166ኛC ገጠመኝ፦ ይህን ትሪክ ስትሰሙ ሁለቱን ያገናኛቸው በምክንያት ነው ትላላችሁ

Пікірлер: 582

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum90099 ай бұрын

    በዚህ ዘመን ውሃ ቀጠነ ብለው ትዳር በሚበተንበት ጊዜ እንደዚህ ታግሶ ለክብር የሚያበቃ ባል በእውነቱ ከሰማይ ካልሆነ ከየት ይመጣል ድንቅ ነው እግዚያብሄር ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ

  • @user-zc9tn4lx6i

    @user-zc9tn4lx6i

    9 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @gebrezemariam3846

    @gebrezemariam3846

    9 ай бұрын

    Absolutely 💯 True 🙏

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    9 ай бұрын

    መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ቁጥር 13A እዩት ልቦን ስዉራት መገባቱን መዉለዱን መታቅ

  • @user-pf6cp1my7p

    @user-pf6cp1my7p

    9 ай бұрын

    አዎ በእዉነት

  • @tigistlema6194

    @tigistlema6194

    9 ай бұрын

    መታደል ነው እስከመጨረሻው መልካምነቱን አይቀይርብሽ/ ልቦናውን አይቀይርብሽ እህታችን

  • @hhhvj
    @hhhvj9 ай бұрын

    ለህታችን የደረሰላት እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድረስልን🙏

  • @atedemryam

    @atedemryam

    9 ай бұрын

    Amen

  • @zerfeworku4354

    @zerfeworku4354

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @user-fy1fl3tj2y

    @user-fy1fl3tj2y

    9 ай бұрын

    amen yareb yealah

  • @buzuworkmoges7791

    @buzuworkmoges7791

    9 ай бұрын

    amen(3)

  • @birke9166

    @birke9166

    9 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @yezenahabtam9156
    @yezenahabtam91569 ай бұрын

    በእዉነት የጽናት ጥግ የእናንተን ቤት የጎበኘ አምላክ ሀብተ ማርያም ለሁላችንም ይድረስልን በጸሎት አስበን ወንድማችን

  • @witeski

    @witeski

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    9 ай бұрын

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @SaraSara-nk2eo

    @SaraSara-nk2eo

    9 ай бұрын

    ​@@witeski🎉

  • @user-mg1ow6ni2x

    @user-mg1ow6ni2x

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    9 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @zadelove4676
    @zadelove46769 ай бұрын

    አቤት ትትና አቤት እምነት አቤት ፅናት እመብርሃን ቀሪዘመናችሁን ትባርክላችሁ በጣም ድቅነው በእውነት ለናተየደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @alemztewahedo6382
    @alemztewahedo63829 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ክፍል 3ትን በጉጉት የጠበቀው🕯📖🕯 ደርሶናል ኑ እንከታተል።

  • @-batemeaza4911

    @-batemeaza4911

    9 ай бұрын

    እኔ

  • @endiendi2772

    @endiendi2772

    9 ай бұрын

    እኔ

  • @alemztewahedo6382

    @alemztewahedo6382

    9 ай бұрын

    በእውነት እኔ በዚህ ገጠመኝ ውስጥ እራሴን ስጠራጠር ነው ያዋልኩት ለእርሷ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ይድርስልን አሜንንን♥📖👏 መምህር ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    9 ай бұрын

    ​@@alemztewahedo6382ማሪያምን ፣እኔም፣ተጠራጠርኩ ፣እራሲን፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀን፣በስመአብ ፣ከባድ፣ነው 😥😢

  • @chinach4522

    @chinach4522

    9 ай бұрын

    Enem betam

  • @marti6663
    @marti66639 ай бұрын

    እኔ ፈራሁ ማርያምን ሁላችንም ቆመን መሄዳችን እንጂ እኛ መሆናችን ያጠራጥራል እህቴ የአምላክ ታላቅነቱን ባንቺ ላይ አይቻለው ተመስገን አንተ መልካም ባል ስትፈጠር ለመልካም ስራ ነው እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @tube-hk8nt

    @tube-hk8nt

    9 ай бұрын

    በጣም😢

  • @gebregziabhermisrak8953

    @gebregziabhermisrak8953

    9 ай бұрын

    Ernmbetamnewyferawet😮

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    9 ай бұрын

    በጣም ፣የባላ፣ትግስት ፣የሚገርም ነው ፣እግዚአብሔር ፣ሆይ እኔንም ፣መቻልን፣ስጠኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mery-gd8jy

    @mery-gd8jy

    9 ай бұрын

    በጣም ያጠራጥራል ትክክል እኛ መሆናችንን

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi19049 ай бұрын

    ተመስገን መልካም ባል አንደዚህ ነው አግዛበር ይባርከህ !!!!

