ክፉ መንፈስ እንዳለብ ለማወቅ የሚስችለን ምስጢር

Пікірлер: 86

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g12 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውይ ተመስገን እደመምህር ተስፋዬ አይነት አስተማሪ እየበዛልን ነው ደስ ይላል በርታ ወድማችን

  • @rahwazerazion8722
    @rahwazerazion87224 күн бұрын

    Amen amen amen አለኝ የአየት ወንድመ ርዳኝ

  • @MULUTESHOME-bj7qv
    @MULUTESHOME-bj7qv7 күн бұрын

    ❤❤❤Amen Amen Amen 🤲 🙏🏻

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3vАй бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት አቅድመአያቶቻችን ባለማወቅ ሲገብሩለት የነበረ መንፈስ ነው አሁን እኛን አደንዝዞ ቁጭ ያረገን እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @alemsehay9584
    @alemsehay958410 күн бұрын

    አባታችን ቃለህይወትያሰማልን በጸሎትወትያስቡኝ በስደትያለነውን ያስቡን አባ አወ እኛቢት አለ ማለት በስኮር በሽታ ተመስሎ ቤተሰቤላይንይጫወታል እባካችሁ ጸልዩልኝ😭😭😭

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h5 күн бұрын

    ወንድማችንበርታልንቃለህይወትይሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asameneeliasfrance9015
    @asameneeliasfrance90155 күн бұрын

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር❤❤❤❤

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7exАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ይብዛልህ

  • @user-tf6wz9xr9k
    @user-tf6wz9xr9kАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለቤት አዲስ ነኝ እግዛብሔር እዳተ አይነቶችን መምህራን ያብዛልን

  • @SebsbeHayle
    @SebsbeHayle5 күн бұрын

    በኛ ቤት ጠቋር እሚባል ነገር እንደነበር አሁን ነው እኛ ነፍስ ካወቅን በኃላ የሰማነው እናታችን ግን ፍፁም እምነቷ ማለትም ኦርቶዶክስ የፀናች ነበረች አሁን እናታችን ሞታለች ጠቋር በናታችን ወገን እንደነበረ ነው የሰማነው ግን እኛ ያንድ እናትና አባት ልጆች በፍፁም አንግባባም ሰርተን አላለፈልንም ብናገባም ትዳራችን ባብዛኛችን አልተባረከልንም ወንድሞቼ በሱስ ተጠምደዋል አንዱ በመጠጥ አንዱ በሱሳሱስ እረ እባክህን ድረስልኝ እንዲህ ባክነን መቅኖ አጣን እባክህን እርዳኝ

  • @cultureentertainment-jp1ku
    @cultureentertainment-jp1kuАй бұрын

    አይዞኝ ሀንየ በእግዚአብሔር ኃይል እናሸንፈዋለን አየጸሎት ቅደም ተከተሉን በቻ መከተል ነው

  • @gizelekulu8724

    @gizelekulu8724

    17 күн бұрын

    ጎሎጎታ ሳነብ ያፋሽገኛል ቅዳስም ሳስቀድስ እንደዚሁ ያፋሽገኛል ፀበል ሲጠመቅ አይናገርም ያደፍጣል እሰግዳለሁ እፀልያለሁ ሊተወኝ አልቻለም ምንላ ድርግ በተጨማሪ ጆሮዬ በጣም ያለማቋረጥ ይጮህብኛል እረብዙነገር አለ ምን ላድርግ

  • @addisaddis6818
    @addisaddis68184 күн бұрын

    ቃለሕይወትያሰማልን😢😢

  • @MichaelAsmerom-gl2fm
    @MichaelAsmerom-gl2fm9 күн бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @obsetube730
    @obsetube73015 күн бұрын

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @Terhas-t6c
    @Terhas-t6c8 күн бұрын

    Amn kaluiwat yasemalen

  • @SelamAsheagry-zr9ll
    @SelamAsheagry-zr9ll10 күн бұрын

    እኔን ደካማ ልጁን ለጾለት እበረታ ዘንድ አምላኬ ሀይልህ አይለየኝ በጣም አንተ እርቂያለውና ወዳተ መልሰኝ ቆሺሻለው እጠበኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dtКүн бұрын

    እኔ ያዛጋኛል ያንጠራራኛል ሰርቼ በረከት የልም የሰውአገር ተቸገርኩኝ ምንም የለኝም 😢😢

  • @HirutHailay
    @HirutHailay8 күн бұрын

    awunet new memhre kale hiwet yasemaln

  • @SelamAsheagry-zr9ll
    @SelamAsheagry-zr9ll10 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @SelamAsheagry-zr9ll
    @SelamAsheagry-zr9ll10 күн бұрын

    ቃለህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጨብቅልን በጾለተወ ያስቡን

  • @genetasfaha7573
    @genetasfaha75738 күн бұрын

    Amen 🙏 Amen

  • @user-lz5ys5zn9u
    @user-lz5ys5zn9u11 сағат бұрын

    እናመሰግን ከለን ወንድሜ

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h5 күн бұрын

    ወንድማችንአኔ ፀሎትስፀልይበሰውነቴይሄድብኛንይበላኛንበቤተሰቦቸሁሉአለምንላድርግ

  • @ExcitedBus-th8yp
    @ExcitedBus-th8yp9 күн бұрын

    Amen Kale Hiwote Yasemalen

  • @HiwotGebru-mm5dd
    @HiwotGebru-mm5dd5 күн бұрын

    Enamesegnalen

  • @fhgfhv9070
    @fhgfhv90706 күн бұрын

    አው በእውነት

  • @user-bt3vz9fd1k
    @user-bt3vz9fd1k12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ለቤትህ አዴስ ነኝ እግዝያብሔር እንዳተአይነቱን ያብዛልን

  • @fhgfhv9070
    @fhgfhv90706 күн бұрын

    ወለት ሰንበት በማርያም በፀሎት አስቡኝ እውነት ምንም በፀልይ አሳቤ በጣም ይበታተናል እውነት አሁንስ አቃተኝ

  • @user-dq7dg4kj4m
    @user-dq7dg4kj4m16 күн бұрын

    በትክክል እኔበልጅነቴ የጻጉሜ ጾምላይ ሱባኤ የመሐበርልጆችሲይዙ አይቼ እኔም ያዝኩበዚያንጊዜ አያቴጨሌታደርግነበረ እናመሬትአንጥፌ ተኝቼለሊተ መጥቶ ቼፈረሴ ቁናገብሴ ብሎሲልሰምቼው ተገርሜ እስከአሁን ሳስበውደገርመኛል እናአንተየተናገርከው ምንምሰህተትየለውም መምህር።❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadkanBrhana
    @TadkanBrhana9 күн бұрын

    🙏🙏🙏☔️☔️☔️😢

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe42410 күн бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ረቡኒ

  • @user-uu1kd7uk7w
    @user-uu1kd7uk7w29 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh53988 күн бұрын

    ከኛቤት.አለ.እኔ.ሠለሀይማኖት.አሁነዉ.ያወኩት..እግዚአቤር.ይማርን.እጂ.የመናፋሥት.ወጊያ.ከባድነዉ😢😢😢😢

  • @Hanihaset202
    @Hanihaset20214 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤❤❤

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh53988 күн бұрын

    ሁላችንም.ብኩን.አደርገን.ያሣዝናል😢😢😢😢

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu8 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኔ የማቀው ቦረንተቻ ያርዳሉ ሁለዪ እንደት ነው የሜቆመው አተቴ

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr15 күн бұрын

    ,እውነት ነው ቃል ህይወት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RaniNegusse
    @RaniNegusse5 күн бұрын

    Ene alehu wendme

  • @MuhammadAli-eu3wk
    @MuhammadAli-eu3wk10 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @sraayele840
    @sraayele84010 күн бұрын

    ቃለህይዉት ያሰማልን

  • @rahwazerazion8722
    @rahwazerazion87224 күн бұрын

    ከበተሰብ ከልጀች ሁሉጌዜ መጣላት መጨቃጨቅ ነዉ በቅድምያ ያሉ አያታችን ስለነበሩ ዛር መንፈስ እባክህ ምንእንደሚያድርግ አማክረኝ

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg10 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we22 күн бұрын

    Abata tabarako

  • @user-ht9oh8nk1i
    @user-ht9oh8nk1i7 күн бұрын

    አያቴ መንፈሰ አለባት አክሰቶቸ ያባቴም የናቴም መፈሰ አለባቸዉ ያያቴ ሰትታመም እኔንነዉ ምፈልገኝ ጤነኛሰትሆን ልግደልሸ ልብሰ ተቀምጦለታል ለሰይጣኑ የቤተሰቡ ሙሉ መፈሰ እኔጋነዉ ሁሌያመኛል በጠበልነዉ የኖረኩት አልወጠልኝም መፈሱ ምንላረግ የኔቴማ አይነገረ መፈሱ አሰቁሞሜሰቀረ ነዉ😢

