75ኛB ፦ገጠመኝ በመከራና በስደት ውስጥ የጌታችን ሞገስ አለ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 894

  • @fikademamo6373
    @fikademamo63735 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-em9xb1ds1k
    @user-em9xb1ds1k3 жыл бұрын

    ኧረ ከንቱ ውዳሴ አደለም ሁሉም ነገር ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @tigistgetachew1504

    @tigistgetachew1504

    Жыл бұрын

    አንቺ እግዚአብሔር ለራሱ የመረጠሽ ነሽ ጠንካራ ጎበዝ ግልጽ ነሽ ተባረኪ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i3 жыл бұрын

    #አስለቀስሽኝ ላፕቶፑን ይዘሽ እራሴን ባንቺ ቦታ አርጌ ደነገጥኩኝ የኔ ቆንጆ #እግዚአብሔር ታላቅ ነው ግርማ ሞገስ ሲሆንልሽ እንዲህ ነው ውይ ታድለሽ ንግግርሽ አይጠገብም በፍቅር ነው የሰማሁሽ እኔ ቤሩት ነኝ መፆም መፀለይ መስገድ እችላለሁ ነገር ግን እምቢ አለኝ እንድፀና ልቦናዬ እንዲበረታ በፀሎትሽ አስቢኝ 🙏 #ወለተኪዳን ነኝ ሀገሬ ገብቼ ንሰሀ መግባት እፈልጋለሁ ባሌን እንዳንቺ አፈቅረዋለሁ በፍቅሩ ተሳስረን ለንሰሀ ያበቃን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን🙏በረከትሽ ይድረሰኝ🙏

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Good bless you and all your family beautiful family

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde43103 жыл бұрын

    እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር ዛሬ በጣም ደሰ ይላል አንተም እንደ እኛ ቁጭ ብለህ እያዳመጥክነው ደሰ ይላል እህታችን የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያጸናሸ መምህር ዛሬ በጣም ደሰ ይላል እንደዚህ በለታሪካችንን ገጸ በገጸ ለኛ በማቅረብህ በጣም ደሰተኛነኝ እህታችን ጀግናነሸ አይዛሸ በርቺ እህቴ እባክሸ በጸሎት አሰቢኝ ወለተ ሰንበት ብለሸ

  • @magdagenno8679
    @magdagenno86793 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሀዱ አመላክ አሜን እህታችን እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያአስምርልሽ እኔም ሀገሪ ስገባ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሀንልኝ ቅዱስ ስጋውን ቅዱስ ደሙን ለመብላት ለመጠጣት ያአብቃኝ እግዚአብሔር ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን ይፍቀድልን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያአስማልን እርጅም እደሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @mihretzewde8500
    @mihretzewde85003 жыл бұрын

    የኔ እናት ደስ ስትል እማምላክ የልቦናሽን መሻት ትሙላልሽ።🙏

  • @user-fy8mi5gk5r

    @user-fy8mi5gk5r

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsagae6563
    @tsagae65633 жыл бұрын

    ስደት ለኔ ገዳሜ ነው። በውነት ባልሰደድ ንሮ ፈጣሪኤን አላቅም የነበር አሁን ግን ሁለተናኤ ፈጣሪዬ ብቻ ነው

  • @hamisolomon6534

    @hamisolomon6534

    3 жыл бұрын

    ለኔም ገዳሜ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xu5dn7tm9z

    @user-xu5dn7tm9z

    3 жыл бұрын

    እውነትሽ ነው ማሬዋ እንኳን ተሰደዲን እንደ ማሪ የምዘንብ ትምህርቲ የት እናገኘው ነበር የስዶቶኞች አምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @pambayeh4423

    @pambayeh4423

    3 жыл бұрын

    Tekikel

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    @aresamwmeftahgetahoye6275

    3 жыл бұрын

    Wente naw eti inam edze yemilaw naw egzabiher yemsgan

  • @user-ig6pg7is4c

    @user-ig6pg7is4c

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እኔም እንዳንቺ

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r3 жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ የፈጣሪ ሰራ በረከትሸ የደረብን እህታችን በፀሎት አሰብኝ ወለተ ሰማእት ብለሸ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat18653 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እኔም በፀሎትሽ አስብኝ ሁለተ መድን ብለሽ እኔም ከስደት ካንድ ወር በኋላ ወደ ሀገር እመጣለሁ እና በፀሎትሽ ፀሎት ይህ ነው ንስሀ ገብቼ ከቡር ስጋውን እና ደሙን በድፍረት ሳይሆን በፍራት መቀበል ነው ሀሳብ እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን አሜን እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድሜም ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rowcellel209
    @rowcellel2093 жыл бұрын

