Aba Yohannes VCD Part 8 in Jerusalem, Israel

Пікірлер: 218

  • @zekariashabte2845
    @zekariashabte28452 жыл бұрын

    Amen amen amen kalhawte yesmaln egzabher nay aglglote yebrken yeqdsen zemar malkte yesmaln ab Yohannes

  • @natinani2442
    @natinani24425 жыл бұрын

    አባ እረጅም እድሜ እግዚአብሄር ይስጥዎ አባ ዩሀንስ በፀሎት ያስቡኝ

  • @yeneshwakijra626
    @yeneshwakijra6266 жыл бұрын

    አባ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያራዝምልን በእውነት እኔ በእጀዎት እስከምባረክ ናፍቆኛል አባቴ

  • @muluberihun7130
    @muluberihun71303 жыл бұрын

    አባዬዋ የበረሀው መናኝ እጅዎት ትባርከኝ ልዩስጦታችን

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome168911 ай бұрын

    Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Egziaber yemesgen lenante yederese Amilak lehulachinim yederesilin Amen Amen Amen Amen

  • @ergoergo5945
    @ergoergo59454 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kale Hathaway yasemaln ABATACHN edimei na tina ystln

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq29367 жыл бұрын

    አቤቱ የሰራውይት ጌታ እኔ ባርያህ ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ መረባ እየተባልኩ ተወለድኩ እርኩስ መንፈስ ወርወኝ ነው ያደኩት ይህው 30 አመቴ ሞላ ሲጫወህብኝ ለዚህ ክብር አብቃኝ በበነገታው ልሙት

  • @tewahedohimanote6126
    @tewahedohimanote61265 жыл бұрын

    Abatachen edemena tenawotin egzabheri yabzalin yageligilote zemnachune yebarklen

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 Жыл бұрын

    አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን ሺ አመት ያኑርልን

  • @user-hr2yd9og3k
    @user-hr2yd9og3k8 жыл бұрын

    abatachen egzhabher amelake yebarkewt aba ye wenkeshet kedus gebereln talk bota eday ye dengel maryame lij medhenaylem yerdag amen ana rejem edmy ena tena yedseteln aba amelakachen be eresew lay eyasader menfes keduse telk tamern eysera new

  • @aamm3141
    @aamm31414 жыл бұрын

    አባታችን ፀገዉን ያብዛልን

  • @zenebechmohammad4840
    @zenebechmohammad48406 жыл бұрын

    የአባ ታምር ግርም ይለኛል ።ግሩም ድቅ ታማኙ የቅዱሥ ገብረኤል ወዳጂ የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዲሀኒአለም የሾመው። አባዩሀኒሥ ተሥፋ ማርያም ።የእድሜ ጰጋ ከአንተጋ ይሁንልን!!!ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @onelovewenesht105
    @onelovewenesht1056 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና እንድሁም ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶትን አሳድሩብን

  • @golstar2784
    @golstar2784 Жыл бұрын

    Egzehabiher yimasigan Amen Amen Amen

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru3 ай бұрын

    የኔ አባት ጀግናው ባህታዊይ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @samerasamer2280
    @samerasamer22804 ай бұрын

    amen amen.amen amen kal hiywet yasemaln elllllllll elllllllll.ellllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xv2ce1ih7k
    @user-xv2ce1ih7k2 жыл бұрын

    አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በርከትዎት ይደርብን እነሱን የሰማ እኛንምይስማን ሳይገባን እርሶዎን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድርሰው አሜን

  • @haeahalharbi5365
    @haeahalharbi53658 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን አባ ፀሎት ያድርጉልኝ አመተ ሰላሴ ነኝ

