Addis Mulat - Hageren | ሃገሬን - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Addis Mulat | አዲስ ሙላቱ - Hageren | አዲስ ሙላቱ - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Пікірлер: 4 100

  • @abdironaldo2271
    @abdironaldo22716 жыл бұрын

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ

  • @ayidajihad4285

    @ayidajihad4285

    6 жыл бұрын

    Abdi ronaldo 😂😂tenshu

  • @abdironaldo2271

    @abdironaldo2271

    6 жыл бұрын

    Weya

  • @hawahassan5567

    @hawahassan5567

    6 жыл бұрын

    ድሥይላለ

  • @hawahassan5567

    @hawahassan5567

    6 жыл бұрын

    Abdi ronaldo ጤና ይስጥልኝ ማም የ

  • @user-lb7ej6kt7j

    @user-lb7ej6kt7j

    6 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታ። ውይ ዶ/ር አብይን እማ ምንም የሚገልፅልኝ ቃል አጣው ፍቅሩ ልቤን አደከማት ውነት ነው አባት ነው

  • @user-oz9ud9go5z
    @user-oz9ud9go5z4 жыл бұрын

    አብይ አተንም እናት አገራችንንም ወገኖቻችንንም ፈጣሪ "ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭 ለሐገር ለወገን እርቆ መኖር በጣም ይከብዳል በደሥታ እደተሠደድን ፍቅሯን መልሦልን🇪🇹🇪🇹በደሥታ ትቀበለን ፍቅር እና ሠላሟን ከበላፈዉ የበለጠ ይሁንልን ያማም የተሣደበም ሁሉም ለበጎነዉ አብየ እኔ አተን በክፉ አሥቸህም አሥቤህም አላቅም አሏህ ኸይር ይሠብልህ ይችም ቀን ታልፍ እና ታሪክ ትሆናለች መታገሥ ዋጋ አለዉ አብየ ሠላምህን ከሀገራችን ጋር ቶሎ ይፍጠርል

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe71514 жыл бұрын

    አብዬ የኔ ጁግና ስዉድክ ከክፉ ፈጣረ ይጣብቅልክ😍😍

  • @frehaile6298

    @frehaile6298

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏 I pray for hem 🇪🇷

  • @haloali9122
    @haloali91226 жыл бұрын

    From Djibouti. Half amharic son of wallo amharic mother and am so happy to be half ethiopian

  • @zeynebadem1719
    @zeynebadem17196 жыл бұрын

    ከተለቀቀ ጀምሮ ስት ግዜ ብሰማው የማልጠግበው 😭😭😭😭😭

  • @user-re6zo8jc9h

    @user-re6zo8jc9h

    4 жыл бұрын

    እኔም አመት አስቆጠርኩ ስሰማው

  • @selamlehagere7692

    @selamlehagere7692

    3 жыл бұрын

    Ene Zendirom eyesemahut new

  • @alhamdulilahh3707

    @alhamdulilahh3707

    2 жыл бұрын

    @@selamlehagere7692 enam eskahun alew😭🥺💚💛❤

  • @selamlehagere7692

    @selamlehagere7692

    2 жыл бұрын

    @@alhamdulilahh3707 Betaaam yemiweded music new 👍beteley Hager wedad yehone sew 💚💛❤

  • @Lulu-cv4wq

    @Lulu-cv4wq

    2 жыл бұрын

    በቁጥር አይዘለቅም ከተለቀቀ ጀምሮ አለሁ እየሰማሁት ❤🇪🇹

  • @najiibdajiye7828
    @najiibdajiye78285 жыл бұрын

    We love you our brothers Ethopia. From Somalia🇸🇴

  • @yng7173

    @yng7173

    3 жыл бұрын

    We love you to

  • @eman-ug6dh

    @eman-ug6dh

    3 жыл бұрын

    we love you Too Somalia brothers

  • @SagniDereje-sy6bj

    @SagniDereje-sy6bj

    Ай бұрын

    😂

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82303 жыл бұрын

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @XYZHome
    @XYZHome3 жыл бұрын

    😭May Allah grant peace to Ethiopia and its people. I was once a refugee in Addis and was blessed to have a new family that took care of me and my children

  • @egzabeihereragenyenew193
    @egzabeihereragenyenew1936 жыл бұрын

    ሁሉም የሆነው በእግዚአብሄር ሀይል ነው ሰለዚህ እግርዚአብሄርን እናምሰገን ኢትዮጰያዬ ኑሪልን ለዘላለም አሜንንን 💘💘

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw37336 жыл бұрын

    እኔ.በጣም.በተደጋጋሚ.ያደመጥኩት.የማይሰለች.የአመቱ.ምርጥ.ምርጥ.ሙዚቃ

  • @meazashura2100
    @meazashura21003 жыл бұрын

    Congratulations 🎉🎊🇪🇹🍾 for all Ethiopians our Hero Dr. Abyi Ahemd is a PM officially

  • @bahsenhabib6385

    @bahsenhabib6385

    2 жыл бұрын

    Abyi is layers bough my brother l love your song but about Abyi Ahmed is two faces we have to pray for Ethiopia and poor. Love and pace ❤️👏👏👏