    አንቺን የረዳ አምላክ እንኛነም ይጎብኘን በቸርነቱ

  • @genetgunawarqi8895
    @genetgunawarqi88953 жыл бұрын

    Amen amen amen ezagaberi yemasaganini eeeellllleeeellllleeee

  • @asteraster8219
    @asteraster82193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህታችን እግዝያብሔር ይጠብቅሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻያችንን ያሳምርልን እግዚአብሔር እንኩዋን ለአግርሽ አበቃሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርክትሽ ይደብን ወለት ማርያም መምህር እናምስግናለን ከእግዚአብሔር በታች መንግድ ስለሆንክን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @user-lc7tk2yw7t
    @user-lc7tk2yw7t3 жыл бұрын

    *Yigermal. Ehte Egziabher chemro yistish enem rasu betsefa temolaw bewunet. Enenm Egziabher mogesu endialebsegn tselyulign hulachum🙏 Memhirachin silante dogmo Egziabher yimesgen anten yeseten tebareklin hulem*

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h3 жыл бұрын

    እህታችን ወለተ ማርያም አንቺን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን አሜን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው አሜን ።

  • @genetgunawarqi8895
    @genetgunawarqi88953 жыл бұрын

    Amen amen amen zemare malikitin yesamalin

  • @AliJamal-mn9cu
    @AliJamal-mn9cu3 жыл бұрын

    ስታምር የእኔ ምር ጥ

  • @leena2439
    @leena24393 жыл бұрын

    እህቴ እግዚአብሔር ፈፀሚሸን ያሳመራልሸ አሜን መምህር ያገልገሎት ዘመንህን ይባረክልህ

  • @zafozafo9091
    @zafozafo90913 жыл бұрын

    ተመሰገን ፈጣረ አኔየማ በፃለት እሰብን እህታች ወለተ ማርያም

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8943 жыл бұрын

    ላይክ ሼር እናድርግ ወገኖቼ መምህራችን በርታ እግዚያብሄር ያበርታልክ አሜን

  • @dndnnxnzh8254

    @dndnnxnzh8254

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44213 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ብሩኬ ልክ ብለሻል ክርስቶስን ማወቅና ክርስቶስ በሚወደው መንገድ መኖር ይለያያል። የኔ እናት የልብሽን መሻት የሞላልሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ጥንካሬሽ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ በውስጥሽ ለዘራብሽ ጥንካሬና ፅናት ምስጋና ይግባው ጅማሬሽን ያሳመረ አምላክ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ በመንፈሱ ያፅናሽ ካንቺ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።መምህር ተስፉ በጣም እናመሰግናለን።

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare91113 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰህ መልካም አዲሱ ዓመት መምህር የኔ የዋህ ቅን ነሽ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ የእግዚአብሔር ስም የእመቤታችን ስም ስትጠሪ ከአፍሽ ይጣፍጣል ተመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መጨረሻሽን ያሳማርልሽ በፀሎት አስቢን አሜን አሜን የልጇ ቸርነት ይሁን ከኛ ጋራ መዝሙርሽን እንጠብቃለን መምህር ያንተ ፍሬ ነው ተባረክ

  • @kanataffara6588
    @kanataffara65883 жыл бұрын

    በውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💒💒💒💒💒💒💒💒💒በውነት ሕታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በውነት እግዚአብሔር ይርዳን ላገራችን ጋብቃን

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash87782 жыл бұрын

    እወነት እህታችን መታደል ነው ከመከራ ተመልሶ በእግዛአብሔር ቤት መመለስ ለኔ የሰደት ህይወቴ እግዚአብሔር በሚያወቀው ባዶ የሆነወን የሞላሁበት በፌት ኑሮዬ ህይወቴ ከንሰሳ የማይለይ ነበር መከራ ሴበዛ ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት መክፈቻ በር ነው ወድ የተዋህዶ ቤተሰቦች በጸሎታችሁ አሰቡኝ እሄ ቀን አልፎ ለሀገሬ በቅቼ እኔንም እንዳች ያብቃኝ 😭

