Aba Yohannes Tesfamariam Part 559 A ''የመዳን ቀን''

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በ KZread እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
'' የመዳን ቀን ''
በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Пікірлер: 1 200

  • @user-ws6yz6zk7o
    @user-ws6yz6zk7o4 жыл бұрын

    እናታችሁን የምትወዱ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉን ከዝህ ክፉ ምንፈስ 😭😭

  • @user-eu7ih7ic9b

    @user-eu7ih7ic9b

    4 жыл бұрын

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ እግዚአብሔር፣ ይማርልሽ

  • @zanezane8524

    @zanezane8524

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የበርሃዉ መናኝ ፈጥኖ ደራሹ ይማርልሽ

  • @almassalmasnegas6978

    @almassalmasnegas6978

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይማርልሸ

  • @user-zv1ws3tp9s

    @user-zv1ws3tp9s

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እሕቶ

  • @user-ws6yz6zk7o

    @user-ws6yz6zk7o

    4 жыл бұрын

    @@user-zv1ws3tp9s አሜን አሜን አሜን

  • @leyounesheenata320
    @leyounesheenata3204 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል አባዬ አንድ እህቴን ያማታል በጸሎት አስቡኝ በቅዱስ ገብርኤል እደጃችሁ ለመድረስ ያብቃኝ እናቴን እህቴን በሰላም ያገናኘኝ ከሶስት ወር ነው የቀረኝ አባዬ እደጃችሁ ልደርስ አሜን እስከዛው ድረስ ጸሎታችሁ በኛ ይደርብን

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede33414 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን የበርሃው መናኝ አባ ዮሐንስ

  • @eldanaphone3172
    @eldanaphone31724 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Melisuyee

    @Melisuyee

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @user-tj8hl8bt1z

    @user-tj8hl8bt1z

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-ff5cv1zj5g

    @user-ff5cv1zj5g

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo41994 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜውን ና ጤናውን አብዝቶ ያድልልን!🕊እኛንም በስደት ያለንውን መላከ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ እንዲያበቃን በጸሎቶት አስቡን! አሜን

  • @mestedabiy2218

    @mestedabiy2218

    4 жыл бұрын

    Ybg k

  • @user-tn8ei7by5l

    @user-tn8ei7by5l

    4 жыл бұрын

    zinash sidamo አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tc1bc9bk7c
    @user-tc1bc9bk7c4 жыл бұрын

    ለአባታችን እድሜነ ፀጋወትን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነቹሁን እግዚያብሄር አምላክ ይባርክላቹሁ እኛም በስደት አለም ላይ ያለነውን ልጆቻቹህን በፆለታቹሁ አስቡን

  • @tube-mc9iz
    @tube-mc9iz4 жыл бұрын

    እኔ ምኞቴ አገሬ ገብቼ መዳን አሥባለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ

  • @apkopkoh9131

    @apkopkoh9131

    4 жыл бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-mo6ge8dd2b

    @user-mo6ge8dd2b

    4 жыл бұрын

    Egziabher yrdash

  • @user-dr1wd9kc2r

    @user-dr1wd9kc2r

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @user-kh1mz8jl7u

    @user-kh1mz8jl7u

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @sabinamirfa1207

    @sabinamirfa1207

    4 жыл бұрын

    Enata amobingail bxlotachu abey ydrsling

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የተዋሕዶ ልጆች ጨርሶ ይማራችሁ አምላከ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @user-ik4rs2uz4j
    @user-ik4rs2uz4j4 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጡልን አባየ መፅናኛየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ. አሜን !!! እኔማ ሃሳቤን በእርሱ ጥየዋለሁ ያደረገልኝን እኔው አውቀዋለሁ. !!!!! አሜን አሜን አሜን

  • @user-dh8uv1fv5i

    @user-dh8uv1fv5i

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @zanezane8524

    @zanezane8524

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-ik4rs2uz4j

    @user-ik4rs2uz4j

    4 жыл бұрын

    @@zanezane8524 አሜን

  • @user-kh1mz8jl7u

    @user-kh1mz8jl7u

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @gebrigebri2293

    @gebrigebri2293

    4 жыл бұрын

    ይቅርታ የት ማግፕት እችላለሁ ገዳሙ የት ኣድራሻውን መላክ ይችላሉ::

