Aba Yohannes VCD Part 7 in Jerusalem, Israel

Пікірлер: 226

  • @user-oc5hh9br4l
    @user-oc5hh9br4l7 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x

    አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qm1qk2xf5r
    @user-qm1qk2xf5r8 жыл бұрын

    አባ ዮሀንሥ እግዚዓብሄር በዕርሶላይ አድሮ ድንቅ ሥራን ነው ያደረገው VCD ውን ሁሉንም አይቻለው አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይሥጦት

  • @Nano-mv8uv
    @Nano-mv8uv2 жыл бұрын

    አባዬ በፀሎት አስቡኝ ስራም የለኝ ቡዙም ያስጨነኩኝ ነገሮች አሉ በትጋት እደህቶቼ እደወድሞቼ እዳባቶቼም እደኖቶቼም ለምስክርነት ያበቃኝ ዘድ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ፍቃዱ ይሁንልኝ ያባዬም እባና ፀሎት ይርዳኝ አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን 👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💕💕💕

  • @user-uw3wl1gk6i
    @user-uw3wl1gk6i7 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ለአባታችን የድንግል ልጅ ይሰጥልን አሜን

  • @user-fb9nd7ev1r
    @user-fb9nd7ev1r5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን የበረሀው መናኝ አባታችን አባ ዮሐኒስ ተስፋ ማርያም እድሜወትን ያርዝምልን የስደተኞች አባት የስደተኞች ተስፋ በፀሎተወ ያሱቡኝ ስደተኛዋ ና ሀፂያተኛዋ የእግዚአብሔር ባርያ ነኝ

  • @tsegatsaga6127
    @tsegatsaga61272 жыл бұрын

    Egziabher yimesgan Abatachin qalhiwet yasrmalen Amen bexega betana yanurlin Amen

  • @dheheuhh2800
    @dheheuhh28002 жыл бұрын

    አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikertaye7347
    @fikertaye73478 жыл бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @saraferaw1980
    @saraferaw19802 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን

  • @user-xu6ub7jq8w
    @user-xu6ub7jq8w2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @alammolla7658
    @alammolla76582 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @almasaboobacker5934
    @almasaboobacker59342 жыл бұрын

    አባታችን በእረሜ በፀጋ ያኑረልን ጥለቸዎን ከግረዎሥር ይጣልልን የገልግሎ ዘበነወን ያሥረዝምልን የራማው ልኡል ገብረኤል የህይዎት አባት ሺሺሺመትኑሩልን እኖድኋለን አሜንንን እልልልልልልልል

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ያስተማሩን የመከሩን የገሰፁን አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ሽ አመት ያኑርልን አባታችን

  • @user-vj7tg4zs1p
    @user-vj7tg4zs1p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን ላስተማሩን ለመከሩን ላባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen15352 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @wewee6122
    @wewee61222 жыл бұрын

    በእውነት ለአባታችን ላሰተማሩን ለመክሩን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesertadugna6447
    @mesertadugna64472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወትያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችን

  • @amaamm7487
    @amaamm74872 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላትዎትን የእግርዎት መረገጫ ያድርግልን አሜን

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን የሰላም የፍቅር አባት አባዬ ፅሎቶት ይርዳን

Келесі