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7s6 күн бұрын

    ተሰቃየሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @EtsebirukArgaw
    @EtsebirukArgaw10 күн бұрын

    ፀሎት ስጀምር አሳቤ ይበታተናል አንድአንዴ ሰውነት ይቀጠቅጣል

  • @CellmoonMoon
    @CellmoonMoon12 күн бұрын

    👍👍👍👍👍💚💚💛💛💛💛🙏🙏🙏🙏

  • @SenteNegatu
    @SenteNegatu6 күн бұрын

    አኔም እናቴ ታመልክ ነበር አሁን ግን እሷ በህወት የለች ግን እኔንእየተሰቀሠየሁ ነወ መፀበል ከጀመረኩ አራት አመት ሆነኝ

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we22 күн бұрын

    Ena awekalawo ya bala enate yamaleko nabare ebate wesete holome salam yalachawem

  • @fasikademissie1162
    @fasikademissie116210 күн бұрын

    ዛር መንፈስ ያመልኩ ነበር ቤተሰብ አሁን ትተዋል ግን አሁን ከሱ በምን እነላቀቅ

  • @kalebgetahun-fi4ru
    @kalebgetahun-fi4ru10 күн бұрын

    ልክ ነዉ እናት አባት ድሮ ያምኑ ነበር

  • @fhgfhv9070
    @fhgfhv90706 күн бұрын

    መቁጠሪያ ከሌለን ምን እናደርግ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe42410 күн бұрын

    አዎ መምሕር እኔ ቤተሰቦቼ ዘር ማዘራቸው ሁሉ በአዳ አሚላኪ ጨሌ ያመልኩ ነበር አሁን ትተውታል

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa72348 күн бұрын

    Egna bet esun neber sekabar yemastawesew akisetm agotem yagaralu agote motewal akiset gn alechi eyetsekayechi

  • @Christian-zp6pc
    @Christian-zp6pc16 күн бұрын

    መምህር ሰላም

  • @HelenMulash
    @HelenMulash9 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-in3br1pr6k
    @user-in3br1pr6kСағат бұрын

    አረ የኛ የባሰ ነው,ምንም በማናውቀው መከራችንን አየን,በተለይ መርጦ እኔ ላይ ያረፈ እስኪመስለኝ,የማላሳልፈው መከራ የለም,ይሄንን ለቤተሰቤ ለማብራራት ብሞክረም ተደማጭነት የለኝም,አረ ስንቱን ላውራ 30 አመት ሳይሞላኝ ሁለቴ አግብቼ ፈታሁ😢😢ልጆቼ ያለአባት ቀሩ ብቻ ስንቱን ልናገር ሰው አይወደኝ;አያምነኝ;ያየኝ ሁሉ ለዝሙት ይመኘኛል;ያልሆነ ስም ያሰጠኛል,,እስቲ ምን ላረግ?እኔ ብቻ ነኝ መቁጠሪያ የምጠቀመው,😢😢ኡፍፍ ደክሞኛል,በፍፁም ደስተኛ አይደለሁም

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c3 күн бұрын

    አንተ ያልከው በሙሉ አለብኝ እባክህእርዳኝ

  • @tsionmariamabrha8698
    @tsionmariamabrha86989 күн бұрын

    እኔን ያስቸገረኝ አይኔ ጥላና የዛር መንፈስ ነው መፊተው ን አደራ አደራ ይንገሩኝ

  • @cultureentertainment-jp1ku

    @cultureentertainment-jp1ku

    8 күн бұрын

    ክፍል አስራሁለትን ቪድዮ ተከታተይ እህቴ ጽዮን

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee349613 күн бұрын

    ሰላም እደን ናችሁ እኔ ባለትዳር ነበርኩኝ በጣም ነው የምንዋደደው አብርን አመት ከግማሽ ተቀምጠናል ከዛ ሁለታችንም ተሰደድን ከዛ እኔ ቀድሜ አገር ገባሁኝ እና ባለመግባባት ተፋታን አሁን ላይ ጥፋታችንን አምነን ታርቅን አሁንም ድጋሜ እስደት ላይ ነን እኔ ዱባይ ነኝ እሱ ሰኡድነው ተታርቅን ሁለት አመታችን ነው እና አሁን ባለንበት ደርጃ የኔ ያልተለመደ ባህሪ በጣም አሽቸገርኩ በጣም ነው የምናደደው ሲያወራኝ እናደዳለሁ ያላሰብኩትን አወራለሁ ሲርቀኝ አለቅሳለሁ አዳደየ ቴክስት ሲያደርግልኝ ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል አይምሮየ ድዝዝ ይላል😢😢😢😢😢 እና አሁን ያለምንም ምክንያት ከጭቀቱ ለመራቅ ብየ ከሱጋር የምገናኝበትን መስበሬን ጥፍት ፍት አደርኩ አድስ መስበር አወጣሁ የልጅነት ትዳሬ አሁንም መልሶ ሊበተንብኝ ነው እኔ በጣም ነው የምወደው ግን በቃ እጨነቃለሁ ምን ላድርግ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-Rgat3wj1zm6i