  • @argashgetachew9776
    @argashgetachew97764 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባ ዩሀንስ ተስፍ ማርያም ይፍቱን ቃለህይወት ያሰማልን በድል በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ መድሀኒአለም

  • @user-xr8bb9jy8w
    @user-xr8bb9jy8w4 жыл бұрын

    አቤቱ እኛንም ለመፈወስ ያብቃን

  • @user-kh1mz8jl7u

    @user-kh1mz8jl7u

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ee8nc9yu9n

    @user-ee8nc9yu9n

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @elfneshmhari5449

    @elfneshmhari5449

    4 жыл бұрын

    😭😭😭elllllllll elllllll ellllllll abtachin legnam tslylign

  • @hdhe5345

    @hdhe5345

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-jm4jm4wv9y

    @user-jm4jm4wv9y

    2 жыл бұрын

    @@hdhe5345 አሜንንን

  • @user-ws6yz6zk7o
    @user-ws6yz6zk7o4 жыл бұрын

    አባ በፀሎታችሁ አሥቡኝ እናቴን ክፊ መንፈሥ ያማታል እሦም መታ እንደምድን ተሥፋ አረጋለሁ

  • @zanezane8524

    @zanezane8524

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ እናት አምላከ ዬሃንስ የበርሃዉ መናኝ አለ ትፈወሳለች

  • @user-ws6yz6zk7o

    @user-ws6yz6zk7o

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mobizone3785

    @mobizone3785

    4 жыл бұрын

    አባ በጣሎታቹ አሰኩን

  • @mobizone3785

    @mobizone3785

    4 жыл бұрын

    አባ በጣሎታቹ አሰኩን

  • @hiwotayla6227

    @hiwotayla6227

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ወንቅሸት ሂዶ እማይድን የለም ትድናለች አይዞሽ

  • @barisoyassy2325
    @barisoyassy23254 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን አባ በረከቶን ይደርብን አሜንንን

  • @user-ys3fq8ri5c

    @user-ys3fq8ri5c

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @selamselam9727
    @selamselam97274 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ ቅዱስ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ዘላለም ያኑርልን በእድሜ እና በጤና ለእናንተ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድርስልን አሜን!!!

  • @Suraman96

    @Suraman96

    2 жыл бұрын

    አረ ዋቴ ነው kzread.info/dash/bejne/ZXisqtqGqdDKfKQ.html

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታቺን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከት በኛለ ይ ይደር በሰላም አገሪ ገብቸ ለደጂወ ያብቃኚ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @akalakal3531
    @akalakal35314 жыл бұрын

    ተዋሕዶ ለዘላለም ይኑር አባታችን ያሰንብትልን ቅዱስ ገብርኤል ከደጅ ይጣለኝ ስለቴ ነው

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp4 жыл бұрын

    አባ በፀሎት የስቡኝ እዴሜ ጤና ይሥጥልን ያቆይልን አባ ይኖርልን አሜን አሜን አሜን

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube17804 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን የኔስ መቼ ይሆን ቀኑ አምላኬ ሆይ የመዳን ቀኔን አቅርብልኝ

  • @user-ez4uq1kb6d

    @user-ez4uq1kb6d

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zq5xm9so9p

    @user-zq5xm9so9p

    4 жыл бұрын

    እኔብቻመሥሎኝ መቸነውየኔ ቀንእምለው ቢጤአለኝእደ አይዞን አድቀን እንጎበኛለን

  • @merontedros2994

    @merontedros2994

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @hegeyeshhegeyesh1128

    @hegeyeshhegeyesh1128

    4 жыл бұрын

    @@merontedros2994 እልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @zidzid6151

