለጽ ነው። እናመስግናለን! ❤❤❤

  • @yemanehagos
    @yemanehagos12 сағат бұрын

    ኣለምነህ ዋሴ፡ ላንተን የሚገልጽ ቃላት ለማግኘት ከኣቅሜ በላይ ሆነብኝ። ባጭሩ በሙያው የተካነ፡ እንከን የማይገኝለት ድርብ ድርብርብ ጋዜጠኛ። ሰው ነህ ሙሉ ሰው - ፍቅር ነህ ከሙያህ ውጭ ፍቅር የምታስተምር የፍቅር ሃዋርያ፡፡ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጡ ሰው።

  • @FaruqTube99
    @FaruqTube9912 сағат бұрын

    ቃላት አመራረጥህ አለምነህ አለም ነው! ትሁኔ ያልካት 😅 ለች

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile224412 сағат бұрын

    አለምነህ ስትተነትን የሊበራል ሚዲያ የሚያወራውን ብቻ አትመልከት :: ግራና ቀኙ ስለአንድ ሃሳብ የሚያወራውን መስማት አስፈላጊ ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe802013 сағат бұрын

    አለምነህዬ አንጀት አርስ ዘገባ❤❤❤

  • @balagermengistie6612
    @balagermengistie661213 сағат бұрын

    መዲናችንን ማሥቃኘትህ ጥሩነው ግን የቦታ ሥሙነን ጨምሮ ቢሆን።

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas88013 сағат бұрын

    በፈጣሪ የተመረጠ መሪ ቭላድሚር ፑቲን ለሀገሩ ብቻ ሳይሆን ለአለም የሚታገለው ሀይሉ እና እምነቱ በፈጣሪ ነው ቸሩ መድኅኒዓለም አሁንም ይጠብቅህ🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas88013 сағат бұрын

    ሿሿው ተመችቶኛል የኦባማ🤣🤣🤣🤣አገላለጽ

  • @tsion4649
    @tsion464913 сағат бұрын

    Hi Alemiyee please Exercise adrig !

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile224413 сағат бұрын

    የአሜሪካ የግራ ፖለቲካ በሆሊውድ ሃብታሞች በግሎባሊስቶች የተተበተበ ነው:: ካማላ በስልጣን ዘመንዋ አፍሪካ ድረስ የመጣችበት ዋናው ምክንያት የግብረስዶማውያኑንና የእስወራጆችን ሃሳብ ስታቀነቅን ይነበረው ማሳያ ነው

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen150913 сағат бұрын

    ኣለምነህ ባለ ብሩህ ኣእምሮና ድምጸ መረዋ ጋዜጠኛ።🇪🇷🇪🇹

  • @tsehayhabtemedhane6519
    @tsehayhabtemedhane651913 сағат бұрын

    Binam girmay kurat Afrikas 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👍👍👍💐💐💐

  • @user-gw7qx5hg4t
    @user-gw7qx5hg4t14 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @astermogos3105
    @astermogos310514 сағат бұрын

    አርእስቱ በጣም ደስ ይላል...❤🎉❤

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane37414 сағат бұрын

    በአሜሪካ ምርጫ የትኛውም ይመረጥ ሁሉም አይጠቅሙም ለስደተኞች ስል ትራንፕ ባይመረጥ ደስ ይለኛል

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v12 сағат бұрын

    እኔ ደግሞ ለልጆቻችን እና ለመጭው ትውልድ ሲባል ትራንፕ ቢሸንፍ ደስ ይለኛል እግዚአብሔርም ይረዳናል ድል ለትራምፕ

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v12 сағат бұрын

    ድል ለትራምፕ

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed905014 сағат бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር መውረድ ሳያስፈልገው እሳቸውን አውርዷል !

