Ethiopia - ለሰዓታት የቆየ መፈንቅለ መንግስት ከሸፈ፣ መንግስት አልሰረዝሁትም ያለው ስምምነት፣ መንግስት ጥሶ ገባ ስለተባለውጦር፣ ህወሃት የሰማው ምስራች

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 95

  • @user-jv9ub1hz4u
    @user-jv9ub1hz4uКүн бұрын

    ስለገዱ ከሰማሁበቃኝ ሌላዝባዝኬመስማት አንፈልግም ሰለኖበቃራ ድል ፋና❤

  • @user-nx7sg6wl9y
    @user-nx7sg6wl9y2 күн бұрын

    ደግመን ደጋግመን ዘረኝነት ይዉደም

  • @user-fe7df9mq7v
    @user-fe7df9mq7v2 күн бұрын

    ሃግራቺን ሰላም ሆና ከስደት መመለስ የናፈቀው እንደኔ. አላህ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-sq8jk5bq9n

    @user-sq8jk5bq9n

    2 күн бұрын

    ሁላችንንም የሀገራችን ስላም ናፍቆናል😢😢😢😢

  • @OmarOmar-ji5em

    @OmarOmar-ji5em

    2 күн бұрын

    አብይ አህመድ የሚባልዘንዶ እስካልተገረስስድረስ ስላም አይገኝም

  • @MatotMedia

    @MatotMedia

    2 күн бұрын

    የተመታች ሀገር

  • @faysalzinab5221

    @faysalzinab5221

    2 күн бұрын

    anche kayetegnaw nesh ke bandawoch woys ke hager wodajoch

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew89822 күн бұрын

    Good morning Fetha midiya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew37422 күн бұрын

    በእነዚህ፡እራስ፡ወዳድና፡ከሕዝብ፡ጫንቃ፡ላይ፡የማይወርዱ፡መከራችንን፡ማየት፡አለብን።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele2 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያ ጨዋትችን ስማኝ ለኢትዮጵያ ልላ መነገሥት የስፍልግሃል እኛ በሰው አገር እንደዚህ አይነት ነገር አልይህንም ሁሉም አገር ተቶ እንደ ውጠ ነው ሰየመሸ ንቁ እኛም በሰው አገር ሰልፍ እንወጣለን😢😢😢😢 አንተን ግን እናመሰግናለን

  • @Galax77792

    @Galax77792

    2 күн бұрын

    😂

  • @dkm1666
    @dkm16662 күн бұрын

    ፍትህ በሌለበት አገ የፍትህ ሚኒስቴር?

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew89822 күн бұрын

    No more for TPLF❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe57022 күн бұрын

    በህገ ወጥ ንብረት ያፈራ ብልፅና ብቻ ነው በላቡ ያሰራውን ባለሃብት እንደገና ለመዝረፍ ነው

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete93202 күн бұрын

    ሕወሓት ፓርቲ ወይስ ግንባር ?

  • @user-lm4fq6om9d
    @user-lm4fq6om9d2 күн бұрын

    አይነቱ ያረባ እረጃቱ??? ሀገራቸው ውስጥ ሆነው ያልፈቱትን ችግር ውጭ ሆነው ምን ሊፈይዱ ነው ከተላላኪነት አያልፍም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat6332 күн бұрын

    In Ethiopia the Ministry of Justice is breaking the law. Its incredibly lawless

  • @awolworababo2724
    @awolworababo27242 күн бұрын

    🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን🤲🤲🤲🤲

  • @زيادزياد-ل1ر

    @زيادزياد-ل1ر

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ 😅

  • @user-kr2ne3gn2p

    @user-kr2ne3gn2p

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mesy6975
    @mesy69752 күн бұрын

    🙏🙏

  • @YaredAbrha-wb3px
    @YaredAbrha-wb3px2 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan81042 күн бұрын

    💚💛❤️

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn28512 күн бұрын

    victory for FANO

  • @teka1528
    @teka15282 күн бұрын

    ANTE, FETA , FEREBESE SEW YEHN ZENA BLEH TAWERAL! AHYA!

