Ethiopia: ጥብቅ ሰበር መረጃ - የአዲስ አበባ ሕዝብ በኦሮምያ ክልል ፍ/ቤቶች ሊዳኝ ነው | ረቂቅ ህጉን የምንቃወምበት 9 ምክንያቶች The Ethiopia

New Draft Law Ethiopia | The Ethiopia News and Views | Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News June 18, 2024 Oromo Oromia | Gojjam | ለምለም ሃይለሚካኤል Lemlem Hailemichael Music |
#Ethiopia Seyoum Teshome | Mesay anchor Media | ESAT | Feta Daily
General Abebaw Tadese
Olympic
Paris Olympic
#Ethiopianews
church silase
anchor media
mesay mekonnen
New Ethiopian Law Explanation
Fano Amhara
Dereje Habtewold
Kimant
Tigray Mezmur
Tigrigna Music
Oromo Music
Oromo Mezmur
oromo news

Пікірлер: 159

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera404429 күн бұрын

    ሿሿ ተሰሪው የኢትዮጲያ ህዝብ ንቃና ፋኖን ደግፍ ኮሪደሩ ሳይሰለጥቅህ

  • @user-mr3lb7xl7g
    @user-mr3lb7xl7g29 күн бұрын

    አይሰማ የለ የአአህዝብ ንቃ ፋኖን ገድፍ ተቀላቀል😢😢😢

  • @mlkessa-dp1kn

    @mlkessa-dp1kn

    29 күн бұрын

    Where abatu yenekal? Yehee zembam ?

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    28 күн бұрын

    😂😂😂😂 ምን ችግር አለው የፍርድ ቀጠሮ ከሚራዘምበት ዳኛ ጠበቃ ወረፋ ከሚጠብቅ ..ጎንደር አዋሳ ጂጂጋ ..ኢት አልተባለ እዛው ጥንት የነበረ ፍርድ ቤት ነው እንደውም የልደታው አዲስ ነው የተሰራው እሱም ይጠቅማል ፋንዶ ምን ሊጨምር ሊቀንስ ???

  • @bitewgedamu7718
    @bitewgedamu771829 күн бұрын

    ወይ ሀገር በቃ እየፈራረሰች ሄደች😢ማለት ነው !

  • @hope8216
    @hope821629 күн бұрын

    "ሰውን ትዕቢቱ ያዋርደዋል፤ መንፈሱን የሚያዋርድ ግን ክብርን ይቀበላል።"[መጽሐፈ ምሳሌ 29:23] "ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።" [1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12]

  • @tomorrow9473
    @tomorrow947329 күн бұрын

    የአዲስ አበባ ህዝብን ገና በ ቤንሻጉል ፍርድ ቤት ይዳኛል። ተኝቷል። ኬንያ ኬንያ

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    28 күн бұрын

    😂😂😂 እንደውም ፋንዶ ከመጣ ጎንደር ጎጃም ተዳኝ እንዳይልክ 😅

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    27 күн бұрын

    @@oromtitiiibrahim1238Ayzosh gelete fano gena be hilmk yemetal

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf29 күн бұрын

    የአዲስ አበባ ልጆች የሚሉት ነገር አለ እሱም እኛ የአዲስ ልጆች ሰፈርህ የት ነው እንጅ ብሄርህ ምንድን አንባባልም ይላሉ አሁንስ ምን ትሉ ይሆን በኦሮሞ ስትጠቃለሉ ? ድል ለፋኖ

  • @muhabahussen2406
    @muhabahussen240629 күн бұрын

    የመጨረሻው ስዓት ላይ ነን ፈጣሪ ይድረስልን

  • @hope8216

    @hope8216

    29 күн бұрын

    አሜን.

  • @user-ut6jr1mk1c

    @user-ut6jr1mk1c

    29 күн бұрын

    😢 አብይ😢😢 evil

  • @zekATE

    @zekATE

    29 күн бұрын

    ፈጣሪ እኮ እራስህን አድን አኔም ከአጠገብህ እመጣለው ነው የሚል።

  • @shebawian5074
    @shebawian507429 күн бұрын

    " ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው አለ " ገሩ ያገሬ ሰው።

  • @user-messi952
    @user-messi95229 күн бұрын

    ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል እንድፈለጋችሁ ይሄ ግዜ የተቀየረ ግዜ ግን ???????

