Ethiopian Music : Getish Mamo ጌትሽ ማሞ (ቆጣ ቆጣ አልሽሳ) ተቀበል 6 - New Ethiopian Music 2023(Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Getish Mamo ጌትሽ ማሞ (ቆጣ ቆጣ አልሽሳ) ተቀበል 6 - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzread.info...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2023: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 2 600

  • @iam4419
    @iam4419 Жыл бұрын

    የዝንጀሮ መንጋ፥ ሰፍሮ ከማሳው የላቤን በላብኝ፥ ላብ ላብ ሳይለው ቀን ወጣልኝ ብለሽ፥ እንደአዲስ እረኛ ሰው አላኖርም አልሽ፥ ከብትም አላስተኛ😢😢

  • @tegestejade2671

    @tegestejade2671

    Жыл бұрын

    💔👍

  • @agareth1659

    @agareth1659

    Жыл бұрын

    ግጥሙ ጋላወችን ይገልፃል

  • @alazarandu3637

    @alazarandu3637

    Жыл бұрын

    በደንብ ነው የነገራቸው ባለተራዎችን😅😅😅

  • @agareth1659

    @agareth1659

    Жыл бұрын

    @@alazarandu3637 አወ

  • @yededyalikeleh3175

    @yededyalikeleh3175

    Жыл бұрын

    ዘንዶ አብይ ስው አላስተኛ የሚገል መጣ ዘንድ የዘፈኑ ምርጥ ብዙ ሚያስተምረን

  • @aniyimam5472
    @aniyimam5472 Жыл бұрын

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ; ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ:: ሀቅ ነው 👌👌👌

  • @ltka.a3616

    @ltka.a3616

    Жыл бұрын

    አዳነች አበቤ የድሆችን ቤት ስላፈረሽ መታሳቢነቱ ላንቺ ይሄን አንቺ ዝንጀሮ ፊት።

  • @kenzuasfawasfaw1405
    @kenzuasfawasfaw1405 Жыл бұрын

    ጌትሽ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ ኢትዮጵያ ታመሠግንሀለች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፣፣

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Жыл бұрын

    እንደ አማርኛ ቋንቋ እኮ ስሜት የሚሰጥ የሚገልፅ ቋንቋ የለም ቅኔዉ ገብቷቸዉ ባንተ ላይ እንዳይዘምቱ ነዉ ስጋቴ ጌትሽ ሁሌም ለህዝብ ድምፅ እንደሆንክ ነዉና ፈጣሪ ይጠብቅክ😘😢

  • @Motherhood_

    @Motherhood_

    Жыл бұрын

    እነሱ ከገባቸው እማ ምኑን ተቀኘው😊

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Жыл бұрын

    ንገረው ልክልኩ መቼ ይገባዋል ይሄ አረመኔ የሆነ መንግስት😢💔💔💔

  • @asnakea.chanie3201
    @asnakea.chanie3201 Жыл бұрын

    "ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ!" Thank you, Getish, for this excellent song that describes our current predicament as Ethiopians.

  • @mesfinhaileslassie1041

    @mesfinhaileslassie1041

    Жыл бұрын

    ምን ጊዜም ደረጃውን እና ወቅቱን የጠበቀ ስራ የሚሰራ ኩሩ ኢትዮጵያ ደ❤❤❤❤❤❤

  • @girrisaatube6797

    @girrisaatube6797

    Жыл бұрын

    chalut engdhi

  • @messiessi3635

    @messiessi3635

    Жыл бұрын

    Wow👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @JesikaFischer-ip4nr

    @JesikaFischer-ip4nr

    Жыл бұрын

    Lk new❤❤❤❤❤

  • @Elbethel167

    @Elbethel167

    Жыл бұрын

    ውንድሜ መቻልነው ሺ ዓመት ይግዛ ብላችሁ የዘፈናችሁት እናንተው፣ የገዛ ውንድማችሁ ንጽሁን ትግራዋይ ጎንደር በተክርስቲያን ውስጥ በዲንጋ ቀጥቅጣችሁ የገደላችሁት ደም እንባ ወደዝጋብሔር ጮኸ እግዚአብሔርም ሰማ