  • @jimmaabajifar5385
    @jimmaabajifar53855 жыл бұрын

    Dr. Abiy May ALLAH give you long life

  • @s.alshehhi6
    @s.alshehhi66 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅልን አብይ በሁላችንም ልብ ነው ያለው ክፍ አይንካው ስደት በቃ ብሎ እኛም በደህና እንግባ እምየ ኢትዩጺያ

  • @user-lx1qh3gw4c
    @user-lx1qh3gw4c6 жыл бұрын

    ለማ የእውነት ለኢትዮ ህዝብ መድሀኔት ነው የሆነን ዝምታውን የሰበረው ለማ መገርሳ ጀግና ቆራጥ

  • @temeteklab655

    @temeteklab655

    6 жыл бұрын

    እራያ ማኛ ነው

  • @ilovepriyankachoprafikad5378
    @ilovepriyankachoprafikad53785 жыл бұрын

    2018 is my favorite year because eritrea ❤ Ethiopia made peace at that year

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg3 жыл бұрын

    Unforgettable song. This what you call a true artist, that can leave his imprint in millions of people's hearts and minds forever. Bravo 👏👏👏👏👏

  • @selambelew9134

    @selambelew9134

    3 жыл бұрын

    Yah Tina

  • @user-ne5qd4ut2c
    @user-ne5qd4ut2c6 жыл бұрын

    ይህን የመሰለ ስራ በዚች አጭር ግዜ ማቅረብክ በጣም ይደነልቃ ስሜት የሚሰጥ ሙዚቃ

  • @hiyellowcards6999

    @hiyellowcards6999

    5 жыл бұрын

    Asefa

  • @hiyellowcards6999

    @hiyellowcards6999

    5 жыл бұрын

    Asgedach

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed33336 жыл бұрын

    ሲነዳነን ኑሮ ስቱ እከፍ ጋሬጣ ይገዛኛል ያልኩት አባት ሁኖኝ መጣ ዋዉ ዋዉ ተመቸኝ👍👍👍😉

  • @Cargiv
    @Cargiv3 жыл бұрын

    Peace is what we need from both sides 🇪🇹 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @annasmith3778

    @annasmith3778

    3 жыл бұрын

    We all Ethiopians needs peace always!! The TPLF terrorist group won’t because Greed is root of all evils…… ጁንታዎች is ቆሻሻ ውሻ ሸርሙጣ የቀን ጅብ በጣም ነው የምፈራቸው እነዚ ጭራቆች። የራሳቸውን ሰው ከሞተ በኃላ እሬሳ አንገት የቆረጡ ጁንታዎች ኢትዮጵያን ነክቶ በሰላም የኖረ የለም Peace and love to my beautiful country and her people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾

  • @YNWA442

    @YNWA442

    2 жыл бұрын

    You are absolutely correct sir but the TPLF didn't want that and they took advantage of the ceasefire.

  • @mahiafrika7596
    @mahiafrika75963 жыл бұрын

    የዚህ ልጅ ቅኔ እጅግ ድንቅ ነው ሲነዳን ኖሮ ስንቱ እከፍ ጋሬጣ ይገዛኛል ያልኩት አባት ሆኝ መጣ መሪ ማለት አብሮ ሲኳንትን ነው እንጅ እንዳይን እንደጆሮ እንደ እግር እጅ አይከከፋፈልም ሃገር እንደ ቅርጫ መደመር ብቻ ነው ያለን አንድ ምርጫ እንዴት ነሽ ልበል እንደመን ከርመሻል አንቺ ምስኪን አገር አረንዴት ይዞሻል እስከ ዛሬ ድረስ ስትበይ ኖረሻል ቃኘሁኝ ጠረጠርኩኝ የፈጣሪን መምጫ ሲበለት እያየሁኝ ሃገር እንደ ቅርጫ ጠበቃሽ ማን ይሆን እማኝሽ ማን ይሆን የነበረሽ ሁሉ እንዳልነበር ሲሆን አንከፋፈልም ሃገር እንደ ቅርጫ አንከፋፈልም በመደብ በቅርጫ መደመር ብቻ ነው ያለን አንድ ምርጫ አብይ አብይ ሲሉ ያው ፆሙን ነው ብዬ ሰውም አብይ አለው አረ እናንተ ሆዬ

  • @ethiopianhageregzabher5119
    @ethiopianhageregzabher51196 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ እጅግ እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ግጥምና ዜማ ነው በርታ ያገሬ ልጅ ምርጥ ቅኔ እንዳልከውም አንድ ሰው አይፈርድም አንድ እንጨት አይነድም ስለዚህ ሁላችንም ከአብያችንን ገን ቆመን አገራችንን ለአለም ከፍ አርገን ማሣየት አለበን ጠላት ድብን እርር ይበል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @azeezayemam9392

    @azeezayemam9392

    5 жыл бұрын

    መህራዜን

  • @yaltefetewuhilme6542
    @yaltefetewuhilme65426 жыл бұрын

    ዋው ግጥም ዜማ አቢት እዴት ያምራል በርታልን ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ💚💛💖

  • @rthgfg9720
    @rthgfg97203 жыл бұрын

    ወይኔ አዲስ በጣም መልክት እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @samarhaj9209
    @samarhaj92093 жыл бұрын

    Love ethiopian so much, love from Sudan 💙

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit59556 жыл бұрын

    ዘመኑ የሀገር ፍቅር መግለጫ ሙዚቅ ነው የምንፈልገው!! በሉ በርቱ አበርቱልን አብያችነን We love you dr abiy

  • @tekyan2127

    @tekyan2127

    6 жыл бұрын

    meklite habshawite 👍👍👍👍

  • @mehmetserakibi1306

    @mehmetserakibi1306

    6 жыл бұрын

    ወይነ..አስለቀስክኝ..አቤት..