  • @Atifra1532
    @Atifra15322 күн бұрын

    መንግስት እኮ አልቆለታል የሚንፈራገጠው አዲስ ላይ ብቻ ነው

  • @firezerhabtemariam7541
    @firezerhabtemariam75412 күн бұрын

    Victory for amhara fano

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael65352 күн бұрын

    ERITREA FIRST

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d2 күн бұрын

    Hi❤

  • @soulonfire7012
    @soulonfire70122 күн бұрын

    Ethiopians are in need of rigeme change without the old political guards who are involved in crime ethnic cleansing and genocide, corruption, nepotism, ethnic groupings, and poloticans ,not include in the comeing rigeme change Abiy ahemed and Shimeles Abdisa and their gangs must face justice for crimes of ethnic cleansing and genocide against none Oromos Ethiopians justice needs to bring peace in Ethiopia

  • @Kenerie
    @Kenerie2 күн бұрын

    Mr.Gedu is doing great

  • @meditadesse3360
    @meditadesse33602 күн бұрын

    Ate Betreke ! Kedada !

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xnКүн бұрын

    ከፋፋይ ብልፅግና እንዴት የተከፋፈለን ሡማሌእይደግፍም??ባይደግፍ ይገርመን ነበር !!የብልፅግናን።ማንነት ይነግራል

  • @ahmdenderisaumer9879
    @ahmdenderisaumer98792 күн бұрын

    ከውጭየመጣ ገንዘብ እንደትነው ምርመራ የሚደረግበት ሀገሩን ስላሳደገ የሀገሪቱን ንብረት እሚዘርፈው እያለ በሰውሀገር በላቡ የሰራውን እረግፍነው

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p2 күн бұрын

    💚💛❤🐅🐅🐅🐅 አንድ አማራ አንድ ፋኖ. ለማንም አይበረከኩ አማራ ትግሉን ጀምሮታል በድል ይቋጫል አማራ ለገዳይ ቡድን እጅ አይሰጥም 💚💛❤🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @user-gy9nv5jc7n

    @user-gy9nv5jc7n

    2 күн бұрын

    የስ 🎉❤

  • @Abu-lj4jx
    @Abu-lj4jx2 күн бұрын

    ስታነብ ግን አያምርም ተገደህ ይመስላል

  • @jemaleshete1750
    @jemaleshete17502 күн бұрын

    But you didn't mention in your introduction which country make coup.

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi2 күн бұрын

    11111

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z2 күн бұрын

    የንፀሐንደመአይቀርም

  • @120Mil
    @120Mil2 күн бұрын

    ህግ አክባሪው ኢትዮጵያዊእንደ ኬንያውያን ስላላደረግኸኝ አመሰግንሀለሁ እያለ ሊፀልይ ነው😂

  • @makbelzerihun2329
    @makbelzerihun23292 күн бұрын

    ሀገራችን😢

  • @mikiboyzeleke2763
    @mikiboyzeleke27632 күн бұрын

    Yihen high sitiwasu kelala Hager netsanetin exercise wndiyadeeg ke keniya atiwasum

  • @tsegaye7548
    @tsegaye75482 күн бұрын

    ለገዱ ገደም ይበጃዋል። no more second Chance, contract expired.

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna2 күн бұрын

    የኢትዮጵያ መንግስት ሆይ!! ለTPLF ዳግም በፓርቲነት እንዲመዘገብ የተደረገው የፖለቲካ ሻጥር በታሪክ በጥቁር መዝገብ ይመዘገባል።

  • @زيادزياد-ل1ر
    @زيادزياد-ل1ر2 күн бұрын

    ethiopia

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq2 күн бұрын

    መት ለሰው በላሽ ለአብይ

  • @hiruyyonas4589
    @hiruyyonas45892 күн бұрын

    fesam

  • @fbeyene91
    @fbeyene912 күн бұрын

    ሕወሓት በመ መዝገቡ እርር አልክ አይደል😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael65352 күн бұрын

    ETHIOPIA YEMITBAL HAGER MINILIK BEHAYL TEFTFO YESERAT TIDAR BEGDI LEZELALEM TWDEM

  • @Galax77792
    @Galax777922 күн бұрын

    አቶ ገዱ አሜርካ የምታደርግልህ ነገር ቀጥሎ..food stamp እና section 8 apartment ነው የምትሰጥህ ። ከዚህ አያልፍም😂😂😂

  • @mulukenassefa6358
    @mulukenassefa63582 күн бұрын

    ትህነግ የችግሮች ሁሉ ምንጭ ነው ሀገሬ አሁንም ለሌላ ጥፋት ህግ እንደ ፈለጉ ነው......

