Aba Yohannes Tesfamariam Part 1338 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZread እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 196

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w4 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ቅዱስ ዩሐንስ የአባታቺን እንባና ፀሎት ለሑላቺንም ይድረስልን እኛንም ለምስክርነት አብቃኝ የልቤን ሑሉ ሙላልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ለእናንተ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እኔንም ለደጅህ አብቃኝ የወንቅ እሸቱ ገብርኤል

  • @ZanpZanp-px9kv
    @ZanpZanp-px9kv4 ай бұрын

    አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታቸን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ልዬ ስጦታችን ፈጣሪ ይጠብቀልን

  • @SonySony-sx1tl
    @SonySony-sx1tl4 ай бұрын

    እግዚአብሔርይመስገንሠላማችሁይደረሠኝለናየደረሠአምላክ ዮሐንአምላክገብርኤልየአባታችን እንባናፀለትለኔም ይድረሥልኝ🤲🤲እ😭😭😭አባታችንእድሜናጤናይስጥልን🤲🤲

  • @keroskeros5466
    @keroskeros54664 ай бұрын

    በእዉነት ስላማይ ነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን ለእናንተ የደረስ የወንቅሽቱ ቁዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-vj2mv7vq8b
    @user-vj2mv7vq8b4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜያቸውን እደአሸዋ እደሰማይ ኮኮብ ያብዛልን ❤❤❤❤❤አባታችን ለደጁ እዴያበቃኝበ ፆሎት ያስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለነተ የደርሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያቆይልን በእውነት አሜን አሜን አሜን

  • @mairym766
    @mairym7664 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑሪልን አሜን 🤲

  • @user-je7ye5zx6f
    @user-je7ye5zx6f4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል በእዉነት እፅብ ድቅ ነዉ ለኛም ይድረስልን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r4 ай бұрын

    እልልልልልልልል አሜን የኛ ልዩ አባታችን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ጨረሶ ይማርልን ወገኖች ለናተ ይደረሰ ለኔ ለቤተስቦችን ይደረስልን ቤተሰቤን የወቅሽቱ ቅድስ ገብረኤል እባዬ በፀሎውት እስብልኝ እትርሱን እኔ ህፂተኝ ስደተኛ ልጅውት ነኝ አባታችን አሜን

  • @user-rk9to3lk8h
    @user-rk9to3lk8h4 ай бұрын

    ስለሁሉሉም ነገርእግዚያቤርይመስገን እፀብድቅነዉአባታችንእድሜወትንያስረዝምልን ፀጋወትንያብዛልን ገዳማችንንን እስከዳግም ምፃትአይፍታብንአሜንአባታችንባሉበት እመብርሀንትጠብቅልን በሰላምለገዳሙሁያብቃለልን አሜን

  • @user-jo8bc8fn3d
    @user-jo8bc8fn3d4 ай бұрын

    አሜን በእውነት እግዚያቢሔርይመስገን ስለሁሉም ነገር ባለቀበትዘመን የስደተኞች አባት አባዬን የሰጠኸን አምላክ የድግልጅ ምስጋና ላተይሁንልህ የዚኩሉምክንያት አባታችን የበረሀውመናኝ ናቸው

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት. ስለማይነገርስጦታው. እግዚአብሔር. ይመስገን🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ወገኖቻችን እንኳንደስ አላችሁ እግዚአብሔር ጨርሶይማራችሁ አሜን አሜን ለናተየደረሰ. የራማው. ቅዱስገብረኤል የአይሴዲቷማርያም. ያባታችን. እንባፀሎት. ለሁላችንምይድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏አባታችንን. የበረሀውመናኝን. እግዚአብሔር. ዘለአለም. ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u4 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን አሜን አሜን አሜንበፀሎት ያስቦኝ አባቴ የኔታ አስካለይ ማርያም ብለውአኛን በስደት

  • @Zewenkeshet-wl9hp
    @Zewenkeshet-wl9hp4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስ ለምስክርነት ያብቃን