  • @enatali2134

    @enatali2134

    6 жыл бұрын

    meklite habshawitዋውe

  • @user-ek2tq4ii4b
    @user-ek2tq4ii4b6 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ልቤን የሰረቀኝ ሙዚቃ ኢትዮጵያዬ በልጆችሽ ከፍ በይልኝ ♥

  • @kidusabate3963

    @kidusabate3963

    6 жыл бұрын

    ፍሬ የተዋህዶ ልጅ mkuhuh

  • @user-bz1qo2lf4o
    @user-bz1qo2lf4o3 жыл бұрын

    አቤት ድምወ ፅ አቦይመችህ አዲስ ሙላት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @meremomer9219
    @meremomer92194 жыл бұрын

    ውይ ይሄ ሙዚቃ ትውሥታ አብቾን እረጅም እድሜናጤና ይሥጥህ እማያልፍ የለም ያልፋል ፀሎት እናርግ

  • @shocktube4401
    @shocktube44016 жыл бұрын

    በጣም አስደሳች ቅኔ ነው ተባርክ ጀግና አብይንም አላህ ይጠብቀው ከመጥፍነገር በጣም ነው የምኖደው እው ነት ፍቅር የ ሰው ነው

  • @sntafker9273
    @sntafker92736 жыл бұрын

    አቦ ይመችህ የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ!

  • @Hiwot21

    @Hiwot21

    6 жыл бұрын

    Snta Fker tirgumu mendenew

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24323 жыл бұрын

    I Love ❤️ my Home Land god bless all Ethiopian ❤️🙏🇪🇹🇩🇪

  • @omarmohamoud5892
    @omarmohamoud58925 жыл бұрын

    I think it is a right time now to go forward for peace in all our regions, Somalia, Ethiopia, Djabuti and Eritrea. Nice song!

  • @mitaagro1240
    @mitaagro12406 жыл бұрын

    አንከፋፈልም በመደብ በቅርጫ መደመር ብቻ ነው ያለን አንድ ምርጫ #Ethiopia 💚💛❤🇪🇷

  • @yabsraenguu9017

    @yabsraenguu9017

    6 жыл бұрын

    AGERE AGERE ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA 💚💛❤👈👈👈👍👍👍👌👌👍👍👍💪💪💪💪😘😘😘😘

  • @Hadina642

    @Hadina642

    Ай бұрын

    Hahaha ahuns demru endet new 😂😂😂😂😂

  • @emogmmo781
    @emogmmo7816 жыл бұрын

    ለማ ለማ ሲሉ አረሙን መስሎኛል ለካ ጤናዳምነው መዳኒት ሆኖኛል ምርጥስራ ነው

  • @user-jf4xj8tk8v
    @user-jf4xj8tk8v4 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለህ አብያችን ጠላትህ ይውደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 Жыл бұрын

    Thank you Adsya thank you I love ❤️ berta we need new music Dr Abeye Abesachen ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @user-lf7qg4iz1w

    @user-lf7qg4iz1w

    Ай бұрын

    I Like Africa 😊

  • @Zena.2271
    @Zena.22716 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ስራ ነው የሰራከው። ሰም ና ወርቁ ተመችቶኛል

  • @elsaababa6345
    @elsaababa63456 жыл бұрын

    እናንተ ወደታች የሚያሳየውን ምልክት የተጫናችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ቁልቁል ይስደዳችሁ !! ምክንያቱም ፀረ ሰላም ፀረ ፍቅር ናችሁ !!! ለነዚህ ሰላምን ላወጁ የኢትዮጵያ ሙሴዎች ይህም ሲያንቻው ነው :: ወንድሜ ተባረክ ድምፅህ ገደለኝ ከነ ግጥሙ አልቅሼ መሞቴ ነው በሰው ሀገር በተለይ ዜማው ዱሮዬን አስታወስኝ:;; አዎ ተደምረናል ከንግዲህ መቀነስ ( - ) ኢትዮጵያውስጥ አይሰራም አበቃ !! አትስማምተናል :: ሁሉ ተስማምቷል:: የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን !!

  • @ethlvymrenny1685

    @ethlvymrenny1685

    6 жыл бұрын

    kkkkkkkk sasibew bizuwechu liunetun ayakutim lezh muzika 800 dislike bizu biyhonim

  • @amarabdo2483
    @amarabdo24836 жыл бұрын

    We love u .. Ethiopia 😍😘 from 🇸🇩

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151

    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151

    6 жыл бұрын

    Amar Abdo @we Love you too thnks

  • @dubaidxb1516

    @dubaidxb1516

    3 жыл бұрын

    Tankew

  • @a.maghsoodi2432

    @a.maghsoodi2432

    3 жыл бұрын

    We love you to 😍🙏 Ethiopian from Germany

  • @hiwotandualem6880

    @hiwotandualem6880

    3 жыл бұрын

    Ethiopia love too

  • @NahomAbera001

    @NahomAbera001

    3 жыл бұрын

    If you love us, please leave our territory which your government's military has controlled through power! We have been silent because we don't want to go to war with our brothers tho we Ethiopians will not hesitate to die if anyone tries to assault our sovereignty. So please don't try to take our land.

