The Ethiopia

The Ethiopia

Пікірлер

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia848614 минут бұрын

    በአሁኑ ስአት ከኢትዮጵያ የሚመጡ የምግብ ነክ ነገሮችን የሚገዛ ያበደ ስው ነው😂

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358214 минут бұрын

    የትግራይ ወንበዴ ፋኖ የ4 ኪሎ ጉዳይ ሲጨርሱ ይመጡልሀል 💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358215 минут бұрын

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache463815 минут бұрын

    የኦሮሞ ነፃ አውጪ እራሱ አጋች ነው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358216 минут бұрын

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl16 минут бұрын

    ሄኖክ መታረም አለበት ለተወሰነ ጊዜ subscribe ማድረግ የለባቹሁም የአቋም ሰዉ ሁኑ ስህተት አነድ የቤቢ እና የዳግማዊትን እርቅ መቃወሙ ስህተተ ሁለት የዳዊት ፅጌን ኮንሰርት አለመዘገቡ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358216 минут бұрын

    አጋቻቹ የከንቲባ አብይ ቡድን ነዉ ገንዘቡን የሚያስገቡት በባንክ ነዉ 😡😡😡 የጉድ አገር ፋኖ ይችላል

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete16 минут бұрын

    የለየለት ዐልቃይዳን የሚያሥንቅ መንግሥት፣ ማን ያለቀን ?😢

  • @kiki123779
    @kiki12377922 минут бұрын

    ቅቤውን በደንብ ታስተዋውቃለህ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358226 минут бұрын

    አጋቻቹ የከንቲባ አብይ ቡድን ነዉ ገንዘቡን የሚያስገቡት በባንክ ነዉ 😡😡😡 የጉድ አገር

  • @asmara3973
    @asmara397327 минут бұрын

    😂😂😂አብይ የሹመው የኢትየጺያ ስብአዌ መብት ካሁኑ መዋሽት ጀመረ😂😂

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358228 минут бұрын

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358229 минут бұрын

    ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358230 минут бұрын

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የከንቲባ አብይ ቡድን እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳሉ 😡😡

  • @ykt4447
    @ykt444732 минут бұрын

    እራሱ እያገተ እራሱ ለቀቅኩኝ እያለ መግለጫ ያወጣል አይ ሰገጤነት

  • @eliyasabdulhamid3502
    @eliyasabdulhamid350233 минут бұрын

    ተብታባ ሽማግሌ በለው

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs36 минут бұрын

    ጋዜጠኛ የኖክ አለማዬሁ ስለፋኖ ትግል ቡዙም አትዘግብም ላት አርጉስት አደኛነህ

  • @onelove1703
    @onelove170337 минут бұрын

    ድምፅዋ አልተቀየረ አላረጀች አልወፈረች ባንዱ ግን አልቻሉበትም ልበል ?

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt39 минут бұрын

    ኢትዮጵያን እንደዚህ ያሳብዶት አይ አብይ አህመድ እና ጓደኞቹ

  • @gogofa2675
    @gogofa267542 минут бұрын

    ሥልክ ጠለፋው ጨርሶ የፌክ ጡሩንባ ነው ? የሰው ጠለፋ የሥልክ ንግግር ማግኘት አይቻልም ?

  • @michaelbekele7714
    @michaelbekele771443 минут бұрын

    ለምን ዘ ኤርትራ አትለዉም

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan539144 минут бұрын

    በፊት ስትጀምር የጋዜጠኞ ስነምግባር ነበረህ አሁን ግን ተራ ዩቶበር ሁነሀል አስተውል

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan539147 минут бұрын

    How much you make money bloody money

  • @skylimit1423
    @skylimit142353 минут бұрын

    ኦሮሙማ አገር አገማ !