  • @MeseretAdisu-zc9hv
    @MeseretAdisu-zc9hv4 ай бұрын

    እኔስ ለመሄድ እግሬን ነው የሚዘኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል የያዝኩት አይበረክትልኝ ቤታችን ሰላም የለው እስኪ ፀልዩልኝ አባታችን

  • @taybaa8158

    @taybaa8158

    4 ай бұрын

    አስራት በኩራት ለነዳያን ያቅምሽን ስጪ ስግደት ፀሎትአድርጊ በርቺ

  • @MeseretAdisu-zc9hv

    @MeseretAdisu-zc9hv

    4 ай бұрын

    @@taybaa8158 እሺ አመሰግናለሁ

  • @kwtkwt6841

    @kwtkwt6841

    4 ай бұрын

    AmenAmenAmen ellllllllelllllllellllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jm4ir3cc8s

    @user-jm4ir3cc8s

    4 ай бұрын

    የት ሁነሽ ነወ ለመሔድ እግርሽን የያዘሽ ሀገር ከሆሽ ለሰይጣን ቦታ አትስጭ በስደት ሁነን የምንናፍቀዉ ይበቃን😢😢

  • @atalaatala5419
    @atalaatala54194 ай бұрын

    አሜን በእውነት እንኳን ደስ ያላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን 🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r4 ай бұрын

    እንኳንም አህና መጡልን አባታችንን እድሜ ጤና ብፀጋ ያቆይልን ገዳማችንን ትጋት መሀበራችንን ያቆይልን አሜን

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስአላቺሁ ለናተየደረሰ አምላክ ለሁላቺን ይድረስ አባታችንን እድሚና ጤናይስጠልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @almaz1207
    @almaz12074 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላአችሁ አሁንም ጨርሶ ይማራአችሁ አሜን ለናተ የደርሰው የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፆሎት ለኛም ይድርስልን አሜን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጥላታቸውን ጥላታችን ከግራቸው ስር ይጣልልን አሜን

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o4 ай бұрын

    ክቡር አባታችን የኛ ልዩ አባት እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋወትን ያብዛልን ኑሩልን ዘልዓለም አባቴ

  • @user-ix2yx2ds6z
    @user-ix2yx2ds6z4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላሁችንም ይድረስልን አሜንአባታችን ልዬ ሶጦታችን ፈጣሪ ይጠብቀልን አሜን

  • @addismana5153
    @addismana51534 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልነ ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳነ ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንሰ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የደረሰ አምላከ። ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ጸሎታቸው ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን ገዳማችንን እስከ ምጽአት ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን አባዬ ኑሩልኝ ከነ ኀጺአቴ ስለተቀበሉኝ አመሰግናለሁ። እስከ ህይቴ ፍጻሜ ድረስ አከብሮታለሁ እወድአለሁ አባዬ 💐💐💐🌺🌺🌺❤️

  • @user-ex1jx6cj3u
    @user-ex1jx6cj3u4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን እንኳንም ዳናችሁ ተፈወሳችሁ በውነት ጨርሶ ይማራችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበርከታችሁ ይድርሰኝ አባታችንአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን በእድሜ በጤና ይኑሩልን የወንጌል አርበኛ የስደተኞች ተስፋ ክፉ አይካብን አባታችን❤❤❤

  • @user-gb8hc9kq6j
    @user-gb8hc9kq6j4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን ለእናት የደርስ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለእኛም ይድርስልን አባታችን የበረሃው መናኝ የታሪክ አባት ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የወንቅሽት ገብርኤል የበረሃው መናኝ የስደተኞች የሰላም አባት ለእኔም ታርኬ ቀይርው ለደጁህ በቅች ለምስክርነት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን።

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise4 ай бұрын

    አባታችን የኛ ተስፋ መመኪያችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አባዩ የነፍሴ ዋስ ጠበቃዋ የተዋህዶ 💫ኮከብ ታማኙ የስላሴ አገልጋይ ኑሩልን ሽ አመት☝️ክፉ አይንካብን የሰላም የፍቅር አባት ጠላትዎን ከእግርዎ መረገጫ በታች ይጣልልዎት አሜን🤲