  • @user-px5cc4dy8w
    @user-px5cc4dy8w Жыл бұрын

    ይህን ዘፈን ለ100 ኛ ግዜ እየሰማውት ነው 💔💔 ውስጤ ተቃጠለ😢

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Жыл бұрын

    ስንት ግዜ እንደ ሰማሁት በጣም ድንቅ ስራ ነው ጌትሽ ቁስላችን ህመማችን በጥበብ ሲገለጥ😢

  • @Addis948
    @Addis948 Жыл бұрын

    ገና ፡ ሳልሰማው ፡ ነው ፡ ዘፈንህን ፡ ለብዙ ፡ ሰው ፡ ሼር ፡ ያደረግኩት ፡ የጌትሽ ፡ ዘፈን ፡ መልእክት ፡ ስለሆነ🙏🏽

  • @MadanMadan-ew8pc

    @MadanMadan-ew8pc

    Жыл бұрын

    উতেপুয়টনমকয়ে

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын

    ባለ ቅኔው ጊትሽ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው መልካም እድል

  • @HanaAg
    @HanaAg Жыл бұрын

    እንደ አንተ አይነት የጥበብ ሠዎችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ልቦና ካላችሁ ተማሩበት!!!

  • @micomikiyas152
    @micomikiyas152 Жыл бұрын

    "የዝንጀሮ መንጋ ስፍሮ ከማሳው የላቤን በላብኝ ላብ ላብ ሳይለው " ምርጥ አገላለፅ

  • @makytube2750
    @makytube2750 Жыл бұрын

    💚💛❤የዝንጀሮ መንጋ፥ ሰፍሮ ከማሳው የላቤን በላብኝ፥ ላብ ላብ ሳይለው ቀን ወጣልኝ ብለሽ፥ እንደአዲስ እረኛ ሰው አላኖርም አልሽ፥ ከብትም አላስተኛ💚💛❤ =🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TilahunDerese-ph1ci

    @TilahunDerese-ph1ci

    Жыл бұрын

    ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ

  • @asbedagnachew5895
    @asbedagnachew5895 Жыл бұрын

    ሰሚ ባይኖር እንኳ ተናጋሪ አለማጣትም አንድ ነገር ነው !!! ግሩም ነው !!!

  • @digistidigisti7010

    @digistidigisti7010

    Жыл бұрын

    በትክክል❤❤❤ 100❤❤😅😅😅

  • @bitsliul8768

    @bitsliul8768

    Жыл бұрын

    Exactly

  • @siwadedumelyayet474

    @siwadedumelyayet474

    Жыл бұрын

    Wonderful I called Ethiopia yesterday the gal told me Hulu selam new enate diaspora nancohu enji gud yemitwerut bilagh arefechiw

  • @mmn6040

    @mmn6040

    Жыл бұрын

    በጣም😂❤

  • @user-hv5jf9is2v

    @user-hv5jf9is2v

    Жыл бұрын

    ትክክክ👌👌👌

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Жыл бұрын

    ቢሲንካ!!! እንዲህ በ6 ደቂቃ ይሄን ሁሉ መልእክት ማስተላለፍ ትልቅ ጉብዝና ነው:: እናመሰግናለን ድምፅ ለምትሆኑን ሁሉ:: ❤❤❤

  • @beleteasefa3490
    @beleteasefa3490 Жыл бұрын

    "...ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አድስ እረኛ፣ ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ...."፤ በትክክል የዚህን ዘመን ፖለቲካ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 Жыл бұрын

    ደባል ሆኜ ስኖር በገዛ ቤቴ ስሙት ባለጊዜዎች ህዝቡ ባዳ ያደረጋችውት ይብቃቹ ልብ ግዙ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ሙዚቃ ነው ጌትሸ ማሞ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሕ 💚💛❤

  • @yigzaw15
    @yigzaw15 Жыл бұрын

    ውይ አማራዬ💚💛❤️

  • @HuRuy4BetterFuture
    @HuRuy4BetterFuture9 ай бұрын

    I bet Eritreans 🇪🇷 are enjoying this song more than any time. 😀👌🏽✌🏾🇪🇷

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 Жыл бұрын

    ጌትሽ የህዝብ ልጅ ልባችን ያለውን በጥበብ ስለገለጽክልን እናመሰግናለን ።

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Жыл бұрын

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እዳድስ እረኛ ሰውአላሶጣልሽ ከብትም አላስተኛ ጌትሽ ማሞ ባለቅኔው🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Жыл бұрын

    ጌትሽ እናምሰግናለን የህዝብ ድምፅ የኢትዮጵያ ድምፅ ነህ 🇪🇹ኢትዮጵያዬ ምን ጉድ ላይ ጣለሽ 😢

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Жыл бұрын

    ጥበብ በቦታው እና በግዜው ሲቀኝ እንዴት ደስ ይላል ጌትሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚህ አውሬ ዘመን