  • @yordanosyosef8988
    @yordanosyosef898814 сағат бұрын

    ትክክልነወ የተናገርከው አሁን እንደተናገርከው የነጮቹ አስተሳሰብ የትራምፕ አገዛዝ በጣም ቀይሯቸዋል ቢሆንም ለልጆቻችን ስንል ትራንኘን ነው የምንመርጠው አብዛኛው ክርስቲይን እሱን ነው

  • @natnaelgirma3743
    @natnaelgirma374314 сағат бұрын

    Alem adnakih nen ante zegeb ante tenten ante awera we support

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu14 сағат бұрын

    ኦባማ ተበላች ደግ ሆነ የባይደንን ድክመት ያባባሰ ብሎም ከፕረዝደነ ዕጩነት እንዲወገድ ሲቋምጥ የነበረው ሚስቱን በቦታው ሉመተካት ነበር። ባይደን በመጨረሻ ሠራለት። በዋት ሀውስ ውስጥ የባይደንን ድምጽ ያጣፋ መኖሩንም ያስረሳ ኦባማ ትራምፕን አስገድሎ ባይደንን ገሸሽ ለማድረግ ለማድረግና ሚስቱን ወንበር ለማስያዝ ሲጥር እንደ በር መጠርጠር አይከፋም። ይሄ ውሻ ባይደንም ኦባማን ልክስክስ ውሻ ብሎታል። ለማንኛውም ጨዋታው ሁሉ በኦባማ ነበር ሲሽከረከር የነበረው። ትራምፕ ካሸነፈ መጀመሪያ ሽኚት የሚደረግለት ኦባማ ነው ይወገዳል ይገደላል እያልኩህ ነው። ህይወቱን ማትረፍ የሚችለው በተቻለው አቅም ትራምፕ እንዲያሸነፍ በዲሞክራቶች ላይ እንቅፋቶችን በመደርደር ይሆናል። ለዛም ይቅር ከተባለ።

  • @user-rb1kp9wi1z
    @user-rb1kp9wi1z14 сағат бұрын

    Thanks alemnwas

  • @jsogt8786
    @jsogt878614 сағат бұрын

    አለምየ ምርጥ ጋዜጠኛ በትክክል ገልፀሄዋል ቢኒ ምርጥ ልጅ

  • @Kameraman9821
    @Kameraman982114 сағат бұрын

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @AarefFnan-mp3li
    @AarefFnan-mp3li14 сағат бұрын

    ታንክስ ሞር ዓለም ዋሴ በጣም ነን ምወድህ የኢትዮጵያ ህዝቦች እንቃዕ ኣብሮ ደስ ኣለኝ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥇🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gueshgebreselas648
    @gueshgebreselas64814 сағат бұрын

    አለምነህ ስለ white house የምትለን ነገር ከለ ለምን white Hause እንደተባለ ??

  • @teklubokre137
    @teklubokre13715 сағат бұрын

    Thank you dear

  • @abrahamtesfazghi2395
    @abrahamtesfazghi239515 сағат бұрын

    አለምንህ ኣመሪካኖች ሴት መሪ ለመቀበል ዝግጁ ናቸው ብለህ ታምናለህ?

  • @tsegehaile5328
    @tsegehaile532815 сағат бұрын

    Thank you alemnewasie

  • @et2507
    @et250715 сағат бұрын

    Alemnek, Approval or disapproval does not warrant accept and/or Reject on a snapshot. But you know? America got done in or around 2015. The illness started in or around 1998. Cancer survivors for independence.

  • @azizshemsu9849
    @azizshemsu984915 сағат бұрын

    አቃጣሪ ነህ ለምን አታገባትም

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe802013 сағат бұрын

    ማንን?

  • @AbelMamo-jt7ob
    @AbelMamo-jt7ob15 сағат бұрын

    ዲሞክራቶች ....ቀድመው በጃጄው መሪያቸው ነጥብ ጥለዋል...ከወዲሁ እንደተሸነፉ የሚያሳዩ ብዙ ምልክቶች ...

  • @nurkassim9458
    @nurkassim945816 сағат бұрын

    በምን ስሌት ነው ግን የባራክ ሁሴን ኦባማ ባለቤት ሚሸል ኦባማ ነበር ስልጣኑ የሚገባት ስትል አለምነህ ግልጽ ብታደርገው

  • @AbdulmalikJemal-rm2sz
    @AbdulmalikJemal-rm2sz16 сағат бұрын

    ሁሉም ያው ናቸው ጉልቻ ቢቀያየር ነገር

  • @kinghenians986
    @kinghenians98616 сағат бұрын

    ሀማላ ከሴይጣን የተላከች እባብ ነች

  • @elda554
    @elda55414 сағат бұрын

    ምቀኛ