221ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የበግ ነጋዴው በጎች ላይ ያለው ከባድ ጣጣ የከተማውን ሰው ምን አርጎት ይሆን

Пікірлер: 456

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s3 ай бұрын

    ዛሬ በጣም አዝኛለው የሚወደዱት በትምህርታቸው ነብስ የማድኑት አባት በጩቤ መወጋታቸው እግዚአብሔር ይማራቸው አባታችን በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው በፀሎት እናስባቸው 😢

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    3 ай бұрын

    ማናቸው ማሬ ውይ የኛ ፈተና መቸነው የሚያልቀው 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርልን አቤታችንን 😢😢😢😢

  • @DanaitTesheme

    @DanaitTesheme

    3 ай бұрын

    Aw betam yasaznal egziabiher bemhretu ygobngachew 😢😢😢

  • @user-gi4tu4pj1s

    @user-gi4tu4pj1s

    3 ай бұрын

    ​@@WorkeGelana-sv5ifDay 7tyoup ላይ ግቢና ስሚው እህትዬ😢

  • @user-gi4tu4pj1s

    @user-gi4tu4pj1s

    3 ай бұрын

    ​@@DanaitTeshemeአሜን

  • @eyerus9893

    @eyerus9893

    3 ай бұрын

    ውይ ማናቸው አቤት መከራችን አምላክ ሆይ በቃ በለን😢

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo3 ай бұрын

    ድሮ በፆም ስጋ በጣም ነበረ የሚያምረኝ ዘንድሮ ግን ትዝም ሳይለኝ ጨጎራዬንም ሳያመኝ ፆሙን እየጨረስኩኝ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @user-ns9hh5uc4u

    @user-ns9hh5uc4u

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉

  • @saronisrael752

    @saronisrael752

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @hananalghamdi9625

    @hananalghamdi9625

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-uv5io9kg8r

    @user-uv5io9kg8r

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን. አሜን

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake3 ай бұрын

    እባካችው ዘንድሮ Exit exam ተፈታኝ ነኝ ፀልዩልኝ በብዙ እየተፈተንኩነው ወለተ ጺዮን😢😢

  • @hannawubshet3715

    @hannawubshet3715

    3 ай бұрын

    Enem Tefetagn Negn 2Wer bcha New Mikeregn ebakachu Tselot Argulgn Welete Hana Blachu Tseliyulgn

  • @hannawubshet3715

    @hannawubshet3715

    3 ай бұрын

    Egziabher Yasbsh Ehte Medhanialem Kanchi Gar Yihun

  • @TsionAsnake

    @TsionAsnake

    3 ай бұрын

    ​@@hannawubshet3715 አሜን

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    2 ай бұрын

    Allah yirdachu ketelatm yitbqachu

  • @misrach2350
    @misrach23503 ай бұрын

    እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ላይክ እያረጋችሁ እዩ በዚህ እንኳን መምህራችንን እናግዛው❤

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    3 ай бұрын

    እውነትሽነው

  • @selamzerga-ub4ud

    @selamzerga-ub4ud

    3 ай бұрын

    እውነት ነው የማይክፍልብት ንገር ነው መምህራችን ይጠቅመዋል ሁሉም ስው መዳአን አለበት

  • @abebaembiale3452

    @abebaembiale3452

    3 ай бұрын

    በትክክል❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአባታችን ፃድቁ አባ ኪሮስ ወራሃዊ እለተ ክብራቸው ቀን አደረሳቹ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @saniatube2360
    @saniatube23603 ай бұрын

    *አቤቱ የቅዱስ አቡነ ኪሮስ ጻድቅ አምላክ ሆይ* ተሰፍሰላሴና ቤተሰቦችሁ ተማሬዎችሁ ከሥጋና ከነፍስ ፈተና መከራ ፈጽመህ አድነኝ ለዘለዓለሙ አሜን። እንኳን ለአባቴ ለብቻዬ ለአቡነ ኪሮሰ ፃድቅ አደረሳችሁ "ኑ" ምዕመናን ሼር አረጉ( ለ25) አረጌ ጀምሪያለሁ🙏🌹

