Mehalye Mehaly  Begena-bet

Mehalye Mehaly Begena-bet

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/በደ/ጎ/ሀገረ ስብከት መኃልየ መኃልይ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያዎች ማሰልጠኛ ት/ቤት ቻናል ነዉ። የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ስርዓቱንና ትዉፊቱን የጠበቀ
የበገና የመሰንቆና የክራር ትምህርት ያገኛሉ።ጥንታዉያን የበገና ዝማሬዎችን ያገኛሉ

የበገና ምርቃት

የበገና ምርቃት

Пікірлер

  • @Aryam-Begena
    @Aryam-Begena10 күн бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን፣ ስትቀርጹ አታንቀሳቅሱት

  • @AfewarkBelay
    @AfewarkBelayАй бұрын

    ኧረ የታ ቲወድሮስሀ ፍቁር ገቢር ተገብሮ ነው

  • @ananiaabebe5458
    @ananiaabebe5458Ай бұрын

    eytebtse aschegrognal pls meftha kalew

  • @user-cj9yp6vt8m
    @user-cj9yp6vt8m2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cj9yp6vt8m
    @user-cj9yp6vt8m2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @awurarisgubay6841
    @awurarisgubay68412 ай бұрын

    የእውነት ልብ የሚነካ ቅኔ ነው በገናህን እስኪ አውሰኝ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj2 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @TigstuTsegaye
    @TigstuTsegaye2 ай бұрын

    Betam des yilal ayzuachu bertu eht wendmoche

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena2 ай бұрын

    Enameseginalen

  • @YeshimebetGetaneh
    @YeshimebetGetaneh2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @amaamm-hd8me
    @amaamm-hd8me2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መማር እፈልጋለሁ ግን በገና አይገባም ካለሁበት❤❤❤

  • @HaymanotAyalew-lm1co
    @HaymanotAyalew-lm1co2 ай бұрын

    Egziabher yistln ❤❤❤

  • @FitsumNeguse
    @FitsumNeguse2 ай бұрын

    በማርያም ቁጥሩን

  • @MuraalBelayineh
    @MuraalBelayineh2 ай бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @user-zu8ym1um8b
    @user-zu8ym1um8b2 ай бұрын

    Berektom naiabunedrias ayfelina ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen

  • @abityne1509
    @abityne15092 ай бұрын

    Kalhiwet yasemaln

  • @abityne1509
    @abityne15092 ай бұрын

    Kalhiwet yasemaln

  • @mekdistube
    @mekdistube3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ef9gk2nw9b
    @user-ef9gk2nw9b3 ай бұрын

    መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena2 ай бұрын

    Telegram ላይ ያግኙን 0913240920

  • @HaylemariamMekuannt
    @HaylemariamMekuannt3 ай бұрын

    Kale hiwot yasemaln endeenante Yale abatn egziabher yabzaln

  • @solomonbekele2042
    @solomonbekele20423 ай бұрын

    በጣም ግሩም ነው። በርቱ❤❤❤። ግን የቀድሞ የአባቶቻችንን የበገና መዝሙራት በደንብ ደርስን መች ጠገብናቸው እንሱን የበለጠ ብንመረምር። የክራሩ አዘማመራቸው የራሱ ስልት ስላለው ቀጥታ ከነወዛቸው ስለማይገለበጥ ብዙ ነገር መቀየር ያስገድደናል። ግን በጣም በርቱ ዜማን በዚህ ልክ ተረድቶ ወደበገና መቀየር በራሱ ትልቅ ጥበብ ነው። በርቱልኝ ወንድም እህቶቼ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena3 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-jt8kv1rt1b
    @user-jt8kv1rt1b3 ай бұрын

    የተበጠሰ ከር መቀጠል ይቻላል ወይ ? ክር በማይገኝበጽ አካባቢ ሌላ የክር ዓይነት መጠቀም የሚቻል ከሆነ ቢጠቁሙን ?

