83ኛB ገጠመኝ ፦ ለምን ይሆን የምንማግጠውና የምናማግጠው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

ከባላቸውና ከሚስታቸው ውጪ ሌላ የሚያዩ ሰዎች እነማናቸው የሚል መልእክት ያለው ይህ ገጠመኝ አያይዞ ደግሞ ሃይማኖትን ለመቀየር በቂ ምክንያት ያስፈልግ ይሆናል ግን ከፈጣሪ ፈቃድ ውጪ ከሆነ ብንቀይርም ዋጋ የለውም

Пікірлер: 426

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x3 жыл бұрын

    እኔም ቪዶውን በስልኬ በማየት የወጣልኝ መንፈስ አለ መምህር ግርማ በመቁጠሪው ጀርባቸውን ሲሳርፉባቸው እኔን ይሰማኝ ነበር በወላዲተ አምላክስም ሲሉ በግራ ጉኔ የሚተን ነገር ይሰማኝ ነበር ደስ ሲለኝ ና ስደነግጥ የሚነሳብኝ መንፈስ ነበር በጣም የሚስቅ ሙልጭልጭ ያለ የማያዝ መንፈስ ነበር አሁን ግን ምንም ብደነግጥ ብደሰት ምንም አያመኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤናን ይስጥልን ክብር ምስጋና ይሁን ለወላዲተ አምላክ ለልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39123 жыл бұрын

    Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Tsegawin Yabizalih Amen Amen Amen

  • @user-ue3ui9di6x
    @user-ue3ui9di6x3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mv9ex7vm7j
    @user-mv9ex7vm7j3 жыл бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን እኔ ዛሬ በሰማሁት ህልም ምስክር ነኝ የዛሬ 14 አመት የተባረከ ትዳር እዲሰጠኝ እግዚአብሔር እፀልይ ነበር። ታዲያ ነሐሴ 24 1998 ደብረሊባኖስ ገደም አድሬ ፀልዬ መጣሁ በማግስቱም በህልሜ ትልቅ ሽማግሌ አባት በጆንያ ጫማ ያድላሉ እኔ እና ጓደኛዬም ጫማ ተሰጠን ለኔ ሽፋን በእግሬ ትክክል ሰጡኝ። ለእናቴም ስነግራት ጫማ ባል ነው ፀልይበት አለችኝ እናም መስከረም 4 1999 ለትዳር ለጓደኝነት ጠየቀ። 3 አመት ገደማ በፍቅርና 11 አመት በትዳር አለን አሁን የ3 ልጆች እናት ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ። እና አብዝቶ የእግዚያብሔር ደጅ መጥናት መልስ አለ አሁን መምህር ባስተማረን በቤት ዉስጥ ሱባኤ ብዙ ጥቅም አለው። እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን።

  • @user-tw2pf5ly3u
    @user-tw2pf5ly3u3 жыл бұрын

    ተስፋ ሥላሴ ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አስበኝ እህተ ማርያም ብለህ🙏

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ በጸሎት አስበኝ እጸተ ማርያም

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...8883 жыл бұрын

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሥራውም ግሩም ነው።⛪⛪⛪በዚህ ዘመን እየተደረገ ያለውን ይሄን ድንቅ ተአምር እንድንሰማ እንድናዬ የፈቀደ የድንግል ልጅ ክብር ምሥጋና ይድረሰው

  • @zrfzrf7697

    @zrfzrf7697

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @misrakbeyene5113

    @misrakbeyene5113

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @dametasama4865
    @dametasama48653 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን አሜን!