  • @issui140
    @issui140 Жыл бұрын

    አቤት ድምፅ እኮ ቃል የለኝም ብቻ ኢትዮጵያ ሀገሬን በሰላም ያኑርልን ❤❤❤

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Жыл бұрын

    የሀገሬ ልጆች የጌትሽ ሙዚቃ ማነው በጉጉት የጠበቀው ልክ እንደ እኔ😂

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    Жыл бұрын

    Give me time I didn’t ’t watch it yet

  • @abelberhanu4184

    @abelberhanu4184

    Жыл бұрын

    leke endene yale man nebr

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    Жыл бұрын

    @@abelberhanu4184 🤔???🤷🏿‍♀️what do you mean

  • @user-py4xv2nl3e

    @user-py4xv2nl3e

    24 күн бұрын

    አንዱ እኔ ነኝ ጉጉት ላይ ነበርኩኝ

  • @tigist.Ethiopia0128
    @tigist.Ethiopia0128 Жыл бұрын

    የታፈነ የህዝብ ብሶት የህዝብ እውነት ። እረጅም እድሜ እና ጤና ለጌትሽ ማሞ🙏🙏🙏 ስንቱ አርቲስት አድር ባይ ሲሆን በሙያህ ለህዝብ ድምፅ ሆነሀል እና እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

  • @shemseiasultan

    @shemseiasultan

    Жыл бұрын

    ጌትሽ ማሞ ለማያውቅህ ታጠን አብይ ልክ ስልጣን በወጣ ግዜ ባለህ ቀረቤታህ በየመጠጥ ቤቱ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል አልነበር ጠቅላዩ አላስቀርብ ስልህ በሌላ መጣህ አንተጨአብሾኣም

  • @etsepatosfassil4883

    @etsepatosfassil4883

    Жыл бұрын

    @@shemseiasultan የዘፈነው ግን ስህተት የለበትም በዛላይ መጀመሪያ ላይ ጠቅለዩን ያልወደደው ማን ነበር እውነቱ በታወቀ ጊዜ ግን ዝምታን አልመረጠም

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Жыл бұрын

    አቦ ጌትሽየ እዲሜህ ይርዘም የህዝብ ልጂ ነህ😢😍😍😍🙏🙏🙏

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Жыл бұрын

    @ ጌትሽ ማሞ ሁሌም ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤ አነተጋ የሚታይ ምርጥ አርቲስት ኑርልን 🙏

  • @zerihunjebo1877

    @zerihunjebo1877

    Жыл бұрын

    ኧኧኧኸ ሰ

  • @fatijemal889

    @fatijemal889

    Жыл бұрын

    Ay komche siltan shita yelem tesfachun kuretu beka enante mitfeligutin yawera hulu jegna newu aydel 🤣🤣🤣

  • @fikrusime1217

    @fikrusime1217

    Жыл бұрын

    @@fatijemal889 bemashkabet kehone ahun yeyazut siltan mech anesen alu...hizbu lay eyederese yalew gif angeshegeshachew enji !!!!! don't mes

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Жыл бұрын

    ጌትሽ እኮ ትለያለ ጊዜው የሚገልጽ ዘፈን አቦ ጌታ ይጠብቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Жыл бұрын

    የልብ አድርስ ማለት ይህ ነው አቦ እናትህ ሺ ልውለድ እዳተ አይነቱን❤❤

  • @belenmumbavv5296
    @belenmumbavv5296 Жыл бұрын

    ያማል ቅኔው ለኛ ለዚህ ማፈሪያ ትውልድ ነው ሽርርርርር እራቁት መሄድ አራዳነት ለመሠለኝ ተባረክ😍🙏

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Жыл бұрын

    ጌትሽ የት ጠፋ ስል ነበር ለካ ወንድሜ ስራ ላይ ነበር የኢትዮጵያ እንቁ ምርጥ ጥኡም ሙዚቃ ነው ኑርልን ይቆይህ።

  • @HD-dr1cy
    @HD-dr1cy Жыл бұрын

    ❤❤ ጌትሽ ማሞ ለብቻው ሰላማዊ ሰልፍ እንደወጣ እቆጥረዋለሁ 👏👏👏👏👏

  • @arthurweh8485
    @arthurweh84858 ай бұрын

    As a panafricain, I have always considered mother Ethiopia as my promised land. My trip is summer of next year and canot wait to meet my brothers and sisters.

  • @berketdereje1381
    @berketdereje1381 Жыл бұрын

    ጀግናችን በርታ ታገል ልክልካቸውን ንገረቸው እኚ ሰው በላ ጌትሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ማኛ

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Жыл бұрын

    ብዙ መልእክቶችን ብውስጡ ያዘለ የዓመቱ ምርጥ ዘፈን መባል አለበት:: እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ::

  • @fishakebede8324
    @fishakebede8324 Жыл бұрын

    አንቺ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ልዑል እግዚአብሔር ወደቀድሞው ሰላም ይመልስልሽ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው !!!!!

