6 October 2022# ምነው# ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ/ Pastor Endale W/goiorgis/Menew/

Музыка

ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ#ምነው መውጣት ባይኖር#Pastor Endale w/Giorgis #October 6/2022
የቤተ-ምሕረት ቤተክርስቲያን መጋቢ ….ቤተምህረት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው አጥቢያ ሆሳዕና የተተከለ ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ አበባ በማድረግ አገልግሎቱ በብዙ የጌታ ጸጋ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል .. በቀጣይም ይህን የታመነ ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በየስፍራው የወንጌል ጣቢያዎችን እንተክል ዘንድ አብራችሁ በጸሎትና በሚያስፈልገው ሁሉ ትቆሙ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን .... የቤተክርስቲያኗ የሞባይል ስልክ ቁጥሮች
+251953898987---- +251954334185--
ባንክ አካውንት bank account
ንግድ ባንክ CBE 1000519738868
ብርሃን ባንክ brhan bank 1500100078447
በዚህ አገልግሎት አብራን ለምትቆም ነፍስ መልካም ይሁንላት ::

Пікірлер: 845

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi8191 Жыл бұрын

    ዘመናችሁ እግዚአብሔር ባለበት ይለቅ

  • @namrudnaye2203

    @namrudnaye2203

    Жыл бұрын

    እንዱአችን ለዚህ መራራ አለም ማጣፈጫ ጨው የደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን!🙏 #እወድሃለሁ!❤ በረከታችን ነህ!🙏

  • @Meme-vk8et

    @Meme-vk8et

    Жыл бұрын

    አሜንንን

  • @biniamyohannes5512

    @biniamyohannes5512

    Жыл бұрын

    Endu u are my Oxygen ! ,God bless u !

  • @fisonrahwa4221

    @fisonrahwa4221

    Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @user-tp9ji2fn7d

    @user-tp9ji2fn7d

    Жыл бұрын

    Amennnn

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi8191 Жыл бұрын

    ውድ ያባቴ ብሩካን ..ጸጋው.. ምህረቱ.. ሰላሙ.. በክርስቶስ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይያዘውና በቤቱ እንደጸናሁች እለፉ::

  • @Ethiopia-cs2ub

    @Ethiopia-cs2ub

    Жыл бұрын

    አሜንንንን እንዱዬ ተባረክ🙏🥰🥰

  • @abigeyatubeabigeya1915

    @abigeyatubeabigeya1915

    Жыл бұрын

    Amennn

  • @betilema4712

    @betilema4712

    Жыл бұрын

    Amen amen

  • @mercyadmasu6162

    @mercyadmasu6162

    Жыл бұрын

    Amen!

  • @selamawitkibru8683

    @selamawitkibru8683

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bereketlemma
    @bereketlemma Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አንተ ባለህበት መኖር ይቅርና አንተ በሌለህበት በደረቅ ቦታ እንኳን የመናፈቅ እድል ተገኝቶ አንተን መናፈቅ በራሱ መታደል ነው፡፡ ያለህበትን ቦታ መፈለግ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለዘራችን ርስት ነው፡፡ ተባረክ እንዱዬ ❤️❤️

  • @thegloryofgodthegloryofgod7199

    @thegloryofgodthegloryofgod7199

    Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንን አሜንንንንን ኖራህ የምታገላግል እውነትን በቃሉና በፍቅር የምትገላፅ የእግዚአብሔር ሰው የትውልድ መፍትሄ ነህና። 📖👈❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SIMRETKUSSA

    @SIMRETKUSSA

    Жыл бұрын

    Amen Le Zerachin Erest Newu Kiber Legeta Yihun!