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew47202 күн бұрын

    የአሜሪካ ስራ ጉልቻ መቀያየር ነው። ለውጥ ከአሜሪካ በሰማይ ቤት ላም አለን ነውና አንጠብቅም። ገዱ ለማ ማን ናቸው። የጎሳ ፖለቲከኞች?

  • @bisratyetbarek7103
    @bisratyetbarek71032 күн бұрын

    ጠ/ ም ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብ በመንግስት ይዘረፋል ሲሉ ምን ማለታቸው ነው እሳቸው አይደሉም እንዴ ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብየሚያመነጩት ያውም ፓርላማውን ከየት እንዳመጣሁት አትጠይቁኝ የሚሉ ተጠያቂነት የማይፈልግ ጠያቂነትን ከየት ተማረ?

  • @saved1580
    @saved15802 күн бұрын

    ኢያሱ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንዲህም ሆነ፤ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከሞተ በኋላ እግዚአብሔር የሙሴን አገልጋይ የነዌን ልጅ ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ ² ባሪያዬ ሙሴ ሞቶአል፤ አሁንም አንተና ይህ ሕዝብ ሁሉ ተነሥታችሁ ለእስራኤል ልጆች ወደምሰጣቸው ምድር ይህን ዮርዳኖስ ተሻገሩ። ³ ለሙሴ እንደ ነገርሁት የእግራችሁ ጫማ የሚረግጠውን ቦታ ሁሉ ለእናንተ ሰጥቼአለሁ። ⁴ ከምድረ በዳው ከዚህም ከሊባኖስ ጀምሮ እስከ ታላቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ድረስ የኬጢያውያን ምድር ሁሉ እስከ ፀሐይ መግቢያ እስከ ታላቁ ባሕር ድረስ ዳርቻችሁ ይሆናል። ⁵ በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም። ⁶ ለአባቶቻቸው፦ እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ። ⁷ ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል። ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።

  • @freeomkesete1306
    @freeomkesete13062 күн бұрын

    ሁሀት ክክክ

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys2 күн бұрын

    🫵ሄኦግከዕ ሀቅውፕንፍ 👍

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo85472 күн бұрын

    ኢትዮጵያውያን የአደባባይ ሠላማዊ ተቃውሞ ሰልፊ ማድረግ እንኳ ባንችልም የማህበራዊ ሠላማዊ ሠልፍ በማድረግ መንግስታችን እንድነቃ እናደርግ ። ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም የሠላማዊ ታቃውሞ እናደርጋለን ። 1. የአማራ ላይ የታወጀው ጦርነት ይቁም ። መካላከያ ሠራዊት ይውጣ 2. መንግስት ከፋኖ ጋራ ይደራደር 3. ኦሮም ጦርነት ይቁም 4. ትግራይ ጦርነት በገለልተኛ አካል ይመረመር ። ለተጎጆች ፍህት ይሰጥ 5. ኑሮ ውድነት እና የቤንዚን ዋጋ ይቀነስ 6. የሽግግር መንግስት ይመሠረት ።

  • @user-bk9on1ug9b
    @user-bk9on1ug9bКүн бұрын

    Gedu ke eweket netsa yehone sew

  • @gebregziabherkassa4815
    @gebregziabherkassa48152 күн бұрын

    Be neutral as a media

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion16142 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂. HIXAN ABUSH

  • @Galax77792
    @Galax777922 күн бұрын

    ገድ Well came to food stamps 😂😂😂

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg2 күн бұрын

    አይ ገዱ ተከራተት ያለው ውዳቂ ሽማግሌ የለም የማያሻግር የሽግግር መንግስት አይኖርም ቅሌታ ሽማግሌ ክብረቢሶች ሰው በመፀለያ እድሜው ለስልጣን መጋጋጥ ምን ይሉታል ቀሽም