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan539153 минут бұрын

    ሄኖክ ወረደ ሸንኩራ......??? ምን ልትበላ😮😮😮😮😂😂😂

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519Сағат бұрын

    የኢህአፓን መንገድና ስህተት እየደጋገሙ መሄድ ሳይሆን አማራን እወክላለሁ የሚለው ቡድን የአማራን ህዘብ ጥያቄ በፕትሽንም ይሁን በግንባር ለመንግሰት በማቅረብ ፤ ከኦሮሞና ትግራይ የፖለቲካ ኢሊት ጋር መደራደር ነው፡፡ አገሪቱ አለኝ ከምትላቸው በሳል እና ገለልተኛ ሰዎች የተዋቀረው የምክክር ኮሚሽን በዚህ ጉዳይ ላይ ለማወያየት የተሻለ ተቋም ነው፡፡ ፍቅርና ፍትህ በኢትዮጵያችን ይስፈን፡፡

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519Сағат бұрын

    በውጊያ መንግሰትን መቀየር የቆየ የሰሜን ኢትዮጵያ ታሪክና ባህል ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ሁኔታ፤ በአለዋቂነት እና በዘረኝነት የሚረጨው የጥላቻ ፕሮፖጋንዳና የትጥቅ ትግል ሂደቱ እና ዉጤቱ የፖለትካ ትረፍ ሳይሆን፤ የእትየጵያ የመሰረት ምሶሶ የሆነውን አማራንና ኦሮሞን ደም በማቃበት የእትዮጵያን አንድነት በማነጋት፤ ይህቺን ከአፍርካ አልፎ የጥቁር ህዝቦች ኩራት የሆነችውን፤ በአየቶቻችንና በወንድሞቻችን ደምና አጥንት የተገነበችዉን አገራችንን፡- ህግሀኤ (ሻቢያ)፣ ኦነግ እና ትህነግ እንዳቀዱት፤ ወደ መፈራረስ ሊያደርሳት ወደምችል አቅጠጫ እየጎተቷት በመሆኑ፤ ከአማራ እና ከኦሮሞ ማህበረሰብ እንደተወለደ ሰው ብቻ ሳይሆን፤ እንደ አንድ አገሩን የሚወድና ስለሀገሩ የሚጨነቅ ዜጋ በጣም ያሳስበኛል፡፡

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519Сағат бұрын

    ከኢህአፓ ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፤ የአማረ ፖለቲካ በረቀቀ መንገድ የሚቀመረው አማረ ባልሆኑ እና ፀረ አማራ በሆኑ ሰዎች ሲሆን፤ የሚዘወረው ደግሞ በልበሰሉ እና አንዱ ‘ተቀበል’ ያለውን ደጋግመው በሚያስተጋቡ አዝማሪዎች እንድሁም ሆድና ምላስ እንጂ የፍቅር ልብ እና አርቆ የሚያስብ ጭንቅላት በሌላቸው አክራሪዎች መሆኑን ነው።