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel57599 ай бұрын

    እኔ ከዚህ ትምህርት የተገነዘብኩት የ ባለቤቷ ትእግስት እና ትህትና በዚህ ዘመን ቤተሰብ እንኳን ይሰለቻል ከሁሉ በላይ የሉዑል እግዚአብሔር ስራ እና የእመቤታችን ምልጃ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይደረስልን:: በተረፈ መምህር ለመጀመሪያ ግዜ አስተየት ሰጥ በጣም የተገረምኩበት ገጠመኝም የእግዚአብሔርን ስራ በደንብ ያየሁበት ጥሩ ትምህርት ነው በማንም ላይ እንዳልፈርድ ትምህርት ሆኖኛል መምህር እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi83049 ай бұрын

    እኔ የባለቤቷ ጥንካሬ ይሄነው መንፈሳዊ መሆን ጥቅሙ ይሄነው የእውነት እጅግ አስተማሪ ናቹ እግዚአብሔር እኛንም ያጠንክረን

  • @abrahamberhe2015EOTC
    @abrahamberhe2015EOTC9 ай бұрын

    እኛ ፤ ለማስተማር ፤ ታሪካችሁን ፤ በተረጋጋ ፤ ኣንደበት ፤ ተረካችሁልን ፤ እግዚአብሔር ፤ ይስጥልን ፤ እግዚአብሔር ፤ ያክብራችሁ ፤ እጅግ ፤ በጣም ፤ እናመሰግናለን ፤ ታላቅ ምስጋዬን ፤ ለመምህር ፤ ተስፋዬ እግዚአብሔር ፤ ኣምላክ ፤ ረጅም ፤ ዕድሜ ፤ ይስጥክ።

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f9 ай бұрын

    እጅግ በጣም የተማርንበት ድንቅ ገጠመን ነው እግዚኣብሔር አምላክ በልጅ ይባርካች ፀጋውን ያብዛላች ከናንተ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረናል እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @user-pf6cp1my7p
    @user-pf6cp1my7p9 ай бұрын

    ለእናተ የደረሰች ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ሁላችንንም ከዳቢሎስ እስራት የተፈታን ታድርገን በጣም የሚገርም የሚደንቅ ትምህርት ነዉ❤❤

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    9 ай бұрын

    አሜን ፣በዬቤቱ ፣ስንት፣ጉድ፣አለ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀን 🤲🤲🤲🙏🙏

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g9 ай бұрын

    በእዉነት የጽናት ጥግ ይህ ነዉ አምላክ ልጅ ይሰጥሸ እህታችን ለወንድማችን ደግሞ ከዚህ በላይ ብርሃኑን ይሰጥህ አምላክ ቅዱሳን ለመምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አምላክ ቅዱሳን ለእናንተ የደረሰ ሀብተ ማርያም ለእኔም እሰክ ሙሉ ቤተሰቦች ይደረሰልን😢😢😢😢😢

  • @halimahalima9186

    @halimahalima9186

    9 ай бұрын

    💗💗💗💗💗💗

  • @kaliykebed4861
    @kaliykebed48619 ай бұрын

    አይ አች አለም ከንቱ በእውነት የእህታችንን ታሪክ እየሰማሁ ራሴን ተጠራጠርኩት😢 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የባለቤቷ ትዕግስትና ፅናት እርጋታው ጭምር በጣም ያስገርማን መንፈስ ቅዱስ አብሮት እንደሆነ በጣም ያስታውቃን እህታችን እድለኛ ነሽ አንች ባልሆንሽበት ዘመን ሁሉ የእግዚአብሄር ፍቅር የቅዱሳኑ ፀሎት አብሮሽ ነበር ተመስገንልን የኛ ጌታ የፈጠረውን እማይረሳ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን

  • @solianagebrehiwet2029

    @solianagebrehiwet2029

    3 ай бұрын

    እኔም ፈራው ተጠራጠርኩ ኮ

  • @hananzanaba
    @hananzanaba9 ай бұрын

    ለህታችን የደረሰላት እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigestAsefa-ki4my

    @TigestAsefa-ki4my

    9 ай бұрын

    Amen

  • @user-on8tm5xb3r
    @user-on8tm5xb3r9 ай бұрын

    በስመአብ በወልድ ምወመንፈስ ቅዱስ ስም ይህ ገጠመኝ በጣም እራሳችንን የምንፈትሽበት ነው መምህር እግዚአብሔር እንደናተ አይነት መምህርና ስለስጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን!!!

