“97 በመቶ ክልሉ ነፃ ወጥቷል” አረጋ ከበደ፣ ጄኔራሎቹ ለጦርነቱ ሽልማት አገኙ፣ ወደ ኢራን የተጓዙት የብልፅግና ሰው፣ “ለዘር ብዬ አልሰራም” ዐቢይ| EF

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 207

  • @Man12210
    @Man12210Ай бұрын

    ፋኖ ወደ ፊት ብቻ 💪💪💪

  • @Keeulee2305ke

    @Keeulee2305ke

    Ай бұрын

    አይደል😂😂😂

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838Ай бұрын

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ አረጋ ቅል ራስ ነው ቁጥር አያዉቅም

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    Ай бұрын

    አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው

  • @eexx1265
    @eexx1265Ай бұрын

    ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታትላተ ድል ለአማራ ፋኖ ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤

  • @Yumie4you
    @Yumie4youАй бұрын

    ይህንን አስተያየት የሚያነቡ ሁሉ እባኮትን ሰላምታዬን ተቀበሉ 🥰🥰🥰

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721Ай бұрын

    6 የጨለማ የስቃይ የጦርነት የእልቂት በደም የተጨማለቀ ክፎ አመታት

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    Ай бұрын

    What about the 27 dark years The ESAT group and the Ezema facists were telling us . Which one is darker I would like to know.

  • @Keeulee2305ke

    @Keeulee2305ke

    Ай бұрын

    አልቃሻ የብርሀን ዘመን ስትል እንዳልነበር😏😏😏

  • @abderehmanabdeselam7721

    @abderehmanabdeselam7721

    Ай бұрын

    @@Keeulee2305ke ብርሀን ይንሳው ቤትህን የብርሀን ዘመን መለቴን ታቃለህ በጆሮህ ሰምተሀል? ጌታህን ፍራ ውሸት ሀሜት ይበቃ።

  • @MsSm-bw5yr
    @MsSm-bw5yrАй бұрын

    አረጋ ከበደን ሳይዉ በጣም የአቅለሸልሸኛል

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8lАй бұрын

    ድል ለፋኖ ።

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bsАй бұрын

    እውነቶትን ነው አቶ አረጋ እርሶ ያንን ክልል ለፋኖ አስረክበው ሲወጡ 100 ይሞላል ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832Ай бұрын

    97% የብልፅግና ሰራዊት እየጠፋ ነው። 🤔ብልፅግና ሁሌም እየገለበጠ ነው ሚነግረን 🤭🤭🤭🤭🇪🇹

  • @sunnightfantye8899

    @sunnightfantye8899

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064Ай бұрын

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @goytomredae-he4wr
    @goytomredae-he4wrАй бұрын

    ትግራይ ነፃ ወጥታለች ሲል የነበረ ብልፅግና አሁን አማራ ነፃ አወጣሁ ሲል የሚታመንበት ምንም ምክንያት የለም።

  • @dohaqatars8279
    @dohaqatars8279Ай бұрын

    ፋኖነት ይለምልም

  • @NonooAsasa
    @NonooAsasaАй бұрын

    Bravo 🇰🇪 Kenya !!

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7lАй бұрын

    #ትግራይ 💛❤️✝️🙏

  • @Yaseen-mi

    @Yaseen-mi

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jH2dqNNsnquWobw.htmlsi=jSmrq8uVloW5iPie

  • @user-kw2qk6zz5h
    @user-kw2qk6zz5hАй бұрын

    የብልጽግና ውሾች ውሸቶች ሊያሳብደኝ ነው😢😢😢

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    Ай бұрын

    ዋናው ዉሸታም ዉሻ እቡይ አህመድ ነው።

  • @tezi7282

    @tezi7282

    Ай бұрын

    አትበድ የፋኖን ድል ስሳታይ 100% ሊጠናቀቅ ጫፍ ነው😂😂😂

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGereАй бұрын

    ውሸት ውስጥ ተደብቆ የሚኖር ሸው ወይም ስርዓት ። የሚጠብቀው መቀበር ነው ።

  • @AmericanBestwings
    @AmericanBestwingsАй бұрын

    Bergedawiyan ✊✊✊💙💙💙💙💙🙌🙌👍 thank u for your coverage 🙏🙏🙏

  • @user-kz3ie8fo9j
    @user-kz3ie8fo9jАй бұрын

    ኢትዮጵያ በአሁኑ ጌዜ በሰይጣን እየተመራች ነው

  • @Tube-ph4hv
    @Tube-ph4hvАй бұрын

    ድል ለ ጀዊሳው ፉኖ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rmАй бұрын

    እድሜውን ብቻ ያሳጥርልን ብለን እንፀልይ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310Ай бұрын