  • @meribibi3984
    @meribibi39848 жыл бұрын

    በእውነት ላባታችን. እድሜና ጤናን አብዝቱ ይስጥልን .በእርሱ ላይ አድሩ የሜፈውስን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቱስ ይክብር ይመስገን. አሜን +አባ በተስጡት ፅጋ በፅሉትወ ያስቡኝ ውለት ሜካኤል. ነኝ ክሳዴ አርቤያ .እግዚአብሔር .ይጥብቁት አባቴ እደእርሱ ያሉትን ያብዛልን አሜን

  • @seaphonea49

    @seaphonea49

    6 жыл бұрын

    Amen

  • @yasminyasmin9681
    @yasminyasmin96815 жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @ashokeshok8586
    @ashokeshok8586 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በፀለት ያሰቡን እኛሰ ደካመነን

  • @soligodislove4285
    @soligodislove42854 жыл бұрын

    Babaye egzabiher edme tena istsln amen yegna memeka

  • @user-ew9ic4kn9n
    @user-ew9ic4kn9n2 жыл бұрын

    አባቴዋ ጀግናው ማራኪው ዝነኛው እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @sanlove7894
    @sanlove78946 жыл бұрын

    አባቴ እንካን በስላም መጥ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛሎት ቅዱስ ገብርኤል ለደጆት ያብቃኝ በርሶ ፀሎት ነው ያለውት በስድት አባቴ ለደጆ ያብቃኝ

  • @turayashady5807
    @turayashady58072 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በፆሎትዎት አይርሱኝ አባታችን ያስቡን

  • @user-ex3zi4xq1u
    @user-ex3zi4xq1u7 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሟ ጤና ይሰጥልኝ

  • @user-li4sn7ky7s
    @user-li4sn7ky7s7 жыл бұрын

    ወንቅሸት ገብትኤል አውንም ከስደት ለቦታህ አብቃኛ አባታችን እርጅም እድሜ እንሀ ጤንሀ ይስጥልን 24 አገልግሎት ግን እንደ ወንቅሸት ቅድስ ገብርኤል አላየውም በዛለይ የሰውስ ብዛት አምላክየ ወይ እርስትህንም ባርክ ከዝህ በላይም ያብዛልን ተዋህዶ አይማኖታችን አምላክየ ወይ አሜን

  • @alganeshtareke2178

    @alganeshtareke2178

    7 жыл бұрын

    ጥሩአለም አበባው j

  • @YashoYasho-ey9zp
    @YashoYasho-ey9zp7 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @heleen655
    @heleen6555 жыл бұрын

    አባታቺን እርጅም እድሜ ይስጥልንአባ ወንቅሸት ቅዱስገብርኢል ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-qm1qk2xf5r
    @user-qm1qk2xf5r8 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መዝሙሮት ተደምጦም አይጠገብ በጣም በጣም ደሥሥሥሥሥሥ ይላል ባህታዊ አባ ዮሀንሥ የእግዚአብሄር ሠላም ከርሶ ጋር ይሁን አሜን!!!

  • @user-oe2vb2yl1v
    @user-oe2vb2yl1v2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya13067 жыл бұрын

    zemare melaekt yasmalen kalehyiwet yasmalen aba berktot yedrben amen amen amen

  • @thomastesfay6093
    @thomastesfay60938 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ጸጋውን ኣብዝቶ እድሜዎን ያርዝምለዎት ኣሜንን....

  • @eltateshale7816
    @eltateshale78168 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @gebrhiwetgebriel6819
    @gebrhiwetgebriel68194 жыл бұрын

    Aba yohannes edme tina yste

  • @mariahcnf5878
    @mariahcnf58788 жыл бұрын

    አባ በፀሎቶት ያስቡኝ እንዴትነዉ ዬማጋኞት እድሜናጤናይሥጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @umarahmed2862
    @umarahmed28625 жыл бұрын