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka88693 жыл бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azmerasaeed1010
    @azmerasaeed10103 жыл бұрын

    Amen Amen Amenkale hiwet yasemalen memhrachn tebarekelign yagelgolot zemenk ybarek

  • @qwqw7254
    @qwqw72543 жыл бұрын

    በውነት ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ብዙ ነገር ተለውጠናን በስደት ሁነን ይህን እድንሰማ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dgghdfh3912

    @dgghdfh3912

    3 жыл бұрын

    Amennnn

  • @muraworkmelka4982

    @muraworkmelka4982

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ

  • @addaagsa6706

    @addaagsa6706

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @asteraster8219
    @asteraster82193 жыл бұрын

    እልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ደስ የሚል ግጠመኝ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይምስግን መምህር እድሜ ጤናን አብዝቶ ይስጥክ በእውነት ለሁልችንም ልቦና ይስጠን

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede50343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሒወት ያሠማልን!

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha83093 жыл бұрын

    እግዝአብሔርን የተመሠገ ነ ይሁን።ክብሩ ይሥፋ ከአፅናፍ አፅናፍ።።

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h3 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @awetgebrehiwet8783
    @awetgebrehiwet87833 жыл бұрын

    ባንድም በሌላም የሚያስተምረን ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን !! ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y3 жыл бұрын

    የመምህራችንን ትምህረትም ሆነ ሁሉን የምታዳምጡ ላይክ ሳታረጉ እንዳትወጡ መምህር እኮ ላይክ ሼር ብሎን አይውቅም እኛ እንድንለወጥ ነው የሚፈልገው እኛ ደሞ እጃችን በቆጣሪ አይደል የሚሰራ እግዚአብሔር ይመስገን ዋይፋይ ነፃ ለምድነው የማናረገው ዲስ ላይክ የምታረጉም አረጉ ትምህረቱን ግን እስገ መጨረሻው አዳምጡ እኛ ደሞ ላይኩን እስቲ እናዝንበው እስቲ መምህር በጣም እንወደዋለን በጣም የምንወደው መልካሙ ወንድማችን ነው የምትሉ ላይክ በሉ ???!!!!!!!!!!!!!

  • @user-qm2gq4lf2j
    @user-qm2gq4lf2j3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ስደቲን ውደዱሁት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zg5fc3gb9r
    @user-zg5fc3gb9r3 жыл бұрын

    መ ምህረ በጣም አረፋ ትምህረት ነዉ በፆሎት አስቡኝ ድንግል ማሪያም የህይወት ዘመንህን ይባረከዉ አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-dt7sv
    @SaraSara-dt7sv3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይውትየስመዓልና ክብር ሓውና እግዚአብሔር አምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu85253 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን እግዚያብሔር ይመሥገን የኛንም ልብ ይመልሥልንሠሚዎች ብቻ ሣንሆ ለቃሉ የተገዛን ያድርገን

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y3 жыл бұрын

    .መምህሪ ፈጠር እድሜ ጤነ ይስጥክ በታትምህሪት ብዙ ለውጥ አይቻለው ስ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን3 ай бұрын

    እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82273 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው የሰጠኸን መምህር። አምላክ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ።

  • @Fano44
    @Fano443 жыл бұрын

    በስመአብ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m3 жыл бұрын

    መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንተ ምክናየት በመሆን የስንት ህይወት እየተረፈ ነው እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅልን መምህሬ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Thanks to god for your help with us today Good bless you 🏥🏥🏥🙏🙏🏥🏥🏥

  • @user-vk6tk2hl3h
    @user-vk6tk2hl3h3 жыл бұрын

    በፇሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron88723 жыл бұрын

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin bdeme betena yakoylini tsgawin yabzalki Ihtachin inkwan des alshi betam des yilal bebetu yatsnashi 🙏🙏🙏

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው እህታችን በቤተያፀናሽ በርታልን መምህራች ትልቅ ትምህርት ነው እየወሰድኩነው

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z3 жыл бұрын

    ክርስታያን ሞሆን መታደል ነው እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አመጣሽ ።አምላካችን የዋህ እና በልቡም ቱሁት ነው ፣ሃጥያትን እንጅ ሃጥያተኛ አይጠላም እህታችን እንወድሽ አለን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ጉሩሙ ድንቅ ነው መምህራችን ቃለ ህዉት ያሰማልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye19043 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛለወት እህታችንን በቤቱ ያጸናት አሜን አሜን አሜን