    @zidzid6151

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-bc4gk5sr5i
    @user-bc4gk5sr5i9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አምላክ ዮሐንስ እኔንም ከሰይጣን ማስርያ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ የረማው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o4 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የወንጌል አርበኛው የተዋህዶ እንቁ አምላከ ዮሀንሥ ዝነኛው መለኩሤ በባእድ ሀገር መፅናኛዬ በረከትወ በሁላችን ይደርብን አሜን፫🙏🙏🙏🙏☝

  • @user-ex3rp9pj3b
    @user-ex3rp9pj3b4 жыл бұрын

    አባታችን የበረሀው መናኝ ያዳምልጅ መዳኛ የስደተኛች ተስፋችን ኑሩልን ሺ አመት ኑሩልኝ አባቴ የመጨሻው ዘመን ንፀህ ባህታዊ አባቴ በፀሎት አስቡኝ በፀሎት አስቡልኝ እናቴን አሞብኛል የበረሀው መናኝ የመኖሬ ተስፋ ።

  • @user-pz7ly8sx1f

    @user-pz7ly8sx1f

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ

  • @user-ex3rp9pj3b

    @user-ex3rp9pj3b

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dawitbezuneh9304

    @dawitbezuneh9304

    3 жыл бұрын

    የአዳም መዳኛ :የስደተኞች ተስፋ : የመኖር ተስፋሽ እግዚአብሄር እንጅ አባ ዮሃንስ አይደለም !!

  • @brhangebremedhn1719

    @brhangebremedhn1719

    6 ай бұрын

    ፈጣሪ ካንቺ ይሁን

  • @user-mr5hf6kb4w
    @user-mr5hf6kb4w4 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ሰሞኑን አላየሃችሁም ነበርና ናፍቃችሁኝ ነበር ላባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ደካማ ነኝ አባየ

  • @ManiMani-bx7er
    @ManiMani-bx7er9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey75594 жыл бұрын

    ኣባታችን ለዘልኣለም ኑሩልን እድሜ እና ጤና ይስጦት ጥንት ጠላታችን ዲያብሎስ እግሮት ስር ይጣልልን ከዚ የበለጠ ታኣምር ምን ኣለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን እና ኢትዮጵያ ሃገራችች ለዘላኣለም ይኑር ኣሜን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ የበረሐዉ አንበሳ ሺ አመት ያቆይልን ቸሩ መዳህኒ ዓለም በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @almazmintu4981
    @almazmintu49814 жыл бұрын

    የተዋህዶ ሊጀ መሆን ተሰፋ አለኝ አባይ በጸሎተ ሊቦ አስበኝ ጸጋ በረከቶች የደረሰን

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u2 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ስደተኞቹን ልጆቻችሁን በፀሎታችሁ አስቡን የወቅ ሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አደራህን ለደጅህ እንድታበቃኝ ምኞቴን ሁሉ አንተዉ ፀፅምልኝ መመካዬ ጠባቂዬ ተስፋዬ ባተ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p3 жыл бұрын

    አሜን፫ አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለናተ የደርሰ ለኛም ይድርስ አሜን ፫🙏🙏🙏 አባ በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ማሪያም ብለው እያመመኝ ነው ጥርሴን አልቻልኩም😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አተው እርዳን ( እርዳኝ አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @tsagae6563
    @tsagae65634 жыл бұрын

    የኛ አባት እንዲህ ናቸው ዝነኛው ሀዋሪያ የፍቅር አባታችን እልልልልልልልልል

  • @getenetselame1376
    @getenetselame13764 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን አባት ማግኝት መታደል ነው ፈጣሪ ለዝህ ለተቀደሰ ቦታ አብቃኝ እኔ ሀጣተኛ ነኝ አምላኬ አለማመኔን እርዳኝ በመገድህ ምራኝ

  • @tube-jy6zk
    @tube-jy6zk4 жыл бұрын

    የድሀው አባት አባ ዪሀንስ እድሜዎትን ያርዝምልን ፆለትዎ አይለየን እህት ወድሞቻችን ለናተ የደረሰ አምላከ ዪሀንስ ለኛም ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይታደገን አሜን ፫ አየ ስደት ብዙ ነገር አስተማረን ለኔ መሰደደ ለበጐ ሆነልኝ

