8ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የሎተሪ አዟሪው አስማትና ....( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 773

  • @zenash4659
    @zenash46593 жыл бұрын

    ኤፍታሕ በስላሴ ስልጣን የተዘጋው ሁሉ ይከፈት አሜን።🤲🤲🤲

  • @user-ch6mb2ub8e

    @user-ch6mb2ub8e

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @sarasoso3865

    @sarasoso3865

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-yf9kp5ym3j

    @user-yf9kp5ym3j

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @orthodox_274

    @orthodox_274

    2 жыл бұрын

    ዛሬ የአመቱ ስላሴ ናቸው በትልቁ አሜን ብያለሁ🤲🤲🤲

  • @sarasara-qt1fj

    @sarasara-qt1fj

    10 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q3 жыл бұрын

    እኔም ጠቋይቤት ደብተራቤት ሂጀ አዉቃለሁ እግዚያብሄር ይቅር ይበለኝ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ሂወቴ ተቀይሮአል በትምርትህ ሰላምህ ይብዛ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ከኔ የበረታችሁ

  • @ermiasyemane1001

    @ermiasyemane1001

    3 жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ ታስብን ሁላችንም

  • @minjartube4522

    @minjartube4522

    3 жыл бұрын

    እኔም በብዛት ጠንቁዋይ ቤት ግን ልጅ ሆኜ ነው ከቤተሰብ ጋር ደብተራ ደሞ ገጠር በየደብሩ አሉ

  • @user-qf3cf8fy4q

    @user-qf3cf8fy4q

    3 жыл бұрын

    @@ermiasyemane1001 አሜን

  • @fikrutadesse7659

    @fikrutadesse7659

    3 жыл бұрын

    ኸረ የእጌዚአብሔር ቸርነቱ ነው እንጅ በአስተዳደግ ለአይነት ለእውቀት ማር ምን እየተባለ ስንት ነገር ይደረጋል

  • @user-nv3bz1fo5t
    @user-nv3bz1fo5t3 жыл бұрын

    ባተ ትምርት በአባታችን በአባ ግርማ ትምርት ቤተሠቤን እየመከርኩ እኔ ከናተ እየተማርኩ ለቤተሠቤ እየነገርኩ ለቁርባን በቁልኝ እባካቹ ፈጣሬን አመሥግኑልኝ እኔንም ፈጣሬ ለአገሬ ከአበቃኝ የቤተሠቤን መንገድ እከተላለሁ

  • @ababaalu9543

    @ababaalu9543

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube4569

    @tube4569

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንካን ደስስ አለሽ

  • @user-gm3bs8dv4c

    @user-gm3bs8dv4c

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ

  • @yared1624

    @yared1624

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-jm8py3ss1y

    @user-jm8py3ss1y

    3 жыл бұрын

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልልአግዚአብሔር ይመስገን ኡንካን ዳስ አለሽ የታብርኩ በታስብ የኔ ዎቹ ስልክ ይዘገሉ

  • @user-cm3yl6ks1x
    @user-cm3yl6ks1x3 жыл бұрын

    ኧረ አላጠፋህም መምህር መዳኒሐለም ይጠብቅህ ደንግል ማሪያም አትለይህ የእምነት አረበኛ በርታልን ገና ብዙ ነብስ ይድናል

  • @mimiamanel7364
    @mimiamanel73643 жыл бұрын

    የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ((ወለተ ኪዳን))

  • @kuwaitstar751
    @kuwaitstar7513 жыл бұрын

    ኤፍህታ ብዬ ጀመራለው መምህሬ ቃል ህይይወት ያስማልን ገጠመኙን በየቀኑ ስሰማ ሁላችን ተይዘናል ብዬ በጣም ልቤ ያለቅሳል

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse4523 жыл бұрын

    ኤፍታአ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ በጣም ትምህርት የሚሆን ነው የሚያስተምረን ቃለ እይወት ያሰማልን አሜን

  • @abebasham4100
    @abebasham41002 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜያችሁን እረዘም ያርግልን በስደት ያለን እህት ወድሞቸ በሠላም ለሀገራችን አብቅቶን የእግዚአብሄር አገልጋይ ያርገን አሜን//፫

  • @yeshimebettadesse6708

    @yeshimebettadesse6708

    11 ай бұрын

    Fyyy

  • @user-nb5yq7vd5x

    @user-nb5yq7vd5x

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን💒🙏💒🙏

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye19043 жыл бұрын

    የሚገርም ነዉ ልዩ ገጠመኝ ነው እንደ ርዕሱ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @bayutube582
    @bayutube5823 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ሰላም መጡልን በፆለትዎት ያሳስቡኝ ወለተ ማርያም የውስጤን ችግር እግዚአብሔር ያቃል😭😭 የክርስትና ስሜ ወለተ ማርያም