  • @truesun
    @truesun29 күн бұрын

    በጉልበት የ ሚፀና ሕግ የለም በጉልበት ይሻራል

  • @hananabdena4051
    @hananabdena405129 күн бұрын

    ጉድ በል ጎደር 😮😮😮

  • @narty46
    @narty4629 күн бұрын

    ኧረ በቁማችን ሞትን 🙄🙄🙄🙄🙄ጭራሽ የአድስ አበባ ህዝብ ንቃተ ተብለህ ነበር አበቃልህ የሞተ ህዝብ 😫😫ወጣት ተብየ ጸጉርህን ሥትፈትል ዋል ከዛ በቁምህ ጋላ ይዉጥሀል 😢

  • @goodnews2392
    @goodnews239229 күн бұрын

    የአዲስ አበባ ህዝብ ዝም ስለሚል ከዚህም በላይ መአት ቢመጣበት ይገባዋል። ይበለው ይህ እንስሳ የሆነ ህዝብ

  • @mimia7202
    @mimia720229 күн бұрын

    ህዝብ ንቃ

  • @tadidrogba5104
    @tadidrogba510429 күн бұрын

    የሚገርሙኝ የ አማራ ብልፅግና ናቸው አሁን ነው እነሱን መጨረስ ወይኔ አዲስ አበባዬ

  • @tamrukassie8240

    @tamrukassie8240

    29 күн бұрын

    አሁንም እነሱን ተስፋ ታደርጋለህ

  • @abrahamdemssiehaylu7904
    @abrahamdemssiehaylu790429 күн бұрын

    ቧ ምነድነው የምንሰማው በአቡነአረጋዊ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d29 күн бұрын

    ዝም እስካለ ድረስ ገና ይረገጣል😂

  • @hope8216
    @hope821629 күн бұрын

    "ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች፤ በትሑታን ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።" [መጽሐፈ ምሳሌ 11:2]

  • @be-liever

    @be-liever

    29 күн бұрын

    ኢሄ ጥቅስ በደንብ ቆምጬውችላይ ታይቷል😂😂😂😂 ግጠመን ፤ እንዋጋ እንዋጋ በለው ፤ የኦሮሙማን መንግስት በ24 ሰአት እንገለብጣለን ፤ አማራ ይገዛል ... ገለመሌ ገለመሌ ስትሉ አሁን እየተሻቹ ነው 😂😂😂😂

  • @selamleethiopia3423

    @selamleethiopia3423

    29 күн бұрын

    @@be-lieverማነው የተወቃው? በህልምህ ነው? ብቻ ይሄ አራጅ አገዛዝ በህይወት አለ እንዳትለን። የቀረው ሞቱን ለእናንተ መርዶ መንገር ብቻ ነው። ጥጋባችሁ በዓለም ላይ የለም። እንደሎተሪ ስልጣን እጃችሁ ቢገባ የእግዚአብሔርን ፍጡር ከታትፋችሁ በላች። አሁን ሁልሽም መግቢያሽን ፈልጊ። ግን የትም አታመልጪም።

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    27 күн бұрын

    @@be-lieverAyzosh gelete 😂 ante korokonda kadree

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    27 күн бұрын

    @@be-lieverante korokonda kadree😂 ezim alek

  • @be-liever

    @be-liever

    27 күн бұрын

    @@selamleethiopia3423 🤭ቡ🤣🤣😂 አናፉ እናንተ አህዮች 🤔 አህያ ከናፋ መች አነሰው 🤣😂😂 መጀመር ለራሳቹ መሪ ይኑራቹ ከብቶች 🤭 ወይ ፖለቲካ አታውቁ ወይ ዲፕሎማሲ ወይ መሪ የላቹ ጋና ብዙ የቀራቹሃል ስለ ፖለቲካ ለማውራት 🤭 አቤት ማናፋታቹ ደግሞ ከቀረርቶ ባለፈ ምንም ለውጥ ማምጣት ያልቻላቹ😂🤣🤣😂😂🤣

  • @Sisay-ur6ei
    @Sisay-ur6ei29 күн бұрын

    በዓለ ም ላይ በሚፃፋ የሕግ ረቂቆች ላይ ሁሉ መፃፍ አለበት ብዬ የማስበው ማስጠንቀቂያ ነገር የኢትዮጵያ ፓርላማ በማይደርስበት ይቀመጥ የሚል ነው። የመጣለትን በማፅደቅ የታወቀ ስለሆነ።