  • @rebkabini325

    @rebkabini325

    Жыл бұрын

    Ammen

  • @eyobmehari4038

    @eyobmehari4038

    Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሄር ኢትዬጽያን ይጠብቅል

  • @eyobmehari4038

    @eyobmehari4038

    Жыл бұрын

    ዝቅ በይ ለፍቅር ከፍታሽ እዲታይ አጣሁ ባለፀጋ እንዳች ዘንድሮካፍ ካፍ የሚለቅም ሞልቶሽ የስው ደሮ you nailed it brother thank you

  • @meazalegesse2534

    @meazalegesse2534

    Жыл бұрын

    Amen

  • @nardostesfaye8599

    @nardostesfaye8599

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰👏👏👏🌹🌹🌹💐💐💐🙏🙏🙏

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 Жыл бұрын

    እህህህ ሰው የለም ወይ ምድሪቱ ላይ ጌትሽዬዬ በቀን ስንት ጊዜ እንደምሰማው መልካም ጊዜ የመጣልን ይሆን 😢

  • @merimeri6776
    @merimeri6776 Жыл бұрын

    ዘፈን መስማት አቁሜ ነበር ግን ይህን ከቲክቶክ አይቼው ስሮጥ ሳልሰበር ነው ሙሉውን ላይ የመጣሁኝ የኛ አጀት አራሽ እራስህን ጠብቅ ያ ሰው በላ እንዳያገኝህ ወንድሜዋዋዋዋዋ እድሜ ይስጥህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለውድ እናት ሀገራችን

  • @addisababatube1012
    @addisababatube1012 Жыл бұрын

    ከኢትዮጵያዊነትህ ሳትወርድ ሁሌም ከፍ እንዳልክ አንተ ትለያለህ እግዚያብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @dadid9182

    @dadid9182

    Жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ ማነው ? ነፍጥ እና ንፍጥ ነው?😒

  • @haymitube5179

    @haymitube5179

    Жыл бұрын

    ​@@dadid9182 በቃ ፈሪነታችው ዘፈንም ላይ ነው ባለ ግዜዎች

  • @debelasefere

    @debelasefere

    Жыл бұрын

    ​@@dadid9182awo nifit ye oromo neft 🔫 ye Amhara new 😂

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው ግጥም100 ዜማ100 ክሊፕ100 ጌትሽምርጥ፡ነውእናማሳግነለን።

  • @user-kp9ug8in1z

    @user-kp9ug8in1z

    Жыл бұрын

    ክሊፑ የመጨረሻ ጥበብ ነው። ባንዲራ ልብሷን አውልቃ ጥላ ሌላ ለብሳ መምጣቷ ገራሚ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia199742 ай бұрын

    አረየሰው ያለ ግዜ አያመጣው ከጅብ ጋር የዋለ ምኑን ጤና አለው። ለማንስ ጠቀመ እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ነው እንጂ ቀን የጨለመ ለት ለሀገርና ለወገን ታምኖ በሙያወ የሚገባውን አስተዋፅኦ ማበርከት የህዝብን ክብር ከማስገኘት አልፎ የሕሊና ሰላም ይሰጣል። ህሊናቸው እንደ ተረከዝ ቆዳ የደነዘባቸው በጥቅም ተገዝተው በሆዳቸው ለወደቁት አርቲስት ተብዬ ሆድ አደር አጋንዱሮች ይብላኝላቸው። ለማንኛውም ጌትሽ ማሞ ከሀገርና ከህዝብ ጎን ቆመህ ለህሊናህ ታምነህ በሙያህ ላበረከትከው መልካም ነገር ሁልግዜም በህዝብ ልብ ውስጥ ትኖራለህ።

  • @shewa1271
    @shewa1271 Жыл бұрын

    የተዋጣለት ፡ ስራ ፡ ነው ፡ አሁን ፡ ያለንበትን ፡ ጊዜ ፡ በሰባራው ፡ መስታወት ፡ ስላሳየኸን ፡ እናመሰግናለን ፡ የጥበብ ፡ ማማ ፡ ነው👌👍👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ethiotube1995
    @ethiotube1995 Жыл бұрын

    ትላንት ላይ ሆነክ ዛሬን ነገርከን አሁን ደግሞ ዛሬ ላይ ቆመህ ነገን አሻግረን እንድናይ ስላደረከን ልባዊ ምስጋና ላቀርብ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏ጌትሽ አንተ ዘፋኝ ብቻ ሳትሆን ነብይም ጭምር ነክ ❤

