No video

Aba Yohannes Tesfamariam Part 293 A የፈውስ ስርዓት

Exorcism By Abba Yohannes Tesfamariam The Founder Of Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel Unity Monastery.

Пікірлер: 611

  • @user-kn2rc8kp5s
    @user-kn2rc8kp5s6 жыл бұрын

    ዴቤሎስ ይቃጠል የሰዎ ልጅ ነፃ ይውጣ ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @tig6169
    @tig61696 жыл бұрын

    አባዬ እንኳን በሳለም መጡልን እኛ ለወንቅ እሸት ቅዱስ ገብሬኤል ደጅ ያብቃን

  • @amenamenamen731

    @amenamenamen731

    6 жыл бұрын

    +Zahra Zahra አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @user-iq5nd4up6e

    @user-iq5nd4up6e

    5 жыл бұрын

    የማርየም ልጅ Tig As

  • @meazabewukdeet8438

    @meazabewukdeet8438

    5 жыл бұрын

    Egzebyr yebarkot

  • @user-lt4mu3dl9x

    @user-lt4mu3dl9x

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እማ

  • @mekedssewent6474

    @mekedssewent6474

    3 жыл бұрын

    Ayexoachw yabekanal.eskezawe.derse.balenbet.bota.betselot.hagerachenen.enasebst.

  • @abezulove9118
    @abezulove91186 жыл бұрын

    አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ የአንድዬ እናት ድንግል ማርያም ትጠብቆት!! መወለድ አሁን ነው እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን ። አባቴ ጉዴ ብዙ ነው በእንባ በፀሎቶን ያስቡኝ ናፍቄአለሁ በእጆ ለመፈወስ!!!

  • @nigussietsadiku4338

    @nigussietsadiku4338

    5 жыл бұрын

    Abezu love u

  • @mekedssewent6474

    @mekedssewent6474

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen ehtalem

  • @user-kn8vq9gh8u

    @user-kn8vq9gh8u

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zenebechmohammad4840
    @zenebechmohammad48406 жыл бұрын

    የማይከፈል ውለታ ያለበት ሢመሽም ሢነጋም ያመሠግናል!!!!ዘረኝነትን የማያቅ የመፈሥ ቅዱሥ ማደርያ ታማኙ እረኛ የበረሀው መናኝ አባ ዩሀኒሥ ተሥፋ ማርያም ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-ze9yc5ix6c

    @user-ze9yc5ix6c

    6 жыл бұрын

    በዚህዘመንእርሠወንየሠጠንእግዚአብሄርይመስገንአሜንአሜንአሜን.የበርሀውመናኝየወጌልአርበኛየአዳምመድሀኒት.የኢትዮጵያጀግናእድሜወንያርዝምልንየኔየማርባውንየከቱይቱንእድሜለርሠወይስጠወት.ከስደትመጥቸቡራኪወንእማገኝበትቀንናፈቀኝ.ካህዛብጋርነውያለሁትበፀሎተወአስቡኝ.ሁለተጊወርጊስብለውያሥቡኝየራማውገብርኤልለደጅህአብቃኝአሜን.3

  • @senkeabate3508

    @senkeabate3508

    3 жыл бұрын

    አባ እርስወን በእድሜናበጤና አቆይቶ ሁሉም ሠዉ ከደወየው እንዲፈወስ እግዚአብሄር ይርዳን

  • @user-dp4sp5us1e
    @user-dp4sp5us1e2 жыл бұрын

    የወንጌል አርበኛ የስመተኛው ሺ ሐዋርያ በእድሜ በጤና ያኖርልን የኛ የአዳምልጆች ተስፍችን አባታችን ሺአመት ያኖርልን

  • @user-px6vn5fq6k
    @user-px6vn5fq6k6 жыл бұрын

    የበርሀው መናኝ አምላክ ይኧንስ የስደተኞች አባትየበሽቶኞች የተጣሉት አንሽ እርስወን የስጠ የድግል ማሪያም ልጅ የክበር የተመስገና ይሁን ዘላለም ኑሩልን

  • @yeshialemalmawmihret8862
    @yeshialemalmawmihret88626 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጠወት አሜን አሜን አሜን