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial Жыл бұрын

    ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ “ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፦ ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ።” - ማቴዎስ 17፥4 አሜን! አሜን! ሀሌ ሉያ!! ብሩክ ነህ እንዱዬ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iKGCk9JreL2oe5s.html

  • @selassiemollatrinity2803

    @selassiemollatrinity2803

    Жыл бұрын

    ዜክየ አንቴም የተወደድክ ብሩክ አገልጋይ ነህ ጌና ብዙ የበለጠ ፀጋ ከአንተም እንጠብቃለን እንወድሃለን ❤❤❤

  • @user-mu8sk1cf4d

    @user-mu8sk1cf4d

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @PinielAsefa
    @PinielAsefa Жыл бұрын

    ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ😟 ፓስተር እንዱዬ የእኛ ምሳሌ ነህ! ላስተዋለ ሰው ብዙ ታስተምራለህ!

  • @bobbyfirmino5387
    @bobbyfirmino5387 Жыл бұрын

    እንዴት የታደለክ አገልጋይ ነህ መዝሙሮችህ ለነፍስ የሚሆኑ ናቸው ተባረክ በቃ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤ትልቅ ፍቅር አለኝ ላንተ

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 Жыл бұрын

    ከሚበላውና ከሚጠጣው በላይ ሁሌ እራባለሁ የአንተን ክብር እንዳይ የሕይወቴ ወራት ቀናት ዓመታት እንደዚህ ይለቅልኝ ስደሰት በቤትህ ሳመልክህ ሳመሰግንህ ልኑር ሲያንስብህ ነው የኔ ጌታ ብሩክ ሁን ወንድሜ

  • @selamawitadmassu634
    @selamawitadmassu634 Жыл бұрын

    ❝እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።❞ -መዝሙር 27: 4 መጋቢ እንዱ የሰማይ ቅኔና ዜማ ዘመንህን ሁሉ ከድንኳንህ አይንጠፍ!!!!!!!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iKGCk9JreL2oe5s.html

  • @samntubeoffical5005
    @samntubeoffical5005 Жыл бұрын

    ይሄ መዝሙር በዚ ዘመን መዝሙር ድሮ ቀረ ለሙሉት የድሮውን እየናፈቁ ለሚኖሩ ቅዱሳን የሚሆን ነው በዚ ዘመንም እንደዚ ይዘመራል ተባረክ

  • @Abejemek
    @Abejemek Жыл бұрын

    አዳመጥኩት፣አዳመጥኩት፣ አዳመጥኩት፣አዳመጥኩት፣... አሁንም እያዳመጥኩት ነው! እንዳለ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ! ክብር ሁሉ ለወደደን ይሁን!!

  • @nahomyohannes1786
    @nahomyohannes1786 Жыл бұрын

    ሺ ዘመናትን በኃጣን ድንኳን ከምቀመጥ በአንተ ቤት ከአንተ ጋር በለጠችብኝ አንዲቱ ቀን ነፍሴ መንና በመገኘት መሆን መረጠች ባለህበት ዓለም ምሰጠኝ ክብር ቀርቶብኝ ውርደትም ቢሆን ከአንተ ጋር ልገኝ መከራም ቢሆን ከአንተ ጋር ልገኝ ተባረክ ፓስተርዬ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын

    አሜን ክብር ይሁንላት ለተራደው በግ በሰማይ በምድር🙏 ግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተር እንዳለ❤ ሁሌም ይገርመኛል መዝሙርህ እንደ ማግኔት ስቦ ወደ መንፈስ የሚከት የሚገርም ክብር የሚገርም መንፈስ ነው ይብዛልህ በኢየሱስ ስም

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/iKGCk9JreL2oe5s.html

  • @nemomsatube8661

    @nemomsatube8661

    Жыл бұрын

    Blessed

  • @asegidkenea3056
    @asegidkenea3056 Жыл бұрын

    ለእኔ በዚህ መሆን መልካም ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ ሳመልክ ልኑር የእኔ ጌታ............ ዘመንክ ይባረክ ፓስተትር እንዳለ!!!!!!