    ፋኖ ወደፊት❤💪💪💪

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212Ай бұрын

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @user-ee7ci1zk3d
    @user-ee7ci1zk3dАй бұрын

    አይ ሀገሬ ምኑላይ ወደቅሽ 😢

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    Ай бұрын

    ምን ያህል ሃጢያተኞች ብንሆን ነው ?😭😭😭

  • @AlemGondrwa
    @AlemGondrwaАй бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @abrarawdesalegn8231
    @abrarawdesalegn8231Ай бұрын

    ይህ ሰውየ የፐርሰንት ስሌት አያውቅም ምን አይነት አለመታደል ሰው በዚህ እድሜው በውሸት ሲሞት ያሳዝናል

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fsАй бұрын

    Thank U...

  • @user-mp8cm3wo2e
    @user-mp8cm3wo2eАй бұрын

    ድልለአማራፋኖ አረጋ ፈጣሪ ይድፋህ አሚንንን☝🙏

  • @user-dh7qf3xd7o
    @user-dh7qf3xd7oАй бұрын

    አረጋ ከበደ የሚሉት ዲንጋይ ራስ ቂጥር አያውቅም እንዴ ፤ 97% የክልሉ መሬት ነፃ ከወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለምን አይነሳም ??

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5mlАй бұрын

    ያይሰው በጣም አመሰግናለው

  • @user-zh9xz3jf8o
    @user-zh9xz3jf8oАй бұрын

    በርበሬ ቢወደድ እንበላለን ቃሪያ አላስቀምጥ አለን ያባታችን ባሪያ ድል ለንጉሡ ልጅ ፋኖ አሸናፊ ነን

  • @user-dq8jq6kw3p
    @user-dq8jq6kw3pАй бұрын

    አቶ አረጋ ቁጥር አያቁምዴ ? ፐርሰት ም እደዛው

  • @nuremohammed9105

    @nuremohammed9105

    Ай бұрын

    እርሶ ፊደል አያውቁም እንዴ? ቁጥርም እንደዚያው !!!

  • @user-tk4mr1fj7f
    @user-tk4mr1fj7fАй бұрын

    Justice.....

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987Ай бұрын

    Glory for T'D'F💪💖🐅💖💪

  • @Semira759

    @Semira759

    Ай бұрын

    Who is that 😂

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3wАй бұрын

    የበሻሻ ዕበት እንኳን አሜሪካ ልትቀበለው እኛም መጣያ አጥተናል

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberheАй бұрын

    ኢህአዴግ ማረኝ !!!😢😢😢

  • @TititTitit8
    @TititTitit8Ай бұрын

    @dala le fona😍😍😍💪💪💪

  • @macksyou3743
    @macksyou3743Ай бұрын

    ያዝ እንግዲ ፋኖ ሽለላ እና ውግያ ይለያያል am love in it አለ McDonald

  • @sunnyh1607
    @sunnyh1607Ай бұрын

  • @Nabella5
    @Nabella5Ай бұрын

    ምን ያህል ፈጣሪን ብንበድል ብናስቀይም ነው ለቅጣት ይህን "ሰው በላ" የሰው አውሬ የላከብን‼️😭😭😭

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5idАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @NasiamKhan-xj1gi
    @NasiamKhan-xj1giАй бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💚💛❤

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249Ай бұрын

    አይ ቀንዳውጣ😉ኮሎኔል አብይ እንዲህ መቀለጃ አረጋችሁ😆

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100Ай бұрын

    Azan & qidase ke etiopia beqer yetem hager hezbn bemrebesh melku aykenawenem 🎉🎉🎉🎉