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z6 жыл бұрын

    አባዬ የሰላም የፍቅር የአንድነት አባት እንኳን በሰላም መጡልን ጥላቶትን ከግረዎ ስር ይጣልልን እኛም ለሀገራችን በቅተን የበረከት ተካፋይ ያድርገን አሜን

  • @etophoia9736

    @etophoia9736

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @selkelemaebebe5469

    @selkelemaebebe5469

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen 🤲🤲🤲 Amen amen amen 🤲🤲🤲 Amen amen amen🤲🤲🤲

  • @zewudituadgah5493
    @zewudituadgah54936 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ፍቃድ ሲሆን እኔንና ቤተሰቤን ከተያዝንበት ጠላት ያስለቅቅልናል አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም በፀሎት አስቡን

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr31886 жыл бұрын

    አባ ይሁንስ እድሜ ጤና ይስጠዎት ፀሎት ምልጃዎት ይደርብን በስደት በሀዛብ ቤት ያለነውን ልጆችህን በሙሉ ይጠብቁን ለገራችን በቅተን ደጁን ለመርገጥ ፍቃድህ ይሁን ወቅሽት ገብረኤል ያሀሳቤን ሙላልኝ የነገርኩህን አደራ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ።

  • @user-yu8rt9ny4l
    @user-yu8rt9ny4l6 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን አባ የፍቅር አባት አቤት ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን የቅናት መንፍስ አደረብኝ የበርሀው መናኝ አባ ዩሀንስ ና ና በቀስተ ደመና በመንፈስ ቅዱስ አንተን አንተን አለች ነፍሴ ተጠማች እረጅም እድሜ ይስጠወት አባ እኛም ስደተኞች ከስደት ተመልሰን ከተያዝነው ድውይ መንፈስ እንድንፍወስ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን!!!!

  • @brhanweldetekle2956

    @brhanweldetekle2956

    6 жыл бұрын

    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @slamslam3780

    @slamslam3780

    5 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @getetachena4873
    @getetachena48736 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ቃል ህውይትን ያስማልን

  • @Es-im8ue
    @Es-im8ue6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠበቃልን እደሜነ ጤነ ይሰጥልን አባታችን አሰቡ በጸሎት

  • @user-lc3vp9jh3b
    @user-lc3vp9jh3b6 жыл бұрын

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለስሙ ይሁን እሜን♥♥♥♥♥♥♥ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜ ጤና ፀጋ በረከቱን ያድሎት አሜን ሴጣን ዳቢሎስ መድረሻ አጣ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-tx2xo4pt9b
    @user-tx2xo4pt9b6 жыл бұрын

    አባታችን የብርሀው መናኝ ዕድሜ ማቱሳላን ያድድልን ጠላቶቾትን በቁፈሩት ጉድጓድ የከተተልን

  • @zenebechmohammad4840

    @zenebechmohammad4840

    6 жыл бұрын

    ወለተ ስላሴ አባታችን አሜን አሜን አሜን የእድሜ ጰጋ ከሡጋ ይሁንልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @yeeegzeberlijinegnyeeegzeb4712

    @yeeegzeberlijinegnyeeegzeb4712

    6 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw14546 жыл бұрын

    እረ አባቴ በፆሎትዎ አስቡኝ ሁልግዜ ታጥቦ ጭቃ ሆኛለሁ ኦ አምላከ ዮሃንስ ለንሰሃ አብቃኝ አሜን የኔስ ነገር ያሳዝነኛል ወዮልኝ ዛሬ ስበረታ ነገ በሃፂያት እየወደኩነው አስቡኝ የበረሃው መናኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ !!!!!!! አደራ አባቴ

  • @user-ry9qp2ko3j

    @user-ry9qp2ko3j

    6 жыл бұрын

    Nadea Zaqxsw ማህር መግባት ከፈለጉ ዕድሉ ዑንሆ

  • @aweertechumq2936

    @aweertechumq2936

    6 жыл бұрын

    Nadea Zaqxsw የእኔ እህት እኔ የ አንች ቢጤ ነኝ ወደፌት ስለው ውድ ሆላ ይመልሰኛል በረታሁ ስል እላላለሁ

  • @aloshi007

    @aloshi007

    6 жыл бұрын

    Nadea Za Egyp Amen egzbher ymsgen

  • @joulianajouliana3986

    @joulianajouliana3986

    6 жыл бұрын

    Nadea Zaqxsw endany wey wey

  • @slamslam3780

    @slamslam3780

    5 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @user-qs9uo8pc1c
    @user-qs9uo8pc1c6 жыл бұрын