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene503929 күн бұрын

    ኬኒያን ያየ በእሳት አይጫወትም ወገን ንቁ ሳታልቁ

  • @Israelxox
    @Israelxox29 күн бұрын

    Next Addis Ababa to Kenya 🇰🇪 😂

  • @HaileFikadu-nr6lw
    @HaileFikadu-nr6lw29 күн бұрын

    ፈጣሪ ሆይ በህልምነው በለኝ የምሰማውን ነገር

  • @Wow-jz9nw
    @Wow-jz9nw29 күн бұрын

    እረ ኢትዮጵያውያኖች ምን ጉድ እየመጣብን ነው።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti855629 күн бұрын

    ከጅምሩ የኦሮሙማ ኮሎኒያዝም በሌሎች ዜጎች ላይ የአብይ አህመድ ዓላማ ነበር። በአዕምሯችን ስለነው የነበረው አብይ አህመድ አሁን በተግባር ስናየው ዋጋውና ስብእናው የወረደ ግለሰብ ሆኖ አግኝተነዋል።

  • @be-liever

    @be-liever

    29 күн бұрын

    😂😂😂😂 ቆሻሻ እንስሳ የሆናቹ ቆምጬዎች ስለ ፊንፊኔ ምንያገባቹሃል የምትንጫጩት እዛው በክልላቹ የሉትን ከተሞችን ያዝ ጠበቅ አድርጉ። ቆምጬ እነደዬትኛውም ሌላክልል ተወላጅ ሰርቶ መኖር እንጂ ሌላ ነገር ውስጥ ጥልቅ የማለት መብት ዬለው ከተማዋ በባለቤቷ እጅናት።

  • @namanekemti8556

    @namanekemti8556

    29 күн бұрын

    @@be-liever የቆሻሻ ቆምጨ የህፃኑ ንጉስ ዳይፐር ቀያሪዎች እንደ ዳኒ የጭን ገረድ ነህ?

  • @marudesta4658
    @marudesta465829 күн бұрын

    ሊሆን አየችልም ብየ የተከራከርኩበት ሁሉ ሲሆን አየቻለሁ፤፤ለማመንይከብዳል ግን ይሄ። ምንየማያደርገው አለ

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum29 күн бұрын

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና😅😅😅😅😅

  • @negagetachew974
    @negagetachew97429 күн бұрын

    የባሰ አታምጣ Take it or leave it

  • @Bretanssa
    @Bretanssa29 күн бұрын

    ኦሮሞ ጥግቦ ማናለብኝ ሆኖ እዚህ ደርሷል። ፋኖን ደግፉ ! ፋኖን በገንዘብ ደግፉ ፋኖን በፀሎት አስቡ ፋኖን ተቀላቀሉ

  • @EhiteWondimagegn

    @EhiteWondimagegn

    29 күн бұрын

    ፀሎት ምንማለት ነው ? ዛሬ በክንዳችን ከጌታ ጋር በመሆን መታገል ይኖርብናል ፈጣሪም እኮ እርዱን እረዳችኋለሁ ነው ዝም ብላችሁ ተኙ እኔ አድናችኋለሁ አላለም ሺ ዓመት የሚኖር ይመሥል መንበጫበጭ ምን ይሉታል ገና እነዚህ ሰዎች እነደ በሬ ጠምደው ማረሣቸው ተግባራ ፍንትው አድርጎ ሥለሚያሠይ ተኝቶ ማልቀሥ ዋጋ የለውም ።

  • @be-liever

    @be-liever

    29 күн бұрын

    ፋኖ ስለ አማራ እንጂ ስለ ኦሮሚያ ከተማ ምን ይመለከተዋል 😂😂😂 ምድረ ጓጉንቸሮች እዛው ክልላቹ ውስጥ ሆናቹ ጩሁ።

  • @zahraa3088

    @zahraa3088

    29 күн бұрын

    አድስአበባንማንየኦሮሞአደረገዉ😂😂​@@be-liever

  • @zumalazar9290

    @zumalazar9290

    28 күн бұрын

    ምን ታመጣላችሁ ? ፋኖ ያሰጥለኛል ብለህ አፈህን ክፈት ታገኛለህ ቆምጪ

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    28 күн бұрын

    ​@@zahraa3088😂😂😂 ጎንደርን የማን የአማራ አደረገው ???