  • @user-jv9ub1hz4u

    @user-jv9ub1hz4u

    Күн бұрын

    ወጣቱን መሪማ አየነው ካንድ ጦርነት ወቶ ካንዱ ለህብየማያስብመሪነው ያጋጠመን ስለዝህ ግድነው ሺግ ግር።።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen33782 күн бұрын

    “አኖፈለስ ፈፉሲንስ” የምትባለው አዲስ የወባ ትንኝ አይነት በጂቡቲ ውስጥ በ2012 ዓ.ም የተገኝች ናት ይህች የወባ ትንኝ በቀላሉ የምትራባበት በቤት ውስጥ ባለ በኩባያ ውሀ ውስጥ መራባት ትችላለች ስለዚህ አዲሷ የወባ በሽታ አስተላላፊ ትንኝ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ስጋት መሆን ተነገረ ይህች መነሻዋን ከጂቡቲ እንዳደረገች የሚነገርላት አዲሷ የወባ አስተላላፊ ትንኝ ወደኢትዮጵያ መግባቷ ይፋ ሁኗል (ምንጭ፡አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኔ 2016 ዓ.ም)

  • @nahumdegefa7641
    @nahumdegefa76412 күн бұрын

    ፈታታታታታታታታታ ይልሀል ግባለት ግባለት 🤛🤛🤛🤛🤛

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f2 күн бұрын

    ግብረሰዶም ያፀደቀች ሀገር አሜሪካ አምላኪዎች አብራችሁ እንዳትጠፉ ከወሬ ያለፈ በኢትዮጵያ ላይ ምንም ማድረግ አትችልም።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael65352 күн бұрын

    KIBR LE SOMALIA 🇸🇴 HAGER

  • @abebebekele3657
    @abebebekele36572 күн бұрын

    ንብረት ማስመለስ ከሆነ ከአብይ ይጀመር ሁሉም የተገነቡት በህዝብም ሆነ በተወካዮች ም/ቤት ባልታወቀ ገንዘብ በመሆኑ ጠቅላዩ በስማቸው እንዲሆን ተደረጓል ገንዘቡ የመጣበት ምንጭ ባለመታወቁ ንብረቱ ለህዝቡ መመለስ አለበት

  • @abebebekele3657

    @abebebekele3657

    2 күн бұрын

    ,የተገነቡት ፓርኮችና ሪዞርቶች ማለት ነው

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare34082 күн бұрын

    ተረኛው መንግሥትም ሆነ ህወሃት ዘረኛና በዓላማ አንድ ስለሆኑ ይደጋገፋሉ።

  • @biruktawitesayas6900
    @biruktawitesayas6900Күн бұрын

    Lemeho nu abey wede selta ke.eta be meleyom. Ye.mekoter serawet Aseltenyal men west gebu lalaw abey weyanan lemen azlot ayzorem

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk2 күн бұрын

    ህወሓት ከዚህ በኋላ አርፋ የኦሮሙማ አሽከር ሆና ከመቀጠል ዉጪ አማራጭም ኃይልም የላትም ፤የተበተነ ዱቄት😂😂😅😅😂

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew47202 күн бұрын

    ትናንት ከትግሬ፣ ዛሬ ከዎሮሞ ነገ ደግሞ በአማራ ጎሰኞች ስንታረስ እንድኖር ካልፈቀዱ በስተቀር? የዎሮሞ፣ የአማራና የትግሬ"የፊደል ሰራዊት" ጓዶች ብቻ ናት ይህች ሀገር። እኔ መቼም "ሊህቃን፣ ምሁራን" አልልም። የእኛ ተራ፣ ማለትም የአፋር፣ ሶማሌ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ሐመር ....... የደቡብ የሲዳማ፣ የመካከለኛው፣ የምዕራብ፣የጋምቤላ የቤኒሻንጉል ህዝቦች መች ነው? አሁንም ብቁ የሰው ሃይል የለንም? ትናንት ሁሉም በሚባል ደረጃ ተጋሩዎች፣ ዛሬ ደግሞ ዎሮሞዎች ነገ ባማሮች የተሞላው የሚሞላው ሚኒስቴሮችና የሚንስትሮች ምክር ቤቶች እስከመች እኛን አግልለው ኢትዮጵያን ይገነባሉ? አንዱ ካንዱ መች ነው የሚማሩት። ለነገሩ የዶር ገመቺስ ደቀመዛሙርት፣ ዲግሪ በብሮች" ይማማራሉ ተብሎ ayetebeqm