  • @godislove3936

    @godislove3936

    Жыл бұрын

    You said well thank you speaking my heart

  • @getishmamo7057

    @getishmamo7057

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @user-de8hz1kq2l

    @user-de8hz1kq2l

    10 ай бұрын

    Ba tikikili

  • @Kidist392
    @Kidist392 Жыл бұрын

    ጌትሽዬ የህዝብ ልጅ ባለ ቅኔው ኑርልን❤️😥😥😥😥😥😥😥

  • @abrahammengesha9548

    @abrahammengesha9548

    Жыл бұрын

    ይቅርታ ግን ምኑ ነው ባለ ቅኔ ያስባለው?

  • @binyamtadele9130

    @binyamtadele9130

    Жыл бұрын

    ​@@abrahammengesha9548መጀመሪያ የቅኔ ሙዚቃ መቸ ታቅና ነው ቅኔ ምንድን ነው ብለህ የምትጠይቅ የግድ የመንግስት አጨብጫቢ ካልሆነ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ከሆኑ ስበብ ትፈጥራላችሁ አደለ ሆዳሞች እና ነህሌና ቢሶች

  • @zemenmedi
    @zemenmedi Жыл бұрын

    ይህን የጌትሽን ቅኔ ለዳመጣቹህ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካቹሁ❤

  • @tfrwhiwlt1
    @tfrwhiwlt1 Жыл бұрын

    ጌትሽ የሚገርም ምርጥ ሥራ ነው እግዚያብሔር ጥበብን ጨምሮ ይስጥሕ!!!

  • @betobelo56
    @betobelo56 Жыл бұрын

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ..ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ💚💛💔 ባለጊዜ ነን ባዬች

  • @hibestessayas104

    @hibestessayas104

    Жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Жыл бұрын

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንዳዲስ እረኛ... ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ.🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌✌✌ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Жыл бұрын

    አ ማ ር ኛ 😍 beautiful language of poetry and poets.

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Жыл бұрын

    ባህላችን ሁሌም የሚያምር ድንቅ ሙዚቃ ድምፅ በጣም አስደናቂ ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tiztiz5158
    @tiztiz5158 Жыл бұрын

    የዝንጀሮ መንጋ ሰፍሮ ከማሳዉ የላቤን በላብኝ ላብ ላብ ሳይለዉ this hits different 🖤💔

  • @yonasbana9429
    @yonasbana9429 Жыл бұрын

    ጌትሽ እኮ አይናገር ከተናገረ ጥግ ድረስ ነው በጣም የሚገርም ስራ ነው 👌👏💪💪

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 Жыл бұрын

    "ዝቅ በይ ለፍቅር ከፍታሽ እንዲታይ"❤❤❤

  • @themane9894
    @themane9894 Жыл бұрын

    ጌትሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ በርቱልን ህዝባችን ነፃ ይወጣል አይቀርም እንዳረርን

  • @mulu5
    @mulu5 Жыл бұрын

    የገባዉ ልብ ብሎ ያዳምጠዉ ትልቅ ምክር አለዉ ሰዉዬዉ ይሰራል በሀገሩ ላይ ሁለተኛዉ ቴዲ ❤

  • @yocity9533
    @yocity9533 Жыл бұрын

    ቢጠፋኝ ነውና ያሁኑ እኔነቴ ደባል ሆኜ ሰኖር ያው በገዛ ቤቴ 🔥🔥ጌት ሽ ምርጥ ሰራ ዘመኑን የዋጀ ሰላምህ ይብዛ

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Жыл бұрын

    ጌትሽ ትልቅ ክብር አለኝ 💚💛❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @bkalfa3348
    @bkalfa33487 ай бұрын

    I am Eritrean I respect and admire Ethiopians 🇪🇹 those Respect My people and Government 🇪🇷

  • @bekesound6202
    @bekesound6202 Жыл бұрын

    የልቤን የውስጤን ንዳድ ነው ያዜምከው👏 በቃ እድሜህን ያርዝመው ነው የምልህ ጌትሽ ውዴ🙏🙏🙏

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Жыл бұрын

    ቤተ መንግስት ዙፋኑ ላይ ተቀምጠው ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ደም እንባ ለሚያስለቅሱ ባለጊዜዎች ሁነኛ ልክ ልካቸውን የተነገረበት ድንቅ እጅግ ውብ ሙዚቃ ነው:: ጌትሽ በርታ::