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege778229 күн бұрын

    የአዲስ አበባ ህዝብ ከነገ ጀምሮ በየቀበሌያችሁ ወጥታችሁ ተንበርክካችሁ ለመንግሥታችሁ ስገዱ ቢባል ተሽቀዳድሞ ይሰግዳል 😮😮😮

  • @namanekemti8556

    @namanekemti8556

    29 күн бұрын

    የአዲስ አበባ ህዝብ አብይ አህመድን አውግዞ ሰልፍ በመውጣት ለችግሩ መፍትሔ ካልጠየቀ፤ በብልጭልጭ ስራ እንደ ህፃን እየተታለለ፤ በኑሮ ውድነት እየተጠበሰ መብቱ እየተረገጠ ተንቆና ተዋርዶ ለመኖር ይገደዳል። ለመብቱ የማይታገል ህዝብ ለገዥዎች እያጎበድድ ተደርጎ የሚገባውን ጭቆና ተቀብሎ ይኖራል።

  • @abatefamily1756
    @abatefamily175629 күн бұрын

    አዲስ አበቤ ይጨነቅበት. በኮሪደር ብልፅግና ደንዝዘዋል

  • @zaredx7491
    @zaredx749129 күн бұрын

    Yetabatu yehe dedeb hizb.

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa94529 күн бұрын

    የትኛዉን ነው የአኣእ ህዝብ የምትለው? ከሞተ ከጠፋ እና ከተፈረደበት ቆየ እራሱን አሳልፎ ከሰጠ ቆየ ሌላ የተፈጠረ ህዝብ አለ እንዴ ? ኣራሱን ከጠፋ እያለ እንደሞተ ከረመ

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo660229 күн бұрын

    Wow .addis abeba people is sleep Wake up every one.

  • @ethiopia405
    @ethiopia40529 күн бұрын

    የዘፈን ዳርዳርታው እስክስታ ነው አለ ያገሬ ሰው!

  • @Wow-jz9nw
    @Wow-jz9nw29 күн бұрын

    አላህ ከነዚህ ጭራቆች በአፋጣኝ ይገላግለን።

  • @zumalazar9290

    @zumalazar9290

    28 күн бұрын

    ያንተ አላህ የአንድ ወገን ነዉ እንዴ?

  • @gogofa2675
    @gogofa267529 күн бұрын

    ወይ !! እጃዙር ሼነ

  • @santaw5392
    @santaw539229 күн бұрын

    🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከምንግዜውም በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።

  • @Pomymengistu173
    @Pomymengistu17329 күн бұрын

    አሁንም እየመጡ ነው ብለክ ጠብቅ 😂

  • @user-xk1bm3nk8j
    @user-xk1bm3nk8j29 күн бұрын

    አፓርታይድ

  • @Abiyohanis
    @Abiyohanis29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temutemucar1203
    @temutemucar120329 күн бұрын

    የአዲስ አበባ ህዝቦች በኬንያ ቤት ይዳኛል አለቀልህ ፋኖ ገድፍ አዲስ አበባ ህዝብ

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    29 күн бұрын

    የአዲስ አበባ ህዝብ አብይ እስኪሽናባቸው ድርስ ይጠብቃሉ 😂😂

  • @user-cc9sj3ni2r
    @user-cc9sj3ni2r29 күн бұрын

    Yebellew..😎 you know what is going to happen if it is in KENYA? Hmmm

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w29 күн бұрын

    የአዲሰ አበባ ህዝብ ገና ወለጋ ሄዶ ቡና ይለቅማል ነፃነት በነፃ የለም ለሽሽሽሽሽሽሽ ብሎ ተኝቶ ማን ነፃ ሊያወጣዉ ይፈልጋል ማንቸሰተር እና ቸልሲ እያለ ያላግጥ

  • @zumalazar9290

    @zumalazar9290

    28 күн бұрын

    ማን ፈቅዶለት ?

  • @jeff.t7778
    @jeff.t777829 күн бұрын

    በኦሮሞ ቅኝ ከምትገዛ......ፋኖን ተቀላቀልና ነፃነትህን አውጅ******* ከዚህ የከፋ ነገር ሳይመጣብህ.......