  • @selambh6041
    @selambh60419 ай бұрын

    ❤❤እግዚአብሔር ለነሱ የደረሰአምላክ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን❤❤❤

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    9 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    9 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🙏🙏

  • @TimesSweet

    @TimesSweet

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @mesayanteneh3559

    @mesayanteneh3559

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሄርያበርታን ❤❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    9 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @melatatenafu-rl5zs
    @melatatenafu-rl5zs9 ай бұрын

    አቤተ የጌታ ስራ አቤት ወላዲት አምላክ ለናተ የደረሰች አማምላክ ለኛም ትድረስልን በጸሎት አስቡኚ ወለተ ማርያም ብላቹ

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe75389 ай бұрын

    እጅግ በጣም አስተማሪ የሕይወት ገጠመኝ ነው ለእናንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    9 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @chinach4522

    @chinach4522

    9 ай бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏❤

  • @samrikakikaki8344
    @samrikakikaki83449 ай бұрын

    የፈጠረን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w9 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር በጉጉት እየጠበኩ ነው ለናንተ የደርሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድርስልን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g9 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን ይህና ያደረገ የድንግል ልጅ ክብሩን ይዉሰድ እኛንም ለንስሀ አብቅቶ ወደቤቱ ይመልሰን😢😢😢😢😢😢

  • @user-nm1my4pl3z
    @user-nm1my4pl3z9 ай бұрын

    ለናተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ከልጇ ከወዳጇ ጋር የስደት እህቶቼ በፀለት አስቡኝ ወለተ ህይወት ብላችሁ በማርያም በጣም ጨንቆኛል 😭😭😭

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    9 ай бұрын

    አመብርሃን ታስብሽ

  • @user-nm1my4pl3z

    @user-nm1my4pl3z

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንታሰበን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v9 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣቹ የመምህር ልጆች ገበ በሉ አምላኬ ልቤን ክፋት አቤቱ ማርን ጌታ ሆይ🙏🙏🙏

  • @habtegebriel1910
    @habtegebriel19109 ай бұрын

    በእዉነት ድንቅ ገጠመኝ ነዉ መምህር። ከአዕምሮ በላይ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማን። አምላክ ሁላችንንም በምህረቱ ይጎበኜን።

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt9 ай бұрын

    ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h9 ай бұрын

    የእውነት ቃል ያጥረኛል እዴት ያለ ብርቱ ሰው ነህ ወድማችን አዲህ አይነት ባል የለም እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏👏🥰🥰ለህታችን የደረሰ አምላከ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን በውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለሡ ይሁን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @amanuaela2370
    @amanuaela23709 ай бұрын

    የእግዚብሔር ሥራ ግሩም ድንቅ ነው። ጆሮ ያለዉ ይስማ።

  • @aemetsilasi7370
    @aemetsilasi73709 ай бұрын

    አዛኝቷ እማፍቅር ምህረትን ከልጇ ከወደጇ ያስታራቀችሽ እኛንም ታስታርቀን ከጥላት ዳቢሎስ የምንፈታበት ዘመን ይሁንልን

  • @haset9998
    @haset99989 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁልጊዜ ቀን አለው አተን የተመለከተች ኪዳነምህረት እኛንም ትመልከተን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43319 ай бұрын

    እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ማነው እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህርየ ❤❤

  • @Aresema29
    @Aresema299 ай бұрын

    እፁብ ድንቅ የአምላክስራ. ውንድማችን ፅናትህ ከእናንተ አልፎ እኛ እንድንማርበት ሆነ እምነትን ክፅናት ጋር የኖራችሁ የታደላችሁ ጥንዶች. እግዚአብሄር ሁሌም ትክክል ነው እናንተን ሲያጣምርለዚህ ቀን ምስክር እንደምትሆኑ ስለሚያውቅ ነው. ይሄን ገጠመኝ በተለያየ ቆንቆ ተተርጉሞ ቢቀርብ ብዬ ተመኘሁ. ለመምህር አገልግሎትህን ያስፋልን. ለእነዚህ ጥንዶች 40 ዘመን ጨምሮ በእድሜ በጤና በልጅ የዘረያዕቆብ እመቤት ትባርካችሁ. እናትና ልጁን የያዘ ሁሌም አሽናፊ መሆኑን እናንተ ምስክር ናችሁ. ለእናንተ የደረስች እመብርሀን ከነልጆ ለተጭነቀው ሁሉ ትድረስ. ድጋሚ ልጅ ታቅፋችሁ ለማየት ያብቃን. አሜን🙏

  • @savannasav2609
    @savannasav26099 ай бұрын

    በጉጉት ነበር የጠበቅናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ቀሪውን ዘመናችሁ የደስታ የበረከት ዘመን ያድርግላችሁ እናመሰግናለን ታሪካችሁን ስላካፈላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @azebmekonnen1718
    @azebmekonnen17189 ай бұрын