  • @bewketuyalew8461
    @bewketuyalew8461Сағат бұрын

    ሁሉም እከሌ ገባ እከሌ ወጣ ነው የሚለው ህዝቡ ያለበትን ጭንቅ ግን ማንም ሊረዳ አይፈልግም ይልቁን ተደራድሮ መፍትሔ መፈለግ ነው የሚሻለው ፋኖ የሚባለው ቡድን እራሱ በዘረፋ ላይ ተሰማርቶ ህዝቡን እያስጨነቀ አይደል እንዴ ያለው እናተም ከማጋጋልና በለው በለው ከማለት የተለየ ምንም ነገር ስታደርጉ አይታይም የሚመጣው ሁሉ የራሱን አላማ ለማሳካት ህዝቡን የእሳት እረመጥ ውስጥ ይከታል እነሱ ምን መንግስት ነኝ ከሚለው አካል የተሻለ ነገር አልሰሩም ደግሞም አይሰሩም በየ መንገዱ መኪና እያስቆሙ መዝረፍ ነው አገርን ነጻ ማውጣት? በዚህ ኑሮ ውድነት ህዝቡን ይሔን አምጣ ያን አምጣ እያሉ ማሰቃየት ነው አገርን ነጻ ማውጣት? ለእነሱ ገንዘብ ያልሰጠውንና ሀሳባቸውን ያልደገፈ የብልጽግና ተላላኪ እያሉ መግደል ነው አገርን ነጻ ማውጣት ማንም ከማንም አልተሻለም የሚበጀው የራሳቸውን ችግር እራሳቸው መፍታት ነው ህዝቡን ግን ተውት እባካችሁ ብዙ ችግር ያጎበጠው ህዝብ ነው የሚመጣው ሁሉ በህዝብ ጫንቃ ይመጣል ቆይቶም ህዝቡን ይጨቁናል እዋጋለሁ እታገላለሁ ብሎ ከጀመረ እራሱ ታግሎ መጨረስ ይችላል ካልቻለ መተው ነው እኔን ለምን አንተን መደገፍ ግዴታ ታደርገዋለህ ትግሉን የጀመርከው ነጻ ልታወጣኝ ወይስ ነጻ ላወጣህ የውላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር እሔ ነው የትኛውም ታጣቂ በሉት ፓርቲ ወይም መንግስት ህዝቡ እንዲወጋለት እንዲታገልልት ይፈልጋል ግን እሱን አለመደገፍም አለመቃወምም መብት እንደሆን አያውቁም ወይ አይፈልጉም እረ ሆድ ይፍጀው እከሌ እንዲህ አደረገህ እገሌ እንዲህ ሰራህ ትላለህ አንተ በእኔ የሰራኸውን ማን በነገረኽ እረ እኛን ተውን እኛ ተቃዋሚም ደጋፊም መሆን አንፈልግም መኖር ብቻ ነው የምንፈልገው ልጆቻችንን ማሳደግ ነው የምንፈልገው ያው መሐል ሰፋሪ እንደምትሉኝ አልጠራጠርም በሉኝ አሁን አሁንማ ያገኘሁት ሁሉ ወይ ስለ ፋኖ ወይ ስለ ብልጽግና ወይ ስለ ኦነግ ተዋጊ በቃ አንዱን አጀግኖ አንዱን አኮስሶ ይነግርህና አብረኸው ካላቦኬህ የሆነ ስም ይለጥፍብሃል ወይ ተላላኪ ወይ መሓል ሰፋሪ አረ ተውን እንጂ? ምንድን ነው ጉዱ እረ ስለጉልበታችሁ እኛ ማናችሁንም አንደግፍም ማናችሁንም አንቃወምም ወይይይይይ

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9bСағат бұрын

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች መቼ እውነት ተናግረው ያውቃሉ።

  • @zedmamuye
    @zedmamuyeСағат бұрын

    7t

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qkСағат бұрын

    What is talking about Odda ? Both ONGE Shanne and government are doing violence like all those kidnapped done by ONGE Shanne OR Oromo officials like Shimals Abidisa and his colleagues. This is fact Not fiction!! But they had hidden this fact and throwing each other's their confusion. They confused Ethiopian people like Shimals Abidisa said. What is the solution ? This terrible regime must go ,who scarfired and Robb Ethiopian people on the road and everywhere!! All Ethiopian people must standing with Fanno if they need to save our country and people!! This is very very true. Otherwise, our country is going to dangerous direction Do not regret later my Ethiopian people, like during Colonel Mangistu in 1983 E .C When Colonel Mangistu was calling for help the Ethiopian people at that time, everyone was sleeping. After that Wayne arrived in Addis Ababa Then, Amhara people killed in horrific condition in walaga and everywhere still now!! So awake up people like Diaspora!!