  • @demeweztasfaee3496

    @demeweztasfaee3496

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @teyonetameri4649

    @teyonetameri4649

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @betty2042

    @betty2042

    3 ай бұрын

    አሜን ይሁንልን

  • @Hana-mariam21

    @Hana-mariam21

    3 ай бұрын

    አሜን 🙏

  • @Tsi541

    @Tsi541

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c3 ай бұрын

    ለማንኛውም የተዋሕዶ ልጆች በሬና በግ ፍየል ዶሮ ስትገዙ ከማረዳችሁ በፊት ጥሩ ጸሎት አድርሱ

  • @user-xc9pn4xr6v

    @user-xc9pn4xr6v

    2 ай бұрын

    ትክክል ግን ምንም ስለሌለኝ እራሴ አረጫለው

  • @user-bu1po2xx3o
    @user-bu1po2xx3o3 ай бұрын

    ሰላም መምህራችን እኳን በደህና መጣህልን ❤❤❤❤❤ 43 ሰዉ ሼር አድርጌነዉ የመጣሁት እሰኪ እኔም ቁጭብዬ ላዳምጥህ በጸሎት አሰቡኝ ወለተሀና ብላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m3 ай бұрын

    የነፍሴ መጋቢ እንኳን በደህና መጣክ አባ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ 🌸

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay3 ай бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @Meysawkassa19
    @Meysawkassa193 ай бұрын

    አሜን ፫ 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ...❤🙏!!!

  • @bethlehemmasresha5205
    @bethlehemmasresha52053 ай бұрын

    12ኛ ክፈል ተፈታኝ ነኝ ዘንድሮ እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @memihirtesfayeabera

    @memihirtesfayeabera

    3 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ታልፊያለሽ የቅዱስ ኡራኤልን ፀበልና እምነት እንዳትረሺ መልኩንና ድርሳኑን አደራርሰሽ ከተፈተንሽ በቀጥታ ያለፍርሀት በንቃት ያጠናሽውን ትጠቀሚበታለሽ

  • @banchihaileyesus2068

    @banchihaileyesus2068

    3 ай бұрын

    Emebit trdash

  • @bethlehemmasresha5205

    @bethlehemmasresha5205

    3 ай бұрын

    @@memihirtesfayeaberaአሜን፫ መምህር በማርያም አዉራኝ እሺ በለኝ እና በtelegram ወይም በስልክ ባወራህ ደስ ይለኛል እኛ ቤተስብ ዉስጥ በአያቴ በኩል ጠቋር እና አዳል ሞቲ ያመልኩ ነበር እንደምትመልስልኝ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @bethlehemmasresha5205

    @bethlehemmasresha5205

    3 ай бұрын

    @@banchihaileyesus2068 አሜን

  • @user-dh1fs9fr1m

    @user-dh1fs9fr1m

    3 ай бұрын

    😭😭😭መምህር እኔ ካንተ ትምህርት ብዞ ተምሪያለው ግን ሰላም አሁንም እየተፈታተነኝ naw አግዘኝ መምህር እኔ ከ

  • @WasihunGeremew
    @WasihunGeremew3 ай бұрын

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መልካም ፍሬዎችህን አሁንም ያብዛልህ

  • @SsQq-rg7vh
    @SsQq-rg7vh3 ай бұрын

    እንኳን ለፃድቁ ኣቡነ ኪሮሰ ኣርባእቱ ኤንሰሳ ኣደረሰን በረከታቸው ይድረሰን በፀሎት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ተወልደመድህን ከነ ቤተሰቦቻችን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p3 ай бұрын

    መምህረኮ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአባታችን አባ ኪሮስ ወረሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ መምህረ አዳምጨ ሼር አድርገ እመለሳለሁ❤

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን3 ай бұрын

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @maryelove7751
    @maryelove77513 ай бұрын

    እዉነት ነዉ መምህር እኔም ቤተሰቦቼ ከብት ሲጠፋባቸዉ ሔደዉ ያስደግሙ ነበር ወይ ጉድ ለካ እንደዚህ አይነት መዘዝ አለዉ? በፈጣሪ ሲም እየተገረምኩ ነዉ የጨረስኩት። በስተመጨረሻ አባታችን ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ እንኳን ለቅዱስ ስጋዉና ለክቡር ደሙ አበቃቸዉ ልጆቻቸዉም እንኳን ደስ አላችሁ። በዚህ አጋጣሚ መምህርዬ እኔም ከብዙ ወጣ ወረድና ፈተና በኋላ ኢትዮጵያ መጥቼ ከፍቅረኛዬ ጋር ቅዱስ ቁርባን ተቀብለን ወደ ስራዬ ተመልሻለሁ አሁን ደግሞ ለእንቁጣጣሽ ስመጣ ወላጆቼን ለማስቆረብ አስቢያለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።