  • @abge5258
    @abge525828 күн бұрын

    እውነት ይህን የተወካዮች ምክርቤት ያን ያፅድቅና የተወካዮች ምክር ቤት ስራ የዛው ቀን ጀምሮ የኦሮሞ ምክርቤት ተብሎ ስራውን ያቆማል ብዬ አስባለህ ከብልፅግና ጭምር እናያለን ብሎ መጠበቅን ነው ዛሬ ተመቸኝ ካለ ነገ የማይመቸው ሆኖ ይመጣል ምንም ችግር ዬለውም ወደሀላ ጉዞ ለኢትዮጵያ እያልን የሚከበረው ህዝብ ሳይሆን ስራት ነው ብለን እናወራለን አንድ ሀገር የሚመራ ጥሩ መጥፎም ስራውን ታሪክ ሆና ያልፋል የማያልፍ ዬለም

  • @tilahun5421
    @tilahun542129 күн бұрын

    ባለጌው ኦሮሞ ብልፅግና በዘረኝነት የሰገሰጋቸውን ጥርቅሞች የህዝብ ተወካዮች ማለት ብሎ መጥራት ያሳፍራል

  • @hope8216
    @hope821629 күн бұрын

    "ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱንም የሚያዋርድ ከፍ ይላል።" [የሉቃስ ወንጌል 14:11] "የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።" [ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22,23]

  • @zekATE

    @zekATE

    29 күн бұрын

    የምታነቢው ጥቅስ ከእስራኤል ሂብሩ የተገለበጠ የመፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው።ኢስራኤልዊያን ግን የሚተረጉሙትና የሚስሩት እንድ ነው።ኢትዮጵያዊ ግን ጥቅስ እየጠቀስ ከስማይ ዳቦ እስከሚዝንብለት ይጠብቃል።ከሙሴ ዘመን በኋላ ዳቦ ሲውርድ ግን አልታየም።ስራ ስራ በወዝህ ስለተባለ።

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli502229 күн бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru62429 күн бұрын

    ጥሩ ቅኝ ግዛት ነው???

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy934929 күн бұрын

    እረ እንነሳ ወገን

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha999929 күн бұрын

    Bedenb yibelew yihen denkoro hizib feri lesh bilo tegnito yele elayu lay talakitiwan Oromiya yisrubet

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat29 күн бұрын

    አዲስ አበባ ተኝቷል ደንዝዟል. ይቅመስ. እንግዲህ. የጨለመ ዘመን ደረስን. በእዉነት ፈጣሪ ተሎ ይመልከተን

  • @folefollow9751
    @folefollow975129 күн бұрын

    አዲስ አበባን እንደስሟ አዲስ እናደርጋለን እያለ በኮሪደር ሰበብ በአደባባይ ሲያወሩ መጠርጠር ነበረባችሁ

  • @menutube7647
    @menutube764729 күн бұрын

    ወዳጄ ፋኖን መደገፍ እና ማጠናከር የውዴታ ግዴታ ሆኖ የምታገኘው እኮ ለዚህ ነው :: ብልጽግና የሚባል የወንጀለኖች ስብስብ ቀናቸው እየጨለመም እየተፍጨረጨሩ ነው ኧረ አዲስ አበቤ ተጋድመህ ታረድክ ምን ይሻልሃል ግን 🤔

  • @be-liever

    @be-liever

    29 күн бұрын

    ፅንፈኛው ፋኖን ስለአማራ ክልል እነጂ ስለ ፊንፊኔ አይመለከተውም እዛው በደንበጫ ተንጫጩ😂😂😂

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v29 күн бұрын

    በየቀኑ አዲስ አጀንዳ, this gov. Is getting crazier every day!

  • @zekATE
    @zekATE29 күн бұрын

    እዲስ እበባ ውስጥ ስው ሳይሆን ያለው የከብት በረት ነው አደለም ኦሮሚያ በሽሪያ ትተዳደራለህ ቢሉት።እቤቱ ተቅምጦ ከማልቀስ ሌላ ተራብኩኝ ንሮ ኩበድኝ ልጆቼ ነገ ተስፋቸው ምንድን ነው የት እንኖራለን ብሎ በድፍረት እንድኬንያ የማያምፀ። ፉሪ ስብስብ ያለበት የከብት ጥርቅም ነው።

  • @be-liever

    @be-liever

    29 күн бұрын

    እናነተ ምን አቃጠላቹ የፊንፊኔ ህዝብ ተበደልኩ አላለ 🤔🤔 ምነው ቆምጨውች በኦሮሚያ ክልል ከተማ እኛ ካልወሰን አላቹ። አይ ቆምጬ ምን ይሻላቹሃል ድንበራቹን እንኳን የማታውቁ እንስሳ😂😂