  • @user-lz3db7yw2u
    @user-lz3db7yw2u3 жыл бұрын

    *መከራው_ክርስትናዬን_አጣፈጠው* ================== መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው በሞት መንደር በሀዘን ውስጥ በመከራ አየሁት እግዚአብሔርን ከእኔ ጋራ /2/ አዝ...... ክርስቲያን ተብለን በክርስቶስ ስም የተጠራነው በጥልቁ ውስጥም በእግዚአብሔር እንድናምን ነው ለጥቂት ጊዜ ቢበረታብን ስደት ሀዘኑ አምላካችን ግን መውጫ ያዘጋጃል በዚህ ተፅናኑ አዝ..... በስደት ሳለን ካፋችን ቢደርቅ የፅዮን ዜማ ከወንዙ አጠገብ ቁጭ ብለን ሳለን ድምፁን ሳንሰማ በእግዚአብሔር ጊዜ ከባቢሎን ምድር እንለቃለን መሠንቆችንን ከእህያ ዛፍ ላይ እናወርዳለን አዝ..... ደካሞች ሲሉን በስሙ ያንጊዜ እንበረታለን ድሆች ስንባል ባለፀጎችም እናደርጋለን በምድር ካሉት ቅዱስ ሕዝብ አርጎ ለርስቱ ለየን ጨለማው አልፎ በቸርነቱ ብርሃን አሳየን አዝ..... ከፀጋ በላይ እንዳንፈተን ይከልለናል በቁስላችን ላይ የፈውሱን ዘይት ያፈስልናል በጊዜም ቢሆን ያለጊዜውም በእርሱ እንፅና እንኳን ስደቱን ሞቱን ሊረታው ይችላልና .......................... በእውነት ውድ እህቴ ኮራሁብሽ ቀናሁብሽም በስደት በሃይማኖት በመፅናትሽ በእውነት እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል ስንቶቻችን በስደት በሰው አገር መሃተባችንን አጠበቅን ስንትቶቻችን ለገንዝብ ብለን በጠስነው ይሆን እግዚአብሄር በሀይማኖታችን ያፅናን በእውነት!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን

  • @user-jc3vj7ij4m
    @user-jc3vj7ij4m3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፡ እህታችን እንኳን ለቅድስት ሀገር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራትን በሰላም ገባሽ ለሀገርሽ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፡ መምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ነገር ገን እህታችን በጨረሻላይ ባስተላለፍሽው መልእክትላይ ግን ጠፍቶ ለምሰሩ ተሳስተሻሊ ትንሽ ሁሉም አይደለም ለይተሽማወቂ አለብሽ ትንሽ አላማ ያለን ልንኖር እንችላለን ።

  • @adislasti4907
    @adislasti49073 жыл бұрын

    Yene yewoha egziahber kezi yebelt moges yihunes ewunet egnanem endenberta eydergshen nwu ehite anchin le neseha yabeka egnanem leza yadersen ehite ahunem berchi mememer tsegwun yabzlot ewunet betam enamsgnelen ewunet

  • @user-py1bx9ld9v
    @user-py1bx9ld9v8 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣች ውድ ምህራች ቃል ህይወት ያሰማልን ለእህታችንም ቃል ህይወት ያሰማል በሰደት ነው ያለው በፀሎት አሰቢኝ ወለተ ኪዳን ነኝ መም ተስፋየ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @zenabali2846
    @zenabali28463 жыл бұрын

    አልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልልልልል ዝማራ መልክትን ያሠማልን፣⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇧🇴🇧🇴🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon85803 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም በጣም የምወደውን ድል አለ በስሙ የሚለውን መዝሙር ስላሰማሽኝ እግዚአብሔር ይባርክህሽ ኪዳነምሕረት አትለይሽ ምን ያህል ፅናት እንዳለሽ በጣም የሚደንቅ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @utf3893
    @utf38933 жыл бұрын

    ውይ እፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እህታችን በእውነት የአንችን ልቦና የከፍተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፍትልን አሜን እኔንም ሀጢያተኘዋን ወለተ ተክለ ሀይማኖት በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @user-vl8lz2xl5i
    @user-vl8lz2xl5i3 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስካል ማርያም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ

  • @harunrashid2470
    @harunrashid24703 жыл бұрын

    አዎ ስድት ብዙ ነገር ያስተምራል እግዚአቤሐር የተመሰግነ ይሁን

  • @hgggg336
    @hgggg3363 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ወለተ እየሱስ ብለሽ ጸሎት አድርጊልኝ

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu37373 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛልሽ በጸሎት ኣስቢኝ ወለተገብርኤል ነኝ

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t3 жыл бұрын

    *ሰደት ሆይ ወገኖቻችን በብዙ ፈተና ቢበዛባቸዉም ለብዙወች ትምህርት ቤት ሁነሀልና ሰደት ሆይ እንኳንም ኖርክልን እኔ ደካማ ነኝ በጣም ትቢያ ምንም የለለኝ በፍቅርህ የምታኖረኝ አንተ አምላኬ ሆይ ጠብቀኝ ቸርነትህ ወደቤትህ ይጥራኝ ፍቅር አንተ ቸርነትህ ብዙ ነዉና ጠብቀን ሰደተኞችን አንቃ በሰደት ብዙ እደነቁ ብዙ የጠፊ አሉና አንተ አንቃቸዉ አንቃን በእዉነት ፍቅር እረሱን ደገመ ፍቅር ለመጀመራያ ጊዜ አፍቅሬ አለሁ ብየ ኮርቸ እዳወራ አደረገኝ ፍቅር ሆይ ፈተናህም ሆነ ደሰታህም ሆነ ስቃይህ ሁሉም ደሰታ አለዉና የእኔ እናት እረ ደስስስስ ብሎሽ ሰትስቂ ደስስስ አለኝ በጣም ገንዘብ ቢላክም ሀገር ቤት ላለ ሰዉ መላእክ ማለት ሙት ብሎ ቀብር ቆፎሮ መቅበር ማለት ነዉ እኔ በፍቅሬ የምኮራበት ነገር ቢኖር ገንዘብ አልጠየቀኝም ነበር እኔም ሰለገንዘብ ሲያነሳ ያጠፋሀል እል ነበር የፍቅር መምህሬ የመጀመሪያየ ፍቅሬ ሁሌም ሰላም ሁንልኝ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ አንተ ለእኔ ከእግዚአብሄር በታች አሰተምህረኛል ሰደተም ሌላኛዉ ትምህርት ቤት ሁኖኛል እግዚአብሄር ሆይ አንተ ጠብቀኝ ለንሰሀም አብቃኝ ጠፍቶ ነበር እና ተገኚቶአል እዳለዉ እድሆን አንተ ከመጥፋት መልሰኝ ሂወቴን በእጅህ ጻፍልኝ አንተ ጠብቀኝ ቸርነትህ ከእኔ አይለይ*

  • @hayatnagashi9583
    @hayatnagashi95833 жыл бұрын

    በጣም ሚገረም ገጠመኝ እና አስደናቂ ታኣምራዊ የእግዚአብሔር ስራ እንዴት ደስ ይላል እህታችን ላንቺ የደረሰ መንፈሳዊ ሂወት ለኛም ይድረሰን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሰሙ ለዘላለም የተከበረ የተመሰገነ ይሁን እህታችን በጣም ደስ የሚል ሂወት ነው ያለሽ❤ ወንድማችንም የኣጎልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ለኔም በፆሎታቹ ኣሱቡኝ እና ፆሎት መስገድ እፈልጋለው በፆሎታቹ ኣሱቡኝ ኣፀደ ማርያም ብላቹ

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa52233 жыл бұрын

    በእዉነት የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነዉ እህታችን አግዚአብሔር ይጠብቅሽ በፍቅር ላይ ያለሽ አመለካከት ደስ ይላል ፈጣሪ በሀይማኖትሽ ያፅናሽ እባክሽ ወልደ ገብርኤልን በፀሎትሽ አስቢ አስቢኝ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu71372 жыл бұрын

    እንኳን ተሰደድኩ በስደት ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ ግን የሚበልጠውው የእግዚአብሔር ፍቅር ገብቶኛል ከነሀፂያቴም ቢሆን ትንሽ ገብቶኛል አልሰማም አላለኝም ፊቱን አላዞረብኝም መከራየን አሳልፎልኛል ክብሩ እስከአለም ዳርቻ ይስፋ🙏 እህታችን በቤቱ ያፅናሽ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @keedaw6764
    @keedaw67643 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel3 жыл бұрын

    Egezyabher yetemesegen ukon Dengel Maryam Mesgan yegbatal Wedemachen Egezyabher yestelen Ehetachen Zemar melakten yasmalen. 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ደካማዋ እህታቾሁ መምህራችን ብዙ ነገር እያስተማሩን ነው በእውነት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew30793 жыл бұрын

    ምንኛ መታደል ነው እህቴ #እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ☝️🙏 ኃይለኛ መንፈሳዊ ቅናት አሳደርሽብኝ!

