Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel Unity monastery is a monastery which has about 3000 years history. before 500 years when Ahmed Giragn invaded Ethiopia and destroyed Ethiopian Orthodox Tewahdo churches and monasteries this great monastery burned like the other monasteries and churches. the monks and nuns also was slayed. in 1994 e.c the hermit father Abba Yohannes Tesfamariam founded the destroyed monasteries. The monasteries which founded by Abba Yohannes Tesfamariam since 1994e.c for 14 years are five.
the monasteries are
1.Wenkeshet saint Gabriel unity monastery
2.Debre Zeyt Saint Mary Nunnery
3.Kale Awadi Saint John the Baptist unity monastery
4.Debre Leulan Gina Saint Kyrikos unity monastery and
5.Menbere Tsehay Anbesame Medhane Alem church.
all this monasteries are generally called Adyame Yordanos.
These monasteries has many holy waters which blessed by Abba Yohannes Tesfamaryam the founder of the monasteries.
in Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel unity monastery many

Пікірлер

  • @user-lw3th6sh9i
    @user-lw3th6sh9i4 минут бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemaalema6830
    @alemaalema68307 минут бұрын

    Ezhbreai ymsghnei ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci37 минут бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ላስተማሩን ላመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o54 минут бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535Сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን እኛም የሰማነውን በእዝነልቦናችን ያሳድርልን አሜን አባታችን ሽአመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @Alm2024asdfg
    @Alm2024asdfgСағат бұрын

    እልልልልልልአባታችን

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3gСағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስ አላችሁ አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bjСағат бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባዬ በፀሎት አስብን ቤተሰቦች በፀሎት አስብኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7hСағат бұрын

    አሜንአሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ጌታ እግዚአብሔር ያጠብቅልን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏👑👑👑🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810Сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከፀጋ ይደልልን እግዚአብሔር አምላክ ብላበት ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669Сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታች ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን በረከተዎ ይደርብን አሜን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን አሜን

  • @munamunna4529
    @munamunna4529Сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው ኦግዚአብሂር ይመስገን አባታችን የመዳናችን ምክንያት ለሆኑን ሺ አመት ይኑሩልን ታሬክ ቀያሬው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል

  • @munamunna4529
    @munamunna4529Сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3gСағат бұрын

    ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @senkizelk5817
    @senkizelk58172 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት አባታችን እንኳን በሠላም መጣችሁልን በእውነት ቃለሄወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን አሜን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ የስደት ስንቄ እኛንም ለደጁያብቃን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misimisi5497
    @misimisi54972 сағат бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @hfui9410
    @hfui94102 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሳዋ ይማርልን ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workeworke4373
    @workeworke43732 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gx4rn2yd5e
    @user-gx4rn2yd5e2 сағат бұрын

    እግዚአብሔርይመሰገንአሜንአባታችንቅወህይወትንያስማልንአሜን አሜን❤🎉🎉

  • @dutuy7144
    @dutuy71442 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋያቆይልን በረከታችሁ ይደርብን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ አሜን።

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o3 сағат бұрын

    አባየ በፆሎት ያስብኝ ወለተ ስላሰ ገብረ ማርያም ከነቤተሰበቻን ከምድንቱ ያረገን

  • @sarasara-cu8rs
    @sarasara-cu8rs3 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @user-cw4sg7jg1k
    @user-cw4sg7jg1k3 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን አሜን ልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🕊️

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy98274 сағат бұрын

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ለናተየደርስ የወንቅሽት ቅድስ ገብሬል ልባችን እንባና ፀለት ለኔም ይድርስልኝ ስው ለመሆን ያብቃኝ አሜን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh56454 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺአመት ያኑርልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d4 сағат бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew96384 сағат бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l4 сағат бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሃንስ ለኛም ይድረስልን የዚህ ሁሉ ምክንያት አባታችን ናቸውና እድሜና ጤና ይስጥልን ጠታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን❤❤❤

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l4 сағат бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሃንስ ለኛም ይድረስልን የዚህ ሁሉ ምክንያት አባታችን ናቸውና እድሜና ጤና ይስጥልን ጠታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን❤❤❤

  • @user-sv7xk1cs1h
    @user-sv7xk1cs1h4 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ክፉ አይንካብን አሜን

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v4 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ወድ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ያስተማሩን የመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nq6ku6fw3b
    @user-nq6ku6fw3b4 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p4 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን ❤❤

  • @user-zh6bn8np8l
    @user-zh6bn8np8l4 сағат бұрын

    አሜንአሜንአሜን ቃቃቀሂወትያሰማልንአሜንአማን❤❤❤❤❤

  • @senkizelk5817
    @senkizelk58175 сағат бұрын

    በእውነት አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን የስደት ስንቄ አባቴ መፅናኛዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @zinp1234
    @zinp12345 сағат бұрын

    የወንቅሽቱቅዱስ ገብርኤል አባቴ ስው አድርገኝ❤😢

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi29635 сағат бұрын

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @mezenecheshetu2790
    @mezenecheshetu27905 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሠማልን

  • @3124aa
    @3124aa5 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ዘላለም ኑሩልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን አሳድሮ ለፍሬ ለበርከት ያድርግልን

  • @getnetgetnet2962
    @getnetgetnet29625 сағат бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @mulumalak
    @mulumalak5 сағат бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አንኳን መጠልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy98275 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @Ehtareg
    @Ehtareg5 сағат бұрын

    የነፍስ መና የበረሐው ስብከት የቅዱስ ገብርኤል ባለሟል የድንግል አበባ የሽምንተኛው ሽ ሐዋርያ ባሉበት ይጠብቅልን ጥላትዎትን ከእግርዎት ስር ይጣልልን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታለሜ

  • @Ehtareg
    @Ehtareg5 сағат бұрын

    የስደተኞች አባት የኔ መጽናኛ ውድ አባቴ የኔ ፈላጊ ዘላለም ያኑርልን እስከምጽዓት ያኑርልን አባታለሜ

  • @lemlemdesalegn9808
    @lemlemdesalegn98085 сағат бұрын

    ያስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad18105 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ከፀጋ ይደልልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @senkizelk5817
    @senkizelk58175 сағат бұрын

    አባዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ😢

  • @senkizelk5817
    @senkizelk58175 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን አሜን ላስተማሩን ለገሠጡን አባታችን ቃለሄወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንየኛ እንቁ አባታችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AAh-vj1hz
    @AAh-vj1hz5 сағат бұрын

    እውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ከስይጣን ማስሪያ ከመፈታት በላይ እሚያስደስት ምን አለ ከቶ 🤲🤲

  • @user-yf1il7po5q
    @user-yf1il7po5q6 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን ለአባታችን እጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን 🤲