  • @biniammuluneh3827
    @biniammuluneh38275 ай бұрын

    ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ስለ መንፈስ ቅዱስ መረዳት ያገኘሁበት መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ 🥰

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын

    ለእኛ በዚህ መሆን መልካም ነው።

  • @hanisima6317
    @hanisima6317 Жыл бұрын

    ፓስተር ላንተ ያለኝን አክብሮ እና ፍቅር ስገልፅልህ በጣም በደስታ ነው አንተን የሰጠን ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 Жыл бұрын

    እንዱዬ አንተ ብሩክ ነህ ምንጭህ አይንጠፍ እንደዘመርከው ይሁንልህ ወድሃለሁ💜

  • @AsadFollow
    @AsadFollowАй бұрын

    አሜን እንዱዬ እግዚአብሔር ለእኛ በእድገት ጎዳና ለይ ላለነዉ የሰጠን በረከታችን ነህ ተበረክልኝ በክርስቶስ ፍቅር ያለኝ አክብሮት ትልቅ ነዉ ከፍ በልልኝ❤

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ፓስተር ለምልሙ

  • @Fano342
    @Fano342 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen hallelujah eyesuse lezelalem tebarek ewnet new aytegebem esu 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌 tebarek pastor endale bebzu

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ግሩም ነው። እንዴት ያለ ድንቅ አምልኮ ነው።ምነው በዚሁ ብንቀር አቤት አቤት አቤት።።።ይጨመርልህ..!!! ተጨምሮልሃልም❤

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye2677 Жыл бұрын

    አሜን እዛው መሰንበት ምነው በሆነልን ደግሞ ታድለናል ሰማይ ይቀጥላል እጅግ ድንቅ ፀጋ ጥኡም ዜማ የሚገዛ መንፈስ ያለበት አምልኮ

  • @mitikegoodblessyouali1232
    @mitikegoodblessyouali1232 Жыл бұрын

    Ameenn Ameenn Kibire hulu lageta laEyesus yehun Ameeeeen tebareki Ed👏👏

  • @solomonwoldemeskel250
    @solomonwoldemeskel250 Жыл бұрын

    የሚገርም መንፈሳዊ ጥልቅ የአምልኮ ፀጋ ና ፍቅር ፥.....ተባረክ አሁንም ጭምር ይባርክህ።

  • @tsegawbediru3935
    @tsegawbediru3935 Жыл бұрын

    ምነው መውጣት ባይኖር ተባረክ ፓስተር

  • @elatube1868
    @elatube1868 Жыл бұрын

    ምነው መወጣት ባይኖር ከዚ መንፈስ ምነው መወጣት ባይኖር ከዚ ቦታ ሳመልክህ ሳመሰግንህ ልኑር ሲያንስብህ ነው የኔ ጌታ ሳመልክህ ሳመሰግን ልኑር ሲያንስብህ ነው የኔ ጌታ👏👏👏👏🙏

  • @mesafintmekuria5710
    @mesafintmekuria5710 Жыл бұрын

    በዝህ መዝሙር እንዴት እንደተባረኩኝ ለመግለፅ ቃላት አጠረኝ ❤❤❤❤ እንዱዬ ተባረክልኝ

  • @sanumatube4838
    @sanumatube4838 Жыл бұрын

    Ani oromo dha garuu qaamaan si argee hin beeku garuu faarfannaan ke keessa ko haaressa waaqayyo si ha eebbisu sin jaaladha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainabzainab4187
    @zainabzainab4187 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birhanmamo2772
    @birhanmamo2772 Жыл бұрын

    ሰው ማገልገሉ ካልቀረ እንዲ ነው በጣም ማከብርህ ምትከብድብኝ እንዱ ዘመንህ ለምልሟል አሁንምምም ልምልምምምም ይበልልን

  • @tekaligntayni9898
    @tekaligntayni9898 Жыл бұрын

    በአንተ ላይ ለሚሠራው ለመንፈሥ ቅዱሥ ክብር ምሥጋና ይሁንለት

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan32146 ай бұрын

    Amen You are Blessed You look so Gorgeous Kalkidan & Chelina & You look so Awesome Endale & Yosef I love u All God bless u All May God bless All u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song ምነው Minewi Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @user-ej3iv5mm7q
    @user-ej3iv5mm7q Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ፋስተር እዎድሃለው እግዚአብሔር አምልክ ዘመን ይባርካው አሜንንን እድሜ ዘመን ሁሉ በ ጌታ ቤት ይ ልቅ