    አባየ እግዚአብሔር ያነርልን ሌላ ምን ቃል አለን

  • @sentayawyoutue965
    @sentayawyoutue9652 жыл бұрын

    ወገኖቸ አስብኝ በፆለትዛሬ 12ቅዱስ ምካኤልነው የዛሬወር ድኘ ተፈውሺ ለመምስከር ያብቃኝ አምላከ ገብርኤል አምላከ የሆንስ የበረሀው ምናኝ እንባና ፆለትይርዳሺ ብሉኚ በስደት አሞኛል ጨንቆኛል

  • @mashosaleh6108
    @mashosaleh61086 жыл бұрын

    Amen Ameen Ameen Ezibher edimen xana yestoti abba

  • @sentayawyoutue965
    @sentayawyoutue9652 жыл бұрын

    ዝሜሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-np8mi8gr4p
    @user-np8mi8gr4p5 жыл бұрын

    አባ የሥደተኞች ተሥፋ በፆለታችሁ አሥቡኝ

  • @addesalemtenaw8747
    @addesalemtenaw87477 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና እስከ ዘላለም ያኑርልን።አምላኬ ሆይ አገሬገብቼ እግረወትን ስሜ ፀጋውን ለመቀበል የአባታችን ፀሎት እና ልመና ይርዳኝ ።አሜን

  • @hbvbbbb2310
    @hbvbbbb23105 жыл бұрын

    Kale heywoten yasemalen megest semayeten yawreselen

  • @tigesttigest8493
    @tigesttigest8493 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @pitacell592
    @pitacell5926 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በርከተውት ይደርብን አምላከ የኅንስ ሆይ በህመም እሚሰቃይ አባቴንም ይፈውስልኝ ቤተሰቤን ይጎብኝልኝ ቅዱሱ አባቴ አባቴን እንዲህ እደምሰማው ድኖ እራሱንና ልቡን እያሰቃየው ደወየ ቢለቀው ቃሌን ከደጁ ለመምጣት ያብቃን በስደት አገርነኝ እለተሀና እያሉ ያስቡኝ በርከተወት ይናፍቀኛል ሀጢያተኛ ልጀወ

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq29367 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አባ አባ አባ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለ አይነ ስጋ ያብቃን

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u7 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔረ የመሰግን ለአባታችን እደሜ የሰጥላን የደንግል ማረያም ልጀ አሜን እኝምከሰደት ተመልሰን የእራሳችወን በረክትእንደነገኝ እግዚአብሔረ ቅዱሰ ፋቃዱ የሁነልን አሜን አሜን አሜን

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df9 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልል

  • @sentayawyoutue965
    @sentayawyoutue9652 жыл бұрын

    አምላከ ገብርኤል አምላከ የሆንስ እውነትበሰላም ከስደት ተመልሸ ደጂህን እንድረግጥ ፍቃድህ ይሁን

  • @Eyob797
    @Eyob7978 жыл бұрын

    Egziabher Yibarko Abatachin Bahtawi Aba Yohannes.

  • @trainngodamlish5996
    @trainngodamlish59968 жыл бұрын

    ለአባታ እድሜ ጤና አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-qm1qk2xf5r
    @user-qm1qk2xf5r8 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እሄንን በረከት ከነቤተሠቦቼ እንድካፈል ቅዱሥ ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን አባታችን አባ ዮሀንስ እርሶንና ወንቅሸት ቅዱሥ ገብሬኤል ለማየት ናፍቃለው አባ በፀሎትሁ አሥቡኝ መደሀኒታችን እየሡሥ ክርሥቶሥ ይጠብቆት እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጥልን አሜን

  • @user-mg8uc3id2c

    @user-mg8uc3id2c

    7 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tekshop7519

    @tekshop7519

    7 жыл бұрын

    Meelat Kokab አባቃለሒወትያሠማልንእድሜፀጋያድልልንበጣምደስይላልመዝሙሩሢሠማጭንቀትይጠፋልፀልዩልኝአመተገብሬሔልእባላለሁጉባዬውለመካፈልያብቃኝአሚንአሚንአሚን