  • @jenetbekele5565
    @jenetbekele55653 жыл бұрын

    መምህሪ ቃል ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኝ ፍቅሪተ አማኑኤል

  • @fikerababu3319
    @fikerababu33193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት 👏👏

  • @zrfzrf7697

    @zrfzrf7697

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tsehayyednglmariamlij2786
    @tsehayyednglmariamlij27863 жыл бұрын

    በእዉነት መምሕር ጸጋዉን ያብዛልሕ

  • @user-br4bn2hx1v
    @user-br4bn2hx1v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ውድ እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry11103 жыл бұрын

    ብጣዕሜ ደስ ይብል ተመስገን ወዲ ድግል ማርያም

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    መምህራችን በጣም ደስ ይላል በጣም ብዙ ነፍስ እየዳነ ነው እግዚአብሄር ባባታችን ላይ በእናተ በወንድሞቻችን ላይ እያደረ ብዙ ትምህርት ፈውስ እያገኘን ነዉ የነቃ እድሉን ይጠቀምበት ዛሬ ነው የመዳነ ጊዜ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ለህታችን የደረሰላት ለኛም ይድረስልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን፫።

  • @tigistsisay5328

    @tigistsisay5328

    3 жыл бұрын

    Qala ewet yasemalen LAbatachen lememer memer enem silikikin bageg des yeleg Bawerak

  • @tigistassefa2810

    @tigistassefa2810

    3 жыл бұрын

    @@tigistsisay5328 ሰሊአሚ ሙሙሒረ ከአለኀትገ መአውረአት የፈለገአሊ የቢክሒ ሰኀተሴአተ ለደውለለሐ

  • @saronabi1387

    @saronabi1387

    3 жыл бұрын

    Memehir eneko erasen atefi mil semet yesemagnal ebakehhh eredagn ebakehhhhh.usa

  • @synyetwork2279
    @synyetwork22793 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዝሀብሔረ አደሜ ይሰጥ

  • @user-dj4cq6up6j
    @user-dj4cq6up6j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፈጸሚዋን ያሰምርው በእውነት 😭😥መታደል ነው በእውነት ወደ በረሃን መመለስ

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure91373 жыл бұрын

    Thank you so much. 🙏 🇪🇷. 🙏. 🇪🇷. 🙏 🇪🇷. ❤️❤️❤️

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1052 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @zinashu9679
    @zinashu96793 жыл бұрын

    kalehiwotn yasemalin tesfu wodime medanialem fissmiyachin yasamirln amen

  • @user-jb6ht4by1u
    @user-jb6ht4by1u3 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዝኣብሔር ይመስገን

  • @user-ri1vl4tv2k
    @user-ri1vl4tv2k3 жыл бұрын

    መምህር እግዚያቤር ይባርክወት ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns18033 жыл бұрын

    Amen

  • @user-gd4sn9xs4z
    @user-gd4sn9xs4z3 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pz3br4nf9l
    @user-pz3br4nf9l3 жыл бұрын

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    የኔም ታሪክ ነው 😥😥 መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏿

  • @tittit7589
    @tittit75893 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን። መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሁ ውለተ መድህን ብለህ በፀሎት አብስሎኝ እህቴ ነት

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @betitube7705
    @betitube77053 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እህታችን መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ይብዛሎት

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu90273 жыл бұрын

    Elllllllelllllllelllllll batam dase yelal mamehire amen sagauen yabezalehi

  • @bajsjzjbnxskls4842
    @bajsjzjbnxskls48423 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛንም ለዚህ ያብቃን እግዚአብሔር

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54853 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ይስማልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam43173 жыл бұрын

    Amen.....3

  • @user-zr8is1fu2j
    @user-zr8is1fu2j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድመምህራችን ቃለህይወትያስማልን ጸጋውንያብዛልህ

  • @ghhghy3086
    @ghhghy30862 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ወደ ህይወት ጎዳና በሰላም መጣችሁ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @classiphone5329
    @classiphone53293 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji92163 жыл бұрын

    በፀሎት አስበኝ ወለተ ወልድ እያልህ. መምህር. እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝምልን.