  • @salamdemesia4535
    @salamdemesia45353 жыл бұрын

    ውይ እዴት መታደል ነው እህቴ በእውነት መታደል ነው ለአንችም የርዳ አምላክ እኔንም ደከማ እህታቹን ይርዳኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ &ገብር ስላሴ እያላቹህ አስቡኝ መምህራችንም በእውነት በርታልን

  • @enflix682
    @enflix6822 жыл бұрын

    እጂግ ግሩም የሆነ ትምህርት ያለው ህይወት ነው። እግዚአብሄር ያክብርልን!

  • @shiwazerai2635
    @shiwazerai26353 жыл бұрын

    Zemare melaketn yasemalen ehetachin amlak kezihim belayi yatenkiresh

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa62143 жыл бұрын

    ወይኔ ወለተ ማርያም እማምላክ ክብርና ምገሱን ታብዛልሽ የቅዱሳን አምላክ የመረጠሽ መልካም እህት በረከትሽ ይደርብን በእውነት ስደት ከባድ ነው እህታችን ግን ፅኑ እህታችን ነሽ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ በፀሉትሽ እባክሽ አስቢን ተክለወልድ ብለሽ

  • @classiphone5329
    @classiphone53293 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen Ehitachin Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @user-sk3zd2ld1l
    @user-sk3zd2ld1l3 жыл бұрын

    በእውነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለገባው ሰው ትክክል ነው

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔርስም የተመሠገነ ይሁን አንቺን የረዳ ቡረኬ እኛንም ይረዳን አሜን

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw8 ай бұрын

    የሁላችን ልቦና ጌታቻን አምላክችን እየሱስ ክርስቶስ ይክፈትልን

  • @musaabdo6446
    @musaabdo64463 жыл бұрын

    እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @trahasgideyi4595
    @trahasgideyi4595 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሪ መላአክት ያስማልን እንኮን ለቅዱስ ቁርባን አበቃሽ እናንም ያበቃን ሉዑለ እግዚአብሔር አምላክ👏🙏💖

  • @godisgreat1630
    @godisgreat16303 жыл бұрын

    መምህር ለእኔም ቀጠሮ ያዝልኝ ሰምጣ አደራህን

  • @user-bc1iq8oo7z
    @user-bc1iq8oo7z3 жыл бұрын

    የኔ እህት ወለተ ኢየሱስ ወለተ ጊዮርጎስ ብለሽ በጸሎትሽ አስበኝ መምህር እናመሰግናለን አባቴ በጸሎትህ አስበኝ 👏👏👏👏

  • @getnetberhun7484
    @getnetberhun74842 жыл бұрын

    ይህ ገጠመኝ የፀሎትን ሀይል ተምሬበታለሁ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ መምህርን ና ባለታሪካችንንም እንዲሁም መልአከ መንክራትንም ይጠብቅልን። ባጠቃላይ እኛ ልማዳዊውን የመመላለስ አምልኮት ስናሻሽል ፣ ማለትም የፀሎት ቤት ሰርተን ትንሽ መስገድ ስንጀምር እግዚአብሔርና ባለሟሎቹ ለኛ ምን ያክል ቅርብ እንደሚሆኑ እየተማርን ነው በገጠመኞቹ።

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks3 жыл бұрын

    በእውነት አንቺን የረዳ ቡረክታይት የእስራኤል አምላክ እኛንም ይረዳን በጸሎት አስቢን ቡረክዬ

  • @cell7172
    @cell71723 жыл бұрын

    ያኔ ቆንጆ ሰተምሪ እመ አምላክ ፀጋውነ ተብዛልሸ መምህር እናመሰግናለን ፀጋውነ ያብዛልህ 🕯✝️💚💛❤️

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l3 жыл бұрын

    ምስላ ፍቅሩን ወልዳ በስና ተራራ/2/ ልማንዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት ይሁን ከእኛ ጋራ/2/🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ ማለእክትን ያሰማልን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane27723 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    መምህርተ ተሰፋዬ ቃላዌት ያሰማልን ብሩክታዬት ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን በርቼልኝ እህቴ እንዳቼ ያብርታን እህቴዬ በፀሎት አሰቤኜ መታዳል ነው