    እግዚአብሄር. አምላክ. ለአባታችን. ፀጋውን. ያብዛልን

  • @mxmmxm8889
    @mxmmxm88896 жыл бұрын

    አባታችን የሰላም ይፍቅር አቤተ ፆሎቶቸወ ብረከትቸወን ይደርብን አኞም በሰድት ያላን እህት ውደሞቸ ብሰላም ለሃገረችንይብቃን አባ ብፆሎቶቸወ ያሰብኝ

  • @aynalemnegato3083
    @aynalemnegato30836 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ረጂም እድሜ ይስጥልን የሰላም የፍቅር አባት ኑሩልን ከስደት ተመልሼ እስክመጣ በፀሎት ከመላው ቤተሰቦቼ አስቡኝ አሜን!!!!!!!!

  • @habtammolla6252
    @habtammolla62526 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ph4dl5qe8z
    @user-ph4dl5qe8z6 жыл бұрын

    አባየ የማቱሳላን እዲሜ ይስጥልን አባየ ጠላተወን መዲሀኔ አለም ይያዛቸዉ የዲሆች አባት ኑሩልን የስደት አባቴ ፀሎተወ በረከተወ ሁሊም አይለየኝ አባየ በፀሎት አስቡኝ

  • @abebaaweqe6797
    @abebaaweqe67976 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እደሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ይስላም አባታችን በጸሎት እስበን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @lolman8495

    @lolman8495

    6 жыл бұрын

    Abeba Aweqe ልልልልልል

  • @betoamara1283
    @betoamara12836 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን። የኛ ሀጥአታንን ሳይመልከት እሶውን የስጠን። ቁድስ እግዚአብሔር። እኛን ብጎቹን።አልተውንም እድሜ ጻጋውን ያብዛለውት ።እኔም ሀጥአን ።ልጆችውን ያሱቡኝ በጾሎቶት ያስብኝ ውለተ አርጋዊ። በለው

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r6 жыл бұрын

    አባዬ የበረሐዉ መናኝ የበረሐዉ ጀግና የፍቅር የሠላም አባት እንኳን ሠላም መጡልን እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hf2cq8qr7y
    @user-hf2cq8qr7y6 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ሥደት ደከመኝ እባክህ አምላኬ ሆይ ሀሣቤን አሣክተክ መልሠኝ እና የአንተ ባርያ አድርገኝ አባይየ በእርሠወ እጅ ለመባርክ ያብቃኝ እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥልን አሜንንንንንን (3)

  • @mekedssewent6474

    @mekedssewent6474

    3 жыл бұрын

    Ayzoshe ehtalem hulenm.neger.ytemarenew.besdet.new.ena.1.ken.yehonal.

  • @hadasberhe4812
    @hadasberhe48126 жыл бұрын

    እባየ የሰላም የፍቅር የአንድነት አባት እንኳን በሰላም መጡልን እኛም ከስደት መልስ ለበረከት ተካፋይ ያድርገን አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @user-ic1rk9gw4b
    @user-ic1rk9gw4b6 жыл бұрын

    ኣባ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @lidyahaile481
    @lidyahaile4816 жыл бұрын

    ለአባታችንእረጅምእድሜናጤናይስጥል ቸሩእግዛቤሔር አሜን አሜን አሜን

  • @user-jj4cg3ez6e
    @user-jj4cg3ez6e6 жыл бұрын

    ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላከ ዮሀንስ ለእኛም ይድረስልን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት በፀሎት ያስቡን

  • @user-he9kw2gp4s
    @user-he9kw2gp4s6 жыл бұрын

    እርሶን የስጠን አምላክ ክብርና ምስጋና አይጒደልበት አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ክፉ አይንካብን አሜን አሜን