  • @user-mq4rc2ky1m

    @user-mq4rc2ky1m

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እባክክ በፆሎትህ አሰበኝ ወለተ ሀና እያከ መምህር ቤተሰቦች ሰላም አተዋል መምህር እኔም በአርብ ሀገር ንኝ ገን በጣም ፍተና በዛብኝ

  • @getugetugetu3819

    @getugetugetu3819

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ/ህ

  • @amanualbrhe1042

    @amanualbrhe1042

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው መህምራችን የኔ አጎት ባለዛር ነው እና ይች ከዳተኛ ናት ይለኝ ነበር

  • @user-pf2qm8mt3q

    @user-pf2qm8mt3q

    3 жыл бұрын

    @@user-mq4rc2ky1m እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

  • @zenash4659

    @zenash4659

    3 жыл бұрын

    እማምላክ ታስብሽ አይዞሽ

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun36923 жыл бұрын

    ኤፍታህ(ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲 እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten77043 жыл бұрын

    መምህራችን.. የምታቀርባቸው ገጠመኞች ለኔ የሚገርም ምግብ ነው የሆነኝ በጣም ብዙ ነገሮችን እየተማርኩበት ነው። ክርስቶስ ያበርታህ መምህራችን!

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j3 жыл бұрын

    የኔፍሴ መምህር እንኳን በሰላም መጤክልን የተራበች ነፍሴን እያጠገብካት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ቃልህን እሰማ ዘንድ አይኔ ልቦናየን ክፈትልኝ ኤፍታህ አንተ የከፈትከውን ማንም አይዘጋውም ኤፍታህ

  • @sofiymessay4134

    @sofiymessay4134

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን፣ መምህር፣ቃለህደወትያሰማልን፣🙏🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ ኤፍታህ በለን የኔ ጌታ😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ // ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሥላሴ ብላችሁ

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደና መጣሕልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክሕ ወንድማችን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem12133 жыл бұрын

    አቤቱ አባት ሆይ እንዳተ ቸርነት ማረን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @tube4569
    @tube45693 жыл бұрын

    በእግዚአብሔር እኔስ ተቆጣጠርኝ ይሄ ዳቢሎስ መምህር እውነት አይን ጥላ ቡዳ ህይወትን ሙሉ አበልሸው በፀሎት አስቡኝ ሰብለ ሚካኤል

  • @mahikiru7249
    @mahikiru72493 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ የመዳኔን ቀን አሁን አርግልኝ🙏🙏🙏

  • @berhansmart5377

    @berhansmart5377

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @ewtsxwesa9251

    @ewtsxwesa9251

    3 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @ksm4119
    @ksm41193 жыл бұрын

    መምሕር ሖይ እድሜና ጤና ይስጥሕ ቆየት ያርግልን

  • @ethiopia8537
    @ethiopia85373 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጸሎት አስቡኝ ትምህርቱን አቋርጨው እወጣለሁ አንዳንድ ጊዜ ውስጤ ሰላም አይደለም እግዚአብሔር ይርዳኝ🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo7563 жыл бұрын

    አሜን እግዛብሔር ይመሰገን እንዴት ዋልክልን እንቁ እና ተናፋቂው መምህራችን እንካን ደህና መጣ ሰላም ዋላችው እህት ወንድሞቼን ለዚቺ ሰዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @eyurusalemyilma2140
    @eyurusalemyilma21403 жыл бұрын

    My brother this is good lesson for all human being God blessed you

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse80613 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን, ቃል ህይወት ያስማልን!

  • @devan8265
    @devan82653 жыл бұрын

    *እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በድሜና በጤና እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን አሜን፫ ✝️*

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምናቹ የመምህር ቤተሰቦች እህት ወንድሞቸ መምህር በጣም ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n3 жыл бұрын

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ብዙ እየተማርኩኝ ነው የቅድሳን አምላክ ይጠብቅህ

  • @betitube7705
    @betitube77053 жыл бұрын

    ስላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር ለንስህ ይብቃን የወንድማችን በረከት ይደርስን

  • @salmemarina7490
    @salmemarina74902 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-ue3ui9di6x
    @user-ue3ui9di6x3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @medanetgonnfa7352
    @medanetgonnfa73523 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @mamefulas3823
    @mamefulas38233 жыл бұрын

