Pastor Endale woldegiorgis ለእረኛዬ/Leregnaye/23 February 2023/

Музыка

የቤተ-ምሕረት ቤተክርስቲያን መጋቢ ….ቤተምህረት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው አጥቢያ ሆሳዕና የተተከለ ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ አበባ በማድረግ አገልግሎቱ በብዙ የጌታ ጸጋ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል .. በቀጣይም ይህን የታመነ ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በየስፍራው የወንጌል ጣቢያዎችን እንተክል ዘንድ አብራችሁ በጸሎትና በሚያስፈልገው ሁሉ ትቆሙ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን .... የቤተክርስቲያኗ የሞባይል ስልክ ቁጥሮች
+251953898987---- +251954334185--
ባንክ አካውንት bank account
ንግድ ባንክ CBE 1000519738868
ብርሃን ባንክ brhan bank 1500100078447
በዚህ አገልግሎት አብራን ለምትቆም ነፍስ መልካም ይሁንላት ::

Пікірлер: 758

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi8191 Жыл бұрын

    ሰላም የተወደዳችሁ ወገኖች ቢያንስ ለመቶ ሰው ሼር በማድረግ አብራችሁ አገልግሉ 👉ቤተክርስቲያን ላቀረበችው አስቸኳይ የቦታ ግዢ ስጦታን አስመልክቶ ከሃገር ውስጥና ከውጭ እያደረጋችሁ ላላችሁት በፍቅር የተሞላ ምላሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እላለው 👉አሁንም ብዙ ወግኖች በዚህ በጎ ሥራ ላይ እንዲሳተፉ ይህ መልህክት ለብዙዎች እንዲደርስ አድርጉ…..👇 የቤ/ክ አካውንት 👉ንግድ ባንክ1000519738868 👉ብርሃን ባንክ 1500100078447 👉በውጭ ሃገር +16507967695 Muluneh Taye Cashup Zele ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ:: 2:51

  • @MusicTesema

    @MusicTesema

    Жыл бұрын

    በናት በፁፍ ላክልኝ

  • @etcybergym1268

    @etcybergym1268

    Жыл бұрын

    pastor

  • @AsegedechGebre

    @AsegedechGebre

    Жыл бұрын

    ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @abebaagegnehu7605

    @abebaagegnehu7605

    11 ай бұрын

    😊l

  • @birudesalegnmamo594

    @birudesalegnmamo594

    11 ай бұрын

    M 😢😮ljmnjjjjjjii9😅😅😅😅😅😊😅 0:20 😅

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi8191 Жыл бұрын

    ውድ ያባቴ ብሩካን መልካሙ እረኛ የእግዚአብሔር ልጅ ዘመናችሁን ሁሉ ቀድሞ ይምራችሁ.... በሰው ሳይሆን በእርሱ በመታመን ውላችሁ እደሩ.. ለአውሬው አይተዋችሁም::

  • @mahedr7075

    @mahedr7075

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mihreth3223

    @mihreth3223

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን💖💖🙏🙏🙏

  • @seblewengelabebe2443

    @seblewengelabebe2443

    Жыл бұрын

    አሜንንንን🙏❤😍🥰

  • @Tadu1234

    @Tadu1234

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @felasfalidiya8881

    @felasfalidiya8881

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi8191 Жыл бұрын

    /ይህን መልካም ሥራ አብራኝ የምትሰራ ነፍስ መልካም ይሁንላት...የተወደዳችሁ ወገኖች ይህ ዝማሬ ለቤተምህረት ቤ/ክ የማምለኪያ ቦታ ግዢ አላማ የተበረከተ በመሆኑ ቢያንስ አንድ ሰው ለ100 ሰው ሼር የሚያደርግበትን ቻሌንጅ ሰጠዋችሁ ..እነሆ የቤተክርስቲያኗ አካውንት... 1000519738868 CBE 1500100078447 Brhan bank ዘመናችሁ ይለምልም::

  • @youinmejesus41

    @youinmejesus41

    Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @selamawitkibru8683

    @selamawitkibru8683

    Жыл бұрын

    Okay Pastor Endale You are truly blessing. Thank you for the opportunity that you have given us to participate in the ministry.

  • @nisirtube7951

    @nisirtube7951

    Жыл бұрын

    ካንተ ጋር አብሮ መስራት ራሱ እድል አይደል እንዴ? በደንብ ነዉ እንጅ ልባችንም እጃችንም የሚዘረጋዉ።

  • @TesfaTemesgen

    @TesfaTemesgen

    Жыл бұрын

    I will share brother … what a song

  • @centurypromotion.