  • @bdesta6795

    @bdesta6795

    Жыл бұрын

    😂

  • @MimoHmariam-vm7mw

    @MimoHmariam-vm7mw

    Жыл бұрын

    እንደ ደርግ ዘመን ካላሰሩት ታያለህ አቢዩና ሽሜ

  • @birukisanbatu95

    @birukisanbatu95

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @jaletube5602

    @jaletube5602

    Жыл бұрын

    @@MimoHmariam-vm7mw you are totally dull

  • @muke614

    @muke614

    Жыл бұрын

    እባካችሁ በለውጥ መንገድ ሂዱ ኋላ ቀርነት ውስጥ እስከ መቼ ትሸሸጋላችሁ

  • @ashutifseha9738
    @ashutifseha97383 ай бұрын

    የዝንጀሮ መንጋ ስፍሮ ከማሳው የላቤን በላብኝ ላብ ላብ ሳይለው " ምርጥ አገላለፅ

  • @selamt9067
    @selamt9067 Жыл бұрын

    ውይ ግጥሞቹ የመጨረሻ ምርጥ ናቸው ክልፒም እንደዛው ምንም እንከን የሌለበት ሙዚቃ በርታልን አቦ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Жыл бұрын

    ጌትሽ የኛ ጀግና 👏👏👏🙏🙏🙏🥰 ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ 🙏🥰

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Жыл бұрын

    አቦ ዘፈንን አንተ ዝፈነው ወላሂ ነፍስ ነውእኮ የምትዘራበት አብሽር👍🙏

  • @user-gu6jp5nj4s

    @user-gu6jp5nj4s

    10 ай бұрын

    ጥራሽ። ወላሂ። ይላሉ። አኡዙቢላህ

  • @ezraabeselom2445
    @ezraabeselom2445 Жыл бұрын

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ማርያምን ትክክለኛ መልዕክት ነዉ ያስተላለፍከዉ ደግነቱ ቶሎ አይገባቸዉም ምድረ ደደብ የተሰበሰበበት ብልግና ፓርቲ

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu6571 Жыл бұрын

    ምን አይነት መታደል ነው ። ዘርህ ይባረክ አቦ ለወቅቱ ለጊዜው ለዘመኑ የሚመጥን ድንቅ ስራ

  • @smithmusictube6409
    @smithmusictube6409 Жыл бұрын

    ጥበብ ለእውነት መኖር ነውና 💚💛❤️ ጌትሽ ማሞም እየኖርክ ነው ለናት ሀገራችን 💚💛❤️

  • @A.m361
    @A.m361 Жыл бұрын

    Getishyeeee❤❤የህዝብ ልጅ ብሶታችንን በዜማ አንተ ብቻ ነህ ከቀድሞ የምትነግርልን❤❤

  • @ZadKedir
    @ZadKedir Жыл бұрын

    ከአይን ያውጤህ ሀቅን የሚናገሩ አልኖሩባትም ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሀገራችንም ሠላሟን ይመልሥላት በቃ ይበለን መጨቆን ሚሥኪን ወገኖቻችንን በሠላም ያገናኘን ሀገራችንን አላህ ያረጋጋልን

  • @hiketube9411
    @hiketube9411 Жыл бұрын

    እውነት ነው በገዛ አገራች እንደ ደባል እየኖርነው 😢ቤታችን እያፈረሱቡ እያስለቀሱን 😢😢

  • @user-go5fl3rm7o
    @user-go5fl3rm7o Жыл бұрын

    ድንቅ ነው። ጌትሽ እና በሙሉ ተሳታፊዎችን ከ❤ እናመሰግናለን። ለእኔ የዓመቱ ምርጥ መልዕክት ነው።

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Жыл бұрын

    ኣኣኣኣኣህህህህህ my አማራ🥺❤ባለቅኔዉ❤ ዝቅ በይ ለፍቅር ከፍታሽ እዲታይ

  • @mesietube9562
    @mesietube9562 Жыл бұрын

    የኔ ባለ ቅኔ ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤ አጣሁ ባለ ፀጋ አንች ዘንድሮ ከአፍ ከአፍ የሚለቅም ሞልቶሽ የሰው ዶሮ😮

  • @mabtube5257
    @mabtube52579 ай бұрын

    Am from Amhara , Ethiopia I love Eritrea. Ethiopia & Eritrea will be the two inseparable county.