    እደዚህ አይነት ነገር መኖሩን በፍፁም አላቅም እመብርሀን ሆይ አንቺ ጠብቂኝ ምን ጉድ ነው

  • @lemlemlemlem5130
    @lemlemlemlem51309 ай бұрын

    ማርያምን በጣም ነው የሚገርመው አኔበተክሊል የገባኝ ባሌ አንድ ልጂ ወልደን ወዲያው ጥሎኝ ጠፋ እንደዚህ ያለ ከየት ይገኛል ታምር ነወሰ❤ ቀሪ ዘመናችሁ መዳህኒያለም ይባርካችው በፀሎታችው አስቡኝ ወ/ተ ትንሳኤ ብላችው ድንቅ ድንቅ ነው❤

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i9 ай бұрын

    እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ምንስ ተብሎ ይነገራል ለእስዋ የደርሰ ልእል እግዚአብሔር ልኛም ይድረስልን ❤ አንቺ እድለኛ ነሺ ባልሽ ሳይሆን በዚህ ዘመን ዘመኑ የዋጀ ስው ማግኝት መታድል ነው ብእውነትም እግዚአብሔር አምላክ ኪሶሻል ቀሪ ዘመናችው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችው ❤መምህርየ የኔ አባት በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን ያአግልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ❤❤❤

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z9 ай бұрын

    3 ክፋል እስከ ምመጣ በጣም ነው የጓጉሁት በእውነት በእውነት በጣም በጣም የምገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብብዛላቹ በተለይ የወንድማችን ጽናት በእውነት እንዳንተ አይነት ባል ይስጠን ላንተ ያጸናህ አምላክ ለኛንም በሃይማኖታችን ያጽናን አሜን፫❤🎉🎉

  • @danisolomun644

    @danisolomun644

    9 ай бұрын

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54859 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር የልባቹሁን መሻት ይስጣቹ በእውነት ብዙ ተማርንበት ስለ እራሴ ማሰብ ጀመርኩ በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ ምርጥ ባል ።መምህራችን እንኳን ደስ አለህ የድካምህ ፍሬ ያሳይህ።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93189 ай бұрын

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤❤ አቤት የልጁ ፅናት እምነት እኳን ፈጣሪ እረዳቹ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @afcs7804
    @afcs78049 ай бұрын

    በእውነት ተአምር ነው በእውነት ቅዱስ እሩፋይል የተባረከ ልጅ ይስታችሁ በእውነት እናመ ሰግናለን

  • @mikiman1625
    @mikiman16259 ай бұрын

    የልጁ ትግስት በጣም ይገርማል ይቅርታ መሚያረግ ሰው እቀናለው ትልቅ ፀጋ ነው

  • @uaeuar8642
    @uaeuar86429 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ይህን ድንቅ ነገር ላደረገ!

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube4409 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም እህታችን ቅዱስ ሩፋኤል ይዳብስሽ የዛሬ አመት ወልደሽ እንደምታቅፊ አምናለሁ እረሱ አዬሳፍርም እና!!

  • @bere2532
    @bere25329 ай бұрын

    ❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @user-ty7he1yn9q

    @user-ty7he1yn9q

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስባቹሁ

  • @bere2532

    @bere2532

    9 ай бұрын

    አሜን!! አሜን!! አሜን!!

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw97359 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት ገጠመኝ በህይወቴ አይቼ አላውቅም እራሴን በጣም እየተጠራጠርሁት ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @SarahSarah-cd7et
    @SarahSarah-cd7et9 ай бұрын

    ይሁሉ እድንማር እድንለወጥ ወደግዚአብሔር እድንቀርብ ብዙ ፈተና እየተጋፈጥህ ስለምታቀርብልን የዘበናችን እቁ መምህር እግዚአብሔር ባተላይ የሚመጣ ፈተና ሁሉ ያርቅልህ ልቦና ሰፊ ያድርግህ የተለየ ገጠምኝ ነዉ እስተዛሬ ከሰማሁት ይለያል ።

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube50089 ай бұрын

    በቃ እኔ ምንም ቃላት የለኝም ስለሆነው ስላልሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስራው ድቅነው ❤❤❤❤❤ወንድሜ እግዚብሔር እስከመጨረሻው በቃህ ይበልህ የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ያስችልህ

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh9 ай бұрын

    በዉነት የባልዮዉ ዉለታ በዉነት ዉለታዉን እማምላክ ትክፈልክ በዉነት❤ እህታች ዳግም መወለድ ነዉ አይዞሺ በርች ❤ ባልሺን ግን ስጦታነዉ በዉነት ተባረኩ መምህሬ የኔ ዉድ ተባረክልኝ በጣም ነዉ የተማርኩበት አረ ሥቱን ተማርኩ ሥቱን አወቀሁ ባተ መምህሬ ተባረክልኝ❤