  • @paolodariogadaleta4421

    @paolodariogadaleta4421

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ።

  • @maryelove7751

    @maryelove7751

    3 ай бұрын

    @@paolodariogadaleta4421 አሜን አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ ደስ አለን እህትዬ

  • @selamfkri4025

    @selamfkri4025

    3 ай бұрын

    ኢኔም ለቅዱስ ቁርባን እድበቃ በጸሎት ስቡኝ ገበረ ስላሴ ብላቹ

  • @liyugatube9355

    @liyugatube9355

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tigiwudsew2479

    @tigiwudsew2479

    3 ай бұрын

    አወ የኔም ያስደግሙ ነበር

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76963 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa3 ай бұрын

    ተመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክ ድንቅ ታሪክ ነው ይገርማል በቅርቡ እግዛብሄር ከፈቀደ እኔም የማገኝህ ይመስለኛል ወለተ ገብርሄል በፀሎት አስበኝ ።

  • @user-ou9oe3bc2m
    @user-ou9oe3bc2m3 ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ ከአመት በፊት ትምህትህን በፍቅር እከታተል ነበረ።አንድ ቀን ማታ ደውዬልህ ስትቆጣኝ ይቅርታ ብዬ ዘጋሁት እና ከዛ በኋላ እንኳን ትምህርቱን ልከታተል ሳይህ እናደድና ስክሮል አድርጌ አልፋለሁ ።እና እንድጠላህ የሚያረገኝ ነገር መንፈሱ እንዳይሆን ተጠራጥሬያለሁ።የያዝኩት ነገር ደግሞ በፕሮግራም ይሁን በበጀት አልበረክት ብሎኝ ንፋስ እንደሚያራውጣት ጀልባ ከዚህም ከዚያም እየተላተምኩኝ ነው።

  • @eliastafese3790

    @eliastafese3790

    3 ай бұрын

    am sorry try to watch

  • @paolodariogadaleta4421

    @paolodariogadaleta4421

    3 ай бұрын

    አዎ መንፈስ ነው አብዝተሽ ስገጂ።

  • @mulumulu5957

    @mulumulu5957

    3 ай бұрын

    እህቴ የምትሰሚውን ገጠመኝ በተግባር ተጠቀሚው ሁላችንም ፈልገን አተነዋል ግን አላኮረፍንምና በስግደት በፀሎት በርቺ ፀበል ተጠመቂ እሺ እማ😂❤

  • @konjitalemayhu-rt8eh

    @konjitalemayhu-rt8eh

    3 ай бұрын

    እኔም ኢትዮጵያ እያለሁ በጣም ችግር ላይ ሆኜ ደወልኩለት እና የሚገርመው ገና ከጅምሩ አልተግባባንም።እግዚአብሔር በሚያውቀው እኔም በሰዓቱ የተቆጣኝ እና ያመናጨቀኝ መስሎ ተሰማኝና ደግሜም አልደወልኩለትም በቃ። ግን ሁሌ ምስክርነት እና ትምህርቶች እሰማለሁ።ስሰማ ok ስለዚህ ሌሎች ሰዎች ከመምህር ጋር ተስማምተው ተምረው ከሰይጣን እስራት ከወጡ ችግሩ እኔ ጋር እንደሆነ አረጋግጫለሁ ። ግን አሁን ከአገር እርቄ መምህርን ለማናገር አልቻልኩም።በዚህ አጋጣሚ እባካችሁ ከአገር ውጪ የምትኖሩ ቤተሰቦቼ መምህርን የማገኝበትን መንገድ ንገሩኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ 🙏🙏🙏