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519Сағат бұрын

    ለሀገሩና ለወገኑ ክብር ስዋደቅ የኖረውን ፋኖን በዘረኝነትና በጥላቻ ቃለት በመመረዝ ለአማራውም ቢሆን ለሌላው የኢትጵያ ህዝብ መከታ ከሆነው ከወንድሞቹ ከሀገር መከለከያ ሰራዊት ጋር እንዲዋጋ ማድረግ፤ አማራው እርስበርስ እንድገዳደሉ ማድረግ፤ በራስ ቤት ላይ እሰት መለኮስ እንደሆነ፤ ቢየንስ የተማረ ነው የሚባለው የአማራ ተወላጅ ልብ ልለው ይገባ ነበር፡፡ እንደ ህግሀኤ (ሻቢያ)፣ ኦነግ እና ትህነግ የፖለትካ ግባቸው ከኢትዮጰያ ለመገንጠል ከልሆነ በስተቀር ነፍጥ አንሰቶ ከሀገር መከለከያ ሰራዊትን መውጋት በምንም መስፈርት ፍትህ የማስፈን የትግል ስልት ሊሆን አይችልም፡፡ ምክንያቱም ፤ ምንም ያክል የፍትህ መዛበት እንዳለ ባምንና የአማራ ህዝብ ስጋት ብገባኝም፤ የትጥቅ ትግል መንግሰትን ሳይሆን አገርን መውጋት በመሆኑ በፍፁም ተቀባይነት የለውም፡፡ Armed Struggle is fighting the Nation not the Government , Period.

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121Сағат бұрын

    በአገሪቱ መንግሰት ከሌለ ቆየኮ ‼️‼️‼️

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715Сағат бұрын

    በረሀ ወርደህ ለአማራ ህዝብ አለሁ በማለት እጅግ አደንቃሎሁ በርታ ሰለ ትግራይና አማራ ንግግር ያስፈልጋል ያልከው መልካም ነው በርታ ስለ ህዋህት ግን አሁንም በርሀ ወርደህ ያቃዡሃል ወያኔ ከብልፅግና አይ ሞዳሞድም ባሂሪዊ አይደለም የተጣሉበት ምኑ ሆነና ሰለወያኔ ህዋሀት ለኛ ለተጋሩ ተውልን አትሳሳት ልትዋጋ ከብልፅግና ተሹመህ አብይ ተሞዳሙደህ ውረድህ ነበር ለትንሽ ነበር ያመልጥካቸው ትግራይና ህዋህት ወያኔ እንድ ነን እርሳው አሁን የጀምርከው ትግል ፀጥ ብለህ ቀጥል ለህዝብህ ዲረስለት ወያኔ ዛሬም ዲሮም ታውቀዋለህ አይቀጡ ቀቶ ወደ ጠሬጵዛ ጆሮችሁን ቆንጥጦ መጥታችሃል

  • @Awake.726
    @Awake.726Сағат бұрын

    ይህ መንግስት ያፍናል መልሶ የአማራን ገንዘብ እየበዘበዘ ለቀቅኩ ይላል ይህን አራጅ እስከሚወድቅ ድረስ እንታገላለን!!!! መንግስትን በምንም ሁኔታ ላይ የሚያምነው ካለ የአእምሮ በሽተኛ ነው! ድል ለፋኖ!!!

  • @betemehari8445
    @betemehari8445Сағат бұрын

    Amaraw teraraw

  • @Awake.726
    @Awake.726Сағат бұрын

    ከፋኖ ጎን ነን!! ጀነራል ተፈራ ማሞ ኮርተንቦታል! እግዚአብሔር ከፊት ከሗላ እየሆነ ድልን ይስጣችሁ! አማራ ንቃ!!

  • @user-vj7tn7ob1w
    @user-vj7tn7ob1wСағат бұрын

    betekekel amaraw eyetarede new egnam bechalnew aqem kegonachehu nen welegalaye yetaredut wegenoch bezat ande allahena ene negn yemaweqew wedefit kefanogar del letegefiw amara hezbe

  • @Lifeissofunny
    @LifeissofunnyСағат бұрын

    Lol who is editing your video.

  • @hawi5630
    @hawi5630Сағат бұрын

    አላህ ይጠብቅህ እንደናተ አይነቱ ጀግና ከተወለደበት ቦታ በመወለዴ እድለኛ ነኝ ሰላም ለህዝባችን ይሁን

  • @tgtg7068
    @tgtg7068Сағат бұрын

    ይሄ ዘፈን ስሰማ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ethlopla
    @EthloplaСағат бұрын