  • @tsegataganu3625

    @tsegataganu3625

    3 жыл бұрын

    Abba nuruligni

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታይ የስራዊት ጌታ መዳኒአለም አተፍውስኝ በስላም ሀገሬ ግብቼ ከዚህ ፍውስ መቼይሆን ምፍውስው አምላኬእርዳኝ አባ በፃለቶአስቡኝ ወለተኪዳንምህርት አባ

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking4 жыл бұрын

    አባታችን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ በፅሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው እግሬን እያመመኝ ነው

  • @konjoale4468
    @konjoale44684 жыл бұрын

    መች ነው እኔና ቤተሠቦቼ የምንድነው አረ አማኑኤል አምላከ ዮሀንስ ሆይ ና ቶሎ ና😭😭😭🙏🙏

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76733 жыл бұрын

    አባታችን አባ የዋኒስ ፀሎት ልመናዎ እረዴት በረከቶት ይደርብን በእውነት ይሄንን ቅዱስ የመዳን ቤቱን እድረግጥ የእግዚአቤሔር መልካም ፍቃዱ ይሁንልኝ አባቴ አባ የዋኒስ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    አባ ዮሐንስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን የወቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል ለመሳለም ያብቃኝ የመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ዘወትር አይለየን በስደት ያላችሁ የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች በያላችሁበት የኢየሱስ ክርስቶስ ፈዉስ አይለየን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeinazeina4169
    @zeinazeina41694 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላክ እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ደካማነኝ እኔ አባ

  • @ghenetzemuy6584
    @ghenetzemuy65844 жыл бұрын

    🙏❤💚💙 አባ ዮውሃን እግዛአቢሄር ጤና ይስጣቹ ❤🙏 አባ ዮውሃንስ ተስፈማርያም እኔ ስልኽ እደውላለህ ግን ይጠራል አይመልስም ወንድሜ ታመመቢኝ እባኽዎት አባ እኔ ሁሉ ግዜ የርስዎ ቃል እሰማለሁ ወንድሜን ድረሱለት አደራራ ❤💙💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alabalab7171

    @alabalab7171

    4 жыл бұрын

    Elilililililili

  • @user-ul1zy5te1v

    @user-ul1zy5te1v

    4 жыл бұрын

    እልእል

  • @user-ty6bx8ge9p

    @user-ty6bx8ge9p

    3 жыл бұрын

    ስልክ ስጥኝ እባክህ

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nmАй бұрын

    አባታችን በፅሎት አሱቡኝ ወለተ አማንኤል ብአርብ ሃገር ነኝ እና ጆሮየ አያሳማኝም እያለ ነው 😢😢

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bjАй бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባዬ በፀሎት አስብን ቤተሰብን በፀሎት አትርስኝ አባዬ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getetachane2286
    @getetachane22864 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ታፈጣርሉ አባታችን ራጂም እድሜ ይሰጣሉን

  • @user-ws7mt1zw1f
    @user-ws7mt1zw1f4 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባቴ❤

  • @mobilezone7158

    @mobilezone7158

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ግንስልኩ አይነሳም። ይጠራል ምንም አይስራም

  • @agerye3021

    @agerye3021

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ሺአመት ያኑርልን አሜን

  • @user-ws7mt1zw1f

    @user-ws7mt1zw1f

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sallamkann3472

    @sallamkann3472

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-jg7jr4bp2m
    @user-jg7jr4bp2m3 жыл бұрын

    ማራኪው ዮሐንስ ጀግናው በሐታዊ ዝነኛው የአዳም ተስፋ የዳቢሎስ ጠላት እልልልልልልልልልልል ጠላቴ ዳቢሎስ ተቃጠል እስይ እስይ እስይ እስይ እስይ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1053 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለኣባታችኝ ረጅም እድሜ ን ጸጋው ያብዛላቹኡ

  • @user-cp4fw3sk7r
    @user-cp4fw3sk7r4 жыл бұрын

    አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ በማይሆን መንገድ ነው ስራችን ሰይጣን ከኝ ይራቅ ጥንቆላ መተቱ አባ ወለተማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @MT-wp6nz