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t Жыл бұрын

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወቅቱ የጠበቀ ሙዚቃ በርታልን ጌትሽ

  • @esranardos
    @esranardos Жыл бұрын

    "ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ሠው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ"👏👏👏👏👏

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js11 ай бұрын

    በእውነት አማራኮ ውብ ነው እየከፋውም ዘና ይላል አማራየ

  • @arocina1
    @arocina1 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያን 💚💛❤ ❤❤❤❤ 🕊🕊🕊🕊ሰላም ያርግልን

  • @Addis948
    @Addis948 Жыл бұрын

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽በቃ ፡ ጥበበኛ ፡ ስትሆን ፡ መሬት ፡ ላይ ፡ ያለውን ፡ ጉዳጉድ ፡ ከስምት ፡ ደቂቃ ፡ ባነሰ ፡ ሽክን ፡ አድርገህ ፡አዋዝተህ ፡ ታቀርባለህ ፡ እናመሰግናለን ፡ ድምፃችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yonihabesha7881
    @yonihabesha7881 Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ጌትሽ አንተ ሁሌም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ምንም እማይወጣለት ድንቅ ቅንብር ዜማ ግጥም🙏🙏🙏 ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ የዝንጀሮ መንጋ ሰፍሮ ከማሳው የላቤን በላብኝ ላብላብ ሳይለው እንዲ ነው አውቃለሁ ያለ ቀን ሲውሉ ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ Great respect man

  • @mimimimi-7194
    @mimimimi-7194 Жыл бұрын

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ👌 ከገባቸዉ ጥሩ መልክት ነው አይገባቸውም እጂ ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын

    ጌትሽ... አቦ ውስጤን ነው በሚያምረው ድምፅህ... አርትህ የዘረገፍክልኝ... አቦ ያማል ቅሄውውውውውው 4 ኪሎ... ተጎልተው ለሚጨፈጭፉን... ለሚገሉን ለሚስቅሉን... ለሚደፍሩን ለሚያስድዱን... ለሚያስሩን በገዛ ሀገራችን እንደ ሶስተኛ ዜጋ ለሚያዩን... የ 4 ኪሎ ከብቶች... ፍንትው አርገህ... ልካችውን... ነገርክልኝ... አቦ ቃላት አጣውልህ ውነትም... ካፍ ካፍ ለቀምሽሳ ልክ እንደ ... ዶሮ ብሎት እርፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️😍

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Жыл бұрын

    እንዲህ ነው አውቃልሁ ያለቀን ሲውሉ ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ከአፌ ቃል ሳይወጣ ደግሞ ልትወጭ ነው ያ ቅዳሜ መጣ..... ትልቅ ሚስጢር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hayatjemal3356

    @hayatjemal3356

    Жыл бұрын

    በጣምም የገባው ካለ የእውነት ገራሚ ነው ቀደምት ስንኖቹ እና ቀጣዩስ ብትይ በጣም የገረመኝ

  • @sefinewdelelegn4748

    @sefinewdelelegn4748

    Жыл бұрын

    ምን ለማለት ፈልጎ ነው ግን 🤔

  • @genetchekole9502

    @genetchekole9502

    Жыл бұрын

    @@sefinewdelelegn4748 enme algebagnim yegnawe senegn ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ከአፌ ቃል ሳይወጣ ደግሞ ልትወጭ ነው ያ ቅዳሜ መጣ

  • @Future979

    @Future979

    Жыл бұрын

    ቅዳሜ ከአዲሱ ቤተመንግስት ልትወጣ ነው😂

  • @Future979

    @Future979

    Жыл бұрын

    ሰላማችን እናገኛለን

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Жыл бұрын

    ጌትሽዬ ስወድክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድልክ ሁሌ ለዛ ያለው ዜማ😍❤👍🙏

  • @selinaselama7279
    @selinaselama7279 Жыл бұрын

    ጌትሽ ይናገራል ቅኔው ሀገራችንን ጌታ ይጠብቅልን ህዝቡን አንድ ያደርገው ዘንድ ሁላችንም በፀሎት እናስብ

  • @yayaicey24
    @yayaicey24 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ መልክት ነበር ሰውየው ከነአጃቢዎቹ ደንቁረዋል እንጂ። ጌትሽ አንተ ግን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ።

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Жыл бұрын

    ዋውውው ምርጥ ስራ ሃገራችን ሰላሟን ፈጣሪ ይመልስልን አማራዎች ደጉ ወገኔ አይዞን አልቅሰን አንቀርም ቀን ይመጣል❤❤❤

  • @agareth1659

    @agareth1659

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewengelgetachew6105

    @seblewengelgetachew6105

    Жыл бұрын

    May God raise his hand on this devils!!!!😢

  • @oneethoipan9565

    @oneethoipan9565

    Жыл бұрын

    እንግዳስ 😢

  • @mohammedawell6282

    @mohammedawell6282

    Жыл бұрын

    ምታለቅሱት ከሁሉ በመጋጨታቹሁ ነው

  • @Bzambi1

    @Bzambi1

    Жыл бұрын

    ​@@mohammedawell6282 ያንተ አይነት ጀዝባ የሰላም ሌባ በዝቶ ነው እኮ ሰላማችንን ያጣነው። ቀን የወጣለት እረኛ የሚለውን እስቲ በደንብ ስማው ዥልጥ።

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጌትሽና ወዳጆች! ጊዜ ያሳየናል!