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen15092 жыл бұрын

    Wel come! ቃለ ሂወት ያሰማልን።🙏

  • @user-li5jf1pt1d
    @user-li5jf1pt1d3 жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን አሜን፫ በጸሎትህ አስብኝ ወለተ ኪዳን እያልህ

  • @user-xl9pd8ny2x
    @user-xl9pd8ny2x3 жыл бұрын

    እየተቀየርንልህ ነዉ መምህራችን ደስ ይበልህ ፀጋዉን ያብዛልህ እስኪ ግዜ ካለህ ወንዶቻችንን አልስተካከል ብለዉናል እዚህም እዝያም እያሉ በትዳራቸዉ ላይ ፀንተዉ እንዲነሩ ኣስተምርልን ምከርልን በማርያም

  • @user-nw3sf8kb2y
    @user-nw3sf8kb2y3 жыл бұрын

    ውይ መምህራን ምን እንደምል አላውቅም እድሜ ጤና ይስጥልን።መምህራችን ቆይልን። የእውነት ድንቅ ተአምር ነው።እግዚአብሄር ይመስገን።ግን ያላመኑት እንድህ አምነው ከእግዚአብሔር ጋ ሲኖሩ እኛ ክርስቲያን ሆነን ግን በተግባር የለንም። አቤቱ አምላኬ ሆይ ክርስቲያን መምሰልን ሳይሆን መሆንን አድለኝ። እኔም ብዙ መንፈስ አለብኝ። ከነቤተሰቦቸ እህት ወንድሞቻችንን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን።

  • @destadesta8130
    @destadesta81303 жыл бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ያአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን ሰላም ይብዛ መምህር እህቴ እንኳን ወዳ እውነት መንገድ መጠሽ

  • @mimisisay3058
    @mimisisay30583 жыл бұрын

    Ameeen ameeen ameeen egzabher ymesgen betam des yilal annum yatfutn egzabher woda batu yesabsbeln ameeen mamher egzabher yaglglot zamnhen yebark

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር የብዙ ሰው ህይወት ወደ መልካም መንገድ አምጥተሀልና

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይህመስገን ለቅዱስ ኢንሻዳይ ለቅዱስ አዶና ለቅዱስ ፀባኦ ክብር ምስጋና አምልኮት ሰግደት ወዳሴ ለቅድስት ሥላሴ

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    3 жыл бұрын

    ለቅድስት ስለሴ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w3 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እጽብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በአንተላይ አድሮ ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን ብዙ እየተማርሁ ነው

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo38113 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እኩን ለአብርሀነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህራችን ጊዚህን ሰወተህ ሰለምታሰተምርን እግዚአብሔር የድካምህን ወጋ መድሀኒአለም ይክፈልልን እድሜና ጢና ይሰጥልን እኔንም በጸሎታችሁ አሰቡኝ ቃለስላሴ ብላችሁ

  • @busalemdemek7502

    @busalemdemek7502

    3 жыл бұрын

    ትክክል መምህር እኔም ሶስት ግዜ ጫማየ አድግሩ ሲጠፉ አይ ነበር አሁን ባሌን ተቀምቻለሁ ይገርማል

  • @egezabhrehoyeeredegedegele4891

    @egezabhrehoyeeredegedegele4891

    3 жыл бұрын

    N ;n,nnnnnnnbnnnbnnnnnbnbnnbbnbnnnbnnbnnnbbbnbb;nbbbbbn b b;;;;; n ,nñ,n,nnnnnnnn nnnnnnnn nfese nfese acwen and man and van and nnnñ ;;;n;n;

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n3 жыл бұрын

    አሜን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን የህታችን ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ የኔም ነው አሁን እየተፋለምኩ ነው በፀሎታቹ አቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ።

  • @udssdy2272
    @udssdy22723 жыл бұрын

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን፫

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji92163 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ. ባልና ሚስቶችንም ማስታረቅህ. በጣም ደስ ይላል

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ነው የሚገርመው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ❤🙏

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @elsa7399
    @elsa73993 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱንም ያብራልህ አሜን አሜን አሜን!!!!!!!