    @centurypromotion.

    Жыл бұрын

    Amen!Thank you for all that you are doing for the kingdom of GOD!

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 Жыл бұрын

    ይሄ ሰው ሁሌ ይገርመኛል ያስቀናኛል። የማይናወጥ እየጨመረ የሚሄድ ድንቅ አገልጋይ ነው። ዘመነህ እንደዚ ይለቅ።

  • @Wudeeee
    @Wudeeee Жыл бұрын

    ምኞቴን ከበርከቱ ላምያጠግብ መሽቴን ከበርከቱ ላምያጠግብ ምንም ላማያሳጣኝ ለእርኛዬ ክብር ይሁን ለእርኛዬ ክብር ይሁን (4×) አያሽኝም ሌላ እርኛ የምመርኝ አለኝና ድምጹን እየስመው ከኋላ ኋላ እሄዳለው ሁሌ ምያስመሪኝ መልካም መልካም መስክ ላይ ነው ነጣቅው ስመጣ ትተወኝ የመይሄድ ይሄ ነው የኔ እረኛ በመደኑ ጥላ ነፍሴን ምጋሪድ ይሄ ነው የኔ እረኛ ለዝ ነው ምኖረው እንድ ተማሚኜ ይሄ ነው የኔ እረኛ ጌታ ኢየሱስን እርኛ አድሪጌ ይሄ ነው የኔ እረኛ ለወንጌል ኖሮ ለወንጌል መለፍ ለእሱ ደሲታ ለእሱ መሸንፍ ይሄንን ነው የተመኘሁት ያደርግልኛል ....... 🙏🙏🙏🎹🎸🎸🎧🎹🎸🎸🎺 ተበርክ ወንድመችን እንወዳሃለን🙏

  • @vainnhematema-qc4xx
    @vainnhematema-qc4xx Жыл бұрын

    Amen

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын

    ለእረኛዬ ክብር ይሁን 🙏🏽🙏🏽..እንዱዬ ተባረክ ከማለት ውጪ ምን እላለው ሜቲዬ ብሩክ ነሽ እኮ ....ተባረኩልኝ 🙏🏽🙏🏽🙌🙌🎻🥁🪗🎤💎🪗🥁🎻🎹🎬🥁🎤🪘🪕🎺🎷🎻💎💎💎

  • @genetabebe1475

    @genetabebe1475

    Жыл бұрын

    Amen amen kibir yihun👋👋🙏❤❤

  • @NaodAbebe-rr3wp

    @NaodAbebe-rr3wp

    5 ай бұрын

    Be Blessed abate 🙏❤

  • @mahedr7075
    @mahedr7075 Жыл бұрын

    አንተ የተወደድክ እውነተኛ የጌታ አገልጋ ተባረክ ባንተ ሁሌም እንደ ተባረኩ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial Жыл бұрын

    አሜን🙏 ለእረኛዬ ክብር ይሁን። እንዱዬ ዘመንህ ብሩክ ነው። ተቀድቶ የማያልቅ የዜማ ምንጭ የሰጠህን ጌታ ስላንተ እባርካለሁ። እወድሐለሁ💝!

  • @yeneneshgebretsadik7479
    @yeneneshgebretsadik7479 Жыл бұрын

    ድምፁን የምሰማው ለሚሰማኝ አሜን ክብር ይሁን ተባረኩ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle1124 Жыл бұрын

    አያሻኝም ሌላ እረኛ የምመራኝ አለኝና ድምፁን እየስማወ ከሀላ ሀላ እሄዳለው ሁሉም ምያስማራኝ መልካም መስክ ላይነው 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 የዘመንህ ቁጥር ይባረክ በየሱስም👐👐👐👐

  • @frans9402
    @frans9402 Жыл бұрын

    My favorite endale woldegiorgis God bless you 🙏 we love you 😍 ❤

  • @mekdeszerfu1483
    @mekdeszerfu1483 Жыл бұрын

    exactly thank my bread Jesus you flourish my life Jesus you my only lord (simalee)

  • @rahelbirhanu5199
    @rahelbirhanu5199 Жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልል አሜን ክብ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @muluamado2540
    @muluamado2540 Жыл бұрын

