72ኛB ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 677

  • @elenikebede1327
    @elenikebede13273 жыл бұрын

    ይህ ቻናል ዲያቢሎስ የሚዋረድበት ልዑል እግዚአብሔር የሚከብርበት ቻናል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etayehueta4925

    @etayehueta4925

    3 жыл бұрын

    betccl..dabilos .ywaredal..laul..egziyabher..yemiceberbet..chanal..newu...memhr..tesfaye..edme..tena..ystln..1000..amet..nurln..cfu..aycah

  • @tgsttgst5588

    @tgsttgst5588

    3 жыл бұрын

    @@etayehueta4925 ዐ። ኸ ሸ ዐዐዐጸዐጸዐዐ ዐዐዐዐ ይኸው።። ኸ ኸ ሸጸጸዐ። ዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐ ዐዐዐዐዐዐዐዐዐ ዐዐ ዐዐ። ዐዐዐዐዐዐዐ።።።። ዐጸጸዐዐዐጸጸዐዐ

  • @lidiyaethiopia540

    @lidiyaethiopia540

    2 жыл бұрын

    ይህ ቻናል ዲያቢሎስ የሚዋርድበት የሚያፋርበት የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር የምናመስገንበት ቻናል ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @zanelama2202
    @zanelama22023 жыл бұрын

    ይህ ቻናል ዳቢሎሥ የሚዋረድበት ቻናል ነው

  • @enataytatube5733

    @enataytatube5733

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hw8tt4os9d

    @user-hw8tt4os9d

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p3 жыл бұрын

    455 ሰዉ ተመልክቶታል ግን ምንም ኮመንትና ላይክ የለዉም እረ እባካችሁ አይከፈልበትም ላይክና ቃለ ህይወትን ያሰማልን በሉ እሳቸዉ እንኳን አሉ አደል ኢትዮ ሆነዉ ኔት ተጨናንቀዉ ጊዜ ሰጥተዉ እደምንም ብለዉ እኛን ለማዳን የሚወጡና የሚወርዱ እና አይከፈልበትም አትስነፉ የሰይጣን አገልጋይ አትሁኑ ወገኖቸ እባካችሁ

  • @user-qc5ev3wv7j

    @user-qc5ev3wv7j

    3 жыл бұрын

    ምንግዚ እነጀጅ ሰለ ፖለቲካ የሚያወራ ቢሆን በሽ የሚቆጠር ይኖራቸዋልነበር ክርስቲያኖች እባካችው እነዚህ የሚያስተምሩ አበረታቱ አትከፈሉበት

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Betkeklell yeah Betkeklell

  • @mimizeniwork4500

    @mimizeniwork4500

    3 жыл бұрын

    የኔም የሁል ጊዜ ጥያቄ ነው...ተመልካቹ ብዙ like የሚያደርገው ግን በጣም በጣም ትንሽ...እሚመስለኝ ግን መናፍቃን እና አህዛብ ተደብቀው የሚያዳምጡ ይመስለኛል...የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች እባካችሁን ካዳመጣችሁ በኅላ like like like አድርጉ መምህራችንን እናበረታታ.

  • @user-ol2sl6fp4q

    @user-ol2sl6fp4q

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እህቱቸ ለፊልም እና ያረባ ዜና ገደለው ወሠደው የሚለውን የሚሰሙና ላይክ የሚደርጉ እዛላይ ናቸው ሄወትን የሚቀይር በእርኩስ መንፈስ የምንሰቃይበትን ትምህርት አይሠሙም ፈጣሪ ልባና ይስጠን

  • @user-bx7hq1wh5l

    @user-bx7hq1wh5l

    3 жыл бұрын

    @@user-qc5ev3wv7j በትክክል

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r3 жыл бұрын

    2013 ለሀገራችን ኢትዮጵያ የፍቅር አመት ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን

  • @user-sn3kr8gj4n

    @user-sn3kr8gj4n

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gm3bs8dv4c

    @user-gm3bs8dv4c

    3 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @user-hl2jq3wz1w

    @user-hl2jq3wz1w

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ggjjjghhjj3573

    @ggjjjghhjj3573

    3 жыл бұрын

    ይህ ቻናል ማንም ከፍ ከፍ አላደረገዉ የመቤቴ ልጅ ኤልሻዳይ ነዉ ከፍፍፍፍፍፍ ያደረገዉ ጠላቴ እርርርርርር በል መምህሬ አተ ከመጣህ ጀምሮ ሂወቴ ተቀየረች

  • @user-ps2dd7ez8r

    @user-ps2dd7ez8r

    3 жыл бұрын

    @@ggjjjghhjj3573 የኔም ከምንም በላይ ተቀይራለች ምነግራቸው ጓደኞቼ ሁሉ እሽ እናዳምጣለን ነው የሚሉ ተመስገን አምላካችን ሆይ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54853 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @Alpha-kv2dp
    @Alpha-kv2dp3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin77103 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr💠💠💠🙏💚💛❤

  • @solnetu1260
    @solnetu12603 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተባረክ መምህራችን እናመሰግናለን ይህ ገፅ ዳቢሎስ የሚዋረድበት እግዚአብሔር የሚከብርበት ነው አሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn

  • @lidiya727
    @lidiya7273 жыл бұрын

    በእኔም ላይ ያለህ የትቢት መንፈስ በሥላሴ ስም በመድኃኒታችን ሥም የተመታህ ሁን

  • @user-xu5dn7tm9z

    @user-xu5dn7tm9z

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ethrak9364

    @ethrak9364

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-lj3fi6fs6o

    @user-lj3fi6fs6o

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገሰጽልሽ

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tr3ek8yd1t

    @user-tr3ek8yd1t

    3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-fn9bb9vq3v
    @user-fn9bb9vq3v3 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @netsanetatsbaha5087
    @netsanetatsbaha50873 жыл бұрын

    Amen amen

  • @eth3816
    @eth38163 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለይወት ያሰማልን መምህራችንአዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የጤና ያሪግልን አሜን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu90273 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @abifantahun1996
    @abifantahun19963 жыл бұрын

    Amen amen amen kalhwet yasmalen memeraihi

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud31053 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    ይህ ቻናል ዳቢሎስ የሚዋረድበት ነው ለኛ ለሰውልጆች ግን የመዳን ጊዜ ነው ዛሬ በዚህ ትምህርት እራሳችንን ካልፈተሽን ጊዜው እየረፈደ ነው አሁንም ቢሆን ዉጊያው ከዳቢሎሥ እንጂ ከሠው አይደለም እንንቃ ወገኖቼ እኛ በስላሴ አምሳል የተፈጠርን እንዴት የዳቢሎስ መጫወቻ እንሁን ለመከረን ላስተማረን ለገሠፀን ልኡል እግዚአብሄር ክብሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫ መምህራችን አንተም ፀጋውን ጨምሮ፫ ይስጥህ ገና ብዙ ነፍስ ባንተ ይድናል ወንድሜ።