  • @ayuwizammi2272
    @ayuwizammi2272 Жыл бұрын

    ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተር እንዳለ

  • @maytinemeofjesusmengistu6417
    @maytinemeofjesusmengistu6417 Жыл бұрын

    አሜን ብሰማ ብሰማ ማይሰለች ነው ብቻ ተባረክ ...ዘምር ረጅም እድሜ ኑሪልኝ እወድሃለሁ Paster Endye.....!!!

  • @guitarsongFitsum_Alemayehu
    @guitarsongFitsum_Alemayehu Жыл бұрын

    #እንዱ_እግዚአብሔር _በጣም _እየረዳህ _ነው #ሁል_ጊዜ_ነገርህ_እየጨመረ_ነው #በጣም_ነው_የምወድህ ትልቅ ምሳሌነት ያለው ሕይወት ነው ያለህ ምን እላለሁ #ጌታ_አሁንም_ሃይል_ይሁንህ

  • @peterbeyene795
    @peterbeyene795 Жыл бұрын

    እንዱዬ ምን ብዬ ልግላፅለህ ስለ አንተ በጣም ነው የምወደው ተባረክ❤❤❤

  • @user-pr9gz4ri6v
    @user-pr9gz4ri6v Жыл бұрын

    😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፡- ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ፡ አለ። የማቴዎስ ወንጌል 17:4

  • @namrudnaye2203
    @namrudnaye2203 Жыл бұрын

    ዘላለማችን እያመለክነው እና እያመሰገነው በቤቱ ይለቅልን❤🙏🙏🙏

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ፓስተር ለምልም ዘመንህን ኑሩህን ትዳርህን ሁሉ ነገርህ የተበረከ ይሁን

  • @kokialemayehu5676
    @kokialemayehu5676 Жыл бұрын

    በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚሹት ልባቸው ደስ ይበለው። መዝሙር 105:3 ጌታን ብቻ መፈለግ ማስተዋል ነው ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ

  • @bezabezicho915
    @bezabezicho915 Жыл бұрын

    Pastor endale weldegoirgis geta geta kibrrrrr yargih 😍

  • @biruklemma
    @biruklemma Жыл бұрын

    ፓስተር እንዳለ ስለ አንተ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ

  • @felekechkolaofficial4595
    @felekechkolaofficial4595 Жыл бұрын

    ተባረክ የብዛል ይጨምርልህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @p.randinetlemma
    @p.randinetlemma Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን። መጋቢ እንዱዬ አንተ ልዩ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @SMTsocialmediatube
    @SMTsocialmediatube Жыл бұрын

    Endexo ዘመንህ ይባረክ u👈are ma best singer🥰 #pastor_endale

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    ፓስተር እንዳለ ባንተ ውስጥ ባለው በልዩነት ቅባት ተጠቃሚ ነኝ!!!!!አንተን እግ/ር ለቤተከርስትያን ስለሠጠ እግ/ር ይመስገን!!!!በእግ/ር እልውና ውስጥ ኡሌም መኖር ይውንልን!!!!!💕💓💕👏👏👏👏👏💕💓💕👏👏

  • @newakuticho9774
    @newakuticho9774 Жыл бұрын

    እንደ!ገታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ በጣም እንወድሀለን

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 Жыл бұрын

    የተወደድክ እንዱዬ ጌታ ብርክ ያርግህ!!❤❤❤❤

  • @yonasejiguofficial3114
    @yonasejiguofficial3114 Жыл бұрын

    Pastoriye tebarek ante iko andegna neh ❤❤❤

  • @annoeliasofficial1458
    @annoeliasofficial1458 Жыл бұрын

    መዝሙሩ የሚያልቀው ነገር ምንም አልተመቸኝም 🙏🙏🙏🙏 እንዱዬ ተባረክልን

  • @aschalewasaminew6749
    @aschalewasaminew6749 Жыл бұрын

    ሰምቸ አልጠገብኩም ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!