    እረ በፀሎት አስቡኝ መንበረማርያም እባላለሁ 1 ዓመት እቤት ተዘግቶብን ይህን እርኩስ መንፈሰ የመሰለ በሽታ ያጥፋልን

  • @zebenayabebe8569

    @zebenayabebe8569

    3 жыл бұрын

    💔💔💔💔ለምን እህት

  • @salam5113

    @salam5113

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ እምብርሃን ታስብሽ በእቺ ስገጂ ጸልይ

  • @ewtsxwesa9251

    @ewtsxwesa9251

    3 жыл бұрын

    Abetu Amlke hooy Adnegn Batme fatna wast new yelhut

  • @ewtsxwesa9251

    @ewtsxwesa9251

    3 жыл бұрын

    Egzabehr yemsegn wandmachen tamalesln lotor yemyazor malte new

  • @ermiasyemane1001
    @ermiasyemane10013 жыл бұрын

    እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራዎች ።

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube15273 жыл бұрын

    Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. And and bota eyesaku new yadametkut Egzihabher libona ysiten. Yminwagabetnim Hayl ena birtat yailen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun97083 жыл бұрын

    ይገርማል እማምላክ ፀጋውን ታብዛልክ መምህር የማነቀውን እንድነውቅ .እንድንማርበትነ እኛም እንድንለውጥ ስላድረከን እመ አምላክ ከነቤተስቦችክ ትጠብቅህ መምህራችን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f3 жыл бұрын

    መ ምህር ቃለህዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-eq6mt4to1b
    @user-eq6mt4to1b3 жыл бұрын

    *እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያስማልን* *አባቶች እናቶች እህት ወንድሞቼ ለደካማና ሓጥያተኛ እህታቹ ወለተ ቄርቆስ በጸሎታቹ አስቡኝ*

  • @mehretzeitter3197

    @mehretzeitter3197

    3 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው !! እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @safajimi8640

    @safajimi8640

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሺ

  • @flowerssharjah6559

    @flowerssharjah6559

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏 kale hiwat yasemalin

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ስላምህ ይብዛ ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi3 жыл бұрын

    መምህር በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልንፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @donsisimayi4504
    @donsisimayi45043 жыл бұрын

    Amen amen

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x5 ай бұрын

    ኤፍታህ መከታተል ጀምሬለሁ ለመምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ኣሜን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe4153 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን በእግዚአብሔር ሥም ሠላም ብያለሁ

  • @user-gf5pr7mx4k
    @user-gf5pr7mx4k3 жыл бұрын

    አገራችን እያፈራርሷት ያሉት እንደነዚህ አይነቶች ፕሮፌሰር ነን ባዮች ናቸው መምህር

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen37982 жыл бұрын

    በዉነት ስታችን በመናፍስት ተበከልን እገዚያብሔር ግን የመዳኛ መገድ አተን ሰጠን ተመስገን አብዛኛዉ ሰዉ ባለ ማወቅና መፈሱን በመፍራት ነዉ የተሸወድነዉ መፍትሔዉን ባለማወቅ አሁንም ፈጣሪ ባተ ምክንያት ደርሶልናል ተመስገን ጠላት ለዘላለም ይዉደቅ አተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መልካም መምህር እንኳን ደና መጣህልን

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅⛪✅እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒✅💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @BeshaduTolosa
    @BeshaduTolosa5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mahletmandefro3117
    @mahletmandefro3117 Жыл бұрын

    አንድ ቀን የኔም ታሪክ ይተረካል ብዙ ሰዉ ይማርበታል መምህር ብዙ አትርፍያለሁ ከትምህሮችህ 🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን 🙏

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 Жыл бұрын

    ቃላ ሕይወት ያሰማልን።መምህር እድሜ በፀጋ ያድል 🎚

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark30653 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደና መጡልን በእውነት እግዚአብሔር ሁላችንም ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን መምህራችን ወንድሜን በፀሎቶ አስቡት ወ/ ሚካኤል ብለው

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral96783 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል

  • @medikonjo3745
    @medikonjo3745 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይውት የሰማልን የህ ገጠመኞ በጠሞ በዘ ነገሮችን አየተማርኩበት ነው አና ቃጡለበት አግዘአብሔር የጠበቀህ

  • @user-ng9kp2ur7z
    @user-ng9kp2ur7z3 ай бұрын

    እግዚአብሄር እኔንም ቤቴንም ቤተሰቦቼን ይጎብኘ የኔስ ቀን መቼ ይሆን በፀሎታቹ አስቡኘ እህተ ማርያም ብላቹ መምህር አንተን አግዚአብሄር ይጠብቅህ በአንተ ከተኛንበት እየነቃን ነው ተባረክ

  • @mobilezone7158
    @mobilezone71583 жыл бұрын

    እኲን ደናመጣህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ወለተ ዮሐንስ እና ገብረ ዓማኑኤል በጸሉት አስበን እባክ

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n3 жыл бұрын

    ስላም እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የምትለቅልን ገጠመኝ ከምንም በላይ ሂወቴን ቀይሬበታለው እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @missidababa9529
    @missidababa95293 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse80613 жыл бұрын

    Good morning & Thank you Memhir !