  • @SaraSara-ri9im
    @SaraSara-ri9im3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ፐፐ በእውነት የስንቱን ሂወት አስተካከልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @imamazing8425
    @imamazing84253 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ መምህር ካስተማርከኝ ነገር ሳላመሰግንህ ማለፍ አልችልም ወንድሜና ሚስቱ ሁሌ ሰላም የላቸውም ሁሌ ይጣላሉ በሽማግሌ ይታረቃሉ ተመልሰው ይጣላሉ አሁን 6 አመታቸው ሊመሉ አንድ ወር ነው የቀራቸው ባለፈው በ24 ተክልዬ ቀን ተጣልተው ቤተሰብ ተሰብስቦ 27 ለመድኃኒአለም ለታ በቃ ቤተሰብ በነሱ ተስፋ ቆርጠው ሊፋቱ ቀጠሮ ያዙ እና እኔ አገር ቤት ደውዬ ነገሩኝ በጣም አዘንኩኝ ከፋኝ ለምን እኔ ለለወንድሜ ስራው ትዳሩ ብዙ መስዋእት ነው የከፈልኩት እናቴም ጭምር አንድ ልጅ ወልደዋል እና ሲጨንቀኝ መድኃኒአለም አንተ ታቃለህ ብዬ የወንድሜ እና ሚስቱ ስም እጄ ላይ ፅፌ ለ3 ቀን ሰገድኩኝ ለቅዱስ ሚካኤል አደራ ሰጥቼ በፀሎት እና ስግደት አሳለፍኩት እና በ27 ጭራሽ እንቅልፍ አጥቼ ሳልተኛ ነው ያደርኩት ምን ተፈጥሮ ይሁን ብዬ እናቴ ጋር ስደውል በስንት ሽምግልና ከጥዋት እስከ 7 ሰዓት በስንት ልመና እና ምክር ታረቁ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜም ፀበል ቦታ መሄድ ጭራሽ አይወድም ነበር አሁን ግን ህጄ እታጠባለው ጋብቻም አላሰሩም ነበር አሁን እናስራለን ብለው እግዚአብሔር ይመስገን ታረቁልኝ መምህሬ ይሄ ደሞ ያንተ አስተዋፅኦ ስላለበት በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @tsagae6563

    @tsagae6563

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ

  • @danieltesfagabir6058

    @danieltesfagabir6058

    3 жыл бұрын

    Des ylal egziabher ymesgen.... egziabher....kenante gar yhun

  • @imamazing8425

    @imamazing8425

    3 жыл бұрын

    @@tsagae6563 አሜን እህቴ አመሰግናለው ክብር ለመድኃኒአለም

  • @imamazing8425

    @imamazing8425

    3 жыл бұрын

    @@danieltesfagabir6058 አሜን ከሁላችን ጋር ይሁን ወንድሜ

  • @user-bi4cz4pf4d

    @user-bi4cz4pf4d

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን እህቴ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39123 жыл бұрын

    Kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @satethnimariam45
    @satethnimariam453 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን። ዕድሜ እና።ፀጋ ይብዛልን ።

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n3 жыл бұрын

    ይህ ቻይናል እርኩስ መንፈስ የሚዋረድበት ነው ሴራው የሚገለጥበት ነው።መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤

  • @user-bh5bh6ck5j
    @user-bh5bh6ck5j3 жыл бұрын

    ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በተወጋው ጉንህ በፈሰሰው ደምህ ጥላታችንን ዲያቢሎስን እግራችን ስር ጣልልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ለህዝበ ክርስቲያን የደረሰ ለኛም ይድረስልን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ ❤❤

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t3 жыл бұрын

    እውነት ነው የልባችንንትርታ ያወቁት አባመምህር ግርማ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ተስፋዬ ቃለህወት ያሰማልን

  • @natsinethabtegergs8757
    @natsinethabtegergs87573 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qale hiwetn yasemaln.

  • @sraself7813
    @sraself78133 жыл бұрын

    Amen amen amen 👍😭😭👏👏👏👏💞💞

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash69163 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መልካም አዲስ ዘመነ ማቲዎስ ይሁንልን አሜን በጣም ይገርማል ጌታ ሆይ የትቢትን መንፈስ በክርስቶስ መስቀል ይቀጥቀጥ አሜን ጌታ ሆይ እህተ ማርያም እያላቹ በፀሎት አትርሱኝ

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @mamefulas3823
    @mamefulas38233 жыл бұрын

