ቤተ ወንጌል ተዋህዶ ሚዲያ bate wengal tewahdo midiya

ቤተ ወንጌል ተዋህዶ ሚዲያ bate wengal tewahdo midiya

የታሰሩ ነፍሳት

የታሰሩ ነፍሳት

Пікірлер

  • @user-in3br1pr6k
    @user-in3br1pr6k59 минут бұрын

    አረ የኛ የባሰ ነው,ምንም በማናውቀው መከራችንን አየን,በተለይ መርጦ እኔ ላይ ያረፈ እስኪመስለኝ,የማላሳልፈው መከራ የለም,ይሄንን ለቤተሰቤ ለማብራራት ብሞክረም ተደማጭነት የለኝም,አረ ስንቱን ላውራ 30 አመት ሳይሞላኝ ሁለቴ አግብቼ ፈታሁ😢😢ልጆቼ ያለአባት ቀሩ ብቻ ስንቱን ልናገር ሰው አይወደኝ;አያምነኝ;ያየኝ ሁሉ ለዝሙት ይመኘኛል;ያልሆነ ስም ያሰጠኛል,,እስቲ ምን ላረግ?እኔ ብቻ ነኝ መቁጠሪያ የምጠቀመው,😢😢ኡፍፍ ደክሞኛል,በፍፁም ደስተኛ አይደለሁም

  • @negatwaasrat9935
    @negatwaasrat9935Сағат бұрын

    Tsedale Maryam ebalalehu betselotih chemiren.

  • @tesfayehiwethiwet8838
    @tesfayehiwethiwet88382 сағат бұрын

    ወልደ አማኑኤል

  • @yegomaworksultan4853
    @yegomaworksultan48532 сағат бұрын

    አሜን!!!

  • @bereketbiz
    @bereketbiz10 сағат бұрын

    ኪዳነማርያም ነኝ። በፀሎት አስበኝ ወንድም።

  • @user-lz5ys5zn9u
    @user-lz5ys5zn9u10 сағат бұрын

    እናመሰግን ከለን ወንድሜ

  • @yeshimebetgirma602
    @yeshimebetgirma60211 сағат бұрын

    Ehte Gabriel , gebresilasie,fikrte Mariam,wolete mikaiel bleh asbegn

  • @KiyaaTube-q1b
    @KiyaaTube-q1b13 сағат бұрын

    AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait688613 сағат бұрын

    እባከወን አባ ቁጥሮወን ያስቀምጥሉን እስከ በተሰቦቸ ተሰቃይቻለሁ ወለተ ማርያም ብለዉ ያሰብኝ ከጎነወት ነኝ

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait688613 сағат бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ልቦና ይስጣቸዉ አድም ቀን ተኝተዉ አያዉቁም ምግዜም የአጋንትን እየላኩ የሰዉልጅ ማሰቃየት ሽ አመት ላይኖር እኔማ ገራ ገባኝ በተሰቦቸም ወተት አይጠጡ ምግዜም መስለብ እኔም በሰዉ አገር ነኝ ምግዜምነዉ የሚያድሱት

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh490613 сағат бұрын

    ቃላ ህይውት ያስማልን እግዝአቤሄር ይጣብቂልን

  • @weldeqirqos
    @weldeqirqos13 сағат бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ስልከዎት ያስቀምጡልን

  • @mirafsium8603
    @mirafsium860316 сағат бұрын

    Aganint be Jesus new yemiwetaw besenselet teketkhto yemiweta seytan yelem u fellow thnkola

  • @mirafsium8603
    @mirafsium860316 сағат бұрын

    Jesus is the only way

  • @et4590
    @et459016 сағат бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @obsetube730
    @obsetube73017 сағат бұрын

    አሜንንን አብባቺ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lz5ys5zn9u
    @user-lz5ys5zn9u17 сағат бұрын

    ኣሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lz5ys5zn9u
    @user-lz5ys5zn9u18 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Zeni-cg5ri
    @Zeni-cg5ri18 сағат бұрын

    አክልለማርያም እኔም የዚህ ተጠቅነኝ እባክህን አብዝቶ እግዚያብሔር ይባርክህ እኔም ትዳር የለኝ ልጂም እንደዚያዉ በቃ ያሰብኩት አይሳካልኝም

  • @user-on1yp6qe8m
    @user-on1yp6qe8m18 сағат бұрын

    ቦታውን ለምን አትገልፁልንም ይሄ እኔ አፀልይላችሃለው የሚለው ቃል ጠቋወች ከሚሰሩት አይተናነስም ወይ የገዳሙን አካውት መስጠት ነው

  • @user-mc6sz1nt2z
    @user-mc6sz1nt2z20 сағат бұрын

    Subaya yazulene Semerete mekal kenbatsebca Aekawnet Nebere

  • @hirutejo9888
    @hirutejo988820 сағат бұрын

    Amen Amen Amen

  • @saraaylew8586
    @saraaylew858621 сағат бұрын

    አባየ በጣም አስተማሪ ነው እሚያስተላልፉልን በርቱልን

  • @BiniyamTilahun-yz1bj
    @BiniyamTilahun-yz1bj22 сағат бұрын

    Enem ehedalew

  • @chernet4182
    @chernet4182Күн бұрын

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Rahelagediyon
    @RahelagediyonКүн бұрын