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i9 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ስለአበቃችሁ ምስጋና ሁሉ ለሱ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት ለኔም ለኀጢአተኛዋ ልጅሽን በልጅሽ አዳኝነት በአንቺ አማላጅነት ችግሬን ፍቺልኝ ደካማ ነኝና በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት 😭😭🤲

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks9 ай бұрын

    እጹብ እጹብ እጹብ የአምላክ ሰራ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ከወድማችን ትህትና ጽናት ስጠኝ እህታችን እንኳንም ተፈወሽ ላንቺ ያደረገውን ቸርነት ለእኛም ይደርግልን አሜን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam38469 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተናገሩ ድንቅ ስራውን ለዓለም መሰከሩ ❤❤❤

  • @akmam5900
    @akmam59009 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጉጉት ነው ያዳመጥኩት ጨርሶ ይማራችሁ እግዚአብሔር ብየ ሁላችንም በቤታችን ይገባና እመቤታችን ትግባና ያለብንን ችግር ያስወግዳልን ይቅር ይበለን አሜን(፫)

  • @zenayalew9779
    @zenayalew97799 ай бұрын

    ማነው በዚህ ዘመን እራሱን ያሸነፈ ለእግዚአብሔር የተገዛ እራሱን አደራ በእግዚአብሔር ይሄን መታደል ታእምር ደስታ ታሪክ ላየነውም ለሰማነውን ታምር ነው ቤተሰብ እጅን በአፍ ያስጭናል

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q9 ай бұрын

    ስላም ውድ መእመናን እንዴት አደራቹ እንኳን ለስማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ወርሀዊመታስቢ አደርሳቹሁ. መምህር በኡነት እግዚአብሔር አምላክ እርጂም እድሜ ኑርልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ((ፍቅርተ ስላሴ ))ብላቹሁ አስቡኝ እህታችን አችን የጎበኝ አምላክ እኔንም ቆሻሻይቱን ይማርኝ

  • @mihret2121
    @mihret21219 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ይህም አለ የሚያስብል የመንፈስ አይነት አለ እንቆቅልሻችንን ሁሉ እመብርሐን ትፍታው መምህር ምን እንደምልህ አላቅም ፀጋውን አብዝታ ትስጥህ ሰአሊተ ምህረት

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd9 ай бұрын

    ዘመናቸውን መድሀኒአለም ይባርክላችው እንኳን ለዚህ አበቃችው በሀዘን፣ በሰመመን፣ሆኜ፣ነው፣ያዳመጥኩት መምህር፣በጣም ልብ የሚሰብር ገጠመኝ ነው መድሀኒአለም የቀረውንም መንፈስ ቆራርጦ ይጣልለቸው እመብርሃን ዘመናቸውን ትባርክላቸው ምኞታቸው ይሳካላቸው

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d9 ай бұрын

    ከአእምሮዬ በላይ የሆነ ገጠመኝ ነው ይሄ። ለማመን የሚከብድ የህይወት ፈተና ነው ያሳለፉት። እርኩሳን መናፍስትን ተጠቅሞ የሰውን ልጅ ይሄን ያህል በመከራና በስቃይ እንዲኖሩ ማድረግ የክፋት ጥግ ማሳያ ነው። ለካስ ይሄን ያህል ተጨካክነናል😢 ለእህታችን እግዚአብሔር ስለደረሰላት ደስ ብሎኛል በደረሰባት ነገር ከምገልጸው በላይ አዝኛለሁ። ወንድማችን ያስረዳበት መንገድ የሚገርም ነው ጽናቱ ይደንቃል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ይሄ ሁሉ ዓመት በመናፍስት ተሰውሮ መኖር እጅግ ከባድ ነው። እግዚአብሔር ይማረን። መምህር ካቀረብካቸው ገጠመኞች ይሄኛው ለማመን የከበደኝና ስሰማየው ውስጤን ያስጨነቀኝ በእህታችን ላይ በደረሰባት ነገር ከልቤ አዝኛለሁ። ትዳራቸውን እግዚአብሔር ይባርክ።❤❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ነው ማለት የምችለው ምንም ማላት አቃተኝ ቅዱስ ሩፋኤል በልጅ ይባርካቹ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth22359 ай бұрын

    የወደፊት ባሌ የት ነህ ና እስቲ ከዚህ ድንቅ ጀግና ባል ተማር በእውነት ወንድ ሁሉ እንደ እሱ በሆነ የሚያስብል ስብእና ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን በጌዜው ላደረገ እህቴም እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ ሁሌም ከእናንተ ጋር ትሁን ተምረንበታል ታሪካቹህን የማይተው አምላክ አለን ተመስገን