  • @user-wh9vr8lw1h

    @user-wh9vr8lw1h

    4 жыл бұрын

    አባታችን አባይሀንስ ተስፋማርያ በፆለትወ አስብን አሜን

  • @user-vz1ji3cb1y
    @user-vz1ji3cb1y2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ስለፍፅም ተነግሩ ስለማያልቅ ስራው እግዚአብሔር ይመስገን ለዳናችው ዘመዱቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሰው የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፁለታቸው ለሁላችን ይድረስልን ያሰዲቱ ቅድስትድንግል ማርያም ለደጂሽ አብቂን ለምስክርነት አብቂን አሜን

  • @birtuknyegan1469
    @birtuknyegan14696 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k2 жыл бұрын

    ለእናንተ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን አባታችን ዘላለም ኑሩልን

  • @fasikameshesha8249
    @fasikameshesha82496 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከትዎት ይደርብን ለናንተም የደረሰላችሁ እግዚአብሄር ለኛም በስደት ላለነው ይድረሰን ያስቡን በፀሎትዎት

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet86556 жыл бұрын

    እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን የዘመኑ ሃዋርያ እንዲህ ነው። ጠላታችን ያንቀጠቀጠ እንዳኣለፉ ሃዋርያቶች። ኣባቲ እረ ገና ገና ታሪክ ይሰራል መድሃኒኣለም ኣብሮት ኣይደለ። ኣባቴ እኛ ስደተኞች በእንባውና በጸሎትዎ ሰላም ምህረት በረኸት ኣለን ። ዕድሜና ጤና ይስጦት እንዲሂ ነው መመረጥ።

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655

    @sanayttesfalidettesfaldet8655

    6 жыл бұрын

    ወንቅሸት ገዳም እማ ለሰዉ ምድረ ገነት ፥ ለእዛ ርጉሙ ኣውሪ እማ እሳት ነው። ኣባቲ የሱን ስራ እየሰሩእማ እሱ ኣይደለ የሚያዛቸው እረ ገና ስንት ጉድ ይወጣል።

  • @kassahunnigusie3406
    @kassahunnigusie34065 жыл бұрын

    የሰላም የፍቅር የአንድነት አባታችን የበረሀው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም በፀሎትዎ ያስቡኝ ባለውበት ሁኘ ፈውስዎት ይደርሰኛል አምናለሁ አባቴ በፀሎት ያስቡኝ

  • @user-oi7hb4fe8s
    @user-oi7hb4fe8s6 жыл бұрын

    አባታችንእኳንደህናመጡእድሜወትንያርዝምልን።

  • @aishyoman7316
    @aishyoman73162 жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜኝ ለዋጋኖቻችን፣የደረሰ፣አምላክ ለኛምይደርስለን ፣አባዬዬ፣የስላምአባታችን ፈጣሪይጠብቅልን

  • @ehitegoregiseyedengelamari2818
    @ehitegoregiseyedengelamari28186 жыл бұрын

    Elelelelelelelelele Elelelelelelelelele Elelelelelelelelele ❤ 👏 👏 👏 🎤 🎤 👏 👏 👏 👏 👏 👏 🎤 🎤 👏 👏 👏 👏 👏 Ameen Ameen Ameen Abetchin berketo behulachin yederben Beyalnbat basew Agre

  • @yadenegelemareyameleghenig2227
    @yadenegelemareyameleghenig22276 жыл бұрын

    አባየ የስምተኛዉ ሺ ሀዋረያ የሀይማኖት አርበኛ የወጌል ገበሬ የስደተኞች ምርኩዛችን ሲጨንቀን መፅናኛችን ላዳም ልጂ በሙሉ ከሀጥያት ማሰርያ እንፈታ እድን ዘድ አምላክ የሰጠን ልዩ ስጦታችን ነወት

  • @user-wo9io1we4w
    @user-wo9io1we4w6 жыл бұрын

    ሰል ማይንገር ሰቶታዉ ኢግዝብአህር ያምስግን ኢባታችን ኢድሚ ፀጋውን ያድሎት አሚን ክሰድት ማለሶ ለደጁ ያበቃን

  • @user-wo9io1we4w

    @user-wo9io1we4w

    6 жыл бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልልልልለል አልልልልልልልልልልልልል