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena3 ай бұрын

    የተመጠሰ አዉታር እንደ አስተምህሮ አይቻልም ነገር ግን ከችግር አንጻር እንጠቀማለን

  • @rchigal585
    @rchigal5853 ай бұрын

    ኣነስ ምንም ቅኒት ክመፀለይ ኣይከኣልኩን ጢን ናበለ ኣዊኒ እዩ😔

  • @mekdistube
    @mekdistube3 ай бұрын

    😍😍😍😍

  • @tigistterefe1301
    @tigistterefe13013 ай бұрын

    ምን ቅኝት ነው

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena3 ай бұрын

    Tizta second kignit

  • @SelamGeramy
    @SelamGeramy3 ай бұрын

    ዝማሬ መላኣክት ያስማልን በተሰብ እንሁን ኣድኝ ነኝ

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena3 ай бұрын

    Telegram lay 0913240920

  • @TiruyeBegosew
    @TiruyeBegosew4 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam16624 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @kidus_1001
    @kidus_10014 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @kidus_1001
    @kidus_10014 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @kidus_1001
    @kidus_10014 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እንደዚህ አይነት መዝሙሮች ግን ለክራር እንጂ ለበገና አይሆኑም፤ በዚያ ላይ የመዝሙሩ ዜማ ራሱ ተለውጡአል፤

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena3 ай бұрын

    እናመሰግናለን አስተያየትዎትን ተቀብለናል

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis40064 ай бұрын

    ፈጣሪ ጥበባዊ ነው። አማራ ታሪክ ሰራ 🇪🇹🙏💖

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f4 ай бұрын

    ወይኔ ኧረ በውስጥ ማስተማር ከቻሉ ያስተምሩኝ😔

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena3 ай бұрын

    Mejemer tichiyalesh,0913240920 telegram lay yagignun

  • @starlike-hb1pm
    @starlike-hb1pm4 ай бұрын

    abatoche yhe twld astemro bca aybeqawn bzu xom ena xolet

  • @user-jl2wh1gv6w
    @user-jl2wh1gv6w4 ай бұрын

    ቦታው የት ነው

  • @user-zc1wu6re7b
    @user-zc1wu6re7b4 ай бұрын

    Kale hiwotin yasemalin betam tileyalachihu mehaliye bege.a iet yileyal

  • @genet4078
    @genet40784 ай бұрын

    በውጪ ያለነው መዳም ቤት ማታማታ ብቻነው ምለማመደው ቪዲዮ እያየው ምንም አይገባኝም እጄም ቶሎ ይደክመኝል😢

  • @genet4078
    @genet40784 ай бұрын

    በግል ማስጠናት ይችላሉ

  • @alextesfaye5430
    @alextesfaye54304 ай бұрын

    መምህር ዋጋውን ንገሩን

  • @alextesfaye5430
    @alextesfaye54304 ай бұрын

    መምህር ዋጋውን ንገሩን

  • @alextesfaye5430
    @alextesfaye54304 ай бұрын

    መምህር ዋጋውን ንገሩን

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegenaАй бұрын

    0913240920 telegram lay agignun

  • @asnakechbete9134
    @asnakechbete91344 ай бұрын

    እባክዋን እንዳይቋረጥብን

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano4 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። እልልልልልልልልልል። ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ።ክፉ አይንካህ።❤❤❤

  • @saradesign9507
    @saradesign95074 ай бұрын

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን❤

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l5 ай бұрын

    በርቱለሸን🙏🙏🙏

  • @mekdistube
    @mekdistube5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-yn9wb6pn9g
    @user-yn9wb6pn9g5 ай бұрын

    አንተ ህፃን እንጭጭ መዝሙሩን እንስማ እሳቼውን?

  • @muluambaw2391
    @muluambaw23915 ай бұрын

    አባቶቻችን፡እድሜእና፡ጤና፡ይስጣቹሁ፡አባቶቻችንን፡፡

  • @weletemedhin760
    @weletemedhin7605 ай бұрын

    ክራር የቤተ ክርስቲያናችን መሳሪያ አይደለም

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena5 ай бұрын

    አዎ የቤተክርስቲያን የዜማ መሳሪያ አይደለም ነገር ግን የዜማ መሳሪያ አይደለም ተብሎ ተወግዞ አልተለየም ክርስቲያኖች እስከሆንን ድረስ ሁሉንም ማወቁ አይከፋም

  • @tsigerdaagezawe
    @tsigerdaagezawe5 ай бұрын

    መ/ር ክራር ሚደረደረዉ እንደ በገና በግራ እጅ ነዉ እንዴ?

  • @MehalyeBegena
    @MehalyeBegena5 ай бұрын

    አወ በግራ እጅ ነዉ

  • @user-ws3li8zz1m
    @user-ws3li8zz1m5 ай бұрын

    መምህር ትምርቱ ይቀጥል በጣም ጠቃሚነው እንዳይቋረጥ