  • @WholAfrica
    @WholAfrica Жыл бұрын

    አርቲስቶች በርታ በሉ ብዙ ትግልና ስራወች ይጠብቃቹኃል ፣ ከምንጊዜውም በላይ ትጋት የሚጠየቅበት ወቅት ነው

  • @tingisttingist3642

    @tingisttingist3642

    Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ የኔ ውይ

  • @afrikanqueens
    @afrikanqueens Жыл бұрын

    This is genius work of art to say the least. We have a beautiful language but we don’t even know it. በጅ ያለ ወርቅ መዳብ ነው እንደሚባለው.

  • @bwtech7698
    @bwtech7698 Жыл бұрын

    የዝንጀሮ መንጋ ፥ ሰፍሮ ከማሳው የላቤን በላብኝ ፥ ላብ ላብ ሳይለው። ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ፥ ከአፌ ቃል ሳይወጣ ደሞ ልትወጪ ነው ፥ ያ ቅዳሜ መጣ። አንች ምን አለብሽ ፥ ምን ጎሎሽ አደርሽ ከነ ዘመዶችሽ ፥ እኔን አግብተሽ። ቀን ወጣልኝ ብለሽ ፥ እንደ አዲስ እረኛ ሰው አላስኖርም አልሽ ፥ ከብትም አላስተኛ። Bravo Getish ❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ ይህን አንድነታችንን ጠብቅልን:: አቤት ስታምሩ ::

  • @ThTh-eo8tj
    @ThTh-eo8tj Жыл бұрын

    ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ ዋው ትክክለኛ አገላለፅ ነው ጌትሽ ባለጌ ካልተነገረው አይገባውም ።

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 Жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጌትሽ ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤keep it up🎉🎉

  • @Sheger16
    @Sheger16 Жыл бұрын

    ጌትሽ የህዝብ ልጅ! እንኳን ከምርጥ ስራህ ጋር በሰላም ተከሰትክ! 💚💛❤️

  • @nathantsigie4691
    @nathantsigie4691 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም የሚገርም ክሊፕ ነው! ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆንህን በደንብ አሳይተህናል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @berukhunde3436

    @berukhunde3436

    Жыл бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስትር ወይም መንግስትን ማማት ኢትዮጵያዊ ነው ሌላውስ የማያማው ስራ ቀይር ጌትሽ በዚህ ድምፅ ዘፈን ይከብዳል

  • @yaredyared3305

    @yaredyared3305

    Жыл бұрын

    ​@@berukhunde3436 እንደ ጓደኛው ፖለቲከኛ ቢሆን ይሻለው ነበር አደል

  • @debelasefere

    @debelasefere

    Жыл бұрын

    ​@@berukhunde3436min waga alew zefenu ke million belay temelkach alew within a day ... teklayu siyawera parlama wust erasu enkilf new 😂

  • @Fano_heroism24

    @Fano_heroism24

    Жыл бұрын

    ​@@berukhunde3436 እኛን ምችት ብሎናል፣😊❤❤❤ ካልተመቸህ ውጣ።

  • @nathantsigie4691

    @nathantsigie4691

    Жыл бұрын

    አንተ ወንዝ ምን ያስጮህሀል ቢባል በውስጤ ያለው ድንጋይ አለ አሉ! ሰውየውም የሚቀበጣጥረው ሀሉ ምንም እንደማያውቅ ለመሸፈን ነው! ሀገር ካለ እውቀትና በእብሪት እንደማይመራ ያለፉት አመታት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ግልጽ ነው! እንደ ጌትሽ ያሉ ጀግኖች ደግሞ በሙያቸው በ 5 ደቂቃ የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁኔታ ቃላትን ከምስል ጋር ሽክፍ አድርገው እንካችሁ ብለውናል! እኛም ተጽናንተንበታል!

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 Жыл бұрын

    አርቲስቶቻችን የህዝብ ድምጽ ስለሆናችሁ🙏🏽

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Жыл бұрын

    ምረጥ ኢትዮጵያዊ ያኑርልን ከጥሩ አቀራረብ ጋር 🕊👍🦚🦚

Келесі