  • @kebabush2119
    @kebabush21193 жыл бұрын

    በእውነት እህቴ ትክክል ነሽ እኔም ባለሁበት ብዙ ነገር አድርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሴትዬ ሁሌ ፀልይልኝ አንቺ ልብሽ ንፁ ነው ትለኛለች ሁሌ እያነባሁ እያፀለሁ ፀሎቴ ደርሶ የፈለገችው በእመቤታችን ምልጃ ና በአምላካችን ቸርነት ተሳክቶ ለእኔ እሄ ከተሳካልኝ ወርቅ እጋዛልሻለው ወይም ብር እሰጥሻለሁ ሄደሽ የፈለክሽውን ወርቅ ትገዛለሽ ብለኝ ነበር ስሳካላት ወዳው የኢትዮጵያ ብር 45,000 ሺ ብር ሰጠችኝ ስለሁሉም ነገር ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ እሄው አሁን ቤታቸው በደስታ ተሟልቷል እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሃገሬ እገባለሁ ስላት እባክሽ አንድ አመት እንኳን ብሆን ቆይልኝ ብላኝ እሄው ቤታቸው 7አመት ልይዝ ነው በነገራችን ላይ ኮንትራት አደለሁም ብቻ ከልጅነቴ ጀምሮ አምላኬ ከኔ ጋር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u3 жыл бұрын

    የኔ እህት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መምህር ከገጠመኝች ብዙ ትምህርት አግኝቻሉ የኔ ህይወት በአጥር ይተከበበ ነው ይሁን እንጂ እግዚአብሔር አላማ አለው እያስተማረኝ መሆኑ ከገጠመኝች እና ከትምህርቱ እየተገነዝብኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እስኪ ፀልይልኝ ወጉናቹ ወንድሜ ወለተኪዳን ብለህ አስብኝ እኔም ስደት ነው ያለሁት

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr503 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እህታችን ያቺ ታሪክ እኔን ባጣም አስተምሮኛል ያለሁት አረብ አገር ነው አላስተዋልኩትም እጂ እግዚአብኤር ያደረገልኝ የሰጠኝ ሞገስ ብዙ ነው አቺን ያሳየኝ ብቻ ክብር እና ምስጋና ይድረሰው አሜን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ፀጋሁን ያብዛልሽ አቺን የሰማሽ አምላክ እኔን ይስማን መምህር ተስፋዬ በጣም አመሰግናለው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @almazmulu9610
    @almazmulu96103 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 zamare mektoten yesamelen

  • @enatgetachew9618
    @enatgetachew96183 жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እድለኛ ነሽ ስደት ከባድ ነው ከዚህ የባሰ ብዙ አሳልፈናል እጅግ በጣም የሚገርመኝ ስደት ላይ ሆነን እናቴ ኪዳነምህረት ሲጠሮት አቤት ነው የምትለው በእውነት ከዚህ በላይ የሚያደስት ነገር የለም ሁሉ ከንቱ ነው ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሺያለሽ እኔም ያሰብኩትን ያሳካልኝና ለመመስከር ያብቃኝ መምህር ገጠመኝህን እያዳመጥኩ ነው በጣም ደስ የሚልና ትምህርት ሰጪ ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ 🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kidistasfaw1472
    @kidistasfaw14723 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት አግኝቸበታለሁ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @bezawitalem7288
    @bezawitalem72883 жыл бұрын

    በርቺ እህታችን ወለተ ሩፋኤል እና ገብረ እግዚአብሄርን በጸሎት አስቢን

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ሥላሴ ብለሽ አስቢኝ እህት አለም

  • @meseret2813
    @meseret28133 жыл бұрын

    በእውነት እኔ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመስገን ይሁን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j3 жыл бұрын

    እህቴ እውነትሽን ነው እኔም ያለሁት አርብ አግር ነው ክብሩ ይስፍ ለእግዚአብሄር ማህተባችንን ሀይማኖታችንን አጥብቆልናል እኔም እንዳንች ከብዙ ውጣ ውረድ ብሀላ እግዚአብሔር እርድቶኛል ።ሰው ሆይ እግዚአብሔርን የምትፋልግ ነፍስ ደስ ይበላችሁ እግዚአብሔር ለነፍሳችን ቅርብ ነው