  • @nigussieteklu1340
    @nigussieteklu13403 жыл бұрын

    ይመችህ አቦ ምርጥ ዘፈን ነው ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩትም

  • @susuhassen141
    @susuhassen1416 жыл бұрын

    ይገባዋል😍ኢትዮ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @Ahah-jp9fs

    @Ahah-jp9fs

    6 жыл бұрын

    አሚን አሚን ፍቅር ለሀገራችን

  • @tewodrosmengistu242
    @tewodrosmengistu2426 жыл бұрын

    እኔኮ ምን አይነት ሰው እግዚአብሔር እንዳስነሳልን ሳስበው ይገርመኛል ይሄን የተተራመሰ አገር በአንዴ ፍቅር ያጋባበት እንዴት አርጎ ነው? ግዴላችሁም እግዚአብሔር የሆነ ፀጋ ሰጥቶታል። እመቤቴ አትለይ ሞገስ የሆነህ መደኅዓኒአለም እየሱሰ ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ።

  • @be8cab

    @be8cab

    6 жыл бұрын

    Tewodros Mengistu አሜን.። ተአምራት አሳየን እኮ በጌታ በኛ ዘመን

  • @selamwalelign9865

    @selamwalelign9865

    6 жыл бұрын

    Tewodros Mengistu amen

  • @tadesseamsalu5907

    @tadesseamsalu5907

    6 жыл бұрын

    ewenet new wondem

  • @hdjdbhdnd8764

    @hdjdbhdnd8764

    6 жыл бұрын

    Tewodros Mengistu። አሜን♥ አሜን♥ አሜን ♥

  • @user-sy4pl7fp6s
    @user-sy4pl7fp6s5 жыл бұрын

    ዋው የልብ አድርስ 💚💛❤ ሲነዳን ኖሮ ስንት እንከፍ ጋሬጣ ይገዛኛል ያልኩቱ አባት ሆኖኝ መጣ

  • @gualasmara7770
    @gualasmara77706 жыл бұрын

    This has been my Number 1 Song for the 1 month more 💕 and Respect from Asmara Eritrea 🇪🇷

  • @user-ik4gw1dh1i

    @user-ik4gw1dh1i

    3 жыл бұрын

    አልቅላቂወች

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l6 жыл бұрын

    እድሜ ለዶ/ር አብይ የኔ ማር የኔ ፍቅር የኔ አማላይ ቀረቶ ስለ ሀገሬ እንዲዘፈን የደርገው ጀግና መሪ

  • @user-et1gh9wy6v

    @user-et1gh9wy6v

    6 жыл бұрын

    ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ ewenate now meme ena zefane alesamame nbre yabyene gene eyasamaue now

  • @martatole1139

    @martatole1139

    6 жыл бұрын

    ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ Ere Betam😃😃

  • @CookiesbyAlgi

    @CookiesbyAlgi

    6 жыл бұрын

    ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ እኔም ብሀሳብሽ እስማማለሁ

  • @HasunSweeti

    @HasunSweeti

    6 жыл бұрын

    መሪ ማለት አብሮ ሲባክን ሲካትን ነው እጅ እንዳይን እንደጆሮ እንደግር እንደጅ

  • @BBIINNIIAAMM

    @BBIINNIIAAMM

    6 жыл бұрын

    ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ እረ በስመኣብ በይ ባለ ትዳር መሰለኝ ዶ/ር ።ምን ኣመጣው ኣማላዬ ፡ማሬ. ..... ምናምን ።

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q6 жыл бұрын

    ኦፍፍፍ 💗💗💗💗💗💙💚💛💜 ደስ ሲል ምርጥ ሙዚቃ ተባረክ ወንድማችን ሙዚቃውን ስሰማ ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @kunsang552
    @kunsang5525 жыл бұрын

    Just beautiful!!!....am a Tibetan n didn’t understand a single word but the voice n music was just mesmerizing....

  • @web_liverpool

    @web_liverpool

    3 жыл бұрын

    The beauty of music!. It’s abt the love of country and unification of ppl.

  • @gmichaelbolanko1957
    @gmichaelbolanko19573 жыл бұрын

    አንተ ወጣት ተባረክ!!! እንደ መንፈሳዊ ዝማሬ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁህ፣ እዉነትን መኖር፣ መተረክ፣ መዘመር ይብዛልህ!!!