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz4 ай бұрын

    እፅብ ድንቅ ነው ስለማነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናአንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያአባታችን እንባና ጸሎት ለኛም ለቤተሰቦቼም ይድረስልን እሜን ❤

  • @user-ic4vn5tb4y
    @user-ic4vn5tb4y4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አባታችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፆሎቶ ያሰቡኝ ወለተ ሰማያት ከነ በተሰቦቸ አሜን አሜን አሜን

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe10424 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እናተን የስማ አምላከ ቅዱስ ሜካኤል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቅዱስ ገወርጊስ አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ የድንግል ማሪያም ልጅ እኛንም ይስማን💚💚💚 💛💛💛 ❤❤❤👏👏👏

  • @kidistchere2082
    @kidistchere20824 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን አሜን ለእናተ የደረስው ለኛም ይድረስልን አሜን ለተፈወሳችሁ ሁሉ እካን ደስ አላችሁ አሜን ✝️🤲🙏💒🤲አሜን አሜን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute38124 ай бұрын

    አባታችን እንኳንደህናመጡልን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e4 ай бұрын

    ሰማይናገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወገኖችን የደረሰ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእባታችን እንባና ፀሎታቸው ለኛም ይድረስልን እሜን እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሜን እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-794 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሠ አምላከ ገብርኤል አምላከ የኋኒስ የበረሀው መናኝ ለኛም ይድረስልን በጾለት አስቡኝ አጸደ ማሪያም ብላችሁ

  • @aynalemmesele7187
    @aynalemmesele71874 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ❤አባታችን ይፍቱኝ እህተ ማርያም እባላለሁ 😢😢😢😢

  • @yesharug4578
    @yesharug45784 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን እንኳን ደስ አላችሁ ላአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa85174 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል .እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምለከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስን የመቤታችን ተራዳኢነት ያባታችን ፁሎት ለኛም ይድረስልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አባታችንን እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላቶቻቸዉን ከእግራቸዉ መረገጫ ያርግልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Amanual-pj2nj
    @Amanual-pj2nj4 ай бұрын

    አባዬ እድሜዎትን እንደሰማይ ክዋክብት እንደምድር አሸዋ ያርዝምልኝ።ቅዱስ ገብርኤል እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልኝ። አረስዎትም።

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ለናንተ የደረስ የኣባታችን እምባና ፀሎተውት ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qw9xc5uz3y
    @user-qw9xc5uz3y4 ай бұрын

    አሜን እግዚኣብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እፀብ እፀብ ድንቅ ነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ይሁን ይደረግልን ለተፈውሡ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ አሜን ለናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረስልን አሜን ለበረሀው መናኝ ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት እመብርሃን ተጠብቅልን አሜን ጠላታችውን የእግሬችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን ቅድስት ሐገራችን ኢትዮጵያን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @AzebAzeb-ir7cx
    @AzebAzeb-ir7cx3 ай бұрын

    የሰላም የፍቅር የጥዕና የታርክ የሁን ቁዱሱ ባሕታዊ አባታችን አባ ዬዉሃንሰ ተሰፍማረያም የሰጠን አግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን ለዚላአለም ያኑረልን አሜን አሜን አሜን አባዬ ለኔም ፅሉቶም ይርዳን ኪን ቤት ሰቦች ብሰላም ለደጁጁ ያብቃን መጨርሻችን ያሳመርልን አኔም ለምሰክርንት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜና ፀጋ በጠና አባታችንን ባሉቤት ይጠብቅልን አሜን በፀሎት አይርሱኝ አባዬ አፀደ ማርያምን

  • @user-jk9zq6nc2h
    @user-jk9zq6nc2h4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲🤲

  • @Bfutt-mn5ny
    @Bfutt-mn5ny4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እፁብድቅነዉ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችንየደረሰየወቅሸቱ ቅዱስገብረኤል የአባታችን እንባሎት ለሁላችንምይድረስልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾🌾💕💕💕💕💕🌾