  • @hanamadent8897
    @hanamadent88973 жыл бұрын

    Mamerachene egezabahere edemane tene yesetalene bawunete enade emama yalachu egezabare emamchen yeto bamaerachen adero yasetamaren amesegenu mamerachen zaman agelegelotehen bastaga yetabekelen amen amen amen

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q3 жыл бұрын

    ኤፍታ ብዬ ጀመርኩህ መምህር እንኳን በደህና መጣህ

  • @bdbd114
    @bdbd1143 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ሀሁሌም በጉጉት እንጠብቅሃልን። መልካም ቀን በያለው። ኤፍታህ

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    3 жыл бұрын

    መምህርእንኳንደናመጣህሀሁሌምበጉጉተእንጠብቅሃለንመልካምቀንበያለውኤፋታህ

  • @sabrinamezgeb2459
    @sabrinamezgeb24593 жыл бұрын

    Amen amen amen kalhiwot yasamalan wandamachan

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby2282 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ልቦናን ይሥጠን ሀገራችንንም እያጠፉያሉት በዚህ ነው

  • @meronworku7473
    @meronworku74733 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚያብሔር ያበርታህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታበርታህ

  • @elsayemana175
    @elsayemana1753 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር። እድሜ ጤና።ይስጥህ መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል እባላለው አባቴ እርኩስ መንፋስ እያመለከ ንስሀ ግባ ብለውስጋው ወደሙ አልቀበል አለኝ የሴጣን መጨረሻ። ክብር የለውም አጣሞ። አስቀመጠው

  • @zasd3076
    @zasd30763 жыл бұрын

    Enkan dena metak memhrachen🙏🙏🙏🙏

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z3 жыл бұрын

    እግዚኦ አቤቱ ከዚህስ ይሰውረን መምህር በጣም አሰቃቂና አሳፋሪ ነገረ ላይ ደረሰናል አምላክ የጠፉትን ይመሌስልህ አንተንም እመብርሃን በእናትነት ጥበቃዋ ትከልልህ የለጇ ምህረትና ቸረነት አይለየህ

  • @edenmeasho
    @edenmeasho3 жыл бұрын

    ያልጠፋነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው::መም. ያንተና የአባ ግርማ ትምህርት ብዙ ህይወት ነው የተቀየረው እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ::ሁሉም የእግዚአብሔር ቃል የሚያቀብሉን እድሜና ጤና ይስጣቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @sarasara-qt1fj
    @sarasara-qt1fj10 ай бұрын

    መንፈስ ቅዱስ ያሰሳበባችንን መልካም ፈቃድ ይፈፅሙልን

  • @destadesta8130
    @destadesta81302 жыл бұрын

    ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን ብዙ እየተማርን እየነቃን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን😍😍😍😍😍

  • @user-sy2mi9qb5g
    @user-sy2mi9qb5g3 жыл бұрын

    ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam72683 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይስጥህ በግልጽ አብራርተህ አንተ አስተማረክ ሌላው ግን ተጠቃሚ ስለሆነ ነው የሚናደዱት እንጅ ሰው እንደሚድን መች ይጠጠፋል ልቦና ይስጣቸቸው

  • @user-io2pl9zx4e
    @user-io2pl9zx4e2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መዳኒሐለም ይጠብቅህ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u3 жыл бұрын

    የነፍስ መድሀኒት ውድ የእግዚአብሔር ልጅ መምህር ተስፋየ እንኳን ሰላም መጣህ እኔ ለሁሉም በኮሜት እየነገርኳቸው ነው ሸርም እያርኩ ነው

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle49263 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን እመአምላክ ትጠብቅልን አባታችን

  • @genetnegassi2856
    @genetnegassi28563 жыл бұрын

    መምህር ተስፉዬ እግዚአብሄር ያክብርልን ብዙ ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁት ክእግዚአብሄር በረክት በሁላችንም ውስጥ ዮኑር ለዘልአለም ይኑር