    @MT-wp6nz

    4 жыл бұрын

    Kiber, ledenigil, lige, lekiresitos, lemesikelu, balebat, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MT-wp6nz

    @MT-wp6nz

    4 жыл бұрын

    Lllllllllllllllllllllllllllllll, Aba, betelot, yasibugne, bemesikelo, lemebaraki😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍

  • @hdhe5345

    @hdhe5345

    4 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @mmmjj9090

    @mmmjj9090

    3 жыл бұрын

    አባቴ በፀሎቶችሁ በማይሆን መንገድ ነው ሰሪችን ሰይጣን ከኝ ይሪቅ ጥንቆላ መተቱ አባ ወለተ ማርያም በፀሎታሁአስቡኝ

  • @user-dh8uv1fv5i
    @user-dh8uv1fv5i4 жыл бұрын

    ለአባታችን እሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @abebemollaabebemolla9303
    @abebemollaabebemolla93039 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛአባት የበረሃው መናኝ የሰይጣን ጥላት ያዳም ልጅ ህይወት ነፍ አመት አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህይወትያሰማልንየኛአባትየበረሃውመናኝየሰይጣንጥላትያዳምልጅህይወትነፍአመትይኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh90484 жыл бұрын

    አባታችን በረከትዎት ይደርብን አምላኬ በሰላም ለእናት ሀገሬ አብቅተሀኝ አባን በአካል እንዳያቸው አንተው እርዳኝ እኔማ እሄዳለሁ ወንቅሸት ገብርኤል አባ በጸሎትዎት አስቡኝ ሀጢአተኛ ልጅዎትን አሜን

  • @zanezane8524
    @zanezane85244 жыл бұрын

    የ8 ሺህ ሃዋሪያ የአዳም ልጅ ነፃ አዉጪ አቤት የተሰጦት ፀጋ እፁብ ድንቅ ነዉ ለዘልአለም ይኑሩልን የኔ ጌታ

  • @user-dz4pe2em1z

    @user-dz4pe2em1z

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው እህትዋ ለዴጁ ያብቃን

  • @selam9713

    @selam9713

    4 жыл бұрын

    አምላክሽ የሞተልሽ ነው ጌታሽ

  • @gscgsvygdg370

    @gscgsvygdg370

    4 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ የአዳም ነፃ አዉጭ

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b4 жыл бұрын

    አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፣ ቅዱስ፣ ገብሬኤል፣ይጠብቅልን

  • @user-ox8gs3hm6l

    @user-ox8gs3hm6l

    4 жыл бұрын

    ዘማሪ ቃለወትን ይሰማልን መንጋስተ ሰማይትን ይወርስልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58163 жыл бұрын

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx9 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት እፁብድንቅነው ወገኖቻችን እንኳን ደስአላችሁ አባታችንን እግዚአብሔር አምላከይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ገዳማችንን ህዝባችንን ማህበራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z4 жыл бұрын

    እረጅም እድሜን ይሥጥልን ላባታችን

  • @user-ws7mt1zw1f

    @user-ws7mt1zw1f

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-eu7ih7ic9b

    @user-eu7ih7ic9b

    4 жыл бұрын

    አሜን፣ አሜን

  • @hudaameer8020

    @hudaameer8020

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @j2cell662
    @j2cell6624 жыл бұрын

    1ወር ቀረኝ ከሀገሪ ልገባ ልቤም ቸኮለ ልቤም ገሠገሠች የወቅሽትን አብየን ለማየት ከህመሜ ለመፈወስ አምናለዉ እዳናለዉ እሠወ ቤተሰቦቹ

  • @samuser9414
    @samuser94143 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen abatachen kalehewot yasemalin tsegawun yabizalin amen amen amen

  • @sablenew7550
    @sablenew75504 жыл бұрын

    አባቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጦት ለዚች እፅን እነደደረሱላት ለኔም ልጅ ለቤቴሰቤም ይድረስልኝ ይርሶ ፀሎትና ምልጆውት ለኝም ለሰደተኞች ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq4 жыл бұрын