  • @user-bv8vw6rs6h

    @user-bv8vw6rs6h

    3 жыл бұрын

    Ewuneti. Newu. Nuna. Eyuti. Eyaliku. Bayhonmi. EGZABIHRE YMESIGEN

  • @user-tz5zt6hj9i
    @user-tz5zt6hj9i3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምርልሽ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ(እህተ ሚካኤል)

  • @selomondawit859
    @selomondawit8593 жыл бұрын

    በእውነት በጣም በተመስጦ ነው ያዳመጥሁት መምህር ተስፋየ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም በሕይዎት ውስጥ ለውጥ የሚያመጡ ናቸው እና በርቱ እህታችን በጣም ቀና ልቡና እንዳላት ታስታውቃለች። እና በርች እመብርሐን ታጽናሽ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ። ግን የድምጽ ተሰጥኦ አላት በርች ብርሽን ቆጠብ አድርገሽ ወደ ገዳም ትንሽ ሱባኤ ገብተሽ መንፈሳዊነትሽ አጠንክሪ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle49263 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን ፍፃሜሽን ያሳምልሽ እህቴ ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu18213 жыл бұрын

    እውነት በጣም አስተማሪ ምክር ነው እታችን ቃለህይወት ያሰማልን የብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ

  • @yeashiamesow9829
    @yeashiamesow98293 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዉይ ደስ ስትል በዉስጧ ያለው እምነት ያስቀናል በፅሎትሽ አስቢኝ ወለተ ጊወርጊስ ብለሽ

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda57943 жыл бұрын

    አህቴ በርች አሁንም እግዝአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ሀይል የሱ ነው መምህር ላተም ፀጋውን ያብዛልህ በፆለታችሁ አስቡን በስደት ያለነውን ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-kv6rq5it9p
    @user-kv6rq5it9p3 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንእህቴ በጣም ደስ ይላል ያለሹ ጥንካሬ መምህር እባክህ እኔ እራሱ በጣም ብዙ ኒወት አሳልፋለውመምህር እግዛቤር ብፈቅድና ባገኝክ እና ፈጣሪ ያደረገልኝን ብመሰክር እኔ እሱ በኔ አፍ መመስገን ባይገባውም በቸርነቱ ስላደረገልኝ ከልጅነት እከ ሀሁን ድረስ ሳይገባኝ ለዝህ ላደረሰኝ ሀምላክምስክር ብሰጥ ሰውም ከኔ ኒወት እሱ ካደረገልኝ ነገር የፈጣሪን ቸርነት ቢያዬልኝ ደስ ይለኛል አገኝካለው ብዬ አስባለው እሱ ይፈቅዳል መምህርእባክህ ስለ መቤቴ ብለክ በፀሎትህ አሰበኝ አፀልይልኝ በጣም ብዙ ነገር አሳልፋለው ወለተ ሩፋኤል አትርሳኝ እባክህ እሱ ካለ ከሀመት በሀላ መጣለው ላገኝክ ፈልጋለው በቤተሰቤ ሁሉ ተፈትኛለው ግን የውነት ምትጠላኝ ይመስለኝ ነበር ግን ሴጣን እንደሆነ ዛር እንደሆነ ተረድቻለው እና እናቴት ቂሜን ትቼ ይቅር ብያታለው ስለ ሁሉ ነገር እግዛቤር ይመስገን

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio97913 жыл бұрын

    Egzaber ymsgen Egzaber yasbsh Egzaber yasben Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @yordi9587
    @yordi95873 жыл бұрын

    _እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ላንች የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን_

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r3 жыл бұрын

    የእኔ እናት እኔም እንደ አንች ነኝ አንድ ቀን ተስፋ አለኝ ብዬ በመዝሙሮችና በስብከት እፅናናለሁ አስቢኝ በእማምላክ ወለተማሪያም ብለሽ ታሪክሽ ታሪኬ ነው😭😭😭😭😭

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የረዳ እኛም ይርዳን እህት አለም!

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ... እህታችን ጌታ ስለረዳሽ ደስ ብሎኛል አሁንም በርቺ!