  • @user-rb6lq4hy2k

    @user-rb6lq4hy2k

    7 жыл бұрын

    Meelat Kokab አሜን

  • @yurikhoury7899

    @yurikhoury7899

    6 жыл бұрын

    Tek

  • @yurikhoury7899

    @yurikhoury7899

    6 жыл бұрын

    سارهየማሪ ል085ጅ ነኝ الشمري211213

  • @asaytit5262
    @asaytit52625 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የስላም አባት ፀጋውትን ያብዛልን

  • @user-bt7zb3lp4z
    @user-bt7zb3lp4z8 жыл бұрын

    amen abaty be erswet lay metfo meyasebuten medhanyalm lebonachewn yegeset aba rejm edmy ena tena yadeleln aba enwedwetaln enym egzhabher amelake redtog wed kedset hager temlshe beza bemnafkew bemyaglgelubet be wenkshet gedam tegegche be vidio edaywachew wegnoche edfewse medhanyalm yerdage aba yamegal weltmaryame neg yetlyoulg abaty

  • @user-rf7ju2we3m
    @user-rf7ju2we3m2 ай бұрын

    Amen.amen.amen.abatachin.bedime.betega.yakoyelen.betolet.asebugn❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲 26:58

  • @user-xy3kw4tj6q
    @user-xy3kw4tj6q7 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @alemuatenafu3420
    @alemuatenafu34206 жыл бұрын

    እውነትነውለእግዚአብሔርክብርናምሥጋናይገበዋል.እንዲሁምለአባቶችክብርይገባልእድሜንያድልልኝበፀሎተወያስቡኝ።

  • @mersaabdalidy2437
    @mersaabdalidy24378 жыл бұрын

    በእውነት. አባታችን.እድሜ.እና.ጤና.የሰጠለን.አሜን. አሜን. አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone53295 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @ghirmayweldeyesus4606
    @ghirmayweldeyesus46068 жыл бұрын

    ኡነት ነው እግዚኣብሔር ለመረጣቸው ማን ይከሳቸዋል !!! ኣባታችን ኣባ የውሃንስ አግዚኣብሔር ዕድሜና ጤና ይስተዎት!!!ለኔ ደካማ ደሞ በጸሎት ኣስቡኝ

  • @mebrhitheyilecell8642

    @mebrhitheyilecell8642

    8 жыл бұрын

    AMAN AMAN KEBER. yesf legzabher AmAn AMANNNNNNNNN

  • @almazabairouse5852
    @almazabairouse58527 жыл бұрын

    አሜን አባ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c6 жыл бұрын

    አባ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እርስወን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን መቼ ነው የመዳኛ ቀኔ

  • @user-jk5xm2bq8p
    @user-jk5xm2bq8p7 жыл бұрын

    አባ ይፍቱ እግዚአብሔር ለአባቶቻችን የእድሜ ፀጋውን ያብዛልን አሜን እመብርሀን የአባቶቼኝ ቡራኬ ሳላገኝ ድንግል ምንም አታድርጊኝ አሜን

  • @user-rb6lq4hy2k

    @user-rb6lq4hy2k

    7 жыл бұрын

    ሠላሜ ነሽ ድንግል ዋስትናዬ አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitsolomon8846

    @selamawitsolomon8846

    5 жыл бұрын

    Aba idimena tena yistuh betdilotuh asibugn nafikalew kidus gebrel kesidet beselam yasigebagn ledeju yabkagn

  • @hello-wb5bs

    @hello-wb5bs

    5 жыл бұрын

    waaas

  • @alemashabady6105
    @alemashabady61058 жыл бұрын

    ኣባ እድሜና ጤና ይስጠዎት እባካቹሁ በእግዚኣብሄር ስም ያባ ኣድራሻ ካላቹሁ በድግል ማርያም ስም ተባበሩኝ ስደተኛ ነኝና

  • @egzhabeheryimsgn220
    @egzhabeheryimsgn2206 жыл бұрын

    Zemara meliket yasemalin abatachin Egzhabeher edema wetin yarzemilen ye agelglot zemenwet yibarki