    ህይወቴን ከበረከቱ የሚያጠግብ ለእረኛዬ ለዘላለም ክብርርርርርርር ይሁን አሜንንንንን

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Жыл бұрын

    ክብር ለእርሱ ይሁን መልካም እረኛዬ ኢየሱስ አሜን ተባረክ ፓስተር ጸጋ ይብዛልህ

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Жыл бұрын

    ነጣቂ ሲመጣ ጥሎኝ የማይሄደዉ😢😢😢 መልካሙ እረኛዬ ተባረክልኝ

  • @shalommathewos

    @shalommathewos

    9 ай бұрын

    Amen ❤

  • @watiromamushlenchoro8132
    @watiromamushlenchoro8132 Жыл бұрын

    Wowo amazing thanks my bor and sister God bless you and your family

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Жыл бұрын

    ❤😥ዋው እንዱ ስለ አንተ እግዝአብሔር ይመስገን ተቀድቶ የማያልቅ ዜማ ነው ያለህ በመዝሙሮችህ ብዙ ተባርከናል❤❤🙌🙌🙏

  • @penielemana8449
    @penielemana8449 Жыл бұрын

    “እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤ ነፍሴንም ይመልሳታል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል። ጠላቶቼ እያዩ፣ በፊቴ ማእድ አዘጋጀህልኝ፤ ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል። በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በጎነትና ምሕረት በርግጥ ይከተሉኛል፤ እኔም በእግዚአብሔር ቤት፣ ለዘላለም እኖራለሁ።” ‭‭መዝሙር‬ ‭23:1-6‬ ‭NASV‬‬

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo8417 Жыл бұрын

    ምኞቴንም ከበረከቱ ለሚያጠግብ በእረኛዬ ክብር ይሁን አሜን !!! ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏

  • @sortygamada2210
    @sortygamada2210 Жыл бұрын

    Ameeeeeeeeen

  • @user-iu5ke7qv3p
    @user-iu5ke7qv3p Жыл бұрын

    አሜንንንንንንን😍😍🙏

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 Жыл бұрын

    ከማያልቀው ይስጣቹ ገንዘብ ንብረት ሁሉ አላቂ ነው የ እግዛአዛብሔር ፈቅር ሁሌም ዘላለማዊ ናት። #ለእረኛዬ ክብር ይሁን👆🙏🙏🙏🙏

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Жыл бұрын

    Amen ❤️✅💯🙏 በእውነት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አንተ ብሩክ ሰው ነህ ፓስተሮዬ በአንተ ስብከቶችና መዝሙሮች ብዙ ተጽናንተናል ተጠቅመንበታል! ጌታ ይባርክህ💜

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Жыл бұрын

    ምንም ለማያሳጣኝ ለእኛዬ ክብር ይሁን እሰይይይይ እልልልልልልልልል አሜንን ዘርህ ይባረክ ጌታ ሁሌ በዝማሬህ ይባርከናል

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ይሁንለት ተባረኩ

  • @temesgentesfaye1277
    @temesgentesfaye1277Ай бұрын

    Our sister in christ Your voice is truly a gift from God, filled with beauty and grace. May your singing continue to inspire and uplift all who hear it......God bless you.

  • @Furious-ev5kn

    @Furious-ev5kn

    17 күн бұрын

    Amen, God bless you too.

  • @wintanakidanehabte1720
    @wintanakidanehabte17205 ай бұрын

    You are so blessed pastor what an anointed song. Jesus is my shepherd!!!

  • @betigirma1850
    @betigirma1850 Жыл бұрын

    Ameeeeen enduye tsaga yibzaleh❤

  • @helentafese99
    @helentafese99 Жыл бұрын

    ለእረኛዬ ክብር ይሁን 🙌❤

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Жыл бұрын

    Ameeeen ameeeen ameeeen Tabaraku 🍇🍇

  • @budir1982
    @budir1982 Жыл бұрын

    Thank you jesus!!!!!!!!

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 Жыл бұрын

    Amen 🙏 glory to God

  • @Daniblessed1.
    @Daniblessed1. Жыл бұрын

    እንዱዬ ብሩክ ነህ የአባቴ ልጅ! አሜን ለደጉ የበጎች እረኛ ክብር ይሁን ለዘላለም!

  • @MeskeremFikre-wf9wu
    @MeskeremFikre-wf9wu4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayewtirfe8857
    @alemayewtirfe8857 Жыл бұрын

    ፓስተርዬ በረከታችን ነህ!❤🙏

  • @dilamofelekedile3475
    @dilamofelekedile3475 Жыл бұрын

    wow wow wow እንዱዬ ተባረክ እወድሃለው lyrics ቢለቀቅ ደስ ይለኛል

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 Жыл бұрын

    Issay Amen!