  • @gelatesfaye4353
    @gelatesfaye4353 Жыл бұрын

    ዘመኔ ቤት ይለቅ የኔጌታ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын

    እዴት እደምስታስቀና የታደልክና የተባረክ የተወደህድክ ዘመን ይባረክልን ባንተሆኖ ነብሳችንንን ያረሰረሰው ጌታ ለዘላለም ይባረክ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @betelhemmamo8981
    @betelhemmamo8981 Жыл бұрын

    ቃል የለኝም...ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @firehiwotdebssa6844
    @firehiwotdebssa6844 Жыл бұрын

    በጣም ነው ምወድህ ሁሌም በዝማሪዎችህ እንደተባረኩበት ነው የዛሬው ደሞ ሁሌ በልቤ ማስበውን ስትዘምረው ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ይበልጥ እግዚአብሔርን እንድንወደው እንድንቀርበው ያደርጋል ዘመንህ ይባረክ

  • @kadesmedia16
    @kadesmedia16 Жыл бұрын

    ፓስተር ይህንን መዝሙር ደግሜ ደጋግመ ነው የሰማሁት ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?? ይህንን መዝሙር በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ሆነህ ነው የጻፍከው?? በቃ አለመባረክ አይቻልም። አንተ ዘመንህ ይባረክ

  • @mezmurlegetaofficial
    @mezmurlegetaofficial Жыл бұрын

    Pastor Egiziabher bante alfo bizu sira eyesera new. lebizuwoch melkam misale neh. hulem yemayinetif yezema ena yeqine menfes alebih, ahunim abzito yibarkih Endish. Love u.

  • @elsaasefa3020
    @elsaasefa3020 Жыл бұрын

    ምነዉ መዉጣት ባይኞር እንዱ ተባረክ የወንጌል አርበኛ ለምልም

  • @ayantusefu5416
    @ayantusefu5416 Жыл бұрын

    Wayne YESUSYE. God bless you again and again pastor Endale 🙏

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh Жыл бұрын

    የአንተ አምላክ ለኔም አምላክ ስለ ሆነ እጅግ አመሰግናለሁ ደግሞ ይህ የአንተ ጩኸት ደግሞ ለኔም ይሁንልኝ

  • @TebebeKassa-lp2zz
    @TebebeKassa-lp2zz Жыл бұрын

    ክብር፡ለአምላካችን፡ፀጋውን፡የስጠህ፡መታደል፡ነውመዝሙሮቹ፡ልብን፡ያረስርሳሉ

  • @Selamawittadesse6100
    @Selamawittadesse6100 Жыл бұрын

    አሜንንን 🤲🤲🤲🤲 መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለሁ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @sisayshediso
    @sisayshediso Жыл бұрын

    eydametku linega newu ehewu ,eyezemerkut newu. YELIBEN MEZMUR BEZEMA ZEMERKEWUNA.

  • @eyerusalemtilahun2421
    @eyerusalemtilahun2421 Жыл бұрын

    Wuuuuu kemilew belay menfesin yasarifal degu abate zemenihin bebetu yakumih wandime endale❤❤❤

  • @astertibebe7426
    @astertibebe7426 Жыл бұрын

    እንዱዬ ተባረክ ይብዛልህ ቀኙ ትደግፍህ

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር የባርክህ

  • @eyouelasfaw3021
    @eyouelasfaw3021 Жыл бұрын

    እሰይ ዘመንህ ይባረክ ሂወትህ አገልግሎትህ በቤቱ ይጠቅለል ባርኮት ይጨመርልህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @teshometesfaye5605
    @teshometesfaye5605 Жыл бұрын