  • @user-zc9tn4lx6i

    @user-zc9tn4lx6i

    9 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @BurtishFamily
    @BurtishFamily9 ай бұрын

    ስለዚህ ቤተሰብ አቤቱ አምላኬ ሆይ አምልኮ ምስጋና ክብር ይድርስህ እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረስሽ መ ምህር ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን🙏❤️

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76969 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን C በጉጉት ስጠብቅ ነበር የሚገርም ፈተና ገጠመኝ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ☦️🕊

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36079 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስራ ዕፁብ ድንቅ ነው እናንተን የሰማ የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን ጥሩ ተግሳጽ ምክር ለባለቤትሽ ለንችም እግዚአብሔር ይስጥልን ለሂወታችን የሚጠቅም ብዙ ተምረናል እምነት ፅናት ፍቅር ጎዶልያስ

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube47739 ай бұрын

    ለናቴ የደረሰው እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @chinach4522

    @chinach4522

    9 ай бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏❤

  • @vcd5555
    @vcd55559 ай бұрын

    የምገርም ነው ኢህታችን እንካን እንዳድስ ተወለድሽ 💐እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲🏻 ወንድማችን ደሞ የእውነት በጣም ቡሩቱ ወንድ ነው እንደዝ ያለ ፈተና ማለፍ 💐ኢህታችን ደሞ ካሁን, በርች ቡዙ ልጆች ይስጣችሁ ፈጣር ከናንተ የምወለዱ ልጆች ደሞ በጣም እግዚአብሔር የምያመሰግኑ ይሆናሉ 💐ልጅ የናቱ የአባቱ ይይዛል ይባላል 💐 መምህራችን ደሞ ተባረክ ጠና ይስጣችሁ 💐

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45229 ай бұрын

    🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🤲 መምህር ተስፋ ሥላሴ ! ይህ ሰው ስለ ይቅርታ ያስተማረው ትምህርት ይገርማል :: የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አእምሮውን ተጠቅሞበት እያስተማረን እንዳለ ነው የተረዳሁት 🤲አሁንም መድኃኒዓለም ወደ መልካም አስተማሪዎቹ ይላክህ🤲አሜን🤲

  • @hibistmeaza9544
    @hibistmeaza95449 ай бұрын

    ሁሉን ያደረገ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባውና እህቴ ከዚህ በኋላም የሌለሽበትን ማንነት የሰጠሽ አምላክ የጎደለብሽን ለመሙላት እንደማይቸገር በሙሉ ልብሽ አምነሽ ተስፍ አድርጊው

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam9339 ай бұрын

    የዚህ ታሪክ ባለቤቶች እግዚአብሔር የመረጣችሁ ትልቅ ትምሕርት ቤቶች ናችሁ ከህታችን የበለጠ የወንድማችን ፅናት እጅግ የሚደንቅ ነዉ በራሱ ሒወት በሚስቱ በቤተሰቡ ያለዉን ሁሉ ፈተና መቋቋም ትልቅ ፈተና ነዉ እመብርሐን አቡነሐብተማሪያም የመረጡት የዘመናችን ተጋድሎዉን በድል የሚወጣ ነዉ በረከትህና ትግስትህን ያካፍለን ማሕደረማሪያምና ቤተኡራኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን።

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c9 ай бұрын

    የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስሙን ለማክበር ስለመጣችሁና የህይወት ምስክርነት ስለሰጣችሁን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ወመጴ አራጴ ግራጴ የሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር የተጨነቁትን የተሰወሩትን ሁሉ በቸርነቱ ይፈውሳቸው አሜን።

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99679 ай бұрын

    በእውነት የምገርም ገጠመኝ ነው ደሞ ደስ የምል እነሱ መተርካቻው ነው እውነት የምመስለው እግዚአብሔር አሁንም ከእነቴ ጋር ይሁን እኔ ግን እውነት መሆኑን በርሴ ለይ ስደርሴ ተመስጪ ነው ያአደምጥኩ

  • @eyerus9893
    @eyerus98939 ай бұрын

    ሰላም እንደት አደራችሁ እንኩዋን ደህና መጣችሁልን በሉ ገባ ገባ በሉ እንኩዋን ለሰማእቱ ለቅዱስ መርቆሪዎስ ወርሀዊ በአላት እንኩዋን አደረሳችሁ ሼር እያረጋችሁ አመቤቴ አንች ከስራታን ፍችን አናቴ ሆይ🙏