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p6 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤

  • @meazagetachew8809
    @meazagetachew88096 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ አባት አድርጉ የሰጠን አምላክ ዮሀንስ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥለን አባዬ በጸሎት አስቡን ወለተ ሚካኤል እና ወለተ መርክን እና ወለተ እየሱስ እንባላለን ቅዱስ ገብርኤል እኛንም በስላም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome62386 жыл бұрын

    የበረሀው መናኝ የልማት የሰላም የበረከት አባታችን መፅናኛችን አባ ዩሀንስ እኔ እርስወን የምገልፅበት ቃላትም አንደበትም የለኝ ቸሩ አምላካችን መድሀኔአለም እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን ፀጋወትን ከዚህም በላይ የራማው ልኡል ያድልልን እኔንም ቅዱስ ገብርኤል በእጅወት እንድባረክ ይርዳኝ መስደደ ለብጎ ነው

  • @user-dn9fm7ti7e
    @user-dn9fm7ti7e4 ай бұрын

    የበርሀዉ መናኝ የአዋጅ ነጋሪዉ ቃል እስከምፃት አለም ያኑርልን ታአምሮ በላይ ነዉ እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ጠላቶትን እግሮ በታች ያሳርፍልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን አባ ዮሁንስ ተስፋ ማሪያም የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ የድሁች አባት የስደተኞች አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የማቶሣላን እድሜ ያድልልን

  • @etopetopetopetop1839
    @etopetopetopetop18392 жыл бұрын

    ለአባታችን እድሜቸው ያስረዝምልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @lemlemdesalegn9808
    @lemlemdesalegn98082 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የተፈወሳቹ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላቹ ለእናንተ የደረሰ ረምላከ ዮሃንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አባዬ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቼ በፆሎት አስቡኝ

  • @user-wx4pu6lp1l
    @user-wx4pu6lp1l6 жыл бұрын

    አባዮ እድሜወትን ያርዝምልን እኛንም መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ተደጁ ያብቃን የበርኸው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፈማርያም በሀጥያቴ ከጎብጥኩ ልጀወትን በፀሎት ይስብኝ

  • @kdistkuw286
    @kdistkuw2866 жыл бұрын

    አባቴ በፀሎት አስቡን በስደት ያለነውን በራከታችሁ ይደርብን

  • @denbushdaregaso3359
    @denbushdaregaso33596 жыл бұрын

    አቤት መዝሙር ሰሰማ ምን እንደሆነ አላውቅም ይወረኛል አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @bosenibosebi544

    @bosenibosebi544

    6 жыл бұрын

    denbush Daregaso Awe,Dmtsachew,Betam,

  • @denbushdaregaso3359

    @denbushdaregaso3359

    6 жыл бұрын

    Boseni Bosebi አዎ አላቅም በጣም ይሰማኛል እሰከሚሄድ ልቻለው

  • @nddbdushdhdh1222

    @nddbdushdhdh1222

    6 жыл бұрын

    denbush Daregaso አባየ እንኳን ሰላም መጡልን የማቱሰላም እድሜ ይስጥልን

  • @denbushdaregaso3359

    @denbushdaregaso3359

    6 жыл бұрын

    Alam Ethop እሸ እህቴ አሁን ልገባ ነው ይርዳሸ በይኝ ፀልዬልኝ መሰከረም ገቢ ነኝ ውዴ

  • @bayushmolla1409
    @bayushmolla14096 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የስደተኞች አባት ለኔ በተለይ ልዩ አባትናችው እልልልልልልልልል

  • @naredosnaredosnaredosnared6485
    @naredosnaredosnaredosnared64856 жыл бұрын

    አባታች በእድሜ በጤና ኑሩልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @zenebechmohammad4840
    @zenebechmohammad48406 жыл бұрын

    አባቴ አባየ ካባትም አባት ልዩ ነህ ለኔ አባትትትትትትትትትትትትትትትትትትትአባዬዬዬ ወለተ ኪዳን ብለህ በጶለትህ እርዳኝ አባቴ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪✣✣✣✣✣✣✣✣✣✣✣✣✣😴😴😴😴😴😴😴😴😴😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @alemasfawkassaye9006
    @alemasfawkassaye90066 жыл бұрын