    አባየ ስስቴ ሺህ አመት ያቆይልን በእጆቹ ለመሳለም ከእግርህ ስር ለመሳም ያብቃኝ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq4 жыл бұрын

    አምላከ የኋንስ አትለየኝ እያመመኝ ነው ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ገብሬል

  • @ZewdeZenebe
    @ZewdeZenebe2 ай бұрын

    የኛ አባት ዬሀንስ የአለም ብርሀን ናቸው አልጫውን አለም ያጣፈጡ ናቸው።❤እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው።

  • @user-sd7gk7nq5t
    @user-sd7gk7nq5t4 жыл бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሉዑል እግዚአብሔር ሆይ ለቅድስት ሀገራችን አብቃን እኔም መፈወስ እፈልጋለሁ እባካችሁን በፆለታችሁ አስቡኝ አባየ የበረሃው መናኝ የወንጌል አርበኛዉ ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo83144 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እንወደወታለን ነሽልኝ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @manumanu9014
    @manumanu90144 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ አባየ ሺ አመት ኑሩልን በፆለታችሁ አስቦኝ የስደተኞች አባት

  • @gubivtyhpyv4990
    @gubivtyhpyv49903 жыл бұрын

    አባታችን የኛ ሥጦታ ግርማ ሞገሥየአለም መዳኒት ጤነወትን ይሥጥልን ጠገውነረ ያብዛለውት እድሜወትን ያሥርዝምወለት ጠሎተው ይርዳን በረከተው ይደረበን አሜን አሜን አሜን

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat14834 жыл бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!አባ እንደው ወንቅሸት ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ ::የሰላም አባት :የፍቅር አባት :የስደተኞች አባት አባቴ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ጠላቶችን እግርህ ሥር ይጣልልህ አባዬ

  • @senaytabebaw2158
    @senaytabebaw21584 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን አባዬ ሺ አመት ኑሩልን የኛ መዳኛ

  • @user-cy5ct4bh8t

    @user-cy5ct4bh8t

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @merimarli9026
    @merimarli90264 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ✝️💒🕊️🕊️🕊️

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያስረዝምልን ክፉ አይንካብን አሜን አሜን

  • @user-vm7ir7gf7g
    @user-vm7ir7gf7g4 жыл бұрын

    Amen amen amen edemna tena yestelg aba selamy ledjehi yamekag sedtegaw weltmayam betlotacehiu asboeg

  • @haymeayele7859
    @haymeayele78594 жыл бұрын

    emam hasaben besu tiywalehu yadergelegn enw awkewalehu ❤❤abaye ergme edimena tena yistilen

  • @dawitdesalegn8662
    @dawitdesalegn86624 жыл бұрын

    ኣባ ዩዋሃንሰ በፆሎት ኣስቡሉኝ ስደተኛ ነኝ ወደ ትዳር እንዲመለስ በሰላም

  • @axe5159
    @axe5159 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu25539 ай бұрын

    የሰላም አንምባሳደር አባታችን ልዩ ስጦታችን እንኳን ደና መጡልን❤ስጦታዉ ለማይናገረዉ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላቹሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አሜን፫

  • @user-mk4qc4cf3s
    @user-mk4qc4cf3s4 жыл бұрын

    እኔስ እንደዚ እጮኽ ይሆን እንዴ እዛ ስሄድ... ወይኔ ሓጥያተኛ

  • @teffrecipes5984
    @teffrecipes59844 жыл бұрын

    የአባ ዮሀንስ ስልክ አልሰራም አለን እንዴት እንደምናገኛቸው የምታውቁ እባካችሁ ንገሩን

  • @user-lx9le7et2z

    @user-lx9le7et2z

    4 жыл бұрын

    አሳቸው ስልኩን አይዙትም ግን ስልኩን የሚይዙት ሰዋች ማንሳት አይፈልጊም ለረጂም ሰአት ይጠራል ግን አይነሳም አኔ ወር ሆነኝ ከ 100×በላይ ነው የሞከርኪት ግን መታደልን ይጠይቃል በጣም ነው ደተማፀንኳቸው በቴክስት አና በፌሰቡክ ለመንኩኝ ካለብኝ ችግር ደተነሳ የ 10 አመት ህፃን በስኳር ታማብኝ የተጨነኩ ነኝ ግን ምን አባቴ ልሁን እግዚያብሄር አባት ሰጥቶን ነበር ምን ዋጋ አለው አሮጠን አንሄድ በጣም እራቅን ለሁሉም መፀለየ አንዲየዝኑልን አየዞሽ