  • @endiendi2772
    @endiendi27729 ай бұрын

    ምንም አልልም ብቻ እግዚሀብሄር ይመስገን ወንድማችን ምርጥ ባል ነህ ልጅበልጅ ያርጋቹ ክርስቶስ

  • @mesiMesi-zk6li

    @mesiMesi-zk6li

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs15009 ай бұрын

    በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን😢 እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa37299 ай бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለህታችን የደረስክላት አምላክ አገራችንም ገችግር ከመከራ ነፃ አውጣልን በቃችሁ በለህ ነፃ አውጣን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f9 ай бұрын

    ቸሩ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው በውነት በጣም ተምሬበታለው እራሴን እድፈትሽ አድርጎኛል እግዚአብሔር የረዳው ቤተሰብ እኛንም ያንቃን ቸሩ መዳንያለም ውለለታው ተቆጥሮ የማያልቀው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uw8ny3qk4d
    @user-uw8ny3qk4d9 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ❤ በጉጉት ነበር የጠበኩት ለእህታችን የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድርስልን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks9 ай бұрын

    አቤት ትግስት አቤት ትህትና ጽናት ጠብቆ ለክብረ የሚያበቃ ለኛም የህይወት አጋረ የሚያበቃይሰጠንአሜን አምላከ እስራኤል ስምህ ይባርክ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🤲🤲🤲

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh9 ай бұрын

    እፅብ ድንቅ ትአምሪ ነው ላንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን እህታችን አሜን አሜን አሜን እንደዝህ አይነት ባል ከሰማይ እንጂ ከየት ይመጣል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ይሄው እስከዛሬ እየተነጋገርንበት ነው 👏ስንወያይም ብዙ ተመሳሳይ ነገር እንዳለ እየተመማርን ነው ሁላችንም ወንድማችን ከቃል በላይ ነው እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ ይገርማል 👏 እኔማ ድጋሚ ብድራችሁም ደስ ይለኛል 👏👏እግዚአብሔር የምትመኝውን ያድርግልሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ።ባለቤቱአ እኔ ምን እንደምለው አላውቅም እንዲህም አይነት ባል አለ ትእግስቱ፣ ስነምግባሩ ፣ ቁጥብነቱ ፣የእምነቱ ፅናት ከቃል በላይ ነው እሱአስ ብትሆን አውርቶ እስኪጨርስ ጣልቃ ሳትገባ አክብሮቱአ ስነግባሩአ ልዬ ነው ። እግዚአብሔር ለተንኮለኞች ልቦና ይስጣቸው ።ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ልጃችሁን በቤተመቅደሱ ያሳድግላችሁ 👏💐💐💐💐 መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ለለውጥ ያድርግልን 👏💐

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay51989 ай бұрын

    በጣም የሚገርምና ምን አይነት የተደበላለቀ ዓለም ውስጥ እንደምንኖርና አርቀን ራሳችንን እንድንፈትሽ የሚረዳ ትምህርት ነው ።ከደህና ባል እግዚአብሔር አገናኝቶሻል ፣የተባረከ፣ ትእግስተኛ ፣መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ።ቀሪውን ዘመናችሁ ተጋግዛችሁና ተረዳድታችሁ እንድትኖሩ ፣ስንት ፈተና አይቶ ያደገውን ልጃችሁንም ያመለጠውን ፍቅር አግኝቶ የምትኖሩ ያድርጋችሁ ፈጣሪ።

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm9 ай бұрын

    የተመሰገነ አምላኬ ይህን ታሪክ ሰላሰማክኝ ፍፃሚያችሁን ያሳምርልኝ

  • @belayineshialemu4127
    @belayineshialemu41279 ай бұрын

    ታምር ነው እስኪሁን ከስማነው ገጠመኝ ለዩት ያለ❤❤❤

  • @hhhvj
    @hhhvj9 ай бұрын

    ሰላም ከክርስቶስ ይብዛላችሁ የመምህር ተማሪዎች

  • @chinach4522

    @chinach4522

    9 ай бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏❤

  • @habitam
    @habitam9 ай бұрын

    እኔም ፈጣሬን ያዉኩት ገና 6ወር ሆነኝ 23አመት ሙሉ በጨለማ ሂወት ነበር ያለዉት እናቴንም እመብዞን ወለለይቱን ከፍቅር እርቄ ነበር የኖርኩት 😭የዉነት እግዚያብሔር ለኔ ያደገልኝ በኔ አደበት ተነግሮ አያልቅም ብቻ ይመስገን ነው የምለው 🙏😭ፈጣሬን ታወኩት ጀምሮ የኖርኩበትን ዞር ያልኩ ሳስብ በጣም ነው የምያገሽግሽኝ 😭ችር መዲዓኒ ዓለም አባቴ ይክበር ይመስገን 🙏አሁንም መጨረሻየን አሳምርልኝ አባቴ ❤️❤️❤️ሙሉ ሰው ሁኛለሁ አሁንማ ፈጣሬ ይመስገን 🙏