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638Ай бұрын

    Blue Revolution ❤❤❤

  • @user-bm3ur7ik9l
    @user-bm3ur7ik9lАй бұрын

    👉🏿 ትግራይን የሚገፋ 👈 ኢራኖችዬ እግዚአብሔር እንደኔ ፅናቱን ይስጣቹ ! እኛም ግድብ እናስመርቃለን ብለን በምንጠብቅበት አመት በኢራን ድሮኖች ህልማችን የተጨናፈገው ወጉ ደርሷቹ በዕሳት ተለብልቦ ፕሬዝዳንታቹ ቢሞት የመጨረሻዋን ሰዓት ኣላህ ፍርዱን ስለሰጠ ተደስቻለው ወደ ነጃሺ አገር ጀሀድም ቢሆን አትሂዱ ቢባሉ ያልሰሙ ኣዲ ነገሰቲ የሆነችውን አክሱም ማርያም ጁንታ ተብላ ስትደበደብ አኣል ነጃሺ ሲደበደብ የኛ ዕንባ ሳይውል ሳያድር ደረሰ። የኢትዮጲያውም የአየር ሀይል አዛዥ ይልማ መርዳሳን ቤተሰብ አልባ ሆኖ ልክ እንደኔ አላለቅስም ለቅሶ አልቀመጥም ብሎ የቤተሰብን ሞት አጣጥሟት ትግራይን የሚገፋ መቼም አይፋፋ እያልኩ ሌሎቻችሁም ከሀጥያታቹ እንድትመለሱ ስል አሳስባለው ከፋኖ ጀምሮ😎🥸

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396Ай бұрын

    🙏❤️💛

  • @user-qd3on7ud3b
    @user-qd3on7ud3bАй бұрын

    ላይክአድርጌአለሁኝ

  • @user-mw9jx8fz8f
    @user-mw9jx8fz8fАй бұрын

    ኢራን ግን ሪኢኩምዶ ኣምላክ ኣቦይ ፈሪድዋ ኣብ ናይ ትግራይ ተሳቲፋ ምካና

  • @sunnyh1607
    @sunnyh1607Ай бұрын

    I’m first

  • @samiates5057
    @samiates5057Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @adanemelese2042
    @adanemelese2042Ай бұрын

    ከማን ነው ነፃ የወጣው?

  • @solomonraya8823
    @solomonraya8823Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ck1fd9lw8v
    @user-ck1fd9lw8vАй бұрын

    Tigray forum

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5idАй бұрын

    😢😢😢

  • @zewgeayalew5789
    @zewgeayalew5789Ай бұрын

    ልክ ናቸው ብልጽግና የክልሉን 3% ብቻ እያስተዳደሩ ምን ይበሉ?

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913Ай бұрын

    💔

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1ziАй бұрын

    የእናቶችን እንባ እያበስሁ ነው አይአብይ ብትሞት ጥሩ ነበር የኢትዮጺያ ትንሳኤ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7suАй бұрын

    ገና ይስጥልን ኢ,ፎረም ሠላም ሠላም ሠላም ከናንተ ውጪ ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤::

  • @temporary995
    @temporary995Ай бұрын

    VIVA ETHIO FORUM

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5idАй бұрын

    😮😮😮😮😮

  • @user-jh1fi8bg2n
    @user-jh1fi8bg2nАй бұрын

    አይ ቀንድ አውጣው

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888Ай бұрын

    በወሬ ድል

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rmАй бұрын

    የአረጋ ከበደ የጭንቀት መረጃ

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588Ай бұрын

    Ha ha ha ha እንዲህ ያለ ሽልማት ታይቶም ኣይጠገብም 😅😅😅😅😅በሳቅ ግድሉን 😭😭😭😭

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gzАй бұрын

    ባለ ምጡቅ አእምሮው አረጋ ነው? /በወሬ አነጋ?/ ለማ ይሆን የሚያወራው ? በህይወት ለሌለ ሰው መሆን አለበት ነው በፕሌን ስለሚመላለስበት የአየር ክልል ነው ነፃ ወጥቷል የሚለን?

  • @yimerreta4331
    @yimerreta4331Ай бұрын

    በጣም የሚገርመኝ የዚህ ዓይነት ፊት ያለው አማራ በፍፁም አይቼ አላውቅም፡ ስለዚህ Is he really Amhara? DNA test is necessary.