    አባ እንኳን ደህና መጡልን ። የኛ የስደተኞች አባት !!! ሰሞኑን አንበሻበሹን ስትጠፉ ይጨንቀኛል። አንደ እግዚአብሄር ፈቃድ የዛሬ ሳምንት አዮታለሁ በአይኔ ሚላኖ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን። ደህና ሁኑልኝ እስከዛው

  • @meslechketema3219
    @meslechketema32196 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አባ ዮሐንስ የፍቅር አባትናች ይኑርልኝ አባ ሺ አመት ውድድድድድድድድድድድድድ አባቴ!!!!!!!!!💝💝💝💝💝💝😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @alemayele7399
    @alemayele73995 жыл бұрын

    እግዛብሔር ለመዳን ክብር ያብቃን ለተቸገርን አባታችን በፀሎት አሥቡን

  • @yedingil
    @yedingil6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እንባዎ ጸሎትዎ ለሁላችን በስደት ላሉት እህት ወንድሞቼ ይድረስ!! አምላክ እርሶን በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!!!

  • @sarahagos7169

    @sarahagos7169

    5 жыл бұрын

    Amen kalhwat yasmln ab yawhns

  • @mdffjff3861

    @mdffjff3861

    5 жыл бұрын

    አባቴ በፀሎቶወት አስቡኝ

  • @rozebaye2361
    @rozebaye23616 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባየ የኛ ልዩ አባት ሽ አመት ኑሩልን ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ዳቢሎስ ቅጥል እርርርርር በል

  • @maryethiopian4882
    @maryethiopian48826 жыл бұрын

    አባየ እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይወት እኛንም እግዚአብሄር አምላክ ከስደት መልሶ በእርስወ እድንባረክ የእግዚአብሄር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን ሽ አመት ኑሩልን

  • @aynniguse8279
    @aynniguse82794 жыл бұрын

    የበረሀው መናኝ አባታችን እኛንም በፀሎታቹ በንባቹ አሰቡን

  • @user-vl1uz6cq9u
    @user-vl1uz6cq9u6 жыл бұрын

    amen amen amen😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @The-zu9bk
    @The-zu9bk6 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያልብስልን በረከቶት ይደርብን እኛ ስደተኛት ለደጆት ያብቃን !!

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u5 жыл бұрын

    አባየዋ በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ነኝ በሰው ሃገር ነው ያለሁት ሳውዲ አረብያ በባእድ ሃገር የኔውድ አባት ሽ አመት ኑሩልኝ እወድዎት አለሁ

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait23536 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥሁ እኛንም በፀሎትው አስቡን

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r2 ай бұрын

    አባዬ ለደጅውት አብቃኝ የኛ ውድ አባታችን ጨረሶ ይማርልን እኔ ልጅውት ነኝ በፀሎውት ያስብኝ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @gery7671
    @gery7671Ай бұрын

    አባዬ በጸሎት አስቡኝ ተጨንቄለሁ ቅዱስ ገብርለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነት አምቃኝ የበረሀውመናኝ

  • @helenabdoudi1787
    @helenabdoudi17876 жыл бұрын

    አባቲኑሩልኝ አባ ይበርሀዉ መናኝ ይስደተኛቺ አባት የሰደተኛቺ ጠባቂ አባ እርጅም እድሚ ይስጥልን አባ ለኔያደርጉልኝ ተናግሪም አልጨርሰዉም አባ እወዳቺሆለሁ አባ

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi89196 жыл бұрын

    ያኑሮት ኑሩልን ከሙሉ ጤና ጋር። እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዎትን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን ቅዱስ መንፈሶት ለዚህ ቅዱስ በረከት ስራ ጠርቶኝ ለመመረቅ እንደወገኖቼ ያብቃኝ አባቴ