  • @teffrecipes5984

    @teffrecipes5984

    4 жыл бұрын

    @@user-lx9le7et2z እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይማርላችሁ እባካችሁ ኢትዪድያ ያላችሁ በስልክ ማግኘት የምትችሉ ንግሯቸው ቪዲዪ የምታወጡት የሚሰራ ወም የሚነሳ ስልክ ዳፉልን ትንሽ ልጅ ታማ ስትሰቃይ አታሳዝናችሁም

  • @user-lx9le7et2z

    @user-lx9le7et2z

    4 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy98279 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ላባታችን እድሜናጤና ያድልልን ለተፍወሳችሁ እህቶች ወንድሞች እንካን ደስ አላችሁ ለናተየደርስ ያባታችም እንባና ፀለትለኝም ይድርስልን አሜን

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n3 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤናይስጥልን ለእናተየደረሠለእኛምይድረስ በፆለተወያስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp4 жыл бұрын

    አባቴ እርሶን አሁን ማግኘት እንችላለን እባኮን በአርባ ሀገር ብዙ እህቶች እየጠየቁኝ ነውና እባኮን ለተቸገሩ ነብሶች እንዲደርሱላቸው በመቤቴ ስም እጠይቆታለው አባቴ እኔንም በፀሎቶት አስቡኝ አባ

  • @user-cg2os5ow2p
    @user-cg2os5ow2p9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኛንም መዳን ቀናችንን አቅርብልን አባየ በፀሎትሁ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @yeshwerkdemeke291
    @yeshwerkdemeke2914 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት እግዚአብሔር ይመሰገን ክፉ አይንካወት ድንግል ማሪያም ትጠብቅለን እኛ አብዝተን እንወዳታለን እርስዎን ይሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገንደ

  • @hiwotendriyas3509
    @hiwotendriyas35093 жыл бұрын

    አባታችን እረጀም እድሜ ይሰጥልን በጸሎት አሰብን

  • @user-ku2zo6ok6o
    @user-ku2zo6ok6o4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በፀጋ በእድሜ ያቆልን አባታችን በስደት ያለነውን በፀሎት አስቡን ወለተ ስላሴ ከቤሩት

  • @user-sp3pc3iw1c
    @user-sp3pc3iw1c4 жыл бұрын

    አቤቱ አባ ዮሀንስ በፀሎቱህ አስቡኝ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p9 ай бұрын

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @haymanotkebede598
    @haymanotkebede5984 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ይስጥልን የርሶ ፀሎትና ልመና ለኛም በረከቶት ባለንበት ይድረሰን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን የወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል በቤቱ ለመቆም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን አሜን

  • @Melisuyee
    @Melisuyee4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል እኛንም በፀሎትዎ ያስቡን ወለተ ማርያም ነኝ ከ ዱባይ እናቴን አና እህቴን ያስቡን አባ እባክዎን አክስቴን በፀሎትዎ ፈውሷት።እድሜ አና ጤና ይስጥዎት

  • @hyme7165
    @hyme71653 жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን በያለንበት በረከተዋ የድረሰን እገሰዚአብሄር ፈቅዶልን ቦተዉን ለመርገጥ ያብቃን

  • @user-pv4uu7ni2v
    @user-pv4uu7ni2v4 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ አባታችን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ወንቅ እሸት ገብርኤርል ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን እውነት ከስደት ወጥቸ ሀገሬ ለመግባት የምጓጓው ቤተሰቦቸን ይዠ ወንቅእሸት ለመሄድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye76578 ай бұрын