  • @TamesgenDagen

    @TamesgenDagen

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ከምር ይህ ድንጋይ እራስ ከጭንቅላቱ መገመት ይቻላል አማራ አለመሆኑን

  • @tesfayaberhe

    @tesfayaberhe

    Ай бұрын

    ጎዣም አብዛኛው ከሱ የባሰ ነው ። መልክ ያለው ከወደ ጎንደር ነው ።

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    Ай бұрын

    Not only him every one from Gojjam is either Agawoo about 70% 20% oromo and the rest 10% ask anyone fromGojjan for is great grand fathers name you will know the truth.

  • @AmanuelTesfamariam-mn4dr
    @AmanuelTesfamariam-mn4drАй бұрын

    This is agame buchila room,,,viva issayas

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9jАй бұрын

    የዘንድሮ አምላክ ዱቤ አይሰጥም።ወንጀለኞች በፈጸሙት ግፍና ጭካኔ በየተራቸው በፈጣሪ ሃይል እየተለቀሙ ናቸው።ቀሪዎችም ተራቸው እየተቃረበ ነውና ትንሽ ግዜ ይጠብቁ!

  • @fikadu8675
    @fikadu8675Ай бұрын

    ቀዳዳው አረጋ አይዞህ ተረጋጋ ወደ አንተም ይመጣልሀል ዝም ብለህ አትበጥረቅ ድል ለጀግናው አማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ።

  • @Hagosadik5945
    @Hagosadik5945Ай бұрын

    100_3=97 gobez

  • @hshshhsshwhyeh
    @hshshhsshwhyehАй бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪 ውድቀት ለስግብግቡ አገዛዝ 🤮

  • @hayutube222
    @hayutube222Ай бұрын

    ከማነው ነፃ የወጣው

  • @frezertyibeltal9324
    @frezertyibeltal9324Ай бұрын

    የብልፅግናን እየለቀምን ነው።

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530Ай бұрын

    Arega kebede is in dinail

  • @ykt4447
    @ykt4447Ай бұрын

    እንዴ 97% ነጻ አውጥተናል hhhhhhh እውነትም ሁላችንም አብደናል

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4bАй бұрын

    Le hulum ye haimanot tekuamat new?

  • @deressge451
    @deressge451Ай бұрын

    ራሳቸው ያን የህል ነፃ ነዎት?.የተለየ ኑሮ ላዬኖሩ የራስህን ህዝብ ማስጨረስ ዋጋ አያሰከፎልም?

  • @techawatch
    @techawatchАй бұрын

    ድል ለፋኖ! ጦርነቱ ከህዝብ ጋራ ነው! ቀንድ አውጣ በፋኖ ይዋረዳል።የተሳሳተ ካርታ አትጠቀሙ

  • @meharitesfay1262
    @meharitesfay1262Ай бұрын

    ብልጽግና ድል ኣደረግኩ ካለ፥ የሆነ ነገር ኣለ ማለት ነው። በተቃራኒ መረዳት ነው። ይህንኑ ኣባዜ ከትግራይ ጦርነት ጀምሮ የሚያሳየው ባህሪ ነው።

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959Ай бұрын

    ድጋይ እራስ

  • @abghabesh
    @abghabeshАй бұрын

    yihen ebab kendawta fano milasun korto biasayen melkam neber

  • @azmerawadgo3397
    @azmerawadgo339728 күн бұрын

    Shilimat tekebayoch hode siar lib yisekal asmeselebavhew

  • @feedelband205
    @feedelband205Ай бұрын

    እብኳን ደስ አላችሁ 97 በመቶ የአማራ ክልል ነፃ ወቷል የቢራ አይኑ ጁላም የጎመን ጦር በሰላም ወደ ሱዳን ገብቷል ቀንድ አውጣዎም በላሊበላ ኤርፖርት ለፋኖ ግብሯን በጥሩ ሁኔታ አስተናግዳለች::

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831Ай бұрын

    ዘጠና ሰባት ከመቶ የክልሉ ሽፋን ከዚህ ፅንፈኛ ኃይል ነፃ ወጥቷል???ይሁና!!!