  • @Sammywandeofficial
    @Sammywandeofficial Жыл бұрын

    Praise God🥰🥰

  • @ewketagaro8987
    @ewketagaro8987 Жыл бұрын

    ሁሌም በአንተ መዝሙር እንደተባረኩ እንደተጽናናዉ ነዉ ሁሌም ሰማያዊ ዝማሬ ስለምታሰማን ተባረክ እግዚሕአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @pharezholisticministry591
    @pharezholisticministry591 Жыл бұрын

    ክብር ለደጉ እረኛችን ይሁን። እንዱዬ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @salemabraha6289
    @salemabraha6289 Жыл бұрын

    Amen Amen!!!🙏❤️❤️❤️

  • @bethelhemhassen7215
    @bethelhemhassen7215 Жыл бұрын

    Amen!

  • @yebenayasenat
    @yebenayasenat Жыл бұрын

    ተባረክልኝ

  • @mikereacts4
    @mikereacts4 Жыл бұрын

    Erenagnaye yenefse tebake keff belle💛💚💖💟

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ተባረኩ::

  • @amanuelsolomonofficial7
    @amanuelsolomonofficial7 Жыл бұрын

    ለእረኛዬ ክብር ይሁን አሜን! Geta ybarkachu Endu & Meti

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ Жыл бұрын

    Amen.

  • @tamiratmanamo2400
    @tamiratmanamo2400 Жыл бұрын

    Amen kibir yihunilet😢 Enduye antem tebarekilign ❤

  • @abrahamsolomonofficial6038
    @abrahamsolomonofficial6038 Жыл бұрын

    አሜን ፓስተር ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይምራህ ሞገስ ያረፈበት መዝሙር ነው ተባርኬበተለሁ ❤

  • @mengeshamenza
    @mengeshamenza Жыл бұрын

    Amnnn

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait9973 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን!!!!!🙏 ተባረኩ

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay82532 ай бұрын

    በእውነት የጌታን ድምፅ እየሱሙ ከሁዋላ ሁዋላ የሚሄዱ እረኛቸው ምንም ያላሳጣው ህዝብ ትመስላላችሁ ታምራላችሁ ዘማሪዎች ሙዚቀኞቾ ❤❤❤❤

  • @dilayuassefa3932
    @dilayuassefa3932 Жыл бұрын

    AMEN❤📖❤

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመን አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ.ከይቅርታ ጋር የንጉሱ የመንፈሱ የደመና ክብር ይበቃናል.ሌላው ቤት የሠለቸን አለማዊ ልምምድ አንተ ቤት ማየት ባይሆን

  • @SOLUTIONWITHPBERNI
    @SOLUTIONWITHPBERNI2 ай бұрын

    Metiye wow enduye tooooo❤

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 Жыл бұрын

    አሜን🙏ለእረኛዬ ክብር ይሁን🙏❤️!

  • @derejegezehagn6327
    @derejegezehagn6327 Жыл бұрын

    እንዱ ተማኙ የእግዚአብሔር አገልገይ ዘመንህን ይበርከዉ።አሜን ለእራኛዬ ክብር ይሁን!!!

  • @worker2366
    @worker2366 Жыл бұрын

    Amen amen 😍😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime83611 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ እንድዬ

  • @kidistalemayehu8148
    @kidistalemayehu8148 Жыл бұрын

    Amen 🙏💕💕💕

  • @samigudiso4536
    @samigudiso4536 Жыл бұрын

    Amen!! Stay blessed

  • @felasfalidiya8881
    @felasfalidiya8881 Жыл бұрын

    Amen 🙌

  • @timothytilahun8020
    @timothytilahun8020 Жыл бұрын

    አሜን ለእረኛችን ክብር ይሁንለት!!