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare340829 күн бұрын

    ይህማ የለየለት የህዝብ ንቀት ነው። አዲስ አበባን የኦሮሞ ብልፅግና በግላጭ ወሰደ ማለት ነው።

  • @Jmal-rd5vx
    @Jmal-rd5vx29 күн бұрын

    የበሸቀ ባሪያቢኖር የአድሳባህዝብነው ይበላቸው

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze859229 күн бұрын

    እረ ጉድ

  • @penafrica4321
    @penafrica432129 күн бұрын

    ለኦደድ ወይም የዛራው ብልጽግና የኢትዮጵያ ህዝብ ዕቃ እንጂ መብት ያለው ህላዊ ስው አይደለም።

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z29 күн бұрын

    በፈጣሪ ሰም ዉሸት ነው በለኝ ምን ጉድ ነው ኦኦ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd29 күн бұрын

    ማሥገደድ ብሎ ቃል በዚሕ ዘመነዊ ሥልጣኔ በሠፈነባት አለም። ጉድ ነው የሚያሣዩን የዘመኑ ምሑርና ዕንምራ በግድ ባዮች።

  • @user-mt7ek6mn6c
    @user-mt7ek6mn6c29 күн бұрын

    Finfine keenya😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤Finfine capital of oromiya

  • @negagetachew974
    @negagetachew97429 күн бұрын

    አሁን ኦሮምኛ በአ/ አ ፍ/ቤት ስራ ላይ ሲውል ለወደፊቱ ኦሮምኛ በመላ ኢትዮጵያ ት/ቤት...

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    28 күн бұрын

    😂😂 አማርኛስ ውሎ የለ ምን ችግር አለው ቢውል ???

  • @negagetachew974

    @negagetachew974

    28 күн бұрын

    @@oromtitiiibrahim1238 እንደ ኡነት ከሆነ ኦሮሞ ወደ ስልጣን መጣ አልመጣ ድሮ ጥሩ አስተዳደር ቢኖር ኖሮ ቢያንስ አራቱ ቋንቋዎች ማለት ኦሮምኛ፣ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ ሶማልኛ ፌደራል ቋንቋ መሆን ነበረበት።

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    28 күн бұрын

    @@negagetachew974 🙄😁 ነበረበት እህ ገና በኦሮምያ ፍርድ ቤት ለምን እያሉ እኮ ነው ፍርድ ቤቱ የተሰራው ቢያንስ 25 አመት ይሆነዋል ለኦሮሞ ብቻ ሳይሆን የሚሰጠው አገልግሎቱ ኦሮምያ ክልል ለሚኖሩ ማህበረሰቦች በሙሉ ነው ሌላው ከሌላ ኦሮምያ ክልል ወደ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ኢዱ ተብለው የሚላኩት ልደታ / ሜክሲኮ አካባቢ ባለው እና ወደ ሽሮ ሜዳ ወዳለው ነበረ እንደውም 3. 4..ሌላ ቢሰራ ለህዝቡ መጉላላት እና የፍርድ ቀጠሮ ጊዜ መቀነስ አስተዋፆ ይኖረው ነበረ ...

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib29 күн бұрын

    Ye adisabeba hzb tegntual minyargu yichawetubet

  • @esumersha6268
    @esumersha626829 күн бұрын

    እርርርፍ ኤጭ አሁንስ ነጭ አራቹን አዝረከረካቹህብን ግዜአቹህን ለማሳጠር ምነው ተንቀለቀላቹ በዛ አሀንስ

  • @onelove9191
    @onelove919129 күн бұрын

    እስክንድር ነጋ በእውነቱ አንተ ለሸገሬው እንደ ነብይ ነበርክ አልሰማ ብሎ ይኸው መከራውን ይበላል።አንተስ እራስህን ለማዳን መንገድህን መርጠሀል ትክክል ነበርክ ይበለን የእጃችንን ነው ብሎ ይዘምራል ገና።

  • @abebe7532
    @abebe753227 күн бұрын

    Yehe neber yekeren ‼️ Kkkkkkkkk Gud bel Gonder ‼️😀🤣

  • @Danadama123
    @Danadama12329 күн бұрын

    የኦሮሞ መስፋፋት ብዙ ብሄሮች እንዳጠፋና እንደሰለቀጠ የሚታወቅ ነው የድሮውን እሺ ባልበለጸገ ግዜ ነበረ ይባላል በዚ ግዜ ልሰልቅጥ ማለት እንስሳነት ነው።