  • @merhawitkidanemariam3617
    @merhawitkidanemariam36179 ай бұрын

    ሃያል መካር ቅዱስ እጹብ ድንቅ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ርሁሩህ የሚስኪኖች አባት ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ከኣጽናፍ እስከ ኣጽናፍ ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏 ለተኣምሩ ያኖራቹ የእግዚኣብሔር ወዳቾች በበረከቱ ይባርካቹውዶች ተባረኩ ❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r9 ай бұрын

    ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ሳይገባኝ ይህንንን እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን በእውነት

  • @liya7235
    @liya72359 ай бұрын

    መምህር እናመሠግናለን የእግዚአብሔር ቤተሠቦች እመ ብርሀን ከሙሉ ቤተሠቦቻችሁ ጓዳ በቃህ ብላ መናፍስቱን ነቅላ ወደ ገሀነም ትጣልላችሁ

  • @Sara-xn7ji
    @Sara-xn7ji9 ай бұрын

    ለቅድስት ስላሴ ምሰጋና የድረሰው አሜን!! መላከ መንክራት መ ምህር ግርማ ወንድሙን የሰጠን አምላክ ምስጋና ይድረሰው በእሳቸዉ አስተምህሮ ጠላታችንን እንድናዉቅ መጾም መፀለይ መስገድ በስጋ ወደሙ መክበርን አውቀን እንድንጠቀም አድረገዉናል በተጨማሪም መ ምህር አነተ እራሱ የምታቀርባቸው ፕሪግራሞችህ ሁሉ ዘመኑን የዋጀ እና በሁሉም የሚደመጥና የሚያንጽ ስለሆነ በተለይ ደግሞ በሶስት ክፍል ያቀረብክልን እንገዶች የሕይወት ገጠመኞቻቸው በራሱ ለምናስተዉል በተለይ በትዳር ውስጥ ለምንናኖር ጠሩ ማታችንን መፈተሻ ነዉ ወንድሜ ባለታሪኩ አምለሰከ ቅዱሳን ቀሪ ዘመናችሁን የፍሰሐ የደስታ የሰድርግለሰችሁ። 1:18:52 1:18:52

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96029 ай бұрын

    አንካን ለአቡነ ተከልዬ በሰላም አደረሳችሁ አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለእናንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @heli6512
    @heli65129 ай бұрын

    ትዳር ፍቺ የበዛው ለዚህ ነው ትግስት ማጣት እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምረንበታል እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p9 ай бұрын

    ውይ እንደዚህ ገጠመኝ በጉጉት የጠበኩት የለም ምክኒያቱም ትልቅ የፍጣሪ ታምርን አየውበት

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt9 ай бұрын

    እህታችን መታደል እኮ ቢሰውራትም በልጅ አባትን ወብድምን ስጥቷታል የእውነት ስንቶቻችን ነን እየተጫወተብን ያለው ወይ ከትዳራችን ትዳር የለ ወይ ከለውጥ ለውጥ አንለወጥ አረ ኡ ኡ ኡ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ተሰቃየሁ ቆመን ስንሄድ ሰው ነው የምንመስለው እኮ😢

  • @AM-vj8oc
    @AM-vj8oc9 ай бұрын

    እመብዙሀን በቤቱ ታፅናችሁ ።

  • @tamratbelete2839
    @tamratbelete28399 ай бұрын

    ምርጥ ከአለም አንደኛ ባል ነህ ይህ አለም ቀሪ ነው ወለድህም አልወለድህም በአለም ላይ እየኖርህ ገዳማዊ ህይወት ነው የኖርህው ይሄ ነው ተጋድሎ

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    9 ай бұрын

    በጣም ፣እንደዚህ ፣ያለ፣ባል፣አይገኝም ፣ባሁን፣ግዜ😢😢

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc9 ай бұрын

    በመጀመርያ ክብር ምስስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለዚች ቀን ለምስክርነት አበቃሽ ለአሚሮ የሚከብድ ህይወት ነው የኖራችሁት የባልየው ትእግስት ትህትና መረጋጋት ፈረሃ እግዚአብሄር ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠው ተመስገን እግዚአብሄር የሰማይ ቤቱን ያብራልህ ወንድሜ

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w9 ай бұрын

    ገባ ገባ በሉ ተማሪዎች c ደርስናል

  • @burtkanbirmeta9524
    @burtkanbirmeta95249 ай бұрын

    እኔ በይምሮ መታት አራት ዓመት ተሰቃይቼ ነበር በጣም ይገርማል

  • @emebet9128
    @emebet91289 ай бұрын

    እኳን በሠላም መጣችው

Келесі