  • @genetmoges3206
    @genetmoges3206 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዱዬ አንተ ከጌታ የተሰጠኸን በረከታችን ነህ ይብዛልህ

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንንንን ተባረክ በብዙ ፓስተርዬ 🙏❤🙏

  • @nardosagamso1775
    @nardosagamso1775 Жыл бұрын

    አሜን ለርሱ ክብር ይሁን እስከለዘላለም። ተባረኩልን።

  • @negadebellanegadebella7633
    @negadebellanegadebella7633 Жыл бұрын

    ለእረኛዬ ክብር ይሁንለት እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Жыл бұрын

    እግዝብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ፓስተር በጠም ነው በእውነት ሚውድህ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም

  • @mignotketema2823
    @mignotketema2823 Жыл бұрын

    Enduye tebarekilgn 🙏🙏🙏🙏 መልካም እረኛ ኢየሱስ ☺️☺️

  • @tekelechbiru7129
    @tekelechbiru7129 Жыл бұрын

    Amneeeeeen

  • @selamtemesgen5158
    @selamtemesgen5158 Жыл бұрын

    What a blessing song God bless you endu Jesus is enough for me to lead my life

  • @user-qd7od2rs6f
    @user-qd7od2rs6f Жыл бұрын

    AmeeeeeeeeeN tebarku 🎧🙏🙏

  • @selamudaste4495
    @selamudaste4495 Жыл бұрын

    አሜን ክብር ይዑን ልሱ አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @seblewengelabebe2443
    @seblewengelabebe2443 Жыл бұрын

    እንዱ❤🥰❤

  • @SolW.
    @SolW. Жыл бұрын

    ዘመንህ ይለምልም❤️❤️❤️❤️

  • @bitsitbirhanu4883
    @bitsitbirhanu4883 Жыл бұрын

    በውነት የ አባቴ የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር እንዱዬ አንተ ሁሌም የተባረከ ነህ አሁንም ጌታ ፀጋህን ያብዛልህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bettybatboota1657
    @bettybatboota1657 Жыл бұрын

    Hashu zemnachu yibareki beyesusem tebareku❤❤

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @mulualemtadesse9264
    @mulualemtadesse9264 Жыл бұрын

    God bless you ❤️🙏🙏🙏

  • @tolawekgemechuofficial6493
    @tolawekgemechuofficial6493 Жыл бұрын

    the lord is my shepherd and i shall no went

  • @kasahunkasu9165
    @kasahunkasu9165 Жыл бұрын

    Tebarekuu ❤❤💚💚

  • @AsterWeldemedhin
    @AsterWeldemedhin6 күн бұрын

    Siwedachihu eko ❤

  • @selam484
    @selam484 Жыл бұрын

    Hallelujah praise our wonderful God .its a privilege to walk with Lord !

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 Жыл бұрын

    ምን አይነት መባረክ ነው በዚህ ሌሊት ደግሞ አዲስ የተጨመረልን ዜማ እንዱዬ ዝም ብለህ ዘምር ለምልምልን እወድሀለሁ

  • @natanaklilu8938
    @natanaklilu8938 Жыл бұрын

    ነፍስ አልቀረኝም ተባረክ

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669 Жыл бұрын

    እሚያምር ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዱ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @mintesnottekestebeekeeping2906
    @mintesnottekestebeekeeping2906 Жыл бұрын

    Halellujàaaaaàaaaaaaaa!

  • @kaldibo7440
    @kaldibo7440 Жыл бұрын

    Demtsun eyesemahu kehala ehedalehu...... Leeregnayee kbre Yhun ameeeen tebareku 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️♥️♥️😃😃😃

  • @sarademisse6098
    @sarademisse6098 Жыл бұрын

    Tebareku 😍😍😍😍

  • @wintatensay5502
    @wintatensay55028 ай бұрын

    Ere uuuuuu ለረኛዬ ክብር ይሁን hallelujah 🙌🙏 God bless you pasterye

  • @medhntekle4781
    @medhntekle4781 Жыл бұрын

    ኣሜንንንንንን💕💕💕💕

  • @dagidagi-jo8pl
    @dagidagi-jo8pl Жыл бұрын

    Metiye endu tebareku ewedachwalew

  • @ermiasletebo9626
    @ermiasletebo9626 Жыл бұрын

    woooooooooooooooooooow

  • @belayneshwordofa3068
    @belayneshwordofa3068 Жыл бұрын

    👏👏🙏🙏

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776
    @mygodisgreatfullemengodisg4776 Жыл бұрын

    ክብር ክብር ክብር ይሁን ለ ኤራናዬ ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው።ታላቅ የጌታ ሰው ቴባሬክ ተባሬኩ እልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @zelalemlukasofficial7912
    @zelalemlukasofficial7912 Жыл бұрын

    Ere Amen Amen kiber yehunlet 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 Жыл бұрын

    አሜን ክብር ይሁንልህ 🙌

  • @tigisttemesgen5013
    @tigisttemesgen5013 Жыл бұрын

    God bless you

Келесі