  • @haystacksasfaui7880
    @haystacksasfaui78806 жыл бұрын

    አባቴ እድሜ ይስጥልኝ

  • @sarahtadeve3620
    @sarahtadeve36206 жыл бұрын

    Amen amen amen abatachine kalhiwet yasemalen

  • @user-ch7wm2rz9w
    @user-ch7wm2rz9w6 жыл бұрын

    እግዚሀብሄር ይመስገን አባየን የሰጠን

  • @romanyimerethioadeisabeba583
    @romanyimerethioadeisabeba5838 жыл бұрын

    abatahen kalehyewot yasamalen

  • @mekadsm8399
    @mekadsm83996 жыл бұрын

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ሁለተ መድን እስከ ነቤተሰቦቸ የበረከቱ ተካፋይ ያብቃን በጸሎትሁ አስቡን እ መቤቴ ማርያም ትጠብቅልን

  • @weltemareyamtegist5037
    @weltemareyamtegist50378 жыл бұрын

    እግዚያቢህር እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት ይህን ወተት እና ማር የሆነ ቃል እግዚያቢህር ሁይ በአካል ተገኝቸ ለመስማት ያብቃኝ ለንስሀ አብቃኝ

  • @slmaalariny519

    @slmaalariny519

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @mamimamii4852
    @mamimamii48526 жыл бұрын

    Egziabher yimasgen Abatachin batsalotati yasibun

  • @hermonfikadu6887
    @hermonfikadu68877 жыл бұрын

    amen kalehiwet ysmana ellllllllllll ellllllllllll edmen tenan yhabkum amlak

  • @ehtamarymiteke6032
    @ehtamarymiteke60328 жыл бұрын

    Aba edman tena yestote EGZABIHER. AMLAKI

  • @alexbekele5562

    @alexbekele5562

    7 жыл бұрын

    amen

  • @user-do4ne2ds1b
    @user-do4ne2ds1b7 жыл бұрын

    amen amen amen kal hiywet yasemaln

  • @user-ki3gw4rj5n

    @user-ki3gw4rj5n

    7 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @hirutbekele977
    @hirutbekele9777 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tarikuagachewu6879
    @tarikuagachewu68796 жыл бұрын

    አባ እድሜና ጤና ለርስዎ

  • @TheBornna
    @TheBornna8 жыл бұрын

    ABA EGZIABHER EDMEWON YARZMLEN.

  • @mebrhitheyilecell8642

    @mebrhitheyilecell8642

    8 жыл бұрын

    aman AmANNNN

  • @yesehyeaebate8041
    @yesehyeaebate80418 жыл бұрын

    kaleyiwet yasemalen

  • @kurikuri1029
    @kurikuri10296 жыл бұрын

    Elelelelelelelelelel elelelelelel Elelelelelelelelelel kalehiwot yesmalen

  • @arkacarkac7510
    @arkacarkac75103 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen❤️❤️❤️

  • @yemanetesfaytesfay3080
    @yemanetesfaytesfay30805 жыл бұрын

    Halye halye luya luya

  • @vjjvfuuf1955
    @vjjvfuuf19557 жыл бұрын

    kelhy wet yasemalen amen

  • @almazalmeu5751
    @almazalmeu57518 жыл бұрын

    Ameeeen ameeen ameeen abtaine idemina tena yestilng!!!