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lh6xi5mr8f
    @user-lh6xi5mr8f4 жыл бұрын

    እንኳን ደናመጡልን አባታችን አባ ዮሀንስ የኛ ተስፋ የስደት ስንቃችን ለናተ የደረሱላችሁ ቅዱስ ገብረኤል እናአባ ዮሁንስ ተስፋ ማርያም ለናኝም ይድረሱልን ቡፆሎት ያስቡን

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የበረሀው መናኝ አባዬ ጀግናው መለኩሴ እውነት የአባቴን ቤት ቤተሠቦቼን ጎብኙልኝ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ድረስልኝ ጭንቀቴን አቅልል ኤፍታህ በለን ከእነ ቤተሠቦች ተወርቶ አያልቅም የእኛቤት ነገር በመንፈስ ቅዱስ ባርኩልኝ አባዬ

  • @yeshiyekibret3855
    @yeshiyekibret38554 жыл бұрын

    አባ የሀንስ ተስፍማርያም የበርሀው መናኝ ሽአመት ኑሩልን አባ በፀሎት አስቡኝ ሁለተ ሚካኤል ብልወ

  • @user-er9rv4hn2l
    @user-er9rv4hn2l4 жыл бұрын

    አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቴ አባ ዮሐንስ እባኩህን እናቴን በፀሎት አስቡልኝ ያማታል ስንት አመቷ አገሬ ገብቼ በምስቀላችሁ እስክሳለም የወንቅሸቱ ቅደስ ገብረኤል የራማው ለወገኖቼ የደረስህ ለእኔም እናት ድረስላት አባ በፀሎት አስቡልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ

  • @yypp7393
    @yypp7393 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛአቤሔር ይማራችሁ በዚህ ክፉ መንፈስ የተያዛችሁ ወገኖቻችን በአባታችን እባና እንባ እና ፀሎት ተራዳይና በቅዱስ ገብረኤል ምህረት ይፈውሳችሁ

  • @temesgenamlake836
    @temesgenamlake8364 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር አባ ዮሃንስ ተፋማርያም አድሜና ጤና ይስጣቹ ኣባታችን የሰላም የፍቅር የፈውስ የድህነት ታላቅ ኣባታችን በጸለታቹ ኣስቡኝ አባታችን

  • @zahra-vs2cg
    @zahra-vs2cg9 ай бұрын

    እኛንም ከደጅህ እረግጠን ተፈውሰን ከነቤተሰቦቸ ደጅህን ለመርገጥ አብቃን ቅዱስ ገብርኤል አባየ ከነበተሰቦቸ በፆለት አስቡኝ አባየ

  • @user-yx2nt4xi4q
    @user-yx2nt4xi4q Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏እፁብድቅነዉ ታዓምረኛዉ የወቅሸቱ ቅዱስገብረኤል የአባታችን እንባፀሎት ለወገኖቻችን የደረሰለሁላችንም ይድርስልን በስደት ላለነዉ ፍጥኖይድረስልን እግዚብሄር አባታችንን ዘላለም ያኑርልን ለኛለሀጢያተኞቹ ሲል 🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻አሜን👏አሜን👏አሜን🍀🌻

  • @zainabbd9739
    @zainabbd97393 жыл бұрын

    አባታችን የበረሀው መናኝ ፃሎትወት ይረዳኝ

  • @user-ez4uq1kb6d
    @user-ez4uq1kb6d4 жыл бұрын

    እሰይ አባታችን መጡልን የኛ የስደተኞች ጉጉታችን የኛ እንቁ አባታችን እንዎዶታለን እኛማ ሃሳባችንን ለእርሶ ጥለነዋል ማራኪው ዮሐንስ ሁሌም በፀሎትና በዕንባ ያስቡናል ለአባታችን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለሃገራችን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ይስጠን ልኡል እግዚአብሔር

  • @albadralbadr9279
    @albadralbadr92794 жыл бұрын

    Amen amen amnnአባ በፀለት ያሱብኝ ለዚህ ለደረስላቸዉ ለኔም ድረስልኝ

Келесі