  • @user-sz8ry9xu9l
    @user-sz8ry9xu9l4 ай бұрын

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🎤🍃🕊️👏🎤🍃👏🕊️🎤🍃ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው በእውነት 🤲🍃እንኳን ደስስስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን እናንተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅዱሳን የአሰዲቱ* *እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፆሎት ለሁላችንም ይደርስልን አሜን 🤲🕊️🍃የሰላም የፍቅር የትህትና የስደተኞች ልዬ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን የአሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአሉበት ትጠብቅልን አሜን 🤲🕊️🍃ጠላታቸውን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን ወገኖቸ* *በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም አመተ ስላሴ ወለተ ጊወርጊስ ገብር ስላሴ ስመኛው አበባ እሱባለው እያላችሁ እኔም ለምስክርነት እንደበቃ 🤲🕊️🍃✝️*

  • @ethiopiaselamshyibza5193
    @ethiopiaselamshyibza51934 ай бұрын

    Egzihabher Yimesgen Amen amen amen Elelelelelelelelelelelele Lenante Yederese Amlak Yohhanis Yewenkeshetu Kidus Gebreal Lenyam Yidreselen Amen

  • @user-nb6ge9gk4k
    @user-nb6ge9gk4k4 ай бұрын

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን በእዉነት እፁብ ድንቅ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንኳን ደስ አላቹህ ወገኖቻችን

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel26774 ай бұрын

    አሜን አሜን ❤❤❤አባታች እድሜ እና ጤና ይስጥል

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እናተን የስማ የወቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @HasanHasan-ie6qt
    @HasanHasan-ie6qt4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዛቤር ይምዝገን አብታቺን እርጅም እድሜ ይስል ለናንተ የድርሰ ለ ሕላቺን ይድርስልን 🤲አሜን

  • @zahrazahra-ot9gh
    @zahrazahra-ot9gh4 ай бұрын

    ለሁሉም ነጋር አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናት የደርሰ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይደርስልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ለዳናችሁ ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶይማርልን ለናተየደረሰ አምላከይዃንስ የወቅሸቱ ቅዱስገብርኤል ለሁላችነም ይዲረስልን አሜን

  • @tube-os2ej
    @tube-os2ej4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን አሜን አሜን

  • @salamderass7911
    @salamderass79114 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንካን ደስሥሥ አላችሁ ለናንለ የደረሰ አምላከ ዩሐንስ ለሁላችንም ይደረስልን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @astercailler8709
    @astercailler87094 ай бұрын

    Amen Amen Amen kale heyewte yasemalen abatchen edmena tena yistote berketote yiderben

  • @user-kx6bk1sk6g
    @user-kx6bk1sk6g4 ай бұрын

    እስያ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይሔ ግድም ለዘላለም ይኑርልን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይሔ ሁሉ ተአምር በሳቸው እንባና ጸሎት ነው። አሜን አሜን አሜን

  • @user-zk4zy2wg5o
    @user-zk4zy2wg5o4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ለናተየደረሰ ለሁላችነም ይድረሰ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tu7du7xi1c
    @user-tu7du7xi1c4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ለእናንተ የደረስ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለእኛም ይድረስ ለምስክርነት ያብቃን አሜን የውንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን ይፍቱን

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም በስደት ላለነው ይድረስልን አሜን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አትረሳኝ አትተወኝ

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1mАй бұрын

    እኔንም አስበኛ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አባቴ እምባና ፀሎተውት ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @saryfsse4785
    @saryfsse47854 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርል ለንተ ይድረስ ለኛም ይድረስልን አሜን ወለተ ሰንበት ስደተኛ ለጅህ እስከነቤተስቡቼ አስብኝ ለምስክርነት አብቃኝ አባዬ

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes98904 ай бұрын

    እንኳን ደስ የት ላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል የአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አለን❤❤❤

  • @user-ms5gl4uu9u
    @user-ms5gl4uu9u4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረሰን 😢🙏🙏 አባታችን ወለተ ተክለ ሐይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ 😢🙏🙏🙏