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa2422 күн бұрын

    ድርድር 😡😡😡 ፋኖ ከወንጀለኛና ከዘረኛው መንግስት ጋር መደራደር የለበትም። - ፋኖ ወደ 4 ኪሎ መገስገስ ነው ያለበት - ወንጀለኞቹ የብልፅግና አመራሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው - ፋኖ እራሱ ወደ ድርድር ከገባ የአማራ ንፁሃን እልቂት ተጠያቂ ነው። ዝንተዓለም አማራ ❤ የማይሰበረው አማራ 💪 ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d2 күн бұрын

    ገዱ ጡረታ አይወጣም እንደ! እርሱ ካልማራ ሽግግር ነው፣ እንከፍ በለው

  • @menekirlakew9456
    @menekirlakew94562 күн бұрын

    ውሽታም ጠቅላይ ምኒስትር እሚመራት ሀገር በእለም ትልቅ ውሽት እየተጎንጨ እሚኖርበት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች

  • @user-sr86ui3xsuhsw
    @user-sr86ui3xsuhsw2 күн бұрын

    Abiy Ahmed must leave in the office..... He is failed

  • @unitityisstrenght6578

    @unitityisstrenght6578

    2 күн бұрын

    እሱ ሳይሆን አንተ ነህ የወደከው ወራዳ ገና ምን አይተህ በቁምህ ያሳራሃል በአሉባለታ ወሬ እራስህን አስደሰት!!!!!!

  • @bizutube1
    @bizutube12 күн бұрын

    If you are a real journalist provide your source otherwise you are just a layman who spreads rumors...and for sure we have quite a few of them. So share your source for sake of believability and traceability of what you are communicating.

  • @user-mc9tb3il3v
    @user-mc9tb3il3vКүн бұрын

    Fallen Wake guracha son Amhara and Tigray genocider Abiy Ahemed fallen . Fano and new generation is coming to Addis Ababa to hand over authority from fallen Abiy pp. party . God is setting free the victom of Abiy Ahemed . Abiy Ahemed is in the God hand he is killing defenceless poor people of Ethiopian , so in God sight already Abiy Ahemed removed.

  • @getachewgebremariam4665
    @getachewgebremariam46652 күн бұрын

    የአብይን ፎቶ እዚህ ምን አመጣው: ወሬ ለማሳመርና ትረት ለመሳብ ነው? ይህ ማወናበድ ይባላል።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael65352 күн бұрын

    ETHIOPIA TWDEM LEZELALEM

  • @SenaitAdugna-qj2bt

    @SenaitAdugna-qj2bt

    2 күн бұрын

    Dingai ahiya neh ከፈለክ አንተ ራስህ ውዳም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ሰለሞን ይመለስላት 🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kedirTube-ov7tf
    @kedirTube-ov7tfКүн бұрын

    ወሬአም ትቁለጨለጫለህ እንጅ አታገኝም

  • @r-hgman3651
    @r-hgman36512 күн бұрын

    Dirty reporting as usual. You wouldn’t like to see peace in the country. You also don’t want the fed laws to operate normally. You only like to see the interest of “one people” to be kept and that of others to be ignored. Stop brewing hate and conflict. You should know you will not benefit from hate and strife motivated politics. Whether Fed or not Tigray will always claim what is hers no matter how much confusion you try to create. Land occupied by Tigarus for millennia will remain that of Tigray. It is not right snatch home lands from others unlawfully and even by committing crimes against humanity!!!

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera2 күн бұрын

    ገዱ በምን እዉቀቱ ሀገር ልመረ ነው እሄን ሁሉ ወጣት አስጨርሶ አሁንም ስላ ስላ ሽግግር መንግስት የወረል?

Келесі