    ፓ/ር እንዳለ ግሩም መልዕክትና ግሩም ቅንብር ነው። ጌታ ኢየሱስን ደግሞ ደጋግሞ መልዕክቱንና መንፈሱን ይሙላብህ።

  • @mamidad7387
    @mamidad7387 Жыл бұрын

    ብቻ ምን እንላለን ይህ መዝሙር ሁኔታን እንዳናስብ የምያደርግ ጨርሰው ወደ ህልውናው የምከት ነው አዎ ይህ መንፈስ የሚያስወጣ አይደለም ተባረክልኝ በሰማው ቁጥር በውስጤ የሚፈስ ሰማያዊ መንፈስ ይሰማኛል እድል ነው።

  • @nuriashebo3312
    @nuriashebo3312 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @birukkifle8321
    @birukkifle8321 Жыл бұрын

    እውነትም ታድለህ፡፡ አይቆጭህም የኔ ወነድም፡፡ ስለ ምድር ቁስ ብቻ የሚዘመሩ ዝማሬዎች ባደነቆሩን በዚህ ዘመን ከሰማያዊ አጀንዳ ጋር የሚያገናኝ ድንቅ መዝሙር ስለ ሰጠህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምህረቱን አብዝቶልን ረጅም ዘመን ይስጥህ፡፡ የእንዳተ ዓይነት በሰማያዊ በረከት የተባረኩ ሰዎች መኖር ለሁሉ ጥቅም ነው ፤ ለምድሪቱም በረከት፡፡ እያገለገልከው ያለው እግዚአብሔር መንፈሱን ይጨምርብህ፡፡ ኑርልን!

  • @elisaalemu5453
    @elisaalemu5453 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አባቴ አንተን መራብ ምንኛ መታደል ነዉ በኢየሱስ ስም በመንፈስህ ሙላኝ 😭😭😭😭አባ ከዚህ አለም ኮተት ስበህ ወደ እራስህ አስጠጋኝ 👏👏👏👏👏እንዱዬ እግዚአብሔር ከዚ በበለጠ በመንፈሱ ይሙላህ ሁሌም እወድሀለሁ በኢየሱስ ስም አንተን ቤተሰብህን ነገርህን ሁሉ ባረኩኝ 🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍

  • @misikergetu7508
    @misikergetu7508 Жыл бұрын

    ተባረክ እዱዬ እወድሃለው በልምላሜ ላይ ልምላሜ ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale Жыл бұрын

    ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ|2x| ሳመልክ ሳመሰግን ብኖር ሲያንስብ ነው የኔ ጌታ . . . እጅግ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክ እንዱዬ . . .

  • @abdialemu8841
    @abdialemu8841 Жыл бұрын

    uuuuuuu wiy abzito yichemirili

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር

  • @drzemen4328
    @drzemen4328 Жыл бұрын

    Amen Amen my lord jesus i love you forever my life you are blessed brother ♥♥♥

  • @GospelSingerBereket9365
    @GospelSingerBereket9365 Жыл бұрын

    እውነት ነፍሴን ያንበረከከ መዝሙር ነው በምትለቃቸው መዝሙሮች ሁሉ ተባርክያለሁ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 አያውጣኝ ከመገኘቱ አሜን የነፍሴ እረሀብ ነው ፓስተር/እንዱዬ በረከታችን ነህ ጌታን ስለ አንተ ሁለ አመሰግናለሁ ተባረክ 😍👈ጌታ የቀረውን ዘመን ሁሉ በመገኘቱና በባርኮቱ ያረስርስ ተባረክ🙏

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏👏👏👏💖💗

  • @nigatbeyene646
    @nigatbeyene646 Жыл бұрын

    እንዱዬዬዬ ከዝህ በበለጠ ፀጋ ተባረክልኝ ውዴአሜንንንንንን

  • @tamir2235
    @tamir2235 Жыл бұрын

    "ምነው መውጣት ባይኖር....ሳመልክ ሳመሰግን ልኑርልህ የኔ ጌታ" የሚባል ብቻ ሳይሆን ለእኔ የፀሎት ርእስ ሆነልኝ ወንድሜ እንዳለ ብሩክ ሁን