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1xАй бұрын

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አይ፡አረጋ፡ቀንድ፡አውጣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jn5jo2vp5e
    @user-jn5jo2vp5eАй бұрын

    እናቶች የተደፈሩት በወንድ ነው። ይህ የሚያስደንቅ ኣይደለም። ይልቁንስ የኛ ወታደሮች የተደፈሩት በሳንጃ ነው ያለ ጨካኝ መሪ እንዴት ተብሎ የእናቶችን እምባ ያብሳል? ባንተ ቱሪናፋ የሚጃጃል ኢትዮጵያዊ የለም!

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491Ай бұрын

    መፈናቀል እንዳለ አያውቁም

  • @simales781
    @simales781Ай бұрын

    72% kebeles he said. He didn't said only 72 kebeles

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wpАй бұрын

    Ahun yihe korata Arega yemilut werada yemiawerawun kibir setachihu takerbutalachihu ! Ere enaniten imetinim ! Yebeshashawu fara ena sibsibochu chinket wusit slehonu yemiawerutin ayakum ! Teniberkikachihu lefano ejachihun situ ena begize Awash gibu ! Yetim latdersu gize atakatlu ! Yehulu neger deha yehonkewu ena asafari yehonkewu yebeshashawu fara endet endemitkef takaleh ? Ebakih Awash eskitwerewer minim lay kerbeh mayet anifelgim ! Werada yekoshasha genda !

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gzАй бұрын

    50 milion አማራ በአረጋ ሲመራ ይታያችሁ!

  • @Lul-zc6hs
    @Lul-zc6hsАй бұрын

    97 ዓ.ም ለማለት ነው

  • @JosefBelay
    @JosefBelayАй бұрын

    Kendawuta eyemuwamuwach newu!!!

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3gАй бұрын

    ይህ አሻንጉሊቱ አራጋ ከባደ 97% በመቶ ከእጀችን ወጥቷል እየለን ነዉ?ወይስ ከፋኖ እጅ ነፃ ወጥቷል እያለ ነዉ?

  • @Semira759

    @Semira759

    Ай бұрын

    I litsen the opposite you are right they lost 97% of Amhara region

  • @Keeulee2305ke
    @Keeulee2305keАй бұрын

    ድሮም የዘር ፓለቲካ መከማቻ እንጂ የ እምነት መገኛ አልነበረ ቤዘጉም ደንታ የለን።

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyeneАй бұрын

    እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን ይኣብይ ስም ስሰማ ቅጥል ነው እምለዉ😢

  • @user-jw5xw2pr3l
    @user-jw5xw2pr3lАй бұрын

    አረጋሽ፤ መቶኛ እንዴት calculated እንደሚደርግ አታውቅም😂

  • @TaBo-ty9ug
    @TaBo-ty9ugАй бұрын

    ፍትህ ለቋሪት የመንግስት ሰራተኞች የወር ደመወዝ ከጥር ወር በፊት ነው የተከፈላቸው፣እና 4 ወር ሙሉ አልተከፈቸም በጣም እየተቸገሩ ነው ፣even ባንክ ቤቶች ከተዘጉ 4 ወር ሆኗል እና ብር ቢኖራቸው እንኳን አውጥተው መጠቀም አልቻሉም።እባካችው ድምፃቸውን እናሰማ።

  • @AlemTadese-bk8zm

    @AlemTadese-bk8zm

    Ай бұрын

    ያለነው እኮ ውጊያ ላይ ነው ወገባችሁን ጠበቅ አድርጉ ከዚህ በላይ መከራ እና ስቃይ ሊመጣ ይችላል አርቆ ማሰብ ያሰፈልጋል ካሁኑ ማማረር አያስፈልግም 😢😢

  • @teklayhailu5977
    @teklayhailu5977Ай бұрын

    በቅሌታቸው ያመጡት ነው ይበላቸው።

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888Ай бұрын

    የአቢይ የውሽት ፋብሪካ ውሽት ማውጣት አለባቸው ያለዛያ የሽልማት ወይም የመባረር ይገጥማቸዋል

  • @tekliekoyew1833
    @tekliekoyew1833Ай бұрын

    Ayy arega😂

Келесі