    ይቺን የምታክል ወደል ወይዘሪት😂😂

  • @gidayfantaye7803
    @gidayfantaye7803Сағат бұрын

    ሁሉም፣የዘራውን ፣ማጨድ፣ የግድ ፣ነዉ ፣

  • @user-cc9sj3ni2r
    @user-cc9sj3ni2rСағат бұрын

    Listen guys this Shimelis Abdissa. Mother kidnapped Blaa bllaa it doesn't work it is a bullshit propaganda..because She doesn't travel by BUS, She got special V8 with security guards. We are not that much stupid, the CADRES trying to tell us the government officials families also the victims of this problem...ha ha haaa..,this all kidnapping is organized and runs by Abey Ahmed Ali and Shimelis Abdissa..(Corree Negeggnnaa)😎

  • @workneshkassa6381
    @workneshkassa63812 сағат бұрын

    ውሸት ነው በፎቶ ያሳዩን ይሄ የመንግስት ሴራ ነው አብይን ማንም አያምነውም ውሸት ውሸት ነው አናምንም

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l2 сағат бұрын

    "ፓለቲካ የመቻል ጥበብ ነው።" ቢስማርክ ይህ አባባል ክፋትን እና ጠብን እንዲሁም የፖለቲካ ቁማርን የመቻል ጥበብን የሚመለከት ከሆነ በዚህ ክህሎት የብልጽግና ፓርቲ በአለም የአንደኝነት ደረጃን ይይዛል። ሸኔ ኤሳ ጅርታ ??? ………………… የኦሮሞ እንከፍ ፣ እቅደ ጠማማ፣ ዱካው የሚያሳስት ፣ ውስጡም የገለማ፣ ባልበቃ አእምሮው ፣ ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣ ተወዝፈን አንይ፤ ተባብረን እናጽዳው ፣ ዘመቻ እንግባ። የካደ ይመለስ ፣ ይገስግስ ያመነ ሰምተንም አይተናል፤ ብሶት ወለድ ትውልድ ፋኖ እንደዘመነ። የማሞ ልጅ ታሞም ጥላው የተፈራ፣ "ክተት ባለህበት" በማለት ሲጣራ፣ አምነነው እንድፈር፤ አንደር ለደረቅ ብጥስጣሽ እንጀራ። አብይ ይሉት ሙርተድ ፣ አስመሳይ ፣ ንክ ፣ እንከፍ፣ ከነትርካምርኪው ዋጋውን እንስጠው ፈንቅለነው ይረፍ። "አብይ" ይሉት ሙርተድ ፣ እንከፍ ኦነግ ሸኔ ፣ እሙን ነው መሆኑ ኢትዮጵያን ያጠፋ እርጉም አረመኔ ። የአመንዝራዎቹ የህወአት እና የኦነግ ጋብቻ በወራዳነቱ በመላው ዓለም ውስጥ አይኖረውም አቻ። የማሞ ልጅ ታሞም ጥላው የተፈራ፣ "ክተት ባለህበት" በማለት ሲጣራ፣ አምነነው እንድፈር፤ አንደር ለደረቅ ብጥስጣሽ እንጀራ። የኦሮሞ እንከፍ ፣ እቅደ ጠማማ፣ ዱካው የሚያሳስት ፣ ውስጡም የገለማ፣ ባልበቃ አእምሮው ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣ ተወዝፈን አንይ፤ ፈንቅለን እንጣለው ፣ ዘመቻ እንግባ። የካደ ይመለስ ፣ ይገስግስ ያመነ እያየን እንድፈር ብሶት ወለድ ትውልድ ፋኖ እንደዘመነ። ሸኔ ኤሳ ጅርታ ???????? የፋኖን ጉንጭ አውልቅ ቡጢ ስለፈራ፣ ሸገር ከተማ ውስጥ ተወጥሯል አሉ በቅዘናም ግብር ፣ በምሽግ ቁፈራ።

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b2 сағат бұрын

    ድል ለተገፋው፣ ለተጨፈጨፈው አስተዋዩ፣ ጀግናው፣ አራሽ፣ ቀዳሽ፣ ተኳሹ የአማራ ህዝብ።

  • @ሀብታሙ
    @ሀብታሙ2 сағат бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @ht5297
    @ht52972 сағат бұрын

    ካልታዘልኩ አላምንም ብላለች ሙሽራ የት አሉ