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw3 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛልን በጰሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ

  • @user-nw3sf8kb2y
    @user-nw3sf8kb2y3 жыл бұрын

    ጥበብ ማስተዋሉን አንተ አድለኝና በተግባር ላይ ልታይ ቃልህን ልስማና

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96026 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @sraself7813
    @sraself78133 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🤲😭😭😭

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema48303 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል የወጡትንም እንደዚህች እህታችን ይመልስልን በእዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚል ሄወት ይገርማል ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለየሱሰ ክርሰቶሰ ክብር ምሥጋና ይግባው ደሰ የሚል ግዜዬ ይሁንላቸው ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ

  • @abac2092
    @abac20923 жыл бұрын

    Egezabeher amelak hoy ynet seladergh temesgen bewnt memehr ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen temesgn temesgen amelaky temesgen

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu53363 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ታድለህ የ አንዲትን ነፍስ ማዳን በሰማይ መላኢክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ነዉ

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu91743 жыл бұрын

    መምህር በእውነት የአንተን ትምህርት የምንሰማው በሙሉ እድሎኞች ነንምክንያቱም እኔ ብዙ ስብከት ሣዳምጥ ኑሬ መለወጥ አቅቶኝ ነበር አሁን ግን ልቦናዬ ተከፍቶልኝ ማሥተዋልን ካንተ ተማርኩ ግን ይህ ሁሉ የሜሆነው ለምታሥተምረን ሁሉ ስለምትፀልይን ነው እኔ የገባኝ ነገር አለ እግዜአብሄር ባንተ ላይ አድሮ አሥተምሮኛል ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @habshihabshi9789
    @habshihabshi97893 жыл бұрын

    መምህር ቃለህወት ያሠማልን በጾለት አሥቡኝ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ አሥቡኝ በጾለታችሁ

  • @user-ei6lx4oj7n
    @user-ei6lx4oj7n3 жыл бұрын

    ያገርማል የእግዚአብሔር ስራ

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r3 жыл бұрын

    ሰለ መምህር ግርማ ተነግሮ አያልቅም እኔ ዱባይ ካልጋላይ ጥሎኛል እና የተዋህዶ ልጅች በጣምያሾፉ ነበር እህቴ በቤቱ ያፀናሸ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m3 жыл бұрын

    መምህርዬ ቃለ ሂወትን ያሰማልኝ አባቴ በረከትህ ይደርብኝ

  • @user-jx5pg1fk7o
    @user-jx5pg1fk7o3 жыл бұрын

    ሰሞኑን ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም ማዳመጥ ብቻ ነው እና ላይክ ሼር አደርጋለሁ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @armacho524
    @armacho5243 жыл бұрын

    መምህር በፆለትዎ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @hanatatte6155
    @hanatatte61553 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ያድልልን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይምስገን።ቃለህይወትያስማልን።ምፕንግስትስማያትያውርስልን።እግዚአብሔር ።አመሰግናለሁ እሜንንን

  • @alegntaeshete2964

    @alegntaeshete2964

    3 жыл бұрын

    7

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya34673 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ ተመስገን አምላኬ ከ99ኙ አንዱ ቢጠፋው ፈለገው ባገኝውም ጊዜ ደስ አለው ይላል የእግዚአብሔር ቃል እኲንም ከጨለማ ወደ ብርሀ ተመለሳችሁ በእውነት መታደል ነው እዲህ አይነት ጸጋ ሲሰጥ ጸጋውን ይጨምርልህ አሜን አሜን አሜን

  • @joy_boy37
    @joy_boy373 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን.....

  • @cd761
    @cd7613 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው

Келесі