  • @user-bh7bb6ds7z
    @user-bh7bb6ds7z6 жыл бұрын

    አብይ ኬኛ One love እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና ኢትዮጲያ ዬ ለዘላለም ኑሪልኝ እናት አገሬ💚💛❤😍💘

  • @user-bi3ff9td7e
    @user-bi3ff9td7e6 жыл бұрын

    ሢነዳን ኖሮ ሥቱ ከፍጋሬጣ ይገዛኛል ያልኩት አባት ሆነኝ መጣ ወድም ሆኖኝ መጣ !!!!!!ዋው በጣም ደሥይላል😘😘😘😘😘 ሀገሬን ሀገሬን ይለኛል ዝም ሥል ያመኛል !!! አያችን ለዘላለም ኑርልን በሥደት ላይም ብንሆን እኛም ከጎንህ ነን ተደምረናል!!!😘😘😘😘😘😘😘

  • @ruthselasa3309

    @ruthselasa3309

    6 жыл бұрын

    Süß 😍

  • @eyasuabdu6648
    @eyasuabdu6648 Жыл бұрын

    እናቴ ክብሬ ኢትዮጵያ 💔💔😢🇪🇹 Mama Ethiopia ❤️🇪🇹

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h3 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ።ሁሌም አዲስ ።ከዘመነ ዘመን ተሻጋሪ ነውና ።

  • @ekrulove7140
    @ekrulove71406 жыл бұрын

    የአመት ምርጥ መዚቃ ነው አቦ ይመችህ♥♥

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l6 жыл бұрын

    አኔስ በአብይ ፍቅር ና በመልካምነቱ ልቤ ቀጥ ሊል ምንም አልቀርም ፍቅር ያሽናፍል ምርጥ ሥራ ነው አቦ በሩቱ

  • @user-jt8mq4uh8x

    @user-jt8mq4uh8x

    6 жыл бұрын

    ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ ሁላችንንም ነዉ

  • @selam12ful

    @selam12ful

    6 жыл бұрын

    ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አይዞን። ተፈውሰናል። እንበርታ። አብይን:ማገዝ:አለብን።

  • @be8cab

    @be8cab

    6 жыл бұрын

    እኔም። በቃ እሱን ብቻ እየሰማሁ ብውል።

  • @hayatabdu5465

    @hayatabdu5465

    6 жыл бұрын

    አብይአህመድበርታበተነዉነፅነትከጎነህነንበርታ

  • @nadyawollohumanityfirst1370

    @nadyawollohumanityfirst1370

    6 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @aminamin5972
    @aminamin59724 жыл бұрын

    I am eritrean boy but i love it this song verry nice job dear bro

  • @jordana7775
    @jordana77753 жыл бұрын

    ያራዴ ልጅ በዚህ ጭንቅ ግዜ ደሞ አንድ ማኛ የሆነ ነጠላ ዜማ እንፈልጋለን ለ አብያችን ።

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign98656 жыл бұрын

    ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ወቅቱን የጠበቀ። ህዝቡ እኮ እንዳደረጉት ነው በፍቅር ከያዙት ፍቅር ነው ያገሪ ሰው አይተነዋል እንዴት በፍቅር የሰውን ልብ እንደገዛ አብይ እድሚ ጤና እመኝልሀለው።ግን ዘፍኙ ድምጽህና አንተ አትመጣጠኑም ድምጽህ የትልቅ ሰው ነው የሚመስለው ለማንኘውም በርታ ውደጀዋለው ማሪ

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu94946 жыл бұрын

    ውይ ዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን በቃ ወድጄው ሰማሁት

  • @user-ld9cu1rn8u

    @user-ld9cu1rn8u

    6 жыл бұрын

    meseret negusu ewy enem mezmur orthodox negn yemsema

  • @be8cab

    @be8cab

    6 жыл бұрын

    Me too

  • @user-hm5nq4cx7x

    @user-hm5nq4cx7x

    6 жыл бұрын

    እስይ..በትክክለኛ. ግዘ..በሚገባው. ቅኔ..ብራቦ..ቢራቦ..ጎቤዝ.

  • @fevenbirhan6797

    @fevenbirhan6797

    6 жыл бұрын

    meseret negusu እኔም

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord2 жыл бұрын

    The more I listen to this song the more my tears come down! ETHIOPIA you are amazing. God please Preserve/Protect/Defend/Love ETHIOPIA!

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord2 жыл бұрын

    💛💚🥀❤️ This song just rips me apart in a good way, Ethiopia!! Love you My ETHIOPIA 🥀

  • @user-pe7cl1rm1k
    @user-pe7cl1rm1k6 жыл бұрын

    ዘድሮ ዳሌሽ አይንሽ ከፈርሽ የለም ቺኮች ምን ይዋጣቹ ዘፈኑ ሁሉ አብይና ለማ ሆነ ዋው ምርጥ ነው

  • @selamwalelign9865

    @selamwalelign9865

    6 жыл бұрын

    የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ ለግዜው ነው ተመልሰው ማሪ ሆዴ ምኔ ይላሉ ያለ እሱማ አይዘፍንም

  • @user-pe7cl1rm1k

    @user-pe7cl1rm1k

    6 жыл бұрын

    Selam Walelign ክክክክክክ ለትንሽ ጊዜም ቢሆንም እስቲ ጆሮዋችን አረፍ ይላል

  • @selamwalelign9865

    @selamwalelign9865

    6 жыл бұрын

    የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ አወ ማሪ አብይ ከብዙ ነገር እያሳረፍን ነው