    Ebakh slkhn lakln hiwete msklkl ale bemetet

  • @user-iw9po4uk8i
    @user-iw9po4uk8iКүн бұрын

    በጣም ያሳዚናል ቤተሰቦቼ ተበታትነዋል እያለን እደረሌለንሆነናል ቤተሰብእዳይዋደድ ሰርተን እዳንለዎጥ ብቻ ምንም ነገር እዳይስተካከል አድርገዉናል ማርያምንብዙ ነገር ነዉ የሚገኘዉ በቤታችን እዴት እዃ እደሚመጣ ሳይታዎቅ ማለቴ ማ እዳመጠዉ ማ እደቀደደዉ ሳይታዎቅ እና ፈጣሪ ይህን የሚያደርጉ ሰዎችን ልቦና ይስጣቸዉ አምላክየኛንም ሂወትይቀይርልን አሜን😥🙏

  • @rahwazerazion8722
    @rahwazerazion8722Күн бұрын

    ሰላም እግዛብሔር ጥንካረዉ ሰጠህ ገበዝ ነህ

  • @MekanetDawet
    @MekanetDawetКүн бұрын

    ከሱስ መውጣት አቃተኝ እርዳኝ😢

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054Күн бұрын

    ወ/ኪሮስ

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054Күн бұрын

    ቦታው የት ነው ስልክቁጥርህን ተውልኝ

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dtКүн бұрын

    እኔ ያዛጋኛል ያንጠራራኛል ሰርቼ በረከት የልም የሰውአገር ተቸገርኩኝ ምንም የለኝም 😢😢

  • @Kuku-o1k
    @Kuku-o1kКүн бұрын

    ቃለህዮትያሰማልን,አባ.በጣምግራአ.ገብቶኛል.ጰልዩልኝ.አባ.ክርስትናስሜ.ጷጌማራምእ.ይባላአል

  • @FifiFifi-c9c
    @FifiFifi-c9cКүн бұрын

    welete senbet negn abreh bihed des yilegnal endet new yemagegnih gin kaltechale ebakih bestelot asibegn

  • @adislove6472
    @adislove6472Күн бұрын

    Amen amen amen

  • @user-gf8ft8qn5e
    @user-gf8ft8qn5eКүн бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የኔ ህይወት እርሦ እዳሉት ነዉ ብዙ አመት ለፋሁ በስደት ግን ምንም አልሞላ አለኝ አባቴ በጸሎትሁ አሥቡኝ እህተ ሜካኤል ❤❤❤❤

  • @SisayMeaza
    @SisayMeazaКүн бұрын

    አባ ታዛዥና ለፊ ነኝ ገንዘብም አገኛለሁ በረከት የለም የክርስትና ስሜ ሀይለ ሚካኤል በፀሎት ያስቡኝ

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1cКүн бұрын

    አይ መሬት ያለ ሰው ጭካኔው

  • @AhmadAhmad-yq6tq
    @AhmadAhmad-yq6tqКүн бұрын

    አሁን ካልካቸዉ ዉሰጥ አንዶ እኒነኝ ፈቅርተ ሰላሲ ብለህ በፀሎት አሰበኝ ወንድሜ ያለሁት ሰደት ነዉ

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874Күн бұрын

    ❤ቀለህወት ያሰማልን መምህረች🙏🙏🙏

  • @kebadugizachew2401
    @kebadugizachew2401Күн бұрын

    Kebadu,gezachwe

  • @kebadugizachew2401
    @kebadugizachew2401Күн бұрын

    Welta,gabralne

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218Күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ቴሌግራማቸዉን የምታቁ ንገሩኝ❤❤❤❤❤

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dtКүн бұрын

    የኔ ታሪክ ሰርቼ ሰርቼ ምንምየልኝም ትዳር የለም ሁሉነገሬ ጠፍብኝ

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212Күн бұрын

    Why he said Besimam by his left hand???

  • @SaraHailu-yp9ho
    @SaraHailu-yp9hoКүн бұрын

    አፀደ ማርየም ያለስራ ያለ ትዳር በቻዬን ከቤት አልወጣ የቀረበኝ ያኝን ገንዠቤን ተበድረው ይሸ ሹኛል አንዴትስ ይመልሰልኛል

  • @SaraHailu-yp9ho
    @SaraHailu-yp9hoКүн бұрын

    አፀደ መርያም አባኮ አርዱን

  • @SaraHailu-yp9ho
    @SaraHailu-yp9hoКүн бұрын

    ፍልሰታን እባከሀ አካውንት ለክልኝ

  • @SaraHailu-yp9ho
    @SaraHailu-yp9hoКүн бұрын

    ቃለ ህይወት ይስጥልን በፀሎት አስቡን ተቸግረናል

  • @EstifanosAyalu
    @EstifanosAyaluКүн бұрын

    የት ነዉ ያለው?

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dtКүн бұрын

    የሰው አገር ተቸግርያለው እባክህ ስል ቁጥር ፈልጋለው❤❤❤