  • @Jayy814
    @Jayy81429 күн бұрын

    አሁንስ በቃ

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel691229 күн бұрын

    ህዝቡ ለምን ዝም አለ ነው? ይህ ህዝብ የተነሳ እለት ግን መሬት ተከፍታ ትውጣችሁ እንደሆነ እናያለን በጣም ተበሳበሱ

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu96229 күн бұрын

    ማች ክመሞቱ በፊት ብዙ አቅዶ አቅዶ😂😂

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia342329 күн бұрын

    ''አይኔስ ልማዴ ነው። ጥርሴን አታስቀው። '' ያለው ማን ነበረ? እነዚህ ደናቁርት አራጆች ጥጋባቸው ከልክ በማለፉ ሆዳቸው ፈንድቶ ከተማዋን ፈርስ በፈርስ ሊያደርጉት ነው ማለት ነው። ይህ ከመሆኑ በፊት እነዚህን አጋሰሶች ከሀገር ብቻ ሳይሆን ከምድረ ገፅ ብን አድርጎ ማጥፋት ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም።

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger49128 күн бұрын

    ይህን ከመስማት መሞት ይሻላል። ከቅኝ ግዛት አይተናነስም! የጋላ ጥጋብ ከልክ በላይ ደርሷል። መጨረሻችሁን ሳላይ አይግደለኝ። ፋኖን እንርዳ!!!

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim868627 күн бұрын

    እኔ. እኮ እሚገርመኝ ይድረስ አበባ ህዝብ ዝም ማለቱ ነው አድስ አበቤ ዝም አትበል ይኸ ማሀይም ጋላ ይረግጠሀል

  • @israelgedebu1342
    @israelgedebu134229 күн бұрын

    ህዝቡ እስከ ተስማማ ድረስ ሌላዉ መናደድ እና መበሳጨት የለበትም።እንደዉም ህዝቡ እንደተስማማዉ የሚያስታዉቀዉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በነጻነት እየተዘዋወረ ነዉ። ይህ በመንግስቱ ወይም በመለስ እንዲህ አይዘዋወሩም ነበር።ስለዚህ ህዝቡ ከተስማማዉ ይዳኝ።ምን አገባኝ።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg28 күн бұрын

    Fanno

  • @gozamentradeing5462
    @gozamentradeing546229 күн бұрын

    እረ እባካችሁ ከተኛንበት እንነሳ

  • @user-pr4hl6ij2k
    @user-pr4hl6ij2k29 күн бұрын

    የናብይ አህመድ እቅድ በወለጋና በሸገር ከተማ እደማይቆም እርግጠኛ ነበርኩ ቀጣይ ወሎ ነው የቀራቸው የወሎ ህዝብ የወለጋን እጣ ፈታ እዬመጣለት ነው

  • @MayGodhelpus123
    @MayGodhelpus12329 күн бұрын

    That is extremely wrong.

  • @brianwagner6714
    @brianwagner671429 күн бұрын

    Apartheid system in Ethiopia.

  • @user-uo8sy6ud2n
    @user-uo8sy6ud2n29 күн бұрын

    ሄኖክ እዲህ አይነት ዜና ቢቀርብህ ምን አለበት ።ሰው ደም የሚያፋስስ ምን ጥቅም አለው።ከሆነ ቤተሰቦችህ ላይ አትቀስቅስ።

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680.29 күн бұрын

    እረ እግዚአብሔርን ፍሩ ጠባችሁ ጠባችሁ የት እንደደረሳችሁ ብታውቁ😢 የአዲስ አበባ ህዝብ እንደ ኬንያ ህዝብ መብትህን ካላስከበርክ ገና በዱባይ መንግስት ትገዛለህ😢 ምንም አደረክ አላደረክ መታሰርህ አይቀር ካልደፈረሰ አይጠራም አለች አያቴ ሆሆሆሆ ብለህ ውጣና ይህን በጭባጫ መንግስት አሶግድ እግዚአብሔርም ያግዘናል በርቱ!!!

  • @user-tz7kd2px8j
    @user-tz7kd2px8j29 күн бұрын

    ይበለዉ ገና ብዝ እሰማለ አዲ አበባ ህዝብ ቀሜስ ከለበሰ ቆየ

  • @abebeleta5293
    @abebeleta529329 күн бұрын

    Weshetami laba zemi beli

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i29 күн бұрын

    አዲሳቦ የውሎም ናት የከሊ የከሊ ተቡሎ መከፉፉል የለም አዲሳቦ የውሎም የውሎም ናት።

  • @gnimulloofficial9824
    @gnimulloofficial982429 күн бұрын

    ኦሮሚያ ክልላዊ መንግሰት መቀመጫ አድስ አበባ ስለሆነ ነው ለምሳሌ በየክልሉ የሚገኙ የፌድራል መንግሰት ተቋማት አሉ የሚዳኘው በክልሉ ነው ከፍተኛ ወንጀል ካልሆነ ማለት ነው የቢሮ ንብረት ስርቆት ቢፈፀም ይዞ ነው የሚዳኘው