  • @AddisalemFekadu

    @AddisalemFekadu

    3 ай бұрын

    መምህርን ከጠላሽ ችግር አለ ቢቆጣሽ ወንድምሽ ነው እንዴት ት/ት ታቛርጫለሽ

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe46383 ай бұрын

    መምህረየ ገጠመኞን ድእሰ እሚል በእውነት ብዙ ተምረናል መምህረየ በእድሜ ክጤና ይጠብቅልን ክነቤተስቧችህ ሁልየም በፀሎታችው አሰቡን ያልውን በሰድት ያልነውን አፀድ ማረያም በፀሎታችው አሰቡን

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria87753 ай бұрын

    እውነት ነው መምህር ኢሄን ትምህርት የሚጠሉ ሁሉ ደብተራ የደብተራ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ከነዚህ ጉዶች ያፅዳልን

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu3 ай бұрын

    ወይ ጋኔን ይገርማል ግን ተረፍኩት ኣሉ😃 ኣባታችን እንኳን ደስ ያሉት ልጆቻቹ ጭምር በየዋህነት ሰንት ሰው ኣሳሰተ ዳቢሎስ ግን ቁዱስ ቁርባን ሰለተቀበሉ እንኳን ደስ ኣላቹ🙏🙏🙏🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96023 ай бұрын

    ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን ደስ የሚል ልብ የሚነከ የንስሀ መዝሙር ነዉ

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f3 ай бұрын

    እግዚያብሄር ያክብርልን መምህር

  • @SsQq-rg7vh
    @SsQq-rg7vh3 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እንዲሁም ሁላችሁ የልኡል እግዚኣብሔር ቤተሰቦች

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku65543 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏

  • @alyanmuhammdneedsgf6157
    @alyanmuhammdneedsgf61573 ай бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሳህለማርያም ብላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ

  • @misrach2350
    @misrach23503 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ አሜን ባንተ ትምህርት ቡዙ ነገር አውቅአለው መሰደድጠቀመኝ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅክ እስክ በዚህ ትምህርት እየተለውጠ ያለው 👍ያርግ😢❤❤❤❤

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika48003 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር❤❤❤ ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22113 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር, መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️

  • @SsQq-rg7vh
    @SsQq-rg7vh3 ай бұрын

    መምህርየ ገጠመኙን ደሰ ነው እሚለው ብዙ እየተማርንበት ነው እግዚኣብሄር እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጥልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45223 ай бұрын

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q3 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 ай бұрын

    እንኩዋን ለአቡነ ኪሮስ አደረሰን⛪የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ላይክ✅✅✅👍 ሼር✅👍👍👍 ሰብስክራይብ✅✅✅👍

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-fj3dx2tq5y
    @user-fj3dx2tq5y3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d3 ай бұрын

    የኛ አባት እንቁ አባቴ

  • @alemiyebayene7881
    @alemiyebayene78813 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አደርሱት

  • @Esubalew-cl1uz
    @Esubalew-cl1uz3 ай бұрын

    መምህረ በምንድነው የማገኝህ እባክህ ከእንጊሊዝ ነው መምህር እባክህ

  • @Tsi541
    @Tsi5413 ай бұрын

    ኦ መምህርዬ እንዴት አለህ እሁድን ሳልከታተል ዛሬነ ነው ያደመጥኩት😊😊😊

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 ай бұрын

    መምህር የተናገረው ቢበልጥ እንጂ ቢያንስ አይደለም 100 %%%✅✅✅✅ትክክክለኛ ዘመዶቻችን የሚነግሩን ነው ።

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe46383 ай бұрын

    ሰል ማይነግረ ስጡታው እግዚአብሔር ይመሰግን🙏🙏🙏መምህረየ እኞም የሰማነውን በተግባረ እንድኖረ እግዚአብሔር ይረዳን

  • @fyry8481
    @fyry84813 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ እኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህሬ

  • @meskmekerm2507
    @meskmekerm25073 ай бұрын

    እህት ወንድሞቼ በፀሎት እያሰባቹኝ እንደወን አቃለሁ አሁንም አትርሱኝ አፀደ ማርያም ብላቹህ አስቡኝ በረከታቹህ ይደርብኝ መምህርዬ እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅልን

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z3 ай бұрын

    መምህር እንኩአን ደና መጣህ 🎉ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ 🙏

  • @selammulatu3807
    @selammulatu38073 ай бұрын

    መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ እኛንም ሰምተን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን🙏❤