  • @sbsbs3192

    @sbsbs3192

    7 жыл бұрын

    Almaz Almeu Edo

  • @adhanechyemila4662
    @adhanechyemila46626 жыл бұрын

    amen amen amen amen amen amen amen.amen.amen

  • @zionzion3678
    @zionzion36787 жыл бұрын

    አባ አድሜ ይስጦት አግዜር ይባርኮት! ይህንን ፓስት ያረጋችሁልን አግዜር ያክብራቹ። አሳቸውን በምን መንገድ ማግኘት አንደምንችል ብትነግሩኝ። አመሰግናለው ። ስደት መጥፎ ነው ለሃገራችን ያብቃን የኢዝራኤል አምላ ይጠብቀን።

  • @telefishemales3139

    @telefishemales3139

    7 жыл бұрын

    Zion Zion. በስልክ ማግኘት ትችያለሺ

  • @alemtadesse8251
    @alemtadesse82516 жыл бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @user-in3fh6cf9k
    @user-in3fh6cf9k3 жыл бұрын

    ማራኪው

  • @ndiskdnmndnsm2155
    @ndiskdnmndnsm21556 жыл бұрын

    እግዚአብሄረ ይመሥገን አባቴ አረ በፀሎት አሥቡኝ ቤተሠብ ወቅሸት ሂዲ ብልም ደረሠው ተመለሡ አባ ፈውሥ ሣይጠብቁ እኔ እዲገናኝኜ ነበረ የናፈቅሁት ከሥደት እድመለሥ አባ ፀሎት አሥቡኝ አገረ ገብቼ ወቅሸት እግሬ ቢረግጥ

  • @ndiskdnmndnsm2155

    @ndiskdnmndnsm2155

    6 жыл бұрын

    ትክክለኛ ቁጥራችውን ሥጡኝ

  • @solomonayele7064
    @solomonayele70644 жыл бұрын

    Amen

  • @adbaruwonber9183
    @adbaruwonber91836 жыл бұрын

    ELELELELELELELELELELELELEELELELELELELEL

  • @rahelrahel307
    @rahelrahel3078 жыл бұрын

    aba gen huleam eza gedam yegegnialu

  • @mogeskassa7127
    @mogeskassa71278 жыл бұрын

    egeziabeher edemayachewn yesetelen

  • @bahgialonibahgi3720
    @bahgialonibahgi37206 жыл бұрын

    Abatashin egzieabher edme yesten

  • @lomiyoutube9513
    @lomiyoutube95133 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @AB-do6nc
    @AB-do6nc8 жыл бұрын

    e/r Rageme edema yesetachuo La Abatochachenhi ebakachuo selekachahuone lakuolenhi banatachuo

  • @AmeenaRf

    @AmeenaRf

    7 жыл бұрын

    A B

  • @yemanetesfaytesfay3080
    @yemanetesfaytesfay30805 жыл бұрын

    Egzabhre yemsegen

  • @alemneshdesiye5906
    @alemneshdesiye59068 жыл бұрын

    Abayi Edmina Tina yestewot Be Tolotowo Yasbun Sdetegin Nennnnnn Yeserawite Gita LUEL E.g. zr ye Mibata Kdste Dngele Maryame Leje Zarime Zewetreme ymesgenn Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman ELELELELEL

  • @seaphonea49

    @seaphonea49

    6 жыл бұрын

    Amen

  • @haystacksasfaui7880
    @haystacksasfaui78806 жыл бұрын

    አባቴ እኔ አንድ ልጅቶ በስው የአገር ስድተኛ ነኝ ግን አባቴ አሁን እርሷን በመከታተል ሰአት አንድ እናቴ 2 አመት ሆናቷል የአይምሮ። ጭንቁትና። እድሁም አባቴ። አሁን ያለችው በአማንኔል በደኒት ነው ያለችው አባቴ እኛን ልጆቾን እንኳ አታቅም አባቴ ስልኳት አይነሳልኝምም በቃ መርጃ ሰምቼ እኔ ያለሁት ባህሬን ስድት አለም ነው ያለሁት እና አገር። ቤት ያሉት ውድሞቼ ይዛዋት ይመጣሉ

  • @lilaimo2705
    @lilaimo27056 жыл бұрын

    stegawin yabizalot Ameeeeen

Келесі