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x2 жыл бұрын

    ኤፍታህ ተከፈት በእውነት በጣም የምገርም ነው እስመ ኣልቦ ዘይሳኣኖ ለእግዚኣብሔር በእውነት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ ኣመት ኑርልን መምህሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @slama.1235
    @slama.12352 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ እኔም ከጠንቋይ ቤት ህጃለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-kx8ey8oi3j
    @user-kx8ey8oi3j3 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ትምህርት አስተማርከኝ እግዚአብሔር እድሜውን እና ፀጋውን ያብዛልን በእውነት የአባታችን ልጅ እኛም ያንተ ልጅ እንዴት ደስ እንላለን እባካችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ

  • @ushermk6745
    @ushermk67453 жыл бұрын

    ያማል ቅኜው ለሚገባው ሰው እግዚአብሔር አምላኽ ዘመንህን ይባርኽ መምህር ወንድማችን በ ፀሎትህ አሰበኝ በ ጭንቀት ላይ ነው ያለሁት ሰደት አገር አግዚኣብሔር አምላኽ ያክብርልኝ ትምህርትክ እንደ ማር ይጣፍጣል ፈጣሪ ከ ክፉ ሁሉ ይሰውርክ አሜን አሜን አሜን

  • @mr_hydor4414
    @mr_hydor44143 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia55233 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በምህረትክ አስበን አሜን

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t Жыл бұрын

    እፍታህ ብዬ እጀምራለው መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @fanetaneshyetayeh6999
    @fanetaneshyetayeh69993 жыл бұрын

    አድኑኝ በእግዜሐቤር ለነፋስ አሆናችህዃለሆ😭😭😭

  • @hanan9702
    @hanan97022 жыл бұрын

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር መምህር በጸሎተወ ያስቡኝ ጪቀቴን ድግል ማርያም ታቃለች፦😭😭😭

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅርታህን ላክልን መምህር በጣም ይገርማል ባተ ትምርት ብዙ ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ🙏🙏🙏

  • @hsidbdinjxbdi4925
    @hsidbdinjxbdi49253 жыл бұрын

    Kalheyewat yesamaln ወለተሰንቨት በፀሎት ያስበኝ

  • @netsolo8225
    @netsolo82253 жыл бұрын

    መምህርዬ አላምንበትም በሎተሪ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር አለው በሚገርም ሁኔታ።እናመሰግናለን እግዚአብሔርን አንተን ስለሰጠን በስመአብ መምሕር ግርማ የዘሩት በቀለ ያንነው የማውቀው እኔ በዛችሁልን መከራ ጥሩ ነው ያጠነክራል።እግዛብሔር ይመስገን

  • @saraka5019
    @saraka50193 жыл бұрын

    ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን በረከቱን አብዝቶ ያድልልን ብዙ ጊዜ ገጠሞችህን መከታተል እፈልግና ልክ ስከፍተዉ በጣም ያሥጠላኝ ነበር እዘጋዋለሁ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን ሳምንት እየሆነኝ ነዉ ማዳመት ከጀመርኩ ወደ ኋላ ተመልሸ እዳዳምጥ እግዚአብሔር ይርዳኝ መምህር በጸሎትዎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya12163 жыл бұрын

    ኤፍታህ +ሰላምኽ በክርስቶስ ይብዛ እንቁ ውድ የተዋህዶ መምህራችን ቃላህወት የሰማልን 💚

  • @itdistrict8278
    @itdistrict82783 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን እሄን ስላሠማን አሁንም ደተራን ጠቆይን ከሀገራችን ከአለም ያጥፋልን አሜን

  • @sdadsa2172
    @sdadsa21723 жыл бұрын

    መምህራችን በእዉነት በጣም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ti5rj5ou3c
    @user-ti5rj5ou3c3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን አሜን ፫ ፀሎተ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew30483 жыл бұрын

    እኔ ትንሽ ቀናቶች ቀሩኝ አምላክ ከፈቀደ ሀገር ልገባ ግን ምናለ ብዙ ገስጠመኞች አሉኝ መምህር ባገኝህ ደስ ባለኝ እመአምላክ ትርዳኝ

  • @user-pf2qm8mt3q

    @user-pf2qm8mt3q

    3 жыл бұрын

    እመብርሀን ትርዳሽ

  • @svxjej9660

    @svxjej9660

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @abayneshnuche2102

    @abayneshnuche2102

    3 жыл бұрын

    እመብርሀን ትርደሸ💕💕💕

  • @yowrdiyouy1405

    @yowrdiyouy1405

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Good bless you and all your beautiful family’s memihir tesfaye 👍👍🙏🙏🙏❤️

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi94032 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-hc5sy3dj4v
    @user-hc5sy3dj4v4 ай бұрын

    መምህር ተምረናል ቃለህይወት ያሠማልን

Келесі