  • @user-pe7cl1rm1k

    @user-pe7cl1rm1k

    6 жыл бұрын

    Selam Walelign ልክ ነሽ ማር የበለጠ ደሞ ፈጣሪ በሃገራችን ያሳርፈን

  • @selamwalelign9865

    @selamwalelign9865

    6 жыл бұрын

    የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ አሚን 3 ማማየ

  • @webak242
    @webak2426 жыл бұрын

    1000000000000000% I like great music & voice good job🙏🙏🙏🙏

  • @frehaile6298
    @frehaile62982 жыл бұрын

    Wwe Super song 🎵 thanks for sharing, true joy lovely and God bless you 🙏❤ 🇪🇷

  • @kd4512
    @kd45122 жыл бұрын

    Who can forget Abichu's speech at the beginning of this song. As you declared it,,, God bless Ethiopia and it's People. The song is one of the best❤️

  • @geneteri819
    @geneteri8196 жыл бұрын

    OMG I can't stop listening this music from 🇪🇷

  • @argwaabi6189

    @argwaabi6189

    4 жыл бұрын

    ኣብይቺናኒ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌷🌷🌷🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲

  • @sababesrat896
    @sababesrat8966 жыл бұрын

    I am from Eritrea I love this song, Selam le Eritrea hezb Selam le Ethiopian 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mujaahidtube5653

    @mujaahidtube5653

    5 жыл бұрын

    😙😚😚

  • @sandayoue5585

    @sandayoue5585

    5 жыл бұрын

    Qwrfdswqactrhvymaoihylafwavangf

  • @yabbyd.7505

    @yabbyd.7505

    5 жыл бұрын

    You said the right this selam for everyone.

  • @kudusankahsay3707

    @kudusankahsay3707

    5 жыл бұрын

    Saba Besrat . ggz. .

  • @coredbekele4189

    @coredbekele4189

    5 жыл бұрын

    Saba Besrat 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hassanmusa5438
    @hassanmusa54385 жыл бұрын

    Hope Music Ethiopia , I am From Sudan I Love Ethiopian People and Music so much , and this is the Number 1 Song for this Month ...... Dr Abiy Ahmed God bless you and Ethiopia ,, you do the best to Sudan .... thank you

  • @user-rv5xq2xg5t

    @user-rv5xq2xg5t

    4 жыл бұрын

    ውዷ.ሀገሬ.ለምለምቱ..አላህ.ከክፉ.ነገር.ይጠብቅሽ.ያረብ

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h4 жыл бұрын

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ

  • @user-gz1ni5ru8o
    @user-gz1ni5ru8o6 жыл бұрын

    ይዘጋያል እንጅ እግዚአብሔር ቀን አለው ተመስገን

  • @user-ti2fj9vo7p

    @user-ti2fj9vo7p

    6 жыл бұрын

    Amele Mamo ቢዘገይም እሱ እሚቀድመው የለም

  • @haftuadane9515

    @haftuadane9515

    6 жыл бұрын

    Amele Mamo wweeeeeeeeee

  • @user-jd9ns8ft5q

    @user-jd9ns8ft5q

    6 жыл бұрын

    ትክክል አሚ

  • @afrikanoafrikano233
    @afrikanoafrikano2336 жыл бұрын

    I am från Eritrea i love you Dr Aby Ahmed 💓💓💓👌

  • @salinagaleri2450

    @salinagaleri2450

    6 жыл бұрын

    Afrikano afrikano hamed ki eide

  • @merryorthodox9978

    @merryorthodox9978

    6 жыл бұрын

    Phone Phone ብጣዕሚ እዩ ዝገርም እንታይ ዓይነት ዘረባ እዩ ዝዛረብ ዘሎ Africano Afrikano ኣታ ገልጣም መሕፈሪ ኤርትሮዎት።

  • @snaapsnaap6845

    @snaapsnaap6845

    5 жыл бұрын

    Thanks brother

  • @mtefera7

    @mtefera7

    5 жыл бұрын

    We love him too!! Peace for East Africa 💚💛❤ 🇪🇷

  • @bonthiphop
    @bonthiphop4 жыл бұрын

    I am from egypt and i am support Dr.abiy ahmed

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso82445 жыл бұрын

    አዲስ ሙላት በጣም የምትዘፍናቸው ተወዳጅ ነው አንተን ስታንጎራጉር ማየት ማዳመጥ እጅግ ደስ ይላል። ደግሞ በመደጋገም ዘወትር ቪዲዮህን እመለከተዋለሁ። በተጨማሪ በጣም ቆንጆ ወጣት ነህ።

  • @addismulat6772

    @addismulat6772

    5 жыл бұрын

    በጣም ነው የማመሰግነው እግዜር ያክብርልኝ

  • @rosetteesso8244

    @rosetteesso8244

    5 жыл бұрын

    @@addismulat6772 ምስጋናህ ደርሶኛል። ለመልስህ አመሰግንሃለሁ። በጣም ልዩ ነህ። ለኔ አንደኛ ምርጫዬ ነህ።

  • @ahmedabdul7931
    @ahmedabdul79316 жыл бұрын

    This song brought tears to my eyes.. A somali guy who cannot even speak Ethiopian Languages... what a voice and what music.. I love Ethiopian Music and Poeple... Greetings from London

  • @saraabiraham8933

    @saraabiraham8933

    6 жыл бұрын

    Great continue to love Ethiopia Now We have A good man for our country , We were suffering a lot Jesus answer our prayer. I love my country Ethiopia .