    @user-Rgat3wj1zm6i

    10 күн бұрын

    የሁላችን ችግር ነው እማዬ ስግደት ኣብዝተሽ ስገዲ ፀሎት ኣድርጊ ቅባ ቅዱስ ካለሽ ስትተኚ ስትነሺ ግባርሽ ላይ ቀቢ ምልክት ታያለሽ ዋይፋይ ካለሽ ነይ በውስጥ ኣብረን እንሰግዳለን

  • @tseguhalefom3252

    @tseguhalefom3252

    7 күн бұрын

    @@user-Rgat3wj1zm6i Selma egzebehr kanch gar yehun enm tabubergn eheta ebukeshe

  • @user-Rgat3wj1zm6i

    @user-Rgat3wj1zm6i

    7 күн бұрын

    @@tseguhalefom3252 እሺ እማዬ Rgat Gebrehaweria በፌስቡክ ነይ

  • @drasozion1833
    @drasozion18338 күн бұрын

    አዎ ቤተሠቦቼ ያደርጉ ነበር ልብስ አላት ያጎራት ነበር ልጅ ነበርኩ ዐድሌ በሙሉ ተዘግቱል አየታገልኩ ነው ,,, በምን ስልክ ላግኞት

  • @cultureentertainment-jp1ku

    @cultureentertainment-jp1ku

    8 күн бұрын

    09 04 05 64 64 ይደውሉ

  • @SinafikishTadesse
    @SinafikishTadesse12 күн бұрын

    Memeher ene tsbel setata erasen yakatelegnal menedenew

  • @cultureentertainment-jp1ku

    @cultureentertainment-jp1ku

    12 күн бұрын

    09 04 05 64 64 ይደውሉ

  • @radwanjaber842
    @radwanjaber84212 күн бұрын

    ሰላም እግዚያብሄር ለእናተ ይሁን መምህር ከፈጣሪ በታች እርዳታ እፈልጋለሁ እናቴ ጨሌ አላት ግን የቤተሰብ ነው መሰለኝ ግን እኔ አሁን ላይ ያለሁበት ነገር ሁሉ ጥያቄ ነው በእግዚያብሄር ቸርነት ነው ያለውት የእርኩስ መንፈሰ ስም ሺ አንበሶ ነው መሰለኝ😢😢😢😢😢ምን ላድርግ

  • @cultureentertainment-jp1ku

    @cultureentertainment-jp1ku

    12 күн бұрын

    የት የው ያለኸው 09 04 05 64 64 ደውልልኝ

  • @radwanjaber842

    @radwanjaber842

    12 күн бұрын

    @@cultureentertainment-jp1kuሴት ነኝ ያለውት እሰው ሀገር ነው

  • @user-fu8ok1fr9m
    @user-fu8ok1fr9m10 күн бұрын

    አው ቤተሰቦቼ ያደረ መንፈሰ ኤኔንም አየተቸገርኩበት እገኛለሁ

  • @habtamumaru8572
    @habtamumaru85727 күн бұрын

    ሙላድ ምትባል ጋኔል ጎጃም፡አገው ምድር ላይ በስፋት ተሰራጭታለች።

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv11 күн бұрын

    መምህር እኔ ችግሬ ትዳሬን ዘጋብኝ ቃል የገባሁለት ልጂ ነበር 4 አመታችን ግን ጭቅጭቅ ነው እኔም ወስኘ አገር እንዳልገባ ሆንኩ እሱ እንጋባ ሲለኝ እኔ ቆይ እላለሁ እኔ እንጋባ ስለው ቆይ ይላል ዥዋዥዌ ሄነብኝ ደሞ ከሱ ለመራቅ ስበብ እፈልጋለሁ ትንሽ ጥፍት ሳገኝበት በስድብ አጥርግርጌ እቤልከዋለሁ በመስመር ሲደውል ደሞ ከፍቸ አውራውና በቃ መንፈስ ነው ብየ ልታገስ ስል እሱ ደሞ ቴክስት ስጽፍለት አይቶ ዝም ይለኛል እኔ ደሞ ውስጤ ሌላ ነገር ያስብና ለኔ ግዜ ከሌለህ አልፈልግህም እለውና አባርዋለሁ ብቻ እሱ ሲፈልገኝ እኔ እሸሻለሁ እኔ ስፈልገው እሱ ይሸሻል ወይ አንለያይ ወይ አብርን አንኖር

