Wa Lenfsih Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur by Aba Yohannes Tesfamaryam

Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur by Aba Yohannes Tesfamaryam. For more information about Wonkshet monastery, visit the monastery website at www.wonkshet.com

Пікірлер: 273

  • @fxhfdr3750
    @fxhfdr37505 жыл бұрын

    የስደተኞች አባት በእድሜ በፀጋይጠብቅልን እናቴ እመብርሀን ለንስሀ አብቄ አባ ሆይ በፁሎተው ያሰቡን😭😭😭😭😭ዋነብሴ የት ይሁን መግቢሽ

  • @aynniguse8279
    @aynniguse82794 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከዛ ከጭለማ እንዳንውደቅ አንት እርዳን ለንሰሀ ሞት አብቃን አቤቱ ማረን ይቅረ በለን

  • @user-uw3wl1gk6i
    @user-uw3wl1gk6i7 жыл бұрын

    አባቴ በፀሎት አሰብኝ በሠው አገር ነኝ በህዛብ አገረ ነኝ

  • @fikertaye7347
    @fikertaye73478 жыл бұрын

    እኔስ ወዬውልኝ የምግባር ድሀ ነኝ እመቤቴ ማርያም ዋስ ጠበቃ ሁኝኝ ....የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @mekdesnegatu9085
    @mekdesnegatu90856 жыл бұрын

    #ልጄ

  • @user-xe4wx1dl8q
    @user-xe4wx1dl8q6 жыл бұрын

    ዋ ለነብስህ የ አዳም ልጅ አደራ

  • @habshihabshi8954
    @habshihabshi89546 жыл бұрын

    አባ ለንሰሀ እንድበቃ ስደተኛ ነኝ ያስቡኝ በፀሎቱ

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya13067 жыл бұрын

    Zemarae melaekt yasmalen

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet89724 жыл бұрын

    እባታችንን ከክፍ ነገር ጠብቅልን አቤቱ ጌታሆይ በወዳጅህ በአባታችን እጅ እንድባረክ ላገሬ አብቃኝ ኢትዮጵያን ከመጣው መቅሰፍት ሰውርልን.....አሜን...ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን....ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን....አሜን....

  • @user-fc8nm9sv4v
    @user-fc8nm9sv4v6 жыл бұрын

    አባ የስደቶኞች አባት ለንስሃ እድንበቃ በፀሎትዎ አስቡን አባየ 😭😭😭

  • @user-ph4dl5qe8z
    @user-ph4dl5qe8z6 жыл бұрын

    አባ እኔ ሀፂአቴ የበዛ ደካማ ፍጡር ነኚ እና በባእዲ አገር ነዉ ያለሁት ለንስሀሞት እዳበቃኚ አባ በፀሎት እርዱኚ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda4 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ለንሥሐ ሞት አብቃኝ የወንቅሸት ቅዱሥ ገብርኤል አንተ ጠብቀኝ አባቴ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-ys7xr5sx9w
    @user-ys7xr5sx9w5 жыл бұрын

    አባቴ,በጸሎት,አስቡን

  • @user-ls9sp9bx5f
    @user-ls9sp9bx5f5 жыл бұрын

    በፀሎታችው አስቡኝ በስደት ነኝ ወለ ተ ብርሀን

  • @bettytesfaye7238
    @bettytesfaye72389 жыл бұрын

    Betam desi yilal abatachin kale hiwot yasemalin..Amennn

  • @tsionnigusenigusenegash4149
    @tsionnigusenigusenegash41497 жыл бұрын

    አባቴ እድሜ የድንግል ልጅ የድልልኝ በጸሎቶት አሠቡኝ አባቴ የጻድቅ ሠዉ ፀሎት ያድናል እምነት በሌለበት አገር ሥደተኛ ነኚ ሠመነ ማሪየም አባቴ ኑሩልኝ ተባረኩልኝ ክፋ አይንኮት አባቴ አሜን

  • @salomalavee7947
    @salomalavee79476 жыл бұрын

    አባታችን በፀሎታችሁ አሰቡን አባ ኃፅያቴ ብዛቱ ለንሰሐ ሞት እድበቃ በፀቷት አትርሱኝ

  • @Birt-mc8li
    @Birt-mc8li6 жыл бұрын

    ዋ ለነፍስህ ያዳም ልጅ አደራ ያገኛሀል የሲዎል መካራ !! አጥንትን የማለመልም ዝማራ መላእክትን ያስማልን አባታችን እኛንም በስደት ያሉትን ልጅዎትን በፃሎት አስቡን !!

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro952 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በፅለትወ ያስቡን ለንስሀሞት እዲያበቃን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @irsh383
    @irsh3838 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥወት። ዝማሪ ምላክት ያሰማልን አሜን