  • @sheikhabazarah6310

    @sheikhabazarah6310

    6 жыл бұрын

    You are absolutely ture. I get the same feeling whenever I hear this song. I am from Yemen and I love the song also I have no clue of the wordings.

  • @waariyooqaamoo92

    @waariyooqaamoo92

    5 жыл бұрын

    He sing song about Faith full, by apiriciate abiy Ahmed and lema megarsa .were they was struggle for all Ethiopians

  • @yoditetesfaye6300

    @yoditetesfaye6300

    5 жыл бұрын

    Ahmed Abdul

  • @JGembre

    @JGembre

    5 жыл бұрын

    Somali is one of the Ethiopian languages. You are already in the club brother :)

  • @user-ny7qm3xn1d
    @user-ny7qm3xn1d6 жыл бұрын

    እናተ በዘፈን። ሀገር ያሊት ድምጽ በማሰማት ሰደተኛ በኮመት። መደመር ብቻነው ያለን አማራጭ ያመቱ ምርጥ ሙዚቃ በስማ ግጥሙን በደብ ስሙት ይገልፀዋል አብይን

  • @rakrak1233

    @rakrak1233

    6 жыл бұрын

    ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ

  • @redietasfaw1371

    @redietasfaw1371

    6 жыл бұрын

    ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ ሃሃሃሃሃ ልክ ነው እኛ በኮሜንት ነው የምንደመረው 💚💛❤

  • @user-ny7qm3xn1d

    @user-ny7qm3xn1d

    6 жыл бұрын

    rediet asfaw ንሮ መሮኝ ነበር አብይ ሲመጣ ነገን ማየት ፈለኩ

  • @hayatabdu5465

    @hayatabdu5465

    6 жыл бұрын

    አንድነትእንደመርበርታ

  • @redietasfaw1371

    @redietasfaw1371

    6 жыл бұрын

    ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ አዎ የምር ትልቅ ተስፋ ነው የሆነን ሀገራችን እንድንገባ ነው ጉጉት የፈጠረብን

  • @afar2891
    @afar28913 жыл бұрын

    Peacs for my country Ethiopia 💪🏽🇪🇹💪🏽

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    2 жыл бұрын

    🇬🇶💔🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇬🇶🇬🇶

  • @mega8101
    @mega81014 жыл бұрын

    አሁን እንደውም በይበልጥ ከአቢቹ ጎን ነኝ! እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል!!!

  • @user-xs3jb5ho9d

    @user-xs3jb5ho9d

    3 жыл бұрын

    አወ እኔም ከጎኑ ነኝ በሱ ተስፍ አለኝ ልቤ ያመነዋን

  • @jemishow1259
    @jemishow12596 жыл бұрын

    ወይኔ እኔ ሙዚቃ አላዳምጥም ግን ይሄን ከ 10 ጊዜ በላይ ነው የሰማሙት ውድ የሀገሬ ኑሩልኝ

  • @user-en1kt3gs6k

    @user-en1kt3gs6k

    6 жыл бұрын

    Jemila sitotaw እኔም

  • @martatole1139

    @martatole1139

    6 жыл бұрын

    Jemila sitotaw Enem😃

  • @izaramuwandafra3294
    @izaramuwandafra32946 жыл бұрын

    በእውነት ለአብይ ስያንስው ነው የእኛ ምርጥ ጅግና ኢቶጽያ ትኑር ለዘላለም የይገባዋል እድሜና ጢና ከንበተስቡ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን

  • @sadaemam802

    @sadaemam802

    6 жыл бұрын

    Izaramu Wandafra እፍፍፍፍፍፍፍፍፍእሄንሙዚቃብሠማውአልጠግብአልኩኝ

  • @masawamtswa9842
    @masawamtswa98424 жыл бұрын

    I am from Eritrea እና ልብ ሚነካ በጣም ደስ ሚል ዘፈን ለእቢየና ኣቦ ለማ ሚበቃ ነው እና እድሜና ጤና ለ addis mulat

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy76142 жыл бұрын

    የእኔ ውብ እትዮጵያዊ❤🇪🇹ፈጣሪ ይጠብቅ🙏

  • @sete.chakursete5824
    @sete.chakursete58246 жыл бұрын

    Omg i'm in mood what's happen ethiopia🇪🇹God save Dr Abiy with your blessed followers.from 🇪🇷boy

  • @abebemuzu641
    @abebemuzu6416 жыл бұрын

    ያምራል ያማራወች ቅኔ በወሎየ ዜማ አቦ ተባረክ።

  • @mubarakrashid82

    @mubarakrashid82

    5 жыл бұрын

    Abebe best music

  • @nnnffggghh5561

    @nnnffggghh5561

    5 жыл бұрын

    Abebe Muzu tifle

  • @baburebaburu743

    @baburebaburu743

    5 жыл бұрын

    ወሎ የዜማ እና የመንዘማ አገር #ወሎየ

  • @user-oh4yr1iu4x
    @user-oh4yr1iu4x3 жыл бұрын

    አገሬ ለካ ስት አገር ወዳዲ ጂግኖች አሉሺ እምየ ሆሌም ማሀጠንሺ ይለምልም😥☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሆሌ ሰላምሺ ይብዛ

  • @azebaraya5595
    @azebaraya55953 жыл бұрын

    Thank you 🙏🏾 god bless you brother 🇪🇷🥰

  • @user-wz4bx7pd1i
    @user-wz4bx7pd1i6 жыл бұрын

    አቤት በውስጡ የያዘው ልዬ ቅኔ ጥልቅ ግጥም ድንቅ ነው

  • @yeshiiyabatulij1523
    @yeshiiyabatulij15236 жыл бұрын

    ኢትዩጵያዬ እንኳን ደስስ አለሽ ልጆችሽ ተስፋ ሰነቁልሽ♥♥♥

  • @onenationundergod4611
    @onenationundergod46113 жыл бұрын

    አቢቹ ኪያኮ ❤️ i remeber this 3 years ago such a great time. Dr. Abiy may you see all your dreams and hopes come to life. May the Almighty God keep you safe.