  • @user-yz2dp6js4h
    @user-yz2dp6js4h4 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእነሱ የዴር አምላከ ዬሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay66694 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን

  • @user-ig7do8ej5j
    @user-ig7do8ej5j4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አባታችንን ዘለዓለም ያኑርልን አሜን በእውነት ፈጥኖ ደራሹ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አንተ የውስጥ አዋቂ ነህና ለኔም ድረስልኝ ለቤተሰቦቼ ፈጥነህ ድረስላቸው አባዬ በጸሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቼ አትርሱኝ🤲

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe77974 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ ዬደረሰ ዬወንቅሸቱ ቁዱስ ገብሪኤል ለኛም ይድረሰልን❤

  • @horid856
    @horid8564 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል እኳንም ደስ አላችሁ እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዬሐንስ እኛንም ይስማን ለምስክርነት ያብቃን አሜን አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን አሜን

  • @mulu5487
    @mulu54874 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ምን ሳነዋል መድሃን አለም አብሳሪ መልአክ ገብሪኤል ተራዳኢነት በመብርሃን ምልጃ ባባታችን አንባና ፆሎት አኔ የምመሰክረዉ ተ በስደት ሁኘ ፅፌ አልጨርሰዉም በጥቂቱ ግን ያመኝ ነበር ስልክ ደዉየ አንድት አህት አነሳችዉ ነገርካት አይዞሽ ፆሎት አድርጊ አነግራቸዋለሁ አለችኝ አሺ ብየ ሻማ አብርቸ በሃጥያተኛ አደበቴ አብሳሪ መልአክ አርዳኝ አኔ ደካማ ነኝ ብየ ተማፀንኩ 😢 ከዛ ድኘ አገኛሎህ❤❤❤ ሁለተኛ ደም ወንድሜ ሳኡዲ አየመጣ ከደምበር ያዙትና ድምፅ ሳልሰማ አመት ሞላኝ አያለቀስኩ አብሳሪ መልአክ ድርስልኝ እመብርሃን አያልኩኝ አያለቀስኩ ስራ ሲሰራ ብቻየን አወራሎህ የወንድሜ ነገር አያልኩኝ አሁን ግን ረድቶኝ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን ደወለልኝ አልልልል ብላችሁ አመስግኑሉኝ ከዉደ ምህረት ቁሜ ልመሰክር በቅርብ ቀን ወዳገሬ ይመልሰኝ አምላከ ቅድስ ገብሪኤል ሌላ ምንም አልልም አና 🙏🙏🙏

  • @heuteheute3812
    @heuteheute38124 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Ali-zc1mk
    @Ali-zc1mk4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @donaldthis-iz3ol
    @donaldthis-iz3ol4 ай бұрын

    ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአይሰዲቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የአባታችን እንባ ፆሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @Yehens
    @Yehens4 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን የኛ መፅናኛ በእውነት ወገኖቻችን እንከኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn4 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እገዚአብሔር የመስገን አሜን አልልልልል

  • @user-rd6pk6ti7z
    @user-rd6pk6ti7z4 ай бұрын

    አባቴ እንኳን ደህና መጡልን የኛ ናፍቆት መዳኛችን ስለ እርሰወ እንባና ፀሎት ብሎ ይቅር ይበለን ለተፈወሳችሀሁ ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤

  • @3124aa
    @3124aa4 ай бұрын

    የእኛ የመኖራችን የመዳናችን ምክንያት ልዬ አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን ለአዳም ልጅ በሙሉ ሲል ፈጣሪ ዘላለም ያኑርልን እልልልልልልል ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚ አብሔር የተመሠገነ ይሁን እናንተን የሠማ አምላክ የአባታችን እንባና ፆለት ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @tigistworkugobeze3026
    @tigistworkugobeze30264 ай бұрын