    አባዬ የስንቱን ጋዳ ጠረከው ጣላትህ ይጠረግ

  • @lidiya727

    @lidiya727

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @ggjjjghhjj3573

    @ggjjjghhjj3573

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ጠላቱ እሳት ይደድ

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p3 жыл бұрын

    መምህርየ እባክወን ስለ እግዚአብሔር የፈቀዱለወትን ታሪክ ሁሉ አሰሙን እኔ ሀፂያተኛዋ የነሱን ገድላት ታሪክ መስማት እፈልጋለሁ ምንም ሳይሰስቱ ያቅርቡልን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh62323 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f3 жыл бұрын

    ይገርማል ድንቅ ታሪክ ነው። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። እስቲ እኛም ልቦና ይስጠን

  • @muraworkmelka4982

    @muraworkmelka4982

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes65993 жыл бұрын

    Egzibher yetemsegne yhun amen amen amen

  • @elenikebede1327
    @elenikebede13273 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p3 жыл бұрын

    እኔም በሰላም ሀገሬ ገብቼ የፀሎት ቤት አዘጋጅና ፡ከቤተሰቤጋር ለፀሎት ለመቆም ያብቃኝ ።በዚቻናል ብዙነገሮችን እንደርዳ አድርገዉኛል መምህር እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @mamefulas3823
    @mamefulas38233 жыл бұрын

    ላይክ ላይክ ላይክ እጃችሁ ይፈታ ጨካኝ ህዝብ

  • @user-dj8fm9nl6y
    @user-dj8fm9nl6y2 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure91373 жыл бұрын

    Thank you so much. 💝. 💕. ❤️. 🇪🇷. 🇪🇷. 🇪🇷 🙏.

  • @meseretasnkewophone9733
    @meseretasnkewophone97333 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @darleshefurno6206
    @darleshefurno62062 жыл бұрын

    ቃለህውት ያሰማልን መምህር እድሜና ጸጋውን ይስጥልን.

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew25923 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር 💚💛❤ቃለ ህይወትን ያሰመሰልን ✝✟✝

  • @user-ht4wo1qq7u
    @user-ht4wo1qq7u3 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @temesgentekeste
    @temesgentekeste3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-jj4di2zt4e
    @user-jj4di2zt4e3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን በረታልን መምህራችን እክዋን እመብርሀን ደረሠችላችሁ

  • @ortokaortoka7225
    @ortokaortoka72253 жыл бұрын

    አሜን ያሳልን መውነት እግዚአብሔር ያሳልንእረ አለ እያዳችን እ የተጫወተብን ነው ለምህራችን ቀለህዎት ያሰማን አሜን አሜን አሜን

  • @ganet1239
    @ganet12393 жыл бұрын

    Amen amen amen abatohcen egzabhr ysetlen 👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💒🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏🕊📿⚘🌼🌻🌼🌻👏👏👏👏👏👏👏

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha83093 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።ክብሩ ይሥፋ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ።አባቶቻችን ሁሉ እንደመምህር ግርማ ቢዋጉት ኖሮ ሰው ሁሉ ይድን ነበር።ለእርሶም እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka88693 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @redeactef
    @redeactef3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ ከክፍ ይሰውርሕ በርታ ይሕ channel ዲያብሎስ የሚዋረድበት channel ነው እኛ የእግዚአብሔር ልጆች የምንነቃበት ነው ጠላታችንን የምናዋርድበት channel ነው አሜን አሜን አሜን

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl3 жыл бұрын

    በሥላሴ አባታችን ያዩት የስኦል እራዕይ ሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ለመንግስተ ሰማያት ያብቃን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-bh4ho4ol3p
    @user-bh4ho4ol3p3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያቡዙሎት በጣም ይገርማል ሰለ ሁሉ ነገር ቅዱስ ኢልሻዳይ ይመስገን

  • @tigistbarega6259
    @tigistbarega62593 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከው

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቸርነቱን ብዛት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-db9tk7mz9d
    @user-db9tk7mz9d3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-cl5wk7wx4e
    @user-cl5wk7wx4e3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እ/ር ፀጋውን ያብዛልሕ ይሕ channal ዲያብሎስ የሚዋርድበበት chanal ነው።