  • @zuriproduction5568
    @zuriproduction55682 жыл бұрын

    This song just predicted what's happening in ethiopia now but we shall overcome this all soon ethiopia 🇪🇹 my country peace be with ethiopia

  • @meronwordofahabeshawettama457
    @meronwordofahabeshawettama4576 жыл бұрын

    ፈጣሪ ህዝቦቻን አብዝቶ ይባርክ አሜን

  • @user-di2td7hy2c

    @user-di2td7hy2c

    6 жыл бұрын

    meron wordofa habeshawet tamasgan amelaka ameeeen yreb

  • @samsonbadi5840

    @samsonbadi5840

    6 жыл бұрын

    Bravo go ahead..

  • @sababrhanesaba6688
    @sababrhanesaba66886 жыл бұрын

    ድምፅከ ሲያምር 😍👏👏🎶🎶🎹🎻🎺🎷👍👌ይገባዋል አብያችን መልካም ሰው ነው ቃላት የለኝም ሰለ እሱ መልካምነት ማውራት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጠው 🙏💚💛❤

  • @maltanaarorisaagg803

    @maltanaarorisaagg803

    6 жыл бұрын

    Ethiopia 💚💛❤ 👍👍

  • @user-yx8sj3lz8d

    @user-yx8sj3lz8d

    6 жыл бұрын

    saba brhane saba *ይገርማር@@ዘንድሮ ዘረኞችም ፍቅር ገባችሁ አስመሳይ*

  • @sababrhanesaba6688

    @sababrhanesaba6688

    6 жыл бұрын

    የመናገር መብቴ ይጠበቅልኝ ማነው ዘረኛ አንቺ ቱልትላ 😄😂😂

  • @Huda19998
    @Huda199985 жыл бұрын

    Beautiful Song I love it ❤️.

  • @okunyujulu8463
    @okunyujulu84635 жыл бұрын

    The best song ever, I will never get tired of listening to this music.

  • @tigisthayilu278
    @tigisthayilu2786 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ በክብር ለዘለለም ትኑር።

  • @eueu2643
    @eueu26436 жыл бұрын

    አይከፋፈልም ሀገር እንደ ቅርጫ መደመር ብቻ ነው ያለን አማረጭ። ልክ ነው ወንድሜ አይ ግጥም አይ ዜማ ይገባዋል ደግሞ ለአብይ ብሎስ ለሀገር ለወገን

  • @jonimssawagodfirst8700
    @jonimssawagodfirst87003 жыл бұрын

    Eritrea and Ethiopia Egziabiher Hzbia yibarik Esu and Abiy💪💪💪💪👈

  • @gdamte
    @gdamte5 жыл бұрын

    Here I am enjoying this masterpiece again!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @haniumi9172
    @haniumi91726 жыл бұрын

    i love ethiopian ppl from somalia my husband from ethiopia❤❤❤❤

  • @mohammedsiraj7346

    @mohammedsiraj7346

    6 жыл бұрын

    hani umi thanks

  • @hailumaruta3031

    @hailumaruta3031

    5 жыл бұрын

    hani umi me2 i like somalia. I wish marriage somalian lady

  • @hiwotebekele4493

    @hiwotebekele4493

    5 жыл бұрын

    thanks hani im from Ethiopia but my boyfriend is from somalia i like Somalia

  • @medihabesha1541

    @medihabesha1541

    5 жыл бұрын

    Good sis

  • @habashman1731

    @habashman1731

    5 жыл бұрын

    +Hiwote Bekele your Amhara? If yes shame on you what about your race...go to hell bitch askeyami gered gedel gebi shermuta.

  • @truthseeker8399
    @truthseeker83996 жыл бұрын

    Great song!!! Mirchachin lemedemer yihun! Love wins the toughest of all wars! Let us win with love!!! God bless our beloved country!!! Let us not demand too much from Dr. Abiy all at once...He is God like, but still human!!! 🙏🏽🇪🇹☮️💞💞💞💞👍🏾👍🏾

  • @Ourvision971
    @Ourvision9713 ай бұрын

    When I see this music today from the time it was released, I really felt so sad to majorities Ethiopian who were sick united Ethiopia 🇪🇹 peace,love,prosperity but now the country turn into a complete chaos from war to war which is civil war very disappointed with lack of leadership.

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын

    ዉነት ነዉ አገራችን በዘር በሀይማኖት ከፋፍሎ አባላዉ ህዝባችን እረኛየሌለዉ መጋም አደረገዉ😭😭😭😭😭😭😭😭

Келесі