  • @desstayrga2780
    @desstayrga27803 жыл бұрын

    እንካን ደህና ገባሽ እህታችን እግዛብሄር ከሁላችንጋ ይሁን

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans69423 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነው በእውነት እኔም በስደት ነው ክርስትናዬ ያወቅኩት ከዛ ብኃላ ትንሽ ዝማሬ መዝመር ጀመርኩ በስደት ብኖር በባእድ አገሬ ጥዬ ብሰደድ የአባቶች አምላክ ይረዳኛል ዘመኔ ምሉ ያፅነነኛል እያረጋልኝ ገደሉ መንገዱ እየሆነልኝ በአሉ ዘመኑ ብርቅ እንኳን ከቅድስት ከኔ ነው እግዚአብሄር ::እያልኩ ራሴን ለራሴን እያፀነናሁ ነው እህቴ በፀሎትሽን አስብኝ

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin77103 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍🙏

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k3 жыл бұрын

    በእውነት የሚገርም ነው ስለማይነር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን መምህራችን በርታልን ሂወታችን ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ns8wu8ql4r
    @user-ns8wu8ql4r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን እኩአን ላገርሽ አበቃሽ ላችየደረስ መድሀኔ አለም ለኛም ይድረስልን በፀሎትሽ አስን

  • @senialemu1077
    @senialemu10773 жыл бұрын

    ለአንቺ ገርማ ሞገስ የሆነሽ አምላክ እኛንም እንዲረዳና ጸልይልን የልቦናሽን መሻት እግዝርአብሔር ይፈጽምልሽ መልካም ሰው

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye99783 жыл бұрын

    mezmure yemzemere akemu aleshe berchi andande zemri biruktawie brkti tebareki, bizu kum neger temaren katarikshe tebareki!!!!!

  • @werku1992
    @werku19923 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለዉ ወለተማርያም ይገርማል ያንቺ ገጠመኝ የሰማሁት እንዳቺ ቁዱስ ቁርባን ወስጄ እቤት ቁጭ ብየ ገለ የሰማሁት እና ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሔር የመስግን

  • @saraathubia9284
    @saraathubia92843 жыл бұрын

    Betam desyil enamsginale kal hiwete yasemal

  • @sarkal4818
    @sarkal48183 жыл бұрын

    ስደት በጣም ጥሩ ነዉ ግርፍ አድርጎ ያስተካክላል እኔም በጣም በመከራ ዉስጥ ነዉ ያለፈኩት እድሜ ለመምህር ግርማ በሳቸዉ ብዙ ነፍስ ደሠነ አደኛዋ እኔ ነኝ እግዘመአብሔር ቸርነቱ የኛ ለሠዎች መሰን ያህል በሰዉ እያደረ የስተምረናል ተመሥገን

  • @aynalemmis8468
    @aynalemmis84683 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርች እህቴ ድንቅ ታሪክ ነዉ እኔንም በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ ማርያም ብለሽ ብዙ ነዉ ውጊያው

  • @milenahaile4912
    @milenahaile49123 жыл бұрын

    Memhir tesfayo betam amesegnalehu buruke berchi sile sgdeyyastemarun Abatachin memhir Girma bihon Enkan gin sgdet raeiy yasayal sgdet betam endinsegid yastemaren memhir tesfayo new ena aynachin tegelete ene tekeyire aloku bante Getemen.ena bexot seat ke alarm befit 5 or 10 dekika yikesekisen neber yigerimal ye Egziabher sra. Le smu misgana yigbaw.✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @milenahaile4912

    @milenahaile4912

    3 жыл бұрын

    Amen amennnnn amennnnn

  • @BS-eb9km
    @BS-eb9km3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ይደንቃል ይገርማል ለአንቸ የደረሰ አምላክ ቅዱሳን ለእኛም ይድረስልን ፀጋው ያብዛልሽ መምህር በጣም እናመሰግናለንን

  • @neterugetaneh1845
    @neterugetaneh18453 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፀናሽ እህታችን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x3 жыл бұрын

    Eme Amelaki weladet Amelaki mene yesanatale EGEZABHER YEMESGEN

  • @dngleyadefkri5866
    @dngleyadefkri58663 жыл бұрын

    Ene eyorusalem blesh btselot asbign ehtie besdet yalehut eritrawit ney 🙏❤️

  • @welitemariyamgdhd8132
    @welitemariyamgdhd81323 жыл бұрын

    Egezaber yemsgen qali ewite yasemalin Aman Aman Aman

Келесі