  • @umarahmed2862
    @umarahmed28625 жыл бұрын

    አባየ ለአዳም ልጂ ህይወት ፍቅር ሰላም አንድነት ለሰይጣ ጥላት እውነተኛ ሀዋርያ የእግዚአብሄር እውነተኛ አገልጋይ ኑርልን ዘላለም አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Alemf2k
    @Alemf2k2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድረስልን አባታችንን በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ጠላታቸውን የግራቸው መረገጫ ያድርግልን ገዳማችንን ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ወለተስላሴ ሀይለጊዮርጊስ አትርሱን አባቴ በመንፈስ ቅዱስያውቁታል አትርሱኝ

  • @user-oc5zp4iz9x
    @user-oc5zp4iz9x6 жыл бұрын

    አባዬ በፆሎትዎ ድረሱልን ወድሜ እራሱን እየሳተብን ነው በጣም ታሟል በፆሎትዎ አስብን ቤታችን ምስቅልቅሉ ወቷል አባ በፆሎትዎ አስብን ቤተሠቤን ሁላ

  • @haymanotdemeke5834
    @haymanotdemeke58346 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @sultanmoqbel214

    @sultanmoqbel214

    5 жыл бұрын

    Haymanot demeke እግዚአብሄር ይመስገን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq29366 жыл бұрын

    አባዬ ለእኔ ሲል አምላክ የድንግል ልጀ ይጠብቅልኝ አሜን ሜማን አሜን

  • @wubalemadimasu8823
    @wubalemadimasu88236 жыл бұрын

    አባቴ እድሜና ፀጋ ጤና ይስጥልኝ ኡፍፍፍፍ እስክመጣ ሀገሬ ገብቸ እሳቸው ጋር እስክመጣ ጓጉቻለው ብቻ ፀሎታችሁ ይድረሰኝ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu33222 жыл бұрын

    ልዩ ስጦታችን ኤኔደዌ የአዳም ሌጆች ወገኖቻችን ሲድኑ እኔ እንደዳንኩኝ ከደስታም በላይ ደሥታ ይሠማኛል አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ ከነቤተሠቦቼ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያሣደግከኝ መላአክ አፍ የፈታሁብህ ከነበደሌ ከነሀፅያቴ አልተውከኝም

  • @alamark1631
    @alamark16313 ай бұрын

    አባታችን እሺ ያኑረልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @turayashady5807
    @turayashady58072 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐኒስ እኔ ሀፂተኛዋን ስደተኛ ልጂዎትን በመንፈስ ቅዱስ ደረሶው ይፈውሱኝ ወለተ ኪዳን እያሉ አባዬ በፆሎት አይርሱኝ ቤት አስጀምሬ ማሀንዲስ እያስቆመብኝ ነው እና በመንስ ቅዱስ ይህን እርኩስ መንፈስ ያስወግዱልኝ አባዬ

  • @alambob1997
    @alambob19972 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን

  • @toromamo5177
    @toromamo51775 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን መልካም ነገር አድርጎልናል እና ስሙ ለዘላለም ይመስገን አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እረጅም ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-pr8yn3qd9s
    @user-pr8yn3qd9s4 жыл бұрын

    አባቴ ጥራኝ ጎትተኝ የበረሀው መናኝ

  • @ekram2822
    @ekram28222 жыл бұрын

    ስለማይንገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስስግን በእውነት ለትፍውሳቹህ እንኳን ድስ አላቹህ ለእነንት ይድርስ አምላክ ለእኛም ይድርስን ለቤትስብቻችን አምላክ ዪህንስ ባርክልኝ ፍውስልኝ በቃልኪዳንህ አባይ ለኛም ይድርስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን እርጅም እድሜንን ክጤና ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 👐👐👐👐👐

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze95424 жыл бұрын

    እድሜ ጤና ይስጦት ክብር ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን አሜን፡፡

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x2 жыл бұрын

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለአባታችን ሺሺሺሺሺ ዓመት ያኑሪልን ጠላታቸው ከእግራቸው በታች ያድርግልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላኬ ዮሐንስ የአባታችን እንባ ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባዬ በጸሎት አስብኝ ወለተ ጻድቃን እያሉ እኔም እንደ ወገኖቼ ለምስክርነት እንድበቃ በመንፈስ በርኩኝ እኔ እምነተ ጓደሎ ነኝ በእርሳቸው እንባ እና ጸሎት እንደ ፈወሰ በመንፈስ ይባርኩኝ ልብዬን አስሮ ይዞኛል ሰባት ወር ሙሉ😭😭😭

  • @aragawtube
    @aragawtube6 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንንንንን....