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te27 күн бұрын

    ምን፡ጉድ፡ነው፡ዘረፈ፡ነጠቃ፡ዜጎችን፡የለ፡አግባብ፡መሰር፡መሰቃየት፡ግፍ፡ሞልቶ፡ፈሰሰ፡አብይ፡ወንበዴ

  • @Danadama123
    @Danadama12329 күн бұрын

    አልጠቅብ ባይ ሰልቃጭ አፖርታይዳዊ አገዛዝ

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x28 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂አይጋላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @melber7957
    @melber795729 күн бұрын

    Endeh neber mehon yalebet ye ewnet. Lemanegnawem ende afachew yadergew Egzeabeher Amlak. Lewetu yemetaw be Oromo deem mehonun endattresut

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye839129 күн бұрын

    የጠ/ሚሩ መንግሥት ማወቅ የሚገባው የአዲስ አበባ ሕዝብ በኦሮሞ ፍርድ ቤት መዳኘት ሳይሆን አዲስ አበባ ክልል መሆን እንዳለበት ነው። ወያኔ ድሬዳዋን ክልል ሲአደርግ አዲስ አበባን ያለፈው የተንኮል ተግባሩ ሆኖ እንጂ አጥተውት አልነበረም።

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha394729 күн бұрын

    የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ያህል የደነዘዘ በባርነት ለመግዛት ፈቃደኛ የሆነ እንደሆነ አውቀውታል ፣ሁሉ ነገር ቢቀር በዚህ ሳምንት ካየነው ከናይሮቢ ህዝብ እንዴት መማር አቃተው ምን ይህል ህዝቡ የደነዘዘ መሆኑ ነው ።ህዝቡ ለራሱ ይወቅበት

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg29 күн бұрын

    ሄኖኬ አዲስ አበባ የተበላ ዕቁብ መሆኑን አላወቅም እንዴ ምነው እንደ አዲስ አስጮከው ! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Johnny-k7s
    @Johnny-k7s29 күн бұрын

    ወይ ይሄ ኦነግ መንግስት ኣበዛው ለነገሩ ፋኖ ልክ ያገባዋል!!!!

  • @Birkusers325
    @Birkusers32529 күн бұрын

    የአዲስ አበባን የዘቀጠ ዳይፐራም ህዝብ እማ ይበለው ገና ምን አይቶ፣ የታባቱ! ገና ይሰለቀጣል።

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te27 күн бұрын

    ኡኡኡኡኡ፡ብለው፡ብለው፡እዲአሉ፡ወይዘሮ፡አብይ፡አህመድ

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o29 күн бұрын

    አዲስ አበቤ ለሽ ብሎ ተኝቱዋል ይልቅ ፋኖን ተቀላቀል ተደራጅ

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse754629 күн бұрын

    ቀስ በቀስ የአዲስ አበባ ን ሕዝብ በማፈናቀል በመዝረፍ በማሰር በመሰወር አማራውን በኮሪደር ልማት ምክንያት በላቡ ገዝቶ የሰራውን ቤት አፍርሰው ከከከተማዋ የቀን ሰራተኛ ሳይቀር አፈናቅለው አባረውታል ከተማዋን በረገጣ በደፍጠጣ በአንባ ገነንነት ሰልቅጥ አድርገው ጠቅልለዋታል አዲስ አበቤ የተረፈው እንቅልፍ መፍዙዝ ውስጥ ገብቷል ዲሞግራፊው በሚገርም ሁኔታ ሰርቷል እንግዲህ ባርነት ይልሀል ይህ ነው ወደድንም ጠላንም ከዚህ ጠባብ ሰው በላ ሰሰልቃጭ አገር አፍራሽ የሆነውን ኦሮሙማ ብልፅግና በአንክሮ መመልከት መታገል ያስፈልጋል

  • @elisa3493
    @elisa349329 күн бұрын

    😂😂ገናምንአይተን ኢትዮጲያ የሚለውስም፡ከዚጊዜጀምሮ፡በኦሮሚያ፡ተቀይሮል፡ትባላለህ፡ጠብቁ ዝምብላቹ

Келесі