  • @user-my7nw8mf7c

    @user-my7nw8mf7c

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ✅

  • @malemaday5878
    @malemaday58783 жыл бұрын

    መምህራችን በኡውነት ቃለ ሂወት የሠማልን ሉዐል እግዚአብሔር የተማሰገነ ይሁን ወለታ ክዳን ብለህ በፁላትህ አስባኝ

  • @gentkumal3870
    @gentkumal38703 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ።

  • @missidababa9529
    @missidababa95293 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ህወት ያሠማልን

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...8883 жыл бұрын

    መምህር ተስፍሽ ሁሌም በቀኝህ ያለው ጠባቂህ መልአክ በቀኝ ህይወትህን ያቅናልህ። የዛሬው ገጠመኝ በቀጥታ ባይሆንም ግን የኔ አባት እንደ ደብተራው አይነት ስራ በስሱ እንደሚሠራ አሁን ትልቅ ስሆን ተረድቻለሁ። አባቴ ላይ የነበረው እርኩስ መንፈስ ይመስለኛል ከቤተክርስቲያን ገና በልጅነቴ ተገቢ ያልሆነ ሥራ ሠርቼ እንድኮበልል ያደረገኝ። ደስ የሚለው ማወቅ አልፈልግም ነበር ያን ጊዜ ልዩ ጥበብ ተብዬውን አሁን የዲያብሎስ ሥራ መሆኑን በአባታችንና በአንተ ፕሮግራም ግልጥልጥ ብሎ የተዋረደውን የጋኔን መጎተት ሥራ ግን እኔን ከቤተክርስቲያን በማራቁ ብዙ ሐጢአት እንድሠራ ሁኔታዎችን አመቻችቷል።ትዝ ከሚለኝ ነገር ሠዎች ከብቶቻቸው ሲጠፉባቸው ማታ ይመጡ ነበር ያን ጊዜ እኔ ልጅ ነኝ የማቀው ታሪክ የለም አሁን ነው የገባኝ። እግዚአብሔር ይመስገን ይሄው ቀኖና ተቀብዬ የእግዚአብሔርን ምህረት እየለመንኩ ነው።

  • @werku1992
    @werku19923 жыл бұрын

    ፀጋውና ከብሩን ያብዛልህ መምህራችን

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw87533 жыл бұрын

    Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke66193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu85253 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያዛልህ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa70503 жыл бұрын

    Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen memihrchen egzaber rejem edema yest beslotechu asbun enyama

  • @yomiyutamrat7415
    @yomiyutamrat74153 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ዛሬ ያቀረብከው ትምህርት ለጥያቄ መልስ ያገኘሁበት turning point ነው የቅዱሳንን ታሪክ ለመስማት አጥብቀን እንፈልጋለን ይሄን በመስማት ስንቶቻችን ተነሳን የቅዱሳኑን ገደል ደሞ ያበረታናል በውስጣችን ለሚሰራው ምስጢር ምስክር እኛ ነን ስለዚህ መምህር ያስፈልገናል እባክህ አቅርብልን

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea91563 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እመብርሀን ካንተ ትሁን ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo12733 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን

  • @getukarra3920
    @getukarra39207 ай бұрын

    Amen kale hiyote yasemalin

  • @mebratiabbas217
    @mebratiabbas2173 жыл бұрын

    Amen enqan Aberu Adersn memer

  • @user-nz1ip2nw8t
    @user-nz1ip2nw8t3 жыл бұрын

    አሜን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu80763 жыл бұрын

    አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዛብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያኑርህ

  • @user-lj3fi6fs6o
    @user-lj3fi6fs6o3 жыл бұрын

    በእዉነት በጣም እሚደንቅ ታአምር እኮ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu68253 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማህ ዘመንክ ይባረክ

  • @ethrak9364
    @ethrak93643 жыл бұрын

    በእውነት ይገርማል እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄን ክፉ መንፈስ የስንቱን ህይወት አበላሽቷል እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ መንፈስ ይጠብቅህ መምህራችን

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 Жыл бұрын

    ይህ ቻናል ዳቢሎስ የሚዋረድበት እግዚአብሔር የሚከብርበት ነው አሜን

  • @user-vk6tk2hl3h
    @user-vk6tk2hl3h3 жыл бұрын

    መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @selamdesta6138
    @selamdesta61383 жыл бұрын

    Menhrachn kale hiwet yasmaln

  • @dkdk9610
    @dkdk96103 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን ተመስገን ቃለሂወት ያሰማል ።መምህር በብዙነገር ታጥርናል እግዚአብሂር ይፈውሰን

  • @user-ux5oq8xo5n
    @user-ux5oq8xo5n3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y3 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን እንኳን ለጷግሜ አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-xu5dn7tm9z

    @user-xu5dn7tm9z

    3 жыл бұрын

    እንካን አቡሮ አደረሰን ማሬዋ

  • @user-gm3bs8dv4c

    @user-gm3bs8dv4c

    3 жыл бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደርስን

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    አቤቱ የቅድሳን አምላክ ይቅር ይበለን ልባና ይሰጠን እውነት ከእኞዬ ያሎነውን መጥፎውን ባህሪያቸን እግዜያብሄር ያርቅልን መመህር ተሰፍዬ አበራ ይጠብቅህ በረታልን

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d3 жыл бұрын

    ይህቻናል ዳቢሎስየሚዋረድበት እግዚአብሄር የሚከብርበት ቻናልነው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @appapk5408
    @appapk54083 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሱማልን

  • @hawaaha8714
    @hawaaha87143 жыл бұрын

    ቃለሂወትያሰማልንመምህር።

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1052 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu80063 жыл бұрын

    ይህ ቻናል ሰይጣን የሚዋረድበት እግዚአብሔር የሚከብርበት ነው። እግዚአብሔርን ይመስገን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ ፅጌ ማርያም ብለህ አመሰግናለሁ🙏💚💛❤

  • @user-vl8lz2xl5i
    @user-vl8lz2xl5i3 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin90653 жыл бұрын

    አዲሱ አመት የሰላም የጤና የበረከት አመት ከመላው ቤተሰብህ ጋር አምላክ ያድልህ

  • @saraathubia9284
    @saraathubia92843 жыл бұрын

    Amen enamsginale memehirache

  • @user-bi4cz4pf4d
    @user-bi4cz4pf4d3 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu47243 жыл бұрын

    አሜን መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ይሄ መንፈስ የልጁን ያህል ባይሆንም በትንሹ እኔም ጋር አለ እግዚአብሔር ይገስፀው እየተፋለምኩት ነው በእውነት አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማና አንተ ባትኖሩ በእውነት አልገቀናል እኮ በእርኩስ መንፈስ በእውነት እንደባተ ያሉ አባቶችንና መምህራኖችን እግዚአብሔር አምላክ ያብራልን። መምህር አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron88723 жыл бұрын

    Ihe chaynlal dabilos ymiwardibti new amen amen amen kdabilos israti hulachunim yiftan ftari amlak memirachinin bedeme betena yakoylini kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙌

  • @zebiderzenebe6464
    @zebiderzenebe64643 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-fk7qh5eg7u
    @user-fk7qh5eg7u3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @birhanedamte5023
    @birhanedamte50233 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tsinat6200
    @tsinat62003 жыл бұрын

    ይህ ቻናል ዲያቢሎስ የሚዋረድበት ነው!!! አሜን!!! ይክበር የኛ መድኃኒዓለም የአለም ቤዛ

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle57613 жыл бұрын

    ይህ ይህ ቻናል ዲያቢሎስ የሚዋረድበት እግዚአብሔር የሚከብርበት ነው ስሙ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane27723 жыл бұрын

    Memehir malkame ades amet enkan adorst Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

Келесі