  • @user-he9kw2gp4s
    @user-he9kw2gp4s6 жыл бұрын

    አባታችንን በስልክ ለማግኘት በጣም ፍልጌ ነበር ስልኩ እቢአለኝ እኔም በጣም ችግር ውስጥ ንኝ አባታችን ጒደኛዬም በጣም ታማብኛለች ግራ ገብቶኛል አባታችን ፅልዩልን በፅሎቶ አስብን አሜን አሜን

  • @user-wr3ju6wc5c
    @user-wr3ju6wc5c4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያመነ ለነ አባታችን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማንል💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷⛪⛪⛪

  • @bortokanbortokan1632
    @bortokanbortokan16322 жыл бұрын

    አባየ ያዳም ልጆች ተስፋ ሺሺሺሺሺ ዘመናትን ኑሩልን ለኔ ለሀጢያተኛዋም ፀሎትሁ አይለየኝ አባየ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking6 жыл бұрын

    አቤቴ ለዘላላም ኑሩልኝ በርከቱት ይደርስን አባቴ በፅሎት አስቡኝ ወለተ ማረያም እባላለሁ በርከቱቶ ይደርስን ቅብዝብዝ ያደርገኛል ሀገሬ ስገባ ምንም ልቤ አይርጋጋም አልቅሽ አልቅሽ ነው የሚለኝ ስደት ላይም ሆኜ ያስጠላኛል አባቴ በፅሎቶት ያስቡኝ

  • @etagegnetagegn2655
    @etagegnetagegn26552 жыл бұрын

    ምትክ የለሽ የበረሃው መናኝ በፀሎቱ አትርሱኝ አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @helenhelen349
    @helenhelen3492 жыл бұрын

    አተን የስጠህን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር በፅጋ ያኑርልን የበረሀው መናኝ 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠

  • @janajana406
    @janajana4062 жыл бұрын

    አባታችን እመ አምላክ የእድሜ ባለጸጋ ታድርጎት በረከትዎ ይድረሰን ጠላት ቢያወራ ቢንጫጫ መጨረሻዉ ሲኦል ነዉ ጸሎትው እንባዎ በስደት ያለነዉን ይጠብቀን አባዬ እህተ ገብርኤል ብለዉ ያስቡኝ ከሳኡዲ አረቢያ አስቡኝ አባዬ

  • @derejearega5804
    @derejearega58042 жыл бұрын

    Amen bereketewo yedereben kebeshitaye yefewesege yefeweseni lijochalen tatesebochin yadenelege abata berekewo yederebege

  • @ehitagaberalecell2433
    @ehitagaberalecell24335 жыл бұрын

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባ ቤተሰቤን ሰላም የሚነሳ ነገር እንዳለ ይሰማኛል በሰላም ወደ ሀገሬ ተመልሼ በእርሶ ፀሎት ቤተሰቤን እንዲያገኙ ሰላም እንዲሰፍን እፈልጋለሁ እንዲውም የምወዳት አክስቴ ልጅ ማግኝት አልቻለችም በህክምና ምንም ችግር እንደሌለ ተነግሯል ግን ማርገዝ አልቻለችም አባ በፀሎት አስብን 😢😢😢

  • @user-xo6um3we2s
    @user-xo6um3we2s3 жыл бұрын

    የበረሀው መናኝ ሺይ አመት ኑሩ በረከተወ ይደርብን ከነበተሠቦቼ አባዩ

  • @user-dn9fm7ti7e
    @user-dn9fm7ti7e4 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን መመኪያችን እድሜና ጤና ይስጥልን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ በዉነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon60242 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑርልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ የሗንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🌾🌾🌾👏👏👏

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji93012 жыл бұрын

    Enkenw baselam metulen abatachiiin yefetun yebarekelin ✝️✝️✝️

  • @yeshiyekibret3855
    @yeshiyekibret38556 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስግን አባታችን እድሚይስጥልን

Келесі