  • @zakgecho7421
    @zakgecho7421 Жыл бұрын

    God Bless u እንዱዬ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ 👏👏👏

  • @bettyd.l4046
    @bettyd.l4046 Жыл бұрын

    Enduye zemeneh bekeber yelek. Tebarek I love all your songs of worship the most. Next time genn atazaterew genna wede megegetu sanegeba koretekew. Bezehu degagemehew bihone...

  • @codergelan6567
    @codergelan6567 Жыл бұрын

    wow desyilal betam God bless you Pastor Endale.

  • @liyadagne9011
    @liyadagne9011 Жыл бұрын

    ዬ አግዚአብሔር betesebochi ተባረኩ ❤🔥🔥ameeenn ሃሌሉያ

  • @richoye2455
    @richoye2455 Жыл бұрын

    Mechem altegbachewm zmarewochkn tebareklgn Enduye!

  • @endalegetachew354
    @endalegetachew354 Жыл бұрын

    ውይ ውይ እንዴት መባረክ ነው ውዱን እየሱስን ያለስስት እንዲሁ በመሰጠት ምነው ባረገለኝ በግል እየሱስ ባለበት ቦታ መዋል መዋል ማደር ዝምብሎ ማመስገን መዘመር ምንኛ መታደል ነው እንዳለ ምነው ብለህ እንዲህ እንደባረከን ሰማይ ደግሞ በማይነጥፍ ምንጭ ይባርክክክክwhat amazing song I can’t stop listening you’re unstoppable person may God bless again

  • @liyanadocumentary
    @liyanadocumentary Жыл бұрын

    zemenune yewajeke agelaye ne tebarek mezemuruch nefse alachwe

  • @eyasutimatwose5099
    @eyasutimatwose5099 Жыл бұрын

    እንዱ እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ የሰጣ በረከት ነህ በብዙው ታበረክ የእውነት ወድጄሃሎ

  • @wakjiraassefa9907
    @wakjiraassefa9907 Жыл бұрын

    ዘመናችን እግዚያብሔር ባለበት ይለቅ።

  • @Feben353
    @Feben353 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይሻላል ጌታዋ ያንተ ቤት አሜን አሜን thank you Lorde ❤❤🙏🙏🙏💯💞😭😭❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥👍👍❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥👌👌👍👍👍🤲ተበርክ ኩ

  • @ermiasfikiremersha5292
    @ermiasfikiremersha5292 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hf5nc1qm5v
    @user-hf5nc1qm5v Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ በፀጋ ፀ ጋ ይጨምርልህ በጣም ያስደስታል እንዴት ተድላናል የጌታ ልጆች

  • @tigisthailemariam1643
    @tigisthailemariam1643 Жыл бұрын

    ተባረኩ እግ/ር ዘመናችሁን ይባረክ

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 Жыл бұрын

    ፀጋ ይጨመርልህ!!

  • @sisayshediso
    @sisayshediso Жыл бұрын

    yehulgize cuhete/ Nigusu eyesus balebet menor. bemezmurochih hulem mbarek wondimh negn. ketsegawu yeteqedu silehonu yfesalu belibe wust. be emba newu abreh mamelkewu. even it is first time I hear.for all your songs.

  • @zedtabzed1407
    @zedtabzed1407 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን የአባቴ ምርጥ ዘመን ሁሉ ይለምልም እወድሃለሁ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amaryatube
    @amaryatube Жыл бұрын

    እንዱዬ ስወድህ እኮ ፤ መዝሙሮችህ ሁሌም ያስደንቁኛል ፤ አንተ በረከታችን ነህ ፤ ካንተ ብዙ ተምርያለሁ ፤ ተባረክልኝ ።

Келесі