  • @cultureentertainment-jp1ku

    @cultureentertainment-jp1ku

    11 күн бұрын

    09 04 05 64 64 ኢሞ ቴሌ ግራም ወይም ዋት ሳፕ ላይ አውራኝ

  • @Christian-zp6pc
    @Christian-zp6pc16 күн бұрын

    መምህርት እግሬ ውስጤ በጣም ያቃጥለኛል

  • @cultureentertainment-jp1ku

    @cultureentertainment-jp1ku

    15 күн бұрын

    በመቁጠሪያ ቀጥቅጨው ድራሹ ነው የሚጠፋው

  • @user-el6mj2yv8g

    @user-el6mj2yv8g

    14 күн бұрын

    ​@@cultureentertainment-jp1kuእኔ ጡቴ ሁለቱም ከታመምኩኝ ከአመት በላይ ሆነኝ በህምናውም ሞከርኩኝ😢😢😢 አልተሻለኝም ግን ፆለት ሥግደት ጀምሪያለሁኝ በፆለታችሁ አሥቡኝ

  • @user-el6mj2yv8g

    @user-el6mj2yv8g

    14 күн бұрын

    ​@@yyfff4809ለምንነው እዳቀጠቅጭ ያልሺው?

  • @onlymine4294

    @onlymine4294

    13 күн бұрын

    ​@@yyfff4809በመቁጠሪያ መመታቱ ምን ችግር አለው እንዳውም ቶሎ ተገልጦ ለራስ ይናገራል ሞክሪው በራስሽ ገዝተሽ አስባርኪና እይው

  • @cultureentertainment-jp1ku

    @cultureentertainment-jp1ku

    12 күн бұрын

    አይዞሽ እህቴ ቅዱስ አማኑኤል መገስ ይሁንልሽ

  • @AlAinn-gx2is
    @AlAinn-gx2is25 күн бұрын

    slkwti Lklyi

  • @cultureentertainment-jp1ku

    @cultureentertainment-jp1ku

    22 күн бұрын

    09 04 05 64 64

  • @adiniguse4615
    @adiniguse46157 күн бұрын

    ወድማችን ተባረክ እኛቤት እናቴ አቴቴ ታመልክ ነበር ሁልጊዜ አዲሥ አመት በመጣ ቁጥር ጨሌዎቹ የወጡና እናቴ አንገቷላይ አድርጋ እልልል እያለች ቂቤ ትቀባዉ ነበር ቂጬ በቂቤ ይሠራና እኛም እንበላለን የዛኔ እኛ ሁላችንም ሥለ እምነት ብዙም አናቅም ነበር የሆነ ጊዜ ጨሌ በየበተክርሥቲያኑ ሢጣል ታናሽ እህቴ ወሥዳ ወዝ ጨመረችዉ ነገር ግን እኛቤት ታላቅ ወድሞቼ ሚሠሩት ሁሉ ብኩን ነዉ ወድም ሤቱም ትዳር የያዘዉም በቃ ምሥቅልቅል ያለ ሂወት ነዉ ያለን ከ6ልጆች 1ዱ ወድማችን ታቆ ሞተ ያለነዉ ግን በቃ እዴት እደማደርግ ግራ ገብቶኛል ወድምና እህቶቼም ምንም የሚያሥደሥት ሂወት የላቸዉም እኔም ከሀረብ ሀገር እሄዳለዉ እዛ ሄጄ ሥሠራ ያሥጠላኛል 1አመት ምናምን ነዉ ምቆየዉ ብዙም ሣልሠራ እመለሣለዉ ምንም የያሥኩት ነገር የለኝም አግብቼም ልጅ ወለድኩ ባለቤቴ ጠጥቶ ሢመጣ እየተጣላን ጭቅጭቅ ሢበዛ ጥየዉ ወጣዉ አሁንም ያለሁት ሥደት ነዉ መከራተት ብቻ ነዉ ግን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ፍፁም ጤነኛ ነኝ እግዚአብሔር የመሥገን🙏🙏🙏

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7s6 күн бұрын

    ተሰቃየሁ 😭😭😭😭😭😭

Келесі