    እፁብ ድንቅ ነው ።አድያመዮርዳኖስ ወንቅሸት።ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ተአምራቱ የበዛ አምሳያ የሌለው የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያሞ እንባና ፀሎት አለምን ነው የሚያስምረው።ክብርና።ምስጋና ለስላሴ ይሁንልን።በዚህ በጨለማ ዘመን የበረሀው መናን አባዮሀንስ ተስፋማርያምን የአለም ብርሀን አርጎ ስለሰጠን።ስላሴ ባሉበት የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያምን በሰላም በጤና ይጠብቁልን በእድሜ በፀጋ ዘለዓለም ያኑሩልን።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v4 ай бұрын

    Èlelelelelele Egzibher yimsegn letefewosachu wogenochachen enkuan des alachu lenanet yeders amelaki Yohannes amelak kidus gebireal lehulachn yiderseln AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen abatachn she amet yanurelin bedema bestga yitebeklin AMEN ❤

  • @user-vf5hh1xx1z
    @user-vf5hh1xx1z4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @AzebAzeb-ir7cx
    @AzebAzeb-ir7cx3 ай бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚብሔር ይምሰገን ለተፍዉሳቹ ወገንች አባቶች አናቶች አህቶች ዉንደሚች አንኳን ደሰ አላቹ ጨርሾ ይማርልን ለናቲ ይደርሰ ለኛማ ይደርሰልን አኛማ ለምሰክርንት ያብቃን አሜን አሜን አሜን አኛማ ብሰላም ና ብደሰታ ለደጁ ያብቃን

  • @lidacall9142
    @lidacall91424 ай бұрын

    አሜን አሜን አምን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @salamdasash2160
    @salamdasash21604 ай бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን ለተፈወሳችሁ ለደረሰላችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ አባታችን የአዳም ልጅች ልዩ ስጦታቸን ምትክ የለሺ ሺ አመት ኑሩልን

  • @DinbereDinbere
    @DinbereDinbere4 ай бұрын

    Elelelelelelelelelele Elelelelelele Egzihabher Yimesgen Amen amen amen Lenante Yederese Amlak Yohhanis Yewenkshetu kidus Gebreal Lenyam Yidreselen Abatachn 1000Shi Amet Yanurilen Amen

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde69604 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይምስግን አሜን ለናተህ ይስማአ ይስማን ወልተማርያም ክነህ ቤተስቦቺ አባዬ 😢😢😢😢😢😢ይኔም ይድረስልኝ

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n4 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሠ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ለዘላለም ያኑርልን ክፉ አይንካብን በረከታቸው ይደርብን ገዳማችን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲

  • @user-uf2lg6ct3r
    @user-uf2lg6ct3r4 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z4 ай бұрын

    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን👏 ለተፈዎሱ ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ጮርሶ ይማራችሁ👏 አባታችን ሺ አመት ያቆይልን አሜን🤲 እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏 ጥላት ዳቢሎስ ይቃጠል

  • @kasahunmamo6587
    @kasahunmamo65874 ай бұрын

    እልልልልልልልልልእኳን ደስአላችሁለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alainalthuba1551
    @alainalthuba15514 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @hananma6884
    @hananma68843 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልወገኖቼ ጨርሶይማራችሁ እናንተን የፈወሰ አምላከ ቅዱስገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያሠዲት እናቴ እመቤቴ የአባቴ እንባ ፀሎት ለኛም ይድረስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu4 ай бұрын

    የበረሐዉ ለምለም የተዋህዶ ኩራት የሰላም የፍቅር የአንድነት አባታችን እንኳን ደና መጡልን❤ስለ ማይናገረ ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላቹሁ ወገኖቻችን🎉🎉🎉ጨርሶ ይማራቹሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa14414 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደስአላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናንተየደረሰለኛም ይድረስልንአሜን

  • @astera3589
    @astera35894 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለመይነገር ሰጣታ እግዚአብሔር ይመሰግን እነተ የደረሰው አሜላክ ዮሀንሰ ለእኛም ይደርሳል እልልልልልልልልልልልልልል

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43314 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x4 ай бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @samrawitzenebe6228
    @samrawitzenebe62284 ай бұрын

    Amen .Amen. Amen

Келесі