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha78853 ай бұрын

    መምህር እኔ ብዙ ጊዜ በግ ገዝቼ ቤት ሳስገባው መጠናቸው ያንስብኛል፤ ስንገዛ አይናችን ላይ አተልቆ እንድናያቸው ያደርጋሉ መሰለኝ

  • @user-yl1oi2wk7p

    @user-yl1oi2wk7p

    3 ай бұрын

    የምር አሳቅከኝ😂 (እውነትም ልሆን ይችላልኮ ለገበያ ብሎ የማያደርጉት ነገር የለም ልክ መመህር እንዳለው ቤት ስታመጣ ድርሳን ድገም ፀበል እርጨው

  • @yosephmersha7885

    @yosephmersha7885

    3 ай бұрын

    @@user-yl1oi2wk7p እህቴ ፤ ከንግዲህማ ከመሄዴ በፊት ፀሎት አድርጌ ቅብዐ ቅዱስ ተቀብቼ እሄዳለው እንጂ

  • @user-yl1oi2wk7p

    @user-yl1oi2wk7p

    3 ай бұрын

    @@yosephmersha7885 መምህር መጨረሻ ላይ አስቀምጦልሃል ሴኔ ጎልጎታ ደግሞ መርጨት ነው ብለዋል እሱ እንዳለ አድርገው

  • @tsediloveworku1646
    @tsediloveworku16463 ай бұрын

    በጣም ነገሮች ሁሉ ውስብስብ ብሎብኛል ፀዳለ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @SeniSisay
    @SeniSisay3 ай бұрын

    እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን❤❤❤❤የእግዚአብሔር ስም ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z3 ай бұрын

    መምህር እኳን በሰላም በጤና መጣህ እረጂም እድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን 👏

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g3 ай бұрын

    እግዚያብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንንና ሕዝበ ምመናኑ ከደብተራ መተት ይጠብቅ

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f3 ай бұрын

    ሰላምመ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣህ። የመምህር ቤተሰቦች እባካችሁን በፀሎት ቤተሰቦቼን አስቡልኝ ህፃን ሳይቀር ሽማግሌ ሳይቀር እዱር ጫካ ውስጥ ናቸው ቤታቸውን ለቀው በፀሎት አስቡን ወለተ ወልድ ከነቤተሰቦቼ 😢🙏

  • @saronisrael752

    @saronisrael752

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስባቸው

  • @paolodariogadaleta4421

    @paolodariogadaleta4421

    3 ай бұрын

    አይዞሽ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቸው የእመቤታችን ፀሎት ምልጃ አይለያቸው

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 ай бұрын

    #እግዚአብሔር ሆይ አደራህን ልቤን ጠብቅ አባቴ ሆይ🤲1 #teberkeke 2#temar 3#tebark❤ #Egzibher yimsgen memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bertaln❤💚💛❤

  • @avg4628
    @avg46283 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንካን በሰላም መጣህ ገጠመኝ አንደ ተካታታይ ድራማ በግጕት የሚጠብቀው ምክንያቱ ናይ ሂወት ትምህርት ሰለ ሆነ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u3 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ እኔም በልጅነቴ እረኛ ነበርኩ ከብቶቻችነን አንድ ግዜ አንዱ በሬ እግሩ ሊቆረጥ ደርሶ አገኘነው በስለት መትተውት 😢ልቦና ይስጣቸው ትክክል ነህ መምህር በገጠር ከብት ፍየል በግ አህያ የቤቱ ድምቀት ናቸው እቤት አብረውን ያድራሉ ቢቸግር አስተን እንሸጣለን ብአል ቢሆን እናርዳለን የገበሬ ልጅ መሆን መታደል ነው እኔም በጣም ነው የምወደው ከብት እርባታ ዶሮ እርባታ ❤በዛ ላይ የአለም ህዝብ የሚኖረው በገበሬ ነው አባቶቻችን አርሶ አደሮች እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🎉

  • @EnatMamo-sz7yb
    @EnatMamo-sz7yb3 ай бұрын

    ቃል ህይወት ይሰማልን

  • @elroitube27
    @elroitube273 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸው

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s3 ай бұрын

    Egizahber yemesiagne memihir amen amen❤❤

  • @YeshiworkFayissa
    @YeshiworkFayissa3 ай бұрын

    መሲና በግ ማለት መውለድ የማትችል ማለት ነው ። ለሰው መካን እንደሚባለው ለእንሰሳት መሲና ይባላል።

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q3 ай бұрын

    MEMIHIRE Ekwan Beselam Metah ❤🥰🙏 Memihire Addis Vedio Setelek Edet Dess Edemilegn ,🥰👍 Bertalin Wedmee 🥰🙏

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @helengirma1006
    @helengirma10063 ай бұрын

    ወለተማርያምን በፀላት አሰብኝ? እህት ውንድሞቼ እናት አባቷች🙏🙏🙏

  • @liya7235
    @liya72353 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን በቤቱ ያጽናን ሁላችንንም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💕💕💕

  • @HanauNew
    @HanauNew3 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f3 ай бұрын

    መምህር የኔም ልጆች በመዝሙሩላይ እንዲገኝ ስል እጠይቃለው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ሁለቱም ከ6 አመት በታች ናቸው እኛ የማዳም ቅመሞች ካተ ብዙ ዘመኑን የሚዋጅ የማምለጫ ትምህርት እና ገጠመኝ እየሰማን እየነቃን እየፀለይን ነው እግዚያብሄር ያክብርልኝ

  • @hsydjgzjdc5846
    @hsydjgzjdc58463 ай бұрын

    እሴቴ ሚካኤል በፀሎት አስባት

  • @bethlehemmasresha5205

    @bethlehemmasresha5205

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @SaraSara-qp5sg

    @SaraSara-qp5sg

    3 ай бұрын

    እግዚያብሂር የሽ

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o3 ай бұрын

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ አባት ላይ ያለውንም መፍስ ቅዱስ ገብረኤል ይሰርልን በፀሎት አስቡኝ ፅጌማርያም ያ እያላችሁ ከነቤተሰቦቸ እዲቀይርልኝ ንሰሀ አገባም ብለውኛል

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra11323 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን መህምራችን በረከታቸው ይደርበን❤

  • @birneshteame1259
    @birneshteame12593 ай бұрын

    ተስፍሽየ እንዴት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @user-hc5sy3dj4v
    @user-hc5sy3dj4v3 ай бұрын

    መሢና በግ መዉለድ ያቆመች የማትወልድ ነዉ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad24213 ай бұрын

    እግዚአብሄርይመስገንመምህርእንካንደህናመጣቺቹ❤❤❤

  • @user-dn3lx3bh7x
    @user-dn3lx3bh7x3 ай бұрын

    መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅክ::

  • @gufu6525
    @gufu65253 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይገፅፅቸው ገጠሩ ክፍልምን የማይሰራ አለውይይይ ለዛውም በክህነት ስም የያዘአቱ የተባሉ ሰውደብተራዎች የበግ ለምድ የለበሱ

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora87443 ай бұрын

    🎉እግዚአብሔር ይመስገን ተብትበው ተብትበው ጨርሱን መምህር ልቡና ይስጠን ልጆንም እግዚአብሔር ይማርው ይጎብኘው

  • @khngkhan7289
    @khngkhan72893 ай бұрын

    ቃለ ህይወት የስመዐና ጸጉኡ የብዘሐልካ ናይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባረክ ብሓቂ ስም እግዚአብሔር ይመስገን ዝሰማዕናዬ ኣብ ፅላት ልብና የሕድረልና መጨረሻና የፀብቀልና መምህርየይ ቅዱስ ሚካኤል ይሓልወልና አሜን፫

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n3 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet53523 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @user-pk8oi4jl8b
    @user-pk8oi4jl8b3 ай бұрын

    ተመስገን አምላኬ እኛም ወልደን ለዛ ያብቃን ልጆቻችን ዘማሪ ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke32923 ай бұрын

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @abc12452
    @abc124523 ай бұрын

    መሲና ማለት ጭራሽ የማትወልድ እንስሳ ነዉ ገጠመኙ ይገርማል ልቦና ይስጠን አባታችን ለንስሃ ስለፈጠኑ በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44213 ай бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን እስከ መጨረሻው የመድሐኒአለም ፍቅር በረከት ሰላም አይለያቸው።

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury3 ай бұрын

    መምሕርዮ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልኝ እንኳን ለአባታችን ለአባ ኪሮስ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ ህጻናት ሁላችሁም ሃብተ ጊዎርጊስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡልኝ ወንድሜን ወደ ጅዳ ሲመጣ ታሞ ወደ ኢትዮጲያ እየተመለሰ ነው የመን ደርሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ህመሙም እየተሻለኝ ነው ብሎኛል አሁንም ከቤተሰቦቼ ጋር በሰላም እንዲቀላቀልልኝ ጸሎታችሁ አይለየኝ

  • @elk5824
    @elk58242 ай бұрын

    እግዚአቢሔር ይመስገን መምህር ተስፋይ፡እግዚ መቢሔር ጸጋ የብዛሓልካ። ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ምስ ኩሎም ስድራቤትካ ። ቃል ሂወት የስማዓልና ዘማረ መላእኽት የስማዓልና፡ኣሜን ኣሜን ኣሜን።ኣብ ጸሎትካ ዘክረኒ።

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @EmaAmlak-WeladiteAmlak
    @EmaAmlak-WeladiteAmlak3 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen. Yeagelglot zemenhin Egziyabher yibarkln yarzmln.

  • @alemmerete5676
    @alemmerete56763 ай бұрын

    Wow betam des yemil yemiyastemer getemegne new memener .egziabher yimesgen . Egziabher yetebeqeh kene betesebeh.

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg3 ай бұрын

    መምህር የመምህር ተማሪመዘዎች በጸሎት አስብኝ በጣም ፈተና ላይ ነኝ ወለተ ስላሰነኝ ከነቤተሰቦች

  • @user-xc9pn4xr6v
    @user-xc9pn4xr6v2 ай бұрын

    መልካም የሆነ ትምህርት ነው። ሩፋኤል ይጠብቅህ

  • @rishane9576
    @rishane95763 ай бұрын

    መምህራችን ሰላም ከነቤተሰብህ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የተቸገሩ ይተጨነቁ የታመሙ ኣባት ረዳት ነህና ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክህ መምህራችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e3 ай бұрын

    እንኳን ለኣጋኢዝተ አለም ለቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር ምእመናን ስትገቡ like share subscribe ማድረግ አይርሱ

  • @_Godolyas7696

    @_Godolyas7696

    3 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @maxdz9446
    @maxdz94463 ай бұрын

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን 🤲🙏 መምህሬ ትምህርቶችህ በጣም ጥሩ እናሰው ሰምቶት ይለወጣን ተለውጧን ብዬ አስባለሁ ቀጥልበት🙏🙏🤲

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69673 ай бұрын

    Amen Amen Amen ale Memihirechn kalehiy woetn yasemalen zemaramaleykit yasemalen ❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-rp4ez9ye2t
    @user-rp4ez9ye2t3 ай бұрын

    መምህር አንዴት ነህ ይቅርታ አንድታማክረኝ ፈልጌ ነው በቴሌግራም መልክት ልካለው አናግረኝ

  • @nzantnzamenamenamenzimaree1366
    @nzantnzamenamenamenzimaree13662 ай бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህዮዎትያሰማልን በጠም ድንቅ ገጠመኝ ነዉ ጌታችን ለሁላችንም ይድረስልን።

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b3 ай бұрын

    ደብትራን ከምድርገፅ ያጥፍልን ለንስሃ ያብቃን

  • @fanoethiopia7534
    @fanoethiopia75343 ай бұрын

    መምህርየ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በጣም ነው ደስ የሚለው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ያገልግሎች ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን በስላም መጣህ ዛሬ እያንዳድሺ ተቀድመሻል😅

  • @user-ic2nk9nb4h
    @user-ic2nk9nb4h3 ай бұрын

    መምህርየ የኣጎልግሎት ዘመንህ እግዛኣብሐር ይባርክልህ ኣሜን/3/👏 እኛንም ሰምተን 30 60 100 ፊሬ እንድናፈራ እግዛኣብሐር ይሪዳን ኣሜን/3/ስደተኛዋ እህታቹ ነኝ በፀሎት ኣሱቡኝ ወለተ መድህን